ክርስቲያን Vs ኦርቶዶክስ በጽድቅ ዙሪያ የተደረገ ሥርዓታዊ ሙግት| ሜሎስ vs ግሩም|

  Рет қаралды 9,330

Melos

Melos

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@menasiegebre7722
@menasiegebre7722 Жыл бұрын
ተባረኩ ........ ሜሎስ ባንተ ጌታ ስላስቀመጠው ጸጋ ክብሩን እሱ ይውሰድ። አንተም በጌታ እና በሀይሉ ችሎት በርታ
@elisakora1059
@elisakora1059 Жыл бұрын
በጸጋ ድነናል ስራ የመዳናችን ውጤት ነው ። ሜላ ተባረክ በብዙ ትህትና እና ትጋት ስለምታገለግል ግሩም ተባረክ ውይይታችሁ ደስ ይላል
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ሜሎስ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 2 жыл бұрын
ሜሎስዬ ተባረክ ወንድማችንም በስርአት ሀሳብህን ስላቀረብክ እናመሰግናለን።
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Menew girum betamesgnu,nefugenete newe.
@abnett.6429
@abnett.6429 Жыл бұрын
ሜሎስ እግዚአብሄር ያንተን የመረዳት ፀጋ ለሁላችን ያብዛልን
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 6 ай бұрын
አሜን
@Nightsbird542
@Nightsbird542 2 жыл бұрын
I appreciate melos God bless you !!
@ruhamaelshadai8183
@ruhamaelshadai8183 2 жыл бұрын
ሁለታችሁ ተባረኩ ጌታ እየሱስ የሁላችንንም አይነልቦና ያብራልን.... ሮሜ7:4-6 እንዲሁ፥ ወንድሞቼ ሆይ፥ እናንተ ደግሞ በክርስቶስ ሥጋ ለሕግ ተገድላችኋል፤ ለእግዚአብሔር ፍሬ እንድናፈራ፥ እናንተ ለሌላው፥ ከሙታን ለተነሣው፥ ለእርሱ ትሆኑ ዘንድ። በሥጋ ሳለን በሕግ የሚሆን የኃጢአት መሻት ለሞት ፍሬ ሊያፈራ በብልቶቻችን ይሠራ ነበርና፤ አሁን ግን ለእርሱ ለታሰርንበት ስለ ሞትን፥ ከሕግ ተፈትተናል፥ ስለዚህም በአዲሱ በመንፈስ ኑሮ እንገዛለን እንጂ በአሮጌው በፊደል ኑሮ አይደለም።
@temesgendesalegn1817
@temesgendesalegn1817 2 жыл бұрын
ሜሎስ እግዝአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልህ እንወድሀለን
@selamawitgulumaa4669
@selamawitgulumaa4669 Жыл бұрын
ተባረክ ሜሎስዬ ፀጋው ይብዛልህ
@hiromigs6044
@hiromigs6044 2 жыл бұрын
በክርስቶስ በጌታችን የሆነዉ የስዉ ልጆች የመዳን ስራ የተፈፀመ እንጂ የሚፈፀም አይደለም። ኢየሱስ ፈፅሞታል አማኞች በዛ በተፈፀመ መዳን ላይ የሚኖሩት እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ሒወት አክሊል ዋጋ ሽልማትን ከሱ ዘንድ ያስገኝላቸዋል። ኢየሱስ ጀምሮት ሰዎች የሚፈፅሙት ድነት የለም ድነት በጌታችን የተፈፀመ ነዉ። በኢየሱስ የተፈፀመዉን መዳን ሰዎች ሲያምኑ ይፀዱቃሉ ለዛ ነዉ ያ ወንበዴ በጌታችን ብቻ በማመኑ የፀደቀዉ በእምነት እና በስራ ቢሆን ኖሮ ፅድቅ ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ባልተባለ ነበር ምክንያቱም አመነ እንጂ መልካም ስራ አልሰራም ሊሰራም አይችልም መስቀል ላይ እግሩም እጅም ተንጠልጥሎአል እና። መዳን በ ጌታ ተሰርቶ በአማኛች የሚፈፀም ከሆነ ታድያ ያ ወንበዴ መዳኑን ሳይፈፅም እንዴት ፀድቆ ገነት ገባ መዳን የተፈፀመ እንጂ የሚፈፀም አይደለም።
@muhammadewnetlehulu3769
@muhammadewnetlehulu3769 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ ነበር 🥰
@Kingdom15591
@Kingdom15591 2 жыл бұрын
“ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ #ጸድቃችኋል።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥11🥰 -.“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” - ገላትያ 2፥16 -“ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።” - ሮሜ 4፥24-25 ሮሜ 3 :22 እርሱም ፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ ፥ በኢየሱስ ክርሰቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና ፤ (የእግዚአብሔር ጸድቅ) መዳኒታችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ። ወደ ሮሜ 10 3፤ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም። 4፤ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና። done ✅
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Melose eyferahe tsedeke yelem.giru anbesa .y orthodox manual enkuan anebebekew enamesegnalen .medan bemoaned yelem yemelewn endemetastemer enkuan ayachute.medehanachun elet elet fetsemu,yhenene newe yakob yalewe.long live orthodox.
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 Жыл бұрын
yabate brukan you are highly fevered,
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 2 жыл бұрын
Selam wendema Melose, Geta yibarekehe, beteru huneta melesehale. EGZIABHARE yehezebune ayene endetegelitu selasenesachehu. Kiberune tekelilo yewesde. Kibere le EYESUS yehune 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@yosepha.a2014
@yosepha.a2014 Жыл бұрын
ሜሉስዬ ተባረክ ትህትናህና እርጋታህ የጌታ ልጅ እነደሆንህ ታስታውቃለህ ተባረክ ያብዛልህ ግሩምም ጎበዝ ነህ ደፍረህ መውጣትህ የአስተማሪዎችህን ዱካ ስላልተከተልክ ብሩክ ሁን በርታ
@ourhome7814
@ourhome7814 Жыл бұрын
ሜላ ተባረክ። ጥሩ ውይይት ነበር።
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 Ай бұрын
ዘመንካ ይባረኽ ሜሎስ ብሩኽ
@AmsaleWorku-x2n
@AmsaleWorku-x2n Жыл бұрын
Melos God bless you
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ሜሎስዬ እግዚአብሔር ይባርካቹ በርታ መወያየት መልካም ነው
@samrawitbelay1909
@samrawitbelay1909 Жыл бұрын
ሜላየ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልክ
@godislove6988
@godislove6988 Жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 6 28፤ እንግዲህ፦ የእግዚአብሔርን ሥራ እንድንሠራ ምን እናድርግ? አሉት። 29፤ ኢየሱስ መልሶ፦ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው፡ አላቸው።
@Kaluproject
@Kaluproject 2 жыл бұрын
Egziabher kante gar new wodaje
@melos8013
@melos8013 2 жыл бұрын
አሜን ። ጸጋ ይብዛልህ የምወድህ ወንድሜ
@abeni107
@abeni107 2 жыл бұрын
ግሩም በዚህ ርዕስ ትክክለኛ መረዳት አለው ሌሎች ሁሉም ኦርቶዶክስኦች እንደዚ አይደለም የሚያምኑት !!! ግሩም ክርስቶስ ላይ ያለህ የብቸኛ አዳኝ ነገር ከገባህ እዚህ ላይ ጥሩ ነህ !!! ችግሩ የክርስቶስ ባላንጣዎችን ማስወገድ ትችላለህ ወይ ነው !!! መንገዱ 99 አይደለም አንድ ነው !!! ብዙ የእምነት መፅደቂያዎች አሉአቹ አስወግድ !! ብቸኛ ጌታህ ስታደርገው ትድናለህ !!! እግዚአብሔር በሌሎች ነገሮችም ይርዳህ !!❤🙏🙏
@natnaelniguse9047
@natnaelniguse9047 Жыл бұрын
hulum ortodox ende gerum new enante nachuuu beged belachewal
@ayenlmabate3604
@ayenlmabate3604 2 жыл бұрын
ተበረክ ሜሎሲ ውንድሜ እንወደሀሌን
@alisalis-zi5dk
@alisalis-zi5dk Жыл бұрын
❤❤ተባረክማሎስ
@adubadane7602
@adubadane7602 Жыл бұрын
Amennn❤🎉❤🙏🥰🙏tebarek meloseyi
@atmike123
@atmike123 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሜሎስን ነው የባረከው። መልካም አደረጋችሁ፤ ነገር ግን ወንድማችን ግሩምም እንደዚህ በጨዋነት መወያየት ስለቻለ እኔ እሱንም ጌታ ይባርከው ልል እወዳለሁ። ሜሎስ ያው ብርሃን የበራለት በሐዋሪያት ዘመን "መንገዱን የሚከተሉ" እንደተባሉት መንገዱን ጌታ ያበራለት ሰው ስለሆነ በዚህ ላይ የኦርቶዶክስንም አስተምህሮ ከራሷ ኮሌጅ የተማረ ስለሆነ እውቀቱ ከወጣትነቱ ጋራ ገና ለብዙዎች ብርሃን የሚሆን ሰው ነው። ልንፀልይለትም ይገባል።
@abeni107
@abeni107 2 жыл бұрын
የስራ ፅድቅ እንደርጋለን እኛ ያመንን ክርስቲያኖች...ነገር ግን ስለፀደቅን ማንነታችን ስለሆነ ነው እንጂ ለመፅደቅ አይደለም !!! ያዕቆብ ስለፅድቅ ነው የሚያወራው !! ነገር ግን ያለ እምነት የሚደረግ የስራ ፅድቅ ወደ ሙሉ ወደሆነው ወደ እምነት ፀጋ ፅድቅ ስለማያደርሰው አይድንም !!! ያመነ ሰው ግን ስለፀደቀ የሚያደርገው የስራ ፅድቅ ሙሉ የሆነው ፅድቅ እንዳለው የሚያሳይበት እና ከሩጫውን ከሚጨርስበት ነገሮች አንዱ ነው !!! ፃድቅ ሰባቴ ይወድቃል ሰባቴ ይነሳል ማን ? ፃድቅ !!! ወደ ፍፁምነት ደግሞ ያድጋል አባታቹ ፍፁም እንደሆነ እናንተም ፍፁማን ሁኑ ስለሚል ማለት ነው !!!
@DubaiDubai-zg9rr
@DubaiDubai-zg9rr Жыл бұрын
ሜላዬ ፀጋ ይብዛልህ
@siterserkalem6354
@siterserkalem6354 Жыл бұрын
Shalom melos tebarki wendma get yebarkhe
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
ያባቴ ልጅ ሜሎስ ተባርከካል
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 Жыл бұрын
ግሩሜ ጥሩ ነው ግን እነ ዘበነና ምህረት አብ ያንተን አስተምህሮ ይስማማሉ ወይ? ሁለታችሁም ተባረኩ
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
ተባረኩ ❤
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 2 жыл бұрын
Tebareki melosi
@WondeLab
@WondeLab Жыл бұрын
Grume zare gena new yeteketatelkuh tebarek
@natnaeltigunegn4068
@natnaeltigunegn4068 2 ай бұрын
Please keep on posting live debates
@misterwoldemariam7261
@misterwoldemariam7261 2 жыл бұрын
God bless you 🙏👍👍
@yene1108
@yene1108 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ትህትናቹ ደስ ይላል😍😍
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
የኦርቶዶክሱ ልጅ የተረጋጋ ነዉ እግዚአብሔር ይባርከዉ እስከ ሰማሁት ድረስ መልሶቹ ትክክል ናቸዉ
@hanariyatesfaye1057
@hanariyatesfaye1057 Жыл бұрын
Des yilal betam wandimachenem kirb new ewnetegna ye christos dekemezmur lemehon Berta Melos
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 Жыл бұрын
Accepted by God(Righteousness)stand with out shame in front of our father God
@fikrutsegaye2803
@fikrutsegaye2803 4 ай бұрын
Pls see Romans 5:1 since we have been justified by faith.. justification by faith is clear and plain. It is not suitable for corrupt religious leaders. They want to make it by activity that benefits them
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 2 жыл бұрын
ጨርሳችሁ ስሙት ወገኖች
@melakuabraham3224
@melakuabraham3224 Жыл бұрын
ሜላ አንተ ብሩክ ነህ you are done bro ✅
@yabetube7466
@yabetube7466 Жыл бұрын
መምህር ኤርምያስ ከነዚህ ወጣቶች ትትናን ተማር
@merontefera8566
@merontefera8566 2 жыл бұрын
ወንድምየው እንካን ደህና መጣችሁ እሺ እንሰማለን
@AlematGirmay
@AlematGirmay Жыл бұрын
wow chewa behone megibabat
@genetterefe7015
@genetterefe7015 Жыл бұрын
የኦርቶዶክሱ ወንድሜ እግዛቤር ይባርክህ ሜሎስ መልካም ስራ አያስፈልግም እና ምን ማለት ነው
@diresasnakew1734
@diresasnakew1734 Жыл бұрын
ግብር የሌለው እምነት አያድንም ሐጢያትን አታድርጉ ማለት ህግጋትን አክብሩ ወይም ፈፅሙ ነው እሱ የመጣው ለዓለም እንጅ መርጦ ለማዳን አይደለም
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ያዕቆብ ላይ ጋለሞታይቱ በስራ አልፀደቀችም?
@ንጽጽር
@ንጽጽር 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@natnaelniguse9047
@natnaelniguse9047 Жыл бұрын
atsyat ayeseram ere melos zem bel benateh
@samsongirma3346
@samsongirma3346 Жыл бұрын
Ye leju ergata ejeeg yemidenk new, betam new yewededkut
@elisakora1059
@elisakora1059 Жыл бұрын
ግሩም መጽሀፍ ቅዱስ የሚለውን ብቻ ለምን አትቀበልም ሰው ክርስቶስን በማመን ብቻ እንዲሁ በጸጋ ይድናል ። እምነት +ስራ አይደለም መዳናችን ላይ ያዋጣነው ስራ የለም።
@genetterefe7015
@genetterefe7015 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው መልካም ስራ አያስፋልግ?ሜሎስ ምን እያለ ነው ?
@mintesnotdenbel9647
@mintesnotdenbel9647 2 жыл бұрын
Wow
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 2 жыл бұрын
የዳነ ሰው መልካም ስራ መስራት ያስፈልጋል። ግን ለመዳን አይደለም። ሲቀጥል ማቴዎስ 25 ቤተክርስቲያንን አይወክልም ። ምክኒያቱም እኛ አለም ሳይፈጠር በፊቱ በክርስቶስ የተመረጥን ነን። ማቴዎስ 25 ላይ ብሩካን የተባሉ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ወደተዘጋጀላችሁ ነው የተባሉ። ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ በ7ዓመት መከራ ውስጥ በእስራኤል የሚነሱ ሀያላን አገልጋዮች አሉ እነሱ የመንግስቱን ወንጌል ይሰብካሉ በዚያን ጊዜ የሚድኑ አሉ መከራ የሚደርስባቸው አሉ ያኔ እነሱን ያበላ ያጠጣ የጠየቀ ነው ብሩካን የሚባሉት ይሄንን ያላደረጉት ደግሞ ክፍ አመፀኞች ይባላሉ። ማቴዎስ 25 ላይ ያለው ቤተክርስቲያንን ከወከለ እኛ የፀጋውን ወንጌል ሰባኪ ነን ወይስ የመንግስቱ ወንጌል ሰባኪ? ሌላው እራይ 22 ላይ ለእያንዳንዱ እንደ ስራው አስረክብ ዘንድ የሚለው የዳነ ሰው በምድር ሲመላለስ በትቂት ይሁን በብዙ ለኖረው መልካም ህይዎት ስለሚሰጠው ዋጋ ወይም ሽልማት ነው። ስለ ፍርድ አይደለም ። ለቤተክርስቲያ የሚያፅናና ቃል ንግግ እንጅ የቁጣ ንግግር አይደለም። ሌላው ያዕቆብ 2 ላይ ያለው ያመነ ሰው ህይዎት እዲህ ይገለጣል ለማለት እንጅ በስራ ስለ መዳን አይደለም። ያዕቆብ የሚፅፍላቸው ሰዎች መዳን በእምነት ነው ብለው ካመኑ በኋላ መልካም ህይዎት አልነበራቸውም ። የተራበ እራቁቱን ያለ ሰው በመካከላቸው እያሉ ምንም አያደርጉላቸውም አድሎ ይሰሩ ነበር። ሀብታም ድሀ እያሉ ይለያዩ ነበር። ባጭሩ ያዕቆብ የሚላቸው እናምናለን ትላላችሁ ነገር ግን ህይወታችሁ በመልካም ስራ አልተገለጠም። ማመናችሁ እንደት ይታወቅ ነው የሚላቸው። የኢየሱስ ደም ለኃጢአት ለበደል ለመተላለፍ በቂ ነው።
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Once saved always saved?Medina hundreds elete elete fetsemu yelale.
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ያዕቆብ 2÷24 ሰዉ በእምነት ብቻ ሳይሆን በስራ እንዲፀድቅ ታያላችሁ። በአራት ነጥብ ተዘጋ ሙሉ አረፍተ-ነገር ሜላ ይህንን ምን ትላለህ እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ አልገባኝም አስረዳኝ ይህንን ሙሉ ክፍሉን በደንብ አንብብ ያዕቆብ 2÷14-26
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 2 жыл бұрын
Geta iyesusi kirisitiyos tsegawun yabizaliki
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 2 жыл бұрын
Kalu beki kebeki belay beki mehonuni kamenachu lela debali or tecemari sira lemini asifelege????
@diresasnakew1734
@diresasnakew1734 Жыл бұрын
Lemiyamnut new
@sarawondmu3507
@sarawondmu3507 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️
@dagemsolomon2488
@dagemsolomon2488 Жыл бұрын
girum merte lej.... ye egziabhern kale በቁንፅሉ ሳይሆን በሙሉ ክፍሉ አስደግፈህ አስተምረሀል። ይህ የሜሎስ ፔጅ ስለሆነ እና የሜሎስ ተከታዮች ብቻ ስለሆኑ ሜሎስን እያመሰገኑ ነዉ። እዉነታዉ ግን ፍንትዉ ብሎ ባንተ ተገልጿል።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ሜሊ እዚህ ላይ ትክትክክል አይደለህም በክርስቶስ ላመኑ በሀጢአት አይመላለስም አልክ? ሁሉም አማኞች የት እንደሚዉሉ ታዉቃለህ? አሁን ለምሳሌ እኔ ጌታን ከተቀበልኩ በኋላ በሀጢአት ልምምድ ዉስጥ ነበርኩ ጌታ በሚያዉቀዉ ማለት ነዉ 👉ፃድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃልና፥ ይነሣማል፤ ምሳሌ 24÷16 👈 ስለዚህ እርግጠኛ ሆነህ አማኝ በሀጢአት አይመላለስም አትበል ይኸዉ ምሳሌ ራሴን አቅርቤልሃለሁ እና እግዚአብሔርን ሳዛዝን ስበድል ነበር በድግግሞሽ ማለት ነዉ ነገር ግን በሰራሁት ሀጢአት ተፀፅቼ ንስሐ ገብቼ ይኸዉ ዛሬ አዲስ ሰዉ ሆኛለሁ ምክንያቱም ከአብ ዘንድ ጠበቃ ስላለኝ(አለኝ) እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል በ1ኛ ዮሐ 2÷1
@sarazar9206
@sarazar9206 Жыл бұрын
2 tachum betam das tilalachu thitnachu ulu nagrachu miyawraw sila 1 eysusi siluona das yilal ortodox gin ba 1 eysusi bicha emnu lasu bicha sigdu ba tra warkat ena btra chika eysusin atsalut ebkachu wanigal yashnifal mlos ena girum tabrku ortodoxsoch ya kasochin tarat tarat kamitsamu msaf kidus galitachu anibibu msaf kidus bichawn tikikilgna mnigd yasyachwal
@Mrxvam
@Mrxvam Жыл бұрын
Ye liju sen serat gn betam melkam nw .
@sagni123
@sagni123 Жыл бұрын
Girum tewedaj nigigir yaregal. Geta tsegawin yabzalih girum. Lantem Melos!
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 2 жыл бұрын
Lenegeru bonus tiwodalachu ayiferedibachum
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 2 жыл бұрын
Ketsedekeniko sira mesiratachin ayikere nw, demo sile tsedekeni sira iniseralen inji sira seriten anitsedikim
@abeni107
@abeni107 2 жыл бұрын
ይሁዳ ፣ ዴማስ ....ክርስቲያን ደሞ ሀጢያት ይሰራል !!! ማንም ፀጋ ቢጎድለው እ ?....ክርስቲያን ሀጢያት የማይሰራ ከሆነ የክርስቶስ ሊቀ ካህንነት ምን ጥቅም ?!!! በአንድ አንድ ሀሳቦች ስተሀል !!
@abeni107
@abeni107 2 жыл бұрын
ሜሎስ እሱ እኮ ልክ ነው !!! መዳንን መጣል የለም ነው እንዴ የምትለው ? እምነትህን በስራ ማሰየት የለብክም ?
@Yaya_stringart
@Yaya_stringart 6 ай бұрын
አይይይ ሜሎስ ደቀ መዝሙር ነኝ አልክ 😂😂
@wengelawitgirma9182
@wengelawitgirma9182 5 ай бұрын
አረ ወገን እኔጋ ብቻ ነው ዕብራውያን 9:31 የሌለው? 🙄
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ፅድቅ በስራም አለ ያዕቆብ 2÷24 ኧረ ይነበበ
@misbak6719
@misbak6719 2 жыл бұрын
ግሩሜ ግሩም ነህ
@minichel1523
@minichel1523 Жыл бұрын
Grum tebarek bethtna menegager des ylal
@minichel1523
@minichel1523 Жыл бұрын
bzu gizye ashenafi lemebal miabelashu sewech alu gn edeza mehon yelebetm lemedan bihon tru new
@genetterefe7015
@genetterefe7015 Жыл бұрын
ሜሎስ መፀሀፍ ቅድስ የማያቅ ሰው እራሱ ትክክል እዳልሆንክ ያውቃል።
@bretube5636
@bretube5636 Жыл бұрын
What does it profit, my brethren, if someone says he has faith but does not have works? Can faith save him? - James 2:14 In order to help them, God has put fear in the hearts of believers, lest they think that they might be saved by faith alone, even if they continue to practice these evils. - Augustine of Hippo
@natnaeltigunegn4068
@natnaeltigunegn4068 2 ай бұрын
Endet endetekemku linegrik alchilm
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 2 жыл бұрын
Demo maleti nw ye zelalem hiwoti yalewu ye igizihabiher kali mesimati mesimati bicha nw inji yemanegnawum ye hayimanot tekuwami timirt ayasifeligim
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 2 жыл бұрын
Ina ye Ethiopia orthodox sewu be imineti bicha ayidelem sitili ye igizihabiher kali bicha ayibekami maleti ko nw, tinishi komi bilen minasibi tiru yimesilegna, binalibati ke igizihabiher gar indatitalu
@meronsahle8537
@meronsahle8537 Жыл бұрын
Mesmat yetesanh
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 2 жыл бұрын
Ahunima bemedanachin yegna dirisha kaligeba ayihonim bilachu gigim kkkkkkkkkkkkk
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Ay Protestant melose shewed amelete.
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ሁለታችሁም በስራ ፅድቅ እንዳለ ያዕቆብ 2÷14-26 ላይ ቆማችሁ ተነጋገሩ ይህንን ጥቅስ ሲያስተምሩ ሰምቼ አላዉቅም
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 2 жыл бұрын
Igizihabiher mesitewali yisitachiwu be igizihabiher kalina be igizihabiher kali lay bicha iminetachu indihoni
@danyonyirga5670
@danyonyirga5670 2 жыл бұрын
ቃሉንማ አንፈፅምም ለጥ እንበል ያላችሁት እናንተ ናችሁ ቃሉ ግን ወደ እግዚያብሄር መንግስት በብዙ መከራ እንገባለን ይላል ስለዚህ ወንድሞች አምነን መልካሙን ስራ ለመስራት ትተጉ ዘንድ አትታክቱ አምነናል ብላቹ በስግብግብነት ከግብዝነት ከፃም ከፀሎት እንዳትተጉ የተደረገ ህዝብን ምድራዊ ነገርን ገንዘብን ባልን ሚስትን የውሸትትንቢትን ብቻ በሀሰተኛ ነበያት እየተናገረ ስለክርስተ ሁሉን ነገር ትቶ በፃም በፀሎት የመትጋትን ተጋድሎ ፅናትን ከህዝብ ለመሰወር የተደረገ ረቂቅ አጋንንታዊ ትምህርት ነው ሎቱ ስብሀት
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 2 жыл бұрын
@@danyonyirga5670 Kkkkkkkkkkkk geeez lemin geba iziga “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።” - ማቴዎስ 5፥16 yemene sewu mechem melikam sira mesirat indale ye igizihabiher kali yazenali inji seritachu imenu woyim be serawu siratitsedikalachu yemili ye igizihabiher kali yelemi
@danyonyirga5670
@danyonyirga5670 2 жыл бұрын
@@Iyesusigoda ሎቱ ስብሀት ለስሙ ምስጋና ይድረስ ማለት ነው ችግረኛ እናንተ ቸርች ጋር ለምንን እንደሌለ ታውቃለህ ስግብግብ ስለሆናቹ ነው ለሚለምነህ ሀሉ ስጥ ከሚፈልገው ሁሉ ፈቀቅ አትበል የሚለውን የክርስቶስ ትምህርት መስማት አትፈልግም ፀድቂያለው እየልክ ለመልካም ስራ ከመትጋት እና እንደ ክርስቶስ ከመመላለስ ይልቅ ያልገባህ የብርሀናተ አለም ጳውሎስ በአዲስ ህይወት የመመላለስ ትህምርት ላይ ያለ አንድ ጥቅስ ላይ ሙጭጭ ብለህ ጊዜህን ተፈጃለህ ብራር መጀመሪያ ክርስቶስን ስማው ሁለተኛ ክርስቶስ የግል አዳኝ ነው እያልክ ያጋንንት ስብከት አና ክርስቶስን የማሳነስ እና የሰበከውን ወንጌል የማጣመም ስራ ላይ አትጠመድ ያለም አዳኝ እርሱ ክርስቶስ ኢየሱስ እንደሆነ ክብርና ምስጋና ከአለም አፅናፍ እስካፅናፍ ይሁን አሜን
@-emnetnamentn8275
@-emnetnamentn8275 2 жыл бұрын
Grum,Orthodox bietekrstian alaweqatm.emnetachn endeza aydelem. Liela,"mafresha"emtlut qal tewut. Letexafe hyaw qal endiet ne mtafersust?
@aynalayinalem8228
@aynalayinalem8228 Жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ ነገር ቆይ አሁን ኦርቶዶክስ የት አገር ህጉን ጠቢቆ ደሆቹን ኤሬድቶ ምያዉቆ ለማኝ ስመጣ እየሰደበ ምመልስ እስክ ፈጣርን አስቡ ዝም ብላቹን እየዳን አትበሉ
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሜሎስ ምንም አይነት እውቀት እንደሌለው ያሳያል፡ በጭፍን ነው የሚከራከረው
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
Melos God bless you
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 4,5 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,4 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 4,5 МЛН