ክርስቲያን ባገባስ ብላ ሁሱን ተከራከርችው

  Рет қаралды 7,315

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

3 ай бұрын

‪@Aliftube1‬

Пікірлер: 128
@user-ti5jg8vt8u
@user-ti5jg8vt8u 3 ай бұрын
ጭራሽ አላለ ችም😂😂😂 እኔ መቸም ከ ካፊርፍቅር አይ ዘኚም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 ай бұрын
ወለሂ እኔንም አይዛኝም ላምን ብዬ ሙስሊም ወንድ ጠፋ እንዴ 😢
@user-zt7oh1fz3x
@user-zt7oh1fz3x 3 ай бұрын
እኔም😢
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l 3 ай бұрын
Yyezal
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
እኔም አይዘኝም መስቀላችዉንሳይ ይቀፊኛል ይችጤናዋያሳስባታልአላህይሂድኩም
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 3 ай бұрын
😂😂​@@cgf8399
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 3 ай бұрын
ሱብሀንአላህያረቢ ጀዛክአላህኸይር ወንድማችን
@JeQa-wx9xg
@JeQa-wx9xg 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 3 ай бұрын
ሁሴን❤ወላሂ❤አሏህይጠብቅህ❤እኔኢሻ ሶላት❤እየመሸብኝ❤=6 ሠአት ስሠግድ ወይኔሶላትመሸእያልኩ እጨነቀኝነበር❤ አልሀዱሊላህ
@user-rr1cb4jt3g
@user-rr1cb4jt3g 2 ай бұрын
ወየዉ እህቴ ያረብ ያረብ አተ መልሳት 😢😢
@user-yt3cp1si5r
@user-yt3cp1si5r 2 ай бұрын
እህቶቼ ፍቅር እውር ናአው አዪፈረድም ብዙ አተውሩ ዱወአ አድርጉለቸው
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ሱለላሁአሊይሂወስለም ስስታም ንፊግማለትየእኔስምተነስቱስለዋትያማያወርድነዉብለዋል የኛዉድነብይ ሀቢቢና ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉
@user-qb2qu8if9w
@user-qb2qu8if9w 2 ай бұрын
ሱባሀን አላህ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 3 ай бұрын
ሡባሀንአላህ😢😢
@user-dd1jj4uq2s
@user-dd1jj4uq2s 3 ай бұрын
❤❤
@lilyshemals8216
@lilyshemals8216 3 ай бұрын
ሰለላሁአለሂይሠላም
@furat2642
@furat2642 3 ай бұрын
Allah yitebekn enem bezi tefetigneyalew gn altekebelkuachewn wellahi hulet nbru. Degmom Muslim silalhonu engi be hulum dena nachew gn ke mnm belay haymanoten nw maskedimaw. In sha Allah be teshalew bal yiwefikegnal biye dua eyareku nw.
@user-ju2bk8wu4o
@user-ju2bk8wu4o 3 ай бұрын
ሱበሀንአላህ😢😢
@user-dk2uc8nl6u
@user-dk2uc8nl6u 3 ай бұрын
❤صلى❤الله❤عليه❤وسلن❤🎉🎉🎉
@user-oc5su5nu8g
@user-oc5su5nu8g 2 ай бұрын
ሡለላሁ አለሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 3 ай бұрын
ሠለላሁአለይሂወሰለም
@user-ir6wx1yl6y
@user-ir6wx1yl6y 2 ай бұрын
መሸአላህአላህይጨምርልህ
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 3 ай бұрын
መቸም ከካፊር ፍቅር አይዘኛ አኡዚቢላህ በጣምእጣላቸዋለሁ
@FunLandFlix
@FunLandFlix 3 ай бұрын
የኔም ስጠላቸው አላህየ አደራውን በዚህ እንዳይፈትነኝ የካፊር ወንድ ከማፈቅር መኪና ቢገጨኝ እመርጣለሁ ሲጀመር. ለምን ያወሯቸዋል
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 3 ай бұрын
@@FunLandFlix በትክክል ለምን እደሚወሯቸው በመጀመሪያ አልገባኝም ውድ አላህን የከዳ ሰው እንዴት ተብሎ ውድ ፍቅር ይቀራል
@user-tu7uj6ub1x
@user-tu7uj6ub1x 2 ай бұрын
እኔ ሰለምቴ ነኘ ሁሌም አላህን እምለምነው ድነኛ ባልስጠኝ እያልኩ ነው ያረቢ
@FunLandFlix
@FunLandFlix 2 ай бұрын
@@user-tu7uj6ub1x አላህ ይወፍቅሽ ያረብ. በድንሽም አላህ ያፅናሽ ያረብ አብሽሪ አላህ የጠየቅነውን ይሰጠናል. ሰብር ካደረግን
@user-tu7uj6ub1x
@user-tu7uj6ub1x 2 ай бұрын
@@FunLandFlix አሚንን ያረቢ
@SurprisedDaisy-vi8wt
@SurprisedDaisy-vi8wt 3 ай бұрын
S A W
@YYy-yp7ie
@YYy-yp7ie 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@osmanosmanendirs-mc2ul
@osmanosmanendirs-mc2ul 3 ай бұрын
ሱባሀን አላህ አይቻልም ሀራም ነዉ
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 3 ай бұрын
ከሰለመስ ትላለች ሚስኪን ወንዶች አይሰልሙም ውሸታቸውን እንሠልማለን እያሉ እጁ ካስገባሽ ቡሀላ አንችን ነው የሚያከፍርሽ ግን ባንች ስበብ ሰልሞ በድኑ ጠንካራ ከሆነ ስበብ መሆንሽ ይወደድልሽ ይመስለኛል ሰልሞ በትክክለኛው ጋብቻ ካገባሽው
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 ай бұрын
አራ እሳልማላሉ ይላሉ እንጂ አይሳልሙም ያሴት ልጅ አቅም የላትም ላምን ግን ሙስሊም ወንድ ጠፋ እንዴ 😢😢😢
@user-oi1mo8zb6s
@user-oi1mo8zb6s 3 ай бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
@firdoushabasha
@firdoushabasha 3 ай бұрын
ለሷብሎመስለሙም ትክክልአይደለምበራሱ አብቡአምኖ ነውጂ
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ሱባሀንአላህ አረታዉሙስሊሞች ከካፊርጋርምን አግናኘሺ እኔእንኳንፍቅርሊይዝኝ መስቀልአድርግዉ ሳያችዉ ይቀፊኛል ሙስሊም ወንድያጣሺአይመስልም ጭራሺአላለይም አኡዙቢላሂ ሀያአይኖራችሁሴቶች!???
@wollokocha
@wollokocha 3 ай бұрын
ወነኡዙቢላህ
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 3 ай бұрын
አሏህ ይጠብቅህ❤
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 2 ай бұрын
😢😢😢ሱበሀንአሏህ
@user-bf6do3lo8x
@user-bf6do3lo8x 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MEROMANSUAR
@MEROMANSUAR 3 ай бұрын
S
@FfYy-jd4jm
@FfYy-jd4jm 3 ай бұрын
ልጠይቅደ
@user-on6mt9fi9x
@user-on6mt9fi9x 3 ай бұрын
ሴቶቹ ግን ለምን ሀያዓ አይኖራቸዉም😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@AbduShifa-xp9wj
@AbduShifa-xp9wj 2 ай бұрын
የማያዉቁትን ጣይቀው ይረዱ ስትህት ውስጥ ከሚወድቁ
@user-yt3cp1si5r
@user-yt3cp1si5r 2 ай бұрын
አሰለመለዪኩም ወረህመአቱለሂ ወበረከአቱ የዲን አስተአመሪሆቸችን አለህ ዪጠአቢቀአቹ
@user-qi5tk6yj2b
@user-qi5tk6yj2b 3 ай бұрын
ጉድ ኮነው
@MohammedMohammed-ed8uj
@MohammedMohammed-ed8uj 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-rj9lx3kw9j
@user-rj9lx3kw9j 2 ай бұрын
አረየማይጠየቅአትጥይቁምነዉምንሁናቹህነዉግንየወድእቃእየዳበሺትጠይቃለቺእደ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 ай бұрын
እዴ ግድ ነዉዴ ሆሆሆ ካልተፈቀደ አልተፈቀደም
@Abdulshakoor-sg3rf
@Abdulshakoor-sg3rf 2 ай бұрын
ውሱ አሪፍ
@Dad-sk4rv
@Dad-sk4rv 2 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ሁሴን ጥያቄ አለኝ ቀዶ ፆም ሲወጣ እሚነየተው ምን ተብሎነው ፆምስ ምንዲን ነው ሲነየት
@user-zd7sj8lg4w
@user-zd7sj8lg4w 3 ай бұрын
የጥያቄማስጠላትካፊርማግባትእደትይታያልያለችው😂😂😂እደውበረመዳኑአለማፈራ😢😢😢😢😢
@user-dk2uc8nl6u
@user-dk2uc8nl6u 3 ай бұрын
لاوالله صحيح الحمدالله تزوجى المسلمين ليش سعتى 🤔🤔
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 ай бұрын
አሜሪካ በጉሩፕ የሚደርገው ዑምራ እንዴት ነው የምትይው ሙህሪም ወንድም ባይሆን
@GhggFujj
@GhggFujj 3 ай бұрын
የመጨረሻዉ ጥያቄያስቃል
@MohammedMohammed-ed8uj
@MohammedMohammed-ed8uj 2 ай бұрын
እስላም እለይኩም
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 2 ай бұрын
አልሰማትም ሙሥሊምከሆነ ነውኮያለችው ከሰለመማግባትይቻላልወይ ነውኮያለችውጂ ካፊርላግባአላለችም😊
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 ай бұрын
አዛንሳይል፣መስገድ፣አይቻልም፣እንዳንድ፣ጥያቄየምትጠየቀውን፣ትኩርት፣ሰተህአታዳምጥም😢
@user-ep3ku9ly3f
@user-ep3ku9ly3f 3 ай бұрын
ሙስሊም እህቴ ክርስቲያን አፈቀርኩ ላ ልሺው ሽይጣን ናቸው እነሱ ሽይጦን ነውያፈቀርሺ ይለፋሺ እህቴ ላችነው ስውበላ ናቸው በአላህ እስካላመኑድርስ
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d 3 ай бұрын
ላ ትክክልአይደለም ልጅቱን አልተረዳትም መጀመሪያ በደብ ማዳመጥነበረበት ለመመለስተመቸኮል እሳ ያለይዉ ሁለተኛዉ ጥያቂዋላል ተሰለመስ ብላለይ ማዳመጥነበረበት ይሂ ይሂአይነትፈትዋ እዉቀትየሊላቸዉ አዳድሰወችን ያሳስታል
@user-ob6ib5du6l
@user-ob6ib5du6l 3 ай бұрын
መጀሪያየሰለም ለሶበሎነዉ እሚሰልምዉ በእስለመና አቀለዱ እሰልመናዋጋ የተፈለበት ሀይማኖታቺነዉ እደቤት ኪራሲፈለጉ የሚለቁት ሲፈልጉ የገቡበት አይደም
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d 3 ай бұрын
@@user-ob6ib5du6l ትክክል ለሳብሎ ቤሰልም ተቀባይነትን እደማያገኝአዉቃለሁ ወደእልክእዳይወሥዳቸዉ መጀመሪያ ዝም ብሎ ሊጠይቁ የፈለጉትን ሀሳባቸዉን ማዳመጥ አለበትነዉ እኒየምለዉለምን እዲግባቡ እዲረዳዱማለትነዉ
@user-ob6ib5du6l
@user-ob6ib5du6l 3 ай бұрын
@@user-mr8ii4fb1d በሀይማኖት ህልከየለም ሀይማኖት ማለት አብይያወጣ ህግአይደለም
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d 3 ай бұрын
@@user-ob6ib5du6l ኻላስ አልተረዳሺኝም ለምክርሺ ሺኩረን
@user-ep3ku9ly3f
@user-ep3ku9ly3f 3 ай бұрын
እረባካቹሁ ጎጃም ክልል ላሉሙሰሊሞች ድምፅ እንሁን. እየገደሉ እያረዱጨረሶቸዉ. አግተው ብር አምጡ እያሉ ብሩን ተቀብለው ዛሬ ገደሉት አድ ሙስሊም ወድማችንን ገደሉት
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v 2 ай бұрын
መንግስት የለ ሙስሊም የለ ማለቴ. ባለፈው በርመዳን ኡለማ አል ቀር ኡዝታዞች ሰብስቦ ምንም ችግር እደሌለ አለባብሰው ፍትፍ ዋጡ
@user-ep3ku9ly3f
@user-ep3ku9ly3f 2 ай бұрын
@@user-ii4fb4vf6v አላህ ይድርስልን እህት ምንም ዋጋ የለውም ዘድሮ አላህ ይጠብቀው ሙስሊሙን ኡማ ያርብ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 ай бұрын
😢
@user-fm6uj6lg3q
@user-fm6uj6lg3q 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ መቼም
@FfYy-jd4jm
@FfYy-jd4jm 3 ай бұрын
ሁሱ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 3 ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ሳለሁ ስለድኔ ሳላቅ ያገባሁት ባል አሁን ስለድኔ ሳቅ እሱ አህባሺነዉ ይህ እራሱ እያቀጠቀጠኝነዉ እኳን ካፊር ጉድ
@Aisha-hq2vl
@Aisha-hq2vl 3 ай бұрын
ግራ ያጋባል ልክ እደኔ
@weynsahtarega3737
@weynsahtarega3737 3 ай бұрын
😮😮😮አህባሸነው ተይው😂😂
@user-oq1ju6th1b
@user-oq1ju6th1b 3 ай бұрын
ሁላችንም ነን ሀገር ያለን እኛ ተምረን ከጥፋታችን እንደታረምን ሁሉ እሱንም በፍቅር አስተምሪው ኢንሻ አላህ ያሻሽላል❤❤
@Aisha-hq2vl
@Aisha-hq2vl 3 ай бұрын
@@user-oq1ju6th1b አይገባቸውም ሁቢ ምን እናርግ
@erukya
@erukya 3 ай бұрын
​@@user-oq1ju6th1bኧረ አዳዶቹ ስመክሪያቸዉ ያንቀጠቅጣቸዋል እኔ አጋጥሞኛል ስለአቂዳዉ ስጠይቀዉ እነሱ የሚቃወሟቸዉን ነገሮች ስጠይቀዉ ኧረ ነዉር ነዉ አላለኝም አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ የሚለዉን እደትታየዋለህ ስለዉ አንቀጠቀጠው
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 3 ай бұрын
እዴትነው ማሳጠር የሚቻለው
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 ай бұрын
ምኑን ????
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 3 ай бұрын
@@alyayasenshewmolo3632 መገደኛ ከሆኩ ሰላት
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 3 ай бұрын
@@alyayasenshewmolo3632 መገደኛ ሰንሆን ሰላቱን
@user-lu2ff4pt6v
@user-lu2ff4pt6v 3 ай бұрын
ያኛው ኮሜት ሀሳቡን ሰርቆታል😮ከሰለመ ምን ችግር አለው
@-xf3gw
@-xf3gw 2 ай бұрын
እስካላመነ ድረሰ አይችልም
@user-yi3si3vl3d
@user-yi3si3vl3d 2 ай бұрын
ኧረአይሰልምም ቢሰልምም ባልአይሆን አርፈሽ በኡዱሽ. ተቀመጭ. አላህላችያለዉን ለማንምአያዴርገዉ።
@firdoushabasha
@firdoushabasha 3 ай бұрын
ቆይ ግን ሀቢባተብየዋ ብዙዎቻችሁ ትከታተላላችሁ ባሏግን ካፊር soኒካ እንኳን የለላትሴት ሂደውሚስጥራቸውን ይዘከዝካሉ ሁሉምነገር ከእምንፕትይጅምራል ንቁእስኪ
@zabiba2788
@zabiba2788 Ай бұрын
ሙስሊሞቹ የት ሂደው ነው ከካፊር ፍቅር የሚይዛችሁ አኡዙ ቢላህ እረ ከልብ ሁኑ ሴቶች ባለፈው አንዷ እንደዚሁ ካፊር አግብታ መጀመሪያ በጣም ሲንከባከባት በሁዋላ አንድ ላይ ሲኖሩ እቤት አስቀምጦ እንዳትሰግድ እንኳ በካሜራ እየተከታተለ ይከለክላት ነበር ልጆች ወልደዋል ከቤተሰብም ከጓደኛም ከለከላት በሱ እምነት እንድትሆን ጫና አደረገባት አሁን ይሄ ኑሮ ነው ወይ አኡዙ ቢላህ
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 3 ай бұрын
እጭ ሙስሊሙች ከካፊርጋር ደሙ ትከራለች ጋጠወጥ
@user-oq1ju6th1b
@user-oq1ju6th1b 3 ай бұрын
አውራ ምዲነው😂😂😂
@JaberSaeed-yl3ti
@JaberSaeed-yl3ti 3 ай бұрын
😂
@JaberSaeed-yl3ti
@JaberSaeed-yl3ti 3 ай бұрын
ፅታ ማለት ነው
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 ай бұрын
ሀፍረት ገላ ብልት ማለት ነዉ
@user-fx6fk6pe9h
@user-fx6fk6pe9h 3 ай бұрын
ሁሱ. ዘካተል ፊጥርለባልና ማሚስት. ስንት. ነውየሚወጅበው.
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 ай бұрын
በአድ ሰዉ 3ኪሎ ጥሬ ማለቴ እህል እሩዝ ጤፍ ማሽላ የመሳሰሉትን
@user-ob6ib5du6l
@user-ob6ib5du6l 3 ай бұрын
የሴትዘለዛላ ይሉሀልካፋረባገባሰ ጋጠወጠ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 ай бұрын
ሙስሉም ወንድ ክርስትያን ሴትን እስልምና ማግባት አጅር አለው ማግባት ይባላል።ሴቷ ወንድን አሰልማ ማግባቱ ምንድነው ልዩነቱ?
@firdoushabasha
@firdoushabasha 3 ай бұрын
አጅርየሚለውንአላውቅም ግን ከሴትይሻላልምክንያቱም ወዱስለሆነ አስተዳዳሪው ሴት ግን ካገባት በሓሏሀላፊውወድ ስለሆነ በጭራሽአይሄንም
@Merdya
@Merdya 3 ай бұрын
ደሊል አለሺ አጂር አለው ለሚለው?????አስተግፊረሏህ
@user-qi5tk6yj2b
@user-qi5tk6yj2b 3 ай бұрын
የሳማ ስጋ ብይ ከቱ
@osmanosmanendirs-mc2ul
@osmanosmanendirs-mc2ul 3 ай бұрын
ሙስሊም ያለሚስት እያለን ክርስቲያን ምን አስፈለጋት
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ይችጤነኛነትብለህነዉ ከሙስሊምዉጭ አኡዙቢላህ ሞቲንእመረጣለሁእኔመችም
@m....m57
@m....m57 3 ай бұрын
ምኒቱ ጂል ናት እነዴት ካፊር ማግባት ይቻላል ወይ ትላልች አልማፍርሸ ማፍሪያ😳🤐🤐🤐🤔🤔🤔🤔🤔
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l 3 ай бұрын
Muslim ☪️ k hone chger ylewm
@m....m57
@m....m57 3 ай бұрын
@@user-uf7ex1fk2l ማንው ያልሸ የኛ ፍትዋ ሰጪ ወንድ ልጅ ሙሰሊም አድርጎ ማግባት ይችላል ሴት በጨራሸ አይፍቅድም ሁሡ ያለውን ሰሚ ሌላ ቦታም ጥይቂ ዘብላቹህ ሰልወድዳቹህት ይቻላል አትበሉ አካሀዳቹህ አሳምሩ
@Eman2300
@Eman2300 3 ай бұрын
😂አፈቀረች እደ ጭራሽ ሁሱ አላሶረው አለች 😅
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 3 ай бұрын
እንደትስ ተመኛችው እኛ ሴቶች እውሮች ነን የምር
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 3 ай бұрын
ይቻላል እድላት ፈልጋ ነበር 😂
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ይችጤናዋያሳስባታል የካፊሮችአድናቂእናተከታይአትሆኖ እምለዉለዚህነዉ
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 3 ай бұрын
ይገርማል❤
@SurprisedDaisy-vi8wt
@SurprisedDaisy-vi8wt 3 ай бұрын
S A W
@MohammedMohammed-ed8uj
@MohammedMohammed-ed8uj 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
ሁሱን በሳቅ ያፈርሰው ጥያቄ😁
16:05
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 10 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 101 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН
በአገባች በ2ወሯ ወለደች ሱባሀን አሏህ
14:41
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 5 М.
ፖስተር ሀይሉ: ማሜ : ሐዊ  አስተማሪ ት/ት
1:18:52
የሁሱና የአህባሹ ፍጥጫ😠
36:04
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 10 М.
#ነብዩ  ለምን አለቀሱ በኡስታዝ ሳዳት ከማል
1:03:12
HAYAT OUMER ሀያት ኡመር
Рет қаралды 14 М.