በእንተ ማርያም
7:17
2 ай бұрын
Пікірлер
@FikarthaQatar-ck6kx
@FikarthaQatar-ck6kx Сағат бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤
@user-mx1vi5ki7x
@user-mx1vi5ki7x 2 сағат бұрын
ቅዱሳን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 2 сағат бұрын
ወንድሞቼ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁንን ብርክክክክ ያድርገው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@isaiah53_1
@isaiah53_1 5 сағат бұрын
አቤልን ስትወቅሱ አልነበር 💔💔💔💔
@MunaMohammedBatisa
@MunaMohammedBatisa 5 сағат бұрын
Mejemerya bedenb admit memehr iydelh ganeal amagn ena befatari yamayamin ale lik sewoch teblo amagn ena khadi endalew Hulu esti cherish adimetw anden kal kenchab adirgeh yetetamem menged mitasayew memiher endi nw ende min gud nw
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእናንተ በጣም ብዙ ተስፋ አለኝ ስለወንጌል የእውነት ማህበርተኛ እንደምታፈሩ ተባረኩ❤❤❤
@BeMihret5909
@BeMihret5909 6 сағат бұрын
Stay blessed both of you❤ Please Melos and Kal try not to lough or make fun.... These programs are going to open many eyes so make it with full respect for those who believed the lies.
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 7 сағат бұрын
Bless you
@EtopiaTegist-eu6xo
@EtopiaTegist-eu6xo 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤👍✋️
@addisnet21
@addisnet21 10 сағат бұрын
✅ከማ ልቀብል ነበረ ያለው? ✅ከጌታዬ ✅ማህይምነታችውን ባደባባይ 4 ጆሮ እንዴት አይስማም 🔴አድራሻው መስቀሉ ስር የሆነ ማርያምንም ተቀብሎል ማ? ወንጌላዌዉ ዩሐንስ :: 🫡 ✅👉መደንዘዝ ቁጥር አንድ ባደባባይ
@Hiwot210
@Hiwot210 11 сағат бұрын
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ ተወዳጆች ናቹ❤ ይሄ ዘማሪ የዳነ ክርስቲያን ይመስለኝ ነበር 😢 ጌታ ኢየሱስ ጨለማቸውን ያብራ ለፍጡርም ለፈጣሪም ዘምረው ዘመናቸው እንዳያልቅ
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 13 сағат бұрын
ተባረኩ ሜላዬ መጸሐፍ ቅዱስ አድምቆ ስለኢየሱስ ማዳን በግልጸ ተጸፏል ኦርቴ በተረት አወሳስባዋለች ስር ነቀል የተሐድሶ ሪቫቫል ያስፈልጋታል ትዉልድ በጨለማ ውስጥ ስለሆነ በጸሎት ልንረዳቸው ይገባል
@amsaleworku139
@amsaleworku139 13 сағат бұрын
God bless you all
@kifledamite4577
@kifledamite4577 16 сағат бұрын
የአሪዮሳዊያንን :አስተሳሰብ በዜማና ግጥም የማስተላለፍ ምንፍቅና።
@takeleshomoro4486
@takeleshomoro4486 19 сағат бұрын
ሜለ እና ቃል ዘመናችሁ ይባርክ። ተበረኩልን እንወደችኋለን ❤❤❤
@joeking2028
@joeking2028 20 сағат бұрын
GOD bless you and your family brother ❤❤❤
@wegayehuayele6451
@wegayehuayele6451 21 сағат бұрын
❤ ያለው ❤ ይበል ።
@user-zj6ni9ob2h
@user-zj6ni9ob2h 21 сағат бұрын
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ድንግል ማርያምን እንደ እናታችን መቀበላችን ለጌታችን ለአምላካችን ኢየሱስ ያለንን ጥልቅ ፍቅር ያንፀባርቃል። ምክንያቱም እናቱን በማክበር እሱ በጣም የሚወደውን ፍቅር እና ለእሷ ያለውን የአክብሮት እና የእናትነት ምሳሌዉን እንከተላለን። ማርያምን ወደ ልባችን በመቀበል፣ ለክርስቶስ ያለንን ቁርጠኝነት በፍቅር እናረጋግጣለን!!!! ❤❤❤ ድንግል ማርያም የንጉሱ የኢየሱስ እናት❤❤❤
@ashemanall
@ashemanall 13 сағат бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ተቀበሉ ያለው ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጂ ማርያምን አይደለም ። “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12
@LulaGbrmdhin
@LulaGbrmdhin 21 сағат бұрын
ጌታ ዘመናችውን ይባርክ ክብሮን ሁሎ እሱ ይውስድ እየሱስ ይድመቅብን❤❤❤❤
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 22 сағат бұрын
አሜን አድራሻዬ በአብ ቀኝ ነው።
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 22 сағат бұрын
እውነት ለመናገር የኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምትሰብካት ማርያም በመጽሐፍ ቅዱስ የምናውቃት የጌታ እናት አይደለችም።
@bezanehbekele9437
@bezanehbekele9437 23 сағат бұрын
እናንተ ወንበዴዎች እመቤታችን በብላቴና እድሜ በ15 አመት እንደወለደች የሚናገረውን ት/ት የወሰዳችሁት ከየት ሆነና እናንተ ስመለከታችሁ ከመስቀሉ ስር ካሉት የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች እና ወንበዴዎች ናችሁ በሰው ነፍስ ላይ ቁማር ትጫወታላችሁ ለእናንተ ዩቲዩብ ማድመቂያ አለማወቃችሁን እና ባዶ አእምሮአችሁን ነው ያሳያችሁት ቆይ የራሳችሁ የምታስተምሩት ዶክትሪን ጠፍቶ እንዲህ እንደ መዥገር መጣበቅ ወንበዴ ሁላ። እግዚአብሔር ይገስጻችሁ ።
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 22 сағат бұрын
ስላሳታችሁ እንድትመለሱ ነው። ወደዳችሁም ጠላችሁ እንደዚህ የምትከራከሩላት ማርያም ብጽዕት የሆነቺው የጌታ እናት ማርያም አይደለችም።
@bezanehbekele9437
@bezanehbekele9437 22 сағат бұрын
@@kassechseyoum8587 Level of Arrogance 100% ስለ እመቤታችን የቅድስና እና የብፅእና ህይወት እናንተ ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን ''Lecture'' ልታደርጉን የእናንተ የመፅሃፍ ቅዱስ አረዳድ እኮ በገለባው እና በግልብ ነው። ስለ ጥልቅ የነገረ መለኮት አረዳድ / Theological Mindset/ አይደለም በጠንካራ ምግብ ይቅርን እንደ ወተት ቢግቷችሁ ራሱ አይገባችሁም። አለማወቃችሁን በአደባባይ ባታሰጡት እና ዘመናችሁን በሙሉ በአጋንንት የመቃወም ''Protesting'' የምንፍቅና እና የመቅበዝበዝ መንፈስ አታባክኑት።
@Azeb987
@Azeb987 23 сағат бұрын
ባእውነት ጌታ ይባርካችሁ ትልቅ ማራዳት ናው ፃጋዉ ይባዛላችው
@yhdmdslfsz5021
@yhdmdslfsz5021 Күн бұрын
ምንጫቹ የድረቀ ለማኞች ኦርቶዶክሳውያን ላይ ካልተለጠፈቹ አይሆናቹም ምድረ መሃይም ማን ይሰማቹዋል
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 23 сағат бұрын
እየሱስም አለ እኔ የህይወት ውሃ ምንጭ ነኝ..ማንም የተጠማ ቢኖር ይምጣና ይጠጣ ነው ያለው....ምንጩ እየሱስ እንጂ የሀይማኖት ተቋም አይደለም
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 22 сағат бұрын
ኦሮቶዶክሳውያን እግዚአብሔር ዓይናችሁን ያብራ!!
@goitomtadesseferede2330
@goitomtadesseferede2330 4 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ ማወቅ ከፈለግክ ሃይማኖተ አበው አጥና ከዛ ይሄ ሐዋርያት የማያውቁት የዘረአያቆብ እንክርዳድ የሆነ ትምህርት ይወጣልሃል።
@user-mp8rf1ti7m
@user-mp8rf1ti7m Күн бұрын
ማርያም በጌታ እሕታችናት ያመነች ብፂት ናት እኖዳታለን❤❤❤
@user-mp8rf1ti7m
@user-mp8rf1ti7m Күн бұрын
ሜሎስ ቃልአብ ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ እንወችኋለን የወንጌል አርበኞች❤❤❤ ለትውልድ መፍትሔ ነው እሰይ።
@genetcakiso
@genetcakiso Күн бұрын
ተባረኩ ሜላ end ቃል ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s Күн бұрын
תבורכו מפי האדון🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s Күн бұрын
ישועה הוא המשיח ❤❤❤
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 Күн бұрын
አቤል አሁን በጌታ ነው አይደል?
@BetiChristianShow
@BetiChristianShow Күн бұрын
እኔ በደም ዋጋ የገዛኝ የኢየሱስ ክርስቶስ ነኝ። ጸጋ ይብዛልህ ሜላ የተወደድክ ወንድሜ!!
@user-pb4ut7og1v
@user-pb4ut7og1v Күн бұрын
tebareku
@BetiChristianShow
@BetiChristianShow Күн бұрын
ሜላ እና ቃል የአባቴ ብሩካን ጸጋ በዝቶላችኋል🎉🎉🎉አሜን አድራሻዬ በአብ ቀኝ ነው።
@konjitbirhanu5104
@konjitbirhanu5104 Күн бұрын
❤❤❤ well come
@user-mx1vi5ki7x
@user-mx1vi5ki7x Күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 Күн бұрын
I belong to Jesus❤❤❤
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 Күн бұрын
የእየሱስ ብቻ ነኝ🙏🙏
@joeking2028
@joeking2028 Күн бұрын
GOD bless you all ❤❤❤❤❤❤
@user-kr8fo6sd5i
@user-kr8fo6sd5i 2 күн бұрын
Menw bakh sewoch geniwochn agbtew endeminoru atawkum endea
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 2 күн бұрын
Bless you all
@dungoifa
@dungoifa 2 күн бұрын
Mark 16:8 🤔
@amanuelNeamin
@amanuelNeamin 2 күн бұрын
እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ አድራጊው ሁሉን አድርጎ እያለ እንዳላደረገ እየተነገረው ሁሉንም እኩል አሳምሮ ማኖሩ ነው
@HanaAlemu-t8q
@HanaAlemu-t8q 2 күн бұрын
Edmena tsega yibzalachihu!
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 2 күн бұрын
እኔ የእየሱስ ክርስቶስ ነኝ ❤
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 2 күн бұрын
እሰይ፣ የወንጌል እውነት ይገለጥ ዘንድ የሆነ ስብስብ ❤ጸጋ ይብዛችሁ የአባቴ ልጆች። ትውልድ ይስማችሁ በዚህ እውነት ጉልበት ጨለማ ይገፈፍ። ተባረኩ
@getumuluken8300
@getumuluken8300 2 күн бұрын
ሜሎስ መድኃኒዓለም ልሳንህን ይዝጋው። ይህች ምላስ መከራ ታመጣብሃለች። ይህን በህይወት ዘመንህ አትርሳ። ለምን የግዚአብሔርን ቃል እያጣመምክ የምትኖር እንዳይመስልህ ። የእግዚአብሔር ቸርነት ነው የጠበቀህ ። ነገር ኝ ወንድሜ አስተውል በሐዋርያት ዘምንም የተቀሰፉ እንዳሉ አትዘንጋ። ጽዋው የሞላ ጊዜ ውጤቱን ከጎንህ ታገኘዋለህ።
@getumuluken8300
@getumuluken8300 2 күн бұрын
ሜሎስ ልብውልቅ። አምልጦ ነው የመጣው እንዴ? ከየት አትሉኝም? ከጓደኞቹ። እኔ የምለው አክሊለ ስለልቡሳነ ሥጋ አጋንንት ብትወያዩ ጥሩ ይመስለኛል። ምክኒያቱም ለሰዎች ለማስተማር ጥሩ ምሳሌ ስላለ ነው።
@getumuluken8300
@getumuluken8300 2 күн бұрын
በጌታ አክሊለ ጽናቱን ይስጥህ። ሜሎስ እንደዚህ አይነት ሰው ነው። ውይ ሰው አልኩት ተሳስቼ ነው የዳቢሎስ ማህደር። እንደሚመስለኝ ወንድሜ አክሊለ አንድ ነገር ልምከርህ ፤ የዲያብሎስ ማደሪያ አፉን የምታዘጋው በመሃል በመሃል ጫጫታ የሚፈጥረው ሰው እንዳይሰማ ነው። ስለዚህ አማትብበት ። እግዚአብሔር ይቅረበው በጤናው አይደለም። በተጨማሪ ጸልዩለት ።
@Beluna798
@Beluna798 3 күн бұрын
ዋው ዋው