ሚስቴ አናቴን ነው የምታዞርኝ ብፈታት ወንጀለኛ እሆናለሁ?||ፈላህ ቱዩብ Alif tube Afif

  Рет қаралды 7,759

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

3 ай бұрын

#makkah #Alif_tube

Пікірлер: 120
@FelahTube
@FelahTube 3 ай бұрын
እዚህ ካለሽ አዳምጪ አላለም ሚስኪን ምን ያክል ደሙን ብታፈላዉ ነዉ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 ай бұрын
አላህ ቃልብ ይስጣት 😢
@najatbolo7755
@najatbolo7755 3 ай бұрын
ሰምቻሉ😂😂😂
@zekiya7868
@zekiya7868 3 ай бұрын
እየተቀናኑ ይሆናል ያልተግባቡት
@user-qj4pv9hb9h
@user-qj4pv9hb9h 3 ай бұрын
😂😂😂
@hamidmohammed834
@hamidmohammed834 3 ай бұрын
እረ ያንድ ሰው ሰምቶ አትፉረዱ ችግር ቢኖርባቸው ነው
@user-wp8ji5vn7c
@user-wp8ji5vn7c 3 ай бұрын
በምን እዳናደደችዉ አናቅም ወይም እሱ አናዷት ሊሆን ይችላል በማህላቸዉ አሏህ ያዉቃል እናም በሷም ሆነ በሱ አትፍ ረዱ አላህ እኛንም ይጠብቀን እነሱንም አላህ ያስማማቸዉ ያረብ
@user-jw3yt7ce5c
@user-jw3yt7ce5c 3 ай бұрын
አንዳንዱ ሴት ደህና ወንድ አይወድላቸዉም አላህ ሂድያ ይስጠን
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 3 ай бұрын
ወዲም ሁሴን ጀዛክ አላህ ኸይር ያልተዛዛ ደስ የሚል ትምህርት ነው ማሻአላህ
@user-vq6kd5yt9y
@user-vq6kd5yt9y 3 ай бұрын
ወንድም ሁሴት ጀዛከሏህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ
@user-rl9lm8gk5l
@user-rl9lm8gk5l 3 ай бұрын
በረታ ወድሜ
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 3 ай бұрын
አይዞህወድም❤አሏህይጠብቅህ❤
@user-qb2qu8if9w
@user-qb2qu8if9w 3 ай бұрын
ሁሱ ጀዛከላህ ኸይረን አቅራቢውም ሁሌ ልቀቅልን
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
ሥንገናኝ ደህና ትሆናለች ሥንለያይ ነዉ በሥልክ አናቴን እምታዞረዉ ክክ ከምን ተነስታነዉ እምታዞርህ እራሥህን ፈትሸ አችም ታለሸ አዳምጭ ብሎሻል አዎ አዳምጭ የታሠበልሸን
@user-or9ub1ww3c
@user-or9ub1ww3c 3 ай бұрын
😅😅😅😅
@NaemahHusein
@NaemahHusein 3 ай бұрын
እዴት ነውመጠየቅሚቻለው
@user-qi5tk6yj2b
@user-qi5tk6yj2b 3 ай бұрын
መሻ አላህ🌹🌹🌹🤲🤲
@user-su1xh3sy8z
@user-su1xh3sy8z 3 ай бұрын
እንዴት ሊጠይቅ
@user-ed4wu1vh9m
@user-ed4wu1vh9m 3 ай бұрын
አናቴን የምታዞረዉ አላለም አይይ ተይ መልካም ሁኝለት
@UMAbdelah
@UMAbdelah 2 ай бұрын
አላህ ይስቱር በዚህ ልክ ባሏን
@user-sq4sz2gp1g
@user-sq4sz2gp1g 3 ай бұрын
ያረብ
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
በትዳርላይያላችሁእህቶችእናወንድሞች መተማማን መከባበር መቻቻል አለብን የዉስጣችሁንአላህነዉየሚቀዉ ሴቶች ወንድልጅ ነገር አይወድም ጨቅጨቅም አይወድም ትልቁሽግራችን በትዳርላይ የስዉንወሬከስማን መጥፎዉይህነዉ ክክክክአይይይሚስኪን እዚህካለሺአዳምጭአለ ሴቶችመልካምእንሆንከቻል እህህ አሳዘነኝ ወንዶችያሳዝኖኛል
@user-io5re1cw9w
@user-io5re1cw9w 3 ай бұрын
ናፈቆትነውታጋሳትወንዲማችን
@user-nx8ce3rn8r
@user-nx8ce3rn8r 2 ай бұрын
አሠላምአለኩምውታዝ
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j 3 ай бұрын
ናፍቆት ይሆናል ታገሣት አች ደሞ ተይ አታናጂው ፈትዋ እንደት ነው የምጠይቀው መልሡልኝ
@user-nx8ce3rn8r
@user-nx8ce3rn8r 2 ай бұрын
ጥያቂነበረኝ
@hawasaeed2528
@hawasaeed2528 3 ай бұрын
ወንዲምሁሤን ፆመኛሁኜ እሩዝ ሥቀምሥ ሣላሥባትገባችቡኝ እናፆሙ እደትይታያል ያሣለፍኩትም ሦላት ያልሠገዲኩት አለኝ እና ሡና መሥገዲ አልችልምን?
@hamidmohammed834
@hamidmohammed834 3 ай бұрын
እረ ኡኡኡ ላይክ. ላይክ ላይክክ. አድርጉ
@seadamehamed9438
@seadamehamed9438 3 ай бұрын
እደት ነዉ ፈትዋ መጠየቅ እምችለዉ የምታዉቁ አስረዱኝ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@weynsahtarega3737
@weynsahtarega3737 3 ай бұрын
በቲክቶክ ሂጂ ላይፈ ላይ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 3 ай бұрын
ክክክክ ወንዶች ፈገግ አደረጉን
@ftees8160
@ftees8160 3 ай бұрын
እኔምበጠምነውየ የሚነደደኝ አሁንሰ። እፍፍፍፍፍ
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 3 ай бұрын
ስለምትወድህ ነው ክክክ ተረዳት
@mohammedToyib-qt9kx
@mohammedToyib-qt9kx Ай бұрын
አሠላሙአለኩምወራመቱላሂ
@user-dl9go7zg7i
@user-dl9go7zg7i 3 ай бұрын
ባለጌነህሳባለፈታዋ
@user-lp1mh3xo8l
@user-lp1mh3xo8l 3 ай бұрын
እየናፈቀይነውእዳትለያትሥለምፈልግነውይዘሀትሂድ😂😂😂😂😂😂😂
@JYtyyuyt-si5xh
@JYtyyuyt-si5xh 3 ай бұрын
Eshallaha
@user-jw3yt7ce5c
@user-jw3yt7ce5c 3 ай бұрын
😊የኛ አገር ሴት ጸጉር እንኳን ተቆርጦለት እንዳዉም ኢንዶሚ ነዉ መጠየቃቺሁ ደህና አድርጋቺኋል ሴቶችዬ ግጥጥ አድርጋቺሁ ባዶ ከመቅረታቺሁ በፊት መጠየቁ ጥሩ
@Maryam2024-fd2cc
@Maryam2024-fd2cc 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የተመታሽ
@makaiamakaia8572
@makaiamakaia8572 3 ай бұрын
ክክክክክክክ
@hawasaeed2528
@hawasaeed2528 3 ай бұрын
እኔምጥያቄአለኝ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 ай бұрын
እዚህ፣ካለሽ፣አዳምጪአለ፣ይሄንያክል፣አናደውአለችማለትነው፣፣ባል፣ተወዷል፣ተስተካከይ፣እንዳያመልጥሽ፣
@user-vd5us4ho1r
@user-vd5us4ho1r 3 ай бұрын
እዚ ካለሽ አዳምጪ 😅😅😅 እባክሽ ታዠዡ
@ftees8160
@ftees8160 3 ай бұрын
ክክክክክ
@user-ti6mw8wq3j
@user-ti6mw8wq3j 3 ай бұрын
እሺ ሠምቸዋለሁ
@user-nn3zi8ol5s
@user-nn3zi8ol5s 3 ай бұрын
😂
@hamidmohammed834
@hamidmohammed834 3 ай бұрын
እረ ምከራት አይ አትፉታት
@hawasaeed2528
@hawasaeed2528 3 ай бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂወበርካትሁን
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@user-mu8to9wp2o
@user-mu8to9wp2o 3 ай бұрын
አሳዘነኝ የምር አሁን እራሱ ንደት ላይ ይመስላል
@toybayimam
@toybayimam 3 ай бұрын
የሁሤንን ቁጥር ላኩልኝማ
@marimamarima6303
@marimamarima6303 3 ай бұрын
ምስኪን እዚህ ካለሽ አዳምጭ አለ😂😂😂😂
@melukongio5148
@melukongio5148 3 ай бұрын
እየቀናች ነው የሚሆነው ክክክክክ አብራችሁ ስትሆኑ ሰላም ከሆናችሁ ስትሄድ በስልክ ሃዛ ካደረገችህ ተረዳት ከመፍታት
@semirakemal3483
@semirakemal3483 3 ай бұрын
ኧረአላህእንፍራሴቶች ወይጉድ
@user-tp9sw6cy1j
@user-tp9sw6cy1j 3 ай бұрын
የኔ ቢጤ ናት ልጅቱ ባሌን ላናውን ነው እማዞረው አላህ ይቅርይበለኝ ታሶኝ ነው እጅ ያበረኝ ነበር አላህ መቻቻልን ይስጠን
@sitimossa906
@sitimossa906 3 ай бұрын
እና አሁን ኤሄ ጥሩ የሰራሽ መስሎሽ ምታወሪው👁👁ባይሆን ለመስተካከል ሞክሬ የሄደ ቀን ይቆጭሻል
@madenamohammed301
@madenamohammed301 3 ай бұрын
ይህማ አችነዉ 😂😂
@user-mu8to9wp2o
@user-mu8to9wp2o 3 ай бұрын
እደት ነህ ግን እዝህጋ እየገባችሁ የምጠይቁት እስቴ አስረዱኝ ብዙ የምጠይቃቸው ነገሮች አሉኝ
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
የእብድስፈርየለሺምእንድ ቱክቱክነዉየሚጠይቆት ከዛነዉያመጡት ቨዱዉን
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 3 ай бұрын
ክክክክ የእብድ መንደር😅😅😅
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
@@zahareahmad7812 አለሺበትእንድአችምክክክ
@najatbolo7755
@najatbolo7755 3 ай бұрын
እረ ሙስሊሞች የት ናቹ ገባባ ብላቹ ላይክ ሰብስክራብ አድጉ
@user-cb9dp8hu6g
@user-cb9dp8hu6g 3 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-rz4zz8hk4e
@user-rz4zz8hk4e 3 ай бұрын
ክክክክክክ
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 3 ай бұрын
አይ አናዳኝ የሚለዉ ብር ላኪ ሲላት አልክም ብላዉ ነዉ አሁንማ አወቅንኮ ፍቅር ሳይሆን ገዘብ ነዉ. የሚገዛችሁ
@user-io5re1cw9w
@user-io5re1cw9w 3 ай бұрын
አላህየህዲህምበስ
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v 3 ай бұрын
ሳህክክክክክ
@user-ti5jg8vt8u
@user-ti5jg8vt8u 3 ай бұрын
😂😂😂
@Fatima-cd8or
@Fatima-cd8or 3 ай бұрын
ኦረተው አላየነውን ባንናገር የተሻለነው አላህ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
ክክክክ ወይኔ
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 3 ай бұрын
እኔ ካናዳ ከመጣሁ ሁለት ወር አልሞላኝም ዜካ እንደተ ነዉ የምከፍለዉ
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 3 ай бұрын
እንደት ገባሽ ተይ ሹክ በይኝ
@user-oq1ju6th1b
@user-oq1ju6th1b 3 ай бұрын
​@@ethiokuwaittube5566ኧረ ለኔም😅ንገሩኝ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 ай бұрын
እንደትን የገባሺውእህት???
@user-zd9oc6pi7d
@user-zd9oc6pi7d 3 ай бұрын
ቁጥርህ ላክልኝ ጥያቄ ነበረኝ 15:19
@user-qb2qu8if9w
@user-qb2qu8if9w 3 ай бұрын
የኔ ሚስኪን አይዞን እኔ እጃልኝ ካሁኑ እያናደደኝ በጣም ያበሳጨኛል ያረብ ሶብር
@hayatadembabo4974
@hayatadembabo4974 Ай бұрын
የእኔ ቢጤ
@seadamehamed9438
@seadamehamed9438 3 ай бұрын
ታገሳት ወንድሜ ናፍቆት አዉ ቅናት ይሆናል
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 3 ай бұрын
አናቴን ነዉ የምታዞረኝ አለ የኔ ሚስኪን
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 3 ай бұрын
እዚህካለሽ አዳምጭ አላለም ምሥኪን ደሙንነው ያፈላችው የምር
@user-sw2cd3bl3i
@user-sw2cd3bl3i 3 ай бұрын
ምገድላይ ሁነንካለፈንሦላት
@raaaameee5304
@raaaameee5304 3 ай бұрын
እዚካለሽ አደምጪ😂😂😂😂😂
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 3 ай бұрын
አዳምጫለሁ😅😅😅😅
@user-rh1rd7ro5c
@user-rh1rd7ro5c 3 ай бұрын
ክክክ ያዳዶቹ ጥያቄ ሢገርም እረ ሚሥቶች ባሎቻቹ አታበሣጩ
@user-oq1ju6th1b
@user-oq1ju6th1b 3 ай бұрын
ያልተያዘ ሰው ግልግል ያውቃል አለች አያቴ አሁንስ እነሱ ናቸው አቃጥለው ሊደፍን የደረሱት😢😢😢
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 3 ай бұрын
የምር አብስላዋለች በተወደደ ባል አክብረሽ ያዥ ትለድሚያለሽ😢😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 ай бұрын
አንዳንዱ፣ጥያቄኮ፣እንደት፣እደማስቀኝ😂😂😂😂
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 3 ай бұрын
ሳህ
@madenamohammed301
@madenamohammed301 3 ай бұрын
እየነፈቀይነወ ልከድትትል ለማልቀስ እየተፋፋረባት ናላህን የምታዞርህ
@user-qc4bb3bs2p
@user-qc4bb3bs2p 3 ай бұрын
ሴቶች በምንወደው ሰው ነው ኡኡኡ እምንለው
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx 3 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ እዝህ ካለሽ አዳምጭ ሴትኮ ዝብለን አናድድም እራስህንም ፈትሽ ምን አርጊያት ነው የምታናድደኝ ብለህ አሶብ
@user-qb2qu8if9w
@user-qb2qu8if9w 3 ай бұрын
ትክክል
@SonySony-ex2dz
@SonySony-ex2dz 3 ай бұрын
🤣🤣🤣ተይ አታናጅው
@user-dk2uc8nl6u
@user-dk2uc8nl6u 3 ай бұрын
😂👍👍👍🥰🥰
@hawasaeed2528
@hawasaeed2528 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-su1xh3sy8z
@user-su1xh3sy8z 3 ай бұрын
1
@furiduri8440
@furiduri8440 3 ай бұрын
እር ወዶቹም ያናድዳሉ ደህና ተገላገለች ከፈታሀትማ😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@ftees8160
@ftees8160 3 ай бұрын
😂😂
@hhdhh6802
@hhdhh6802 3 ай бұрын
يارب 😂😂😂
@jameela598
@jameela598 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 3 ай бұрын
ኪኪኪ
@user-su1xh3sy8z
@user-su1xh3sy8z 3 ай бұрын
እንዴት ሊጠይቅ
@mdt1614
@mdt1614 2 ай бұрын
ክክክክክ
ክርስቲያን ባገባስ ብላ ሁሱን ተከራከርችው
22:31
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 7 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН
ሸማግሌ ተላከ ሰላም ተሞሸረች❤
28:29
Helu Tube
Рет қаралды 14 М.
ቅዱስ ገብርኤል ያደረገውን '' ተዓምር '' ስሙ
24:40
ethio zetewahedo ez tube
Рет қаралды 781
ግዜን በጅንጅን ማሳለፍ ||በአቡ አይመን Alif tube Elaf tube
52:59
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 2,7 М.
የወር አበባ በጣም ይቆይብኛል እስከ 20 ቀን ምን ላድርግ?
10:18
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 14 М.