ከአራት ኪሎ ቀበና መገናኛ ፈረሠ 👉👉👉 ሙሉዉን ለመጨረሻ ጊዜ እዩ [ Addis Ababa AratKilo to Kebena Megenagna Walking Tour ]

  Рет қаралды 33,931

TheTour ጉብኝት

TheTour ጉብኝት

Күн бұрын

#ebstv #donkeytube #ኢቢኤስ #walkingdowntown
this video is a walking tour of Aratkilo to megenagna.
#4khdr
#tour
#addisababa
#travel
#tourist
#piyassaaddisababa
#aratkilo
#megenagna
#አራትኪሎ
#ቀበና
#መገናኛ
#tour
#Virtualtravel
#everydaylifeofAddisAbaba
#Tourist
#exploringAddisAbabaEthiopia
#TouristinAddisAbaba
#traveling
#walkingStreetsofAddisAbaba
#walkingtour

Пікірлер: 95
@BerekaJeba
@BerekaJeba 5 ай бұрын
ፈረሰ ፈረሰ ብለህ አታላዝን። አሮጌ ህንፃ ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም አብሮ ፈርሷል። መጪው ጊዜ ብሩህ ነው።❤
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 5 ай бұрын
እከካም
@endalkwesagn1193
@endalkwesagn1193 5 ай бұрын
Denkorooo
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 5 ай бұрын
ያልደረሰበት ግልግል አያቅም ቤትክራይ ዉድነዉ ቶሎአይገኝም አፈቹህ እደመጣ ባታዋሩ😢
@melesekefenie2213
@melesekefenie2213 5 ай бұрын
Yimech
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
ትክክል❤❤ አሮጌ አስተሳስብም ይፍረስ አሜን።
@Ashulaf
@Ashulaf 5 ай бұрын
Big villeg to big city
@amarechtefera2600
@amarechtefera2600 5 ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው👏👏👏
@TheTour360
@TheTour360 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 5 ай бұрын
አገሬ ኢ/ያ ብብርቱ ታታሪና ታጋይ አገር ወዳድ ጅግኖች ልጆችሽ በድህነት ወደኃላ ያደረጉሽን በውጪና በውስጥ ከሃዲ ጡት ነካሽ ልጆችሽንና የውጭ ጠላቶሽን በዕድገትሽና በልማት ብልፅግናሽ በዓለም ከፍ ፤ ከፍ ብለሽ ተከብረሽና በታላቅነትሽ ታፍረሽ በጀግኖች ታታሪ ልጆችሽ ለዘለዓለም ትኖሪያለሽ 🙏👍
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
አሮጌ ቤት ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም ገና ይፈርሳል።
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 3 ай бұрын
UAE 📜Geztotal .... deresche ateyem abesha gena billion dolar🌇🏥🏙 yewetabetal
@Myen0912
@Myen0912 5 ай бұрын
ጨርቆስ አብነት ቀጨኔ ይህ ለውጥ ይድረሰው🇪🇹🫡👍
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 5 ай бұрын
የቀጨኔ ጅብ ይብላሕ ምን እባክ እዛ ቀረሕ
@getumelese459
@getumelese459 5 ай бұрын
ስንት ዘመን የተራቀመ ድሪቶ ነው እየፅዳ ያለው
@silasabebe7699
@silasabebe7699 5 ай бұрын
መፍረሱን በዘገብክክበት ልክ ተሰርቶ ሲያልቅም መዘገቡን እንዳትረሳ።
@TheTour360
@TheTour360 5 ай бұрын
እሺ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 5 ай бұрын
ለመሳይ መኮንን ሙሾ መውረጃ እጅግ አስፈላጊ ቪዲዮ ነው።ደረቱን እየደቃ ፋቱን እየነጨ ሙሾ ቢወርድም የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ የሚጠቅመውንና የሚጎዳውን በሚገባ ስለሚያውቅ መሳይ ጨርሶ አይሳካለትም።
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
ትክክል አሮጌ አስተሳሰብም አብሮ ይፈርሳል ገና።
@yeshiworkmerkebu5872
@yeshiworkmerkebu5872 5 ай бұрын
ገበቴ የገለበጡበትን ነው የሚተፋው
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 5 ай бұрын
ለመርጦ አልቃሽና ፀረ ልማቶቹ መሳይ ፣ሀብታሙና ደረጀ ለመለመኛ ይረዳቸዋል ፤ ሲያልቅና ውብ ሲሆን ደግሞ መቆዘሚያ ይሆናቸዋል ። ገርጂ ወደ ጫፏ እስከ አልፎዝ ህንጻ ድረስ ብቻ ስለሆነ ኮሪዶሩ እስከ አዲሱ በኤርፖርት ጎሮ መንገድ ይድረስልን ጫፍ ላይ አይቅርብን ልማት በጣም አስፈላጊ ነው
@edwardbyrne5746
@edwardbyrne5746 5 ай бұрын
የአንተም ቤት ይፍረስልን የስራህ ቦታ ይፍረሰልን ለማለት አሰብኩን ይህን ጊዜ አረብ አገር ነህ የአርብ ቂጥ እያጠብክ በሰው ላይ የሚደርሰው መከራ አያገኝህም
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 5 ай бұрын
ለልማትና ለህዝብ ጥቅም ከሆነ ይፍረስ ምክንያቱም ሽንት ቤት እንኳ የማያገኙ ወገኖቻችን አንድ ቀን እንኳ ተጠቅመው ተደስተው ካየሁ ለኔ በቂ ነው አንተ እንደምታስበኝ አይነት ሰው አይደለሁም በእርግጠኝነት አንተም አልቆ ስታየው ስህተትህ ይገባሃልና አልወቅስህም ሁሌ በአሮጌው እንኑር አንበል ካልጨከን መለወጥ ማደግ አንችልም ።
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
አሮጌ ቤት ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም ገና ይፈርሳል።
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
​@@edwardbyrne5746አሮጌ ቤት ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም ገና ይፈርሳል።
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 5 ай бұрын
Great vis thank you for all your hard walking and coverage but please do add google map on your vids
@TheTour360
@TheTour360 5 ай бұрын
Ok will do
@NanyEndale
@NanyEndale 5 ай бұрын
ካሜራህ ጥራቱ አሪፍ ነው ግን አቀራረፅህ በደንብ ብታሳየን አሪፍ ነበር
@TheTour360
@TheTour360 5 ай бұрын
Eshi
@KirosAndom-jh6qn
@KirosAndom-jh6qn 5 ай бұрын
ኣሪፍ ነው ይፍረስ
@asterali3631
@asterali3631 5 ай бұрын
What do you said ?
@nathannahom7159
@nathannahom7159 5 ай бұрын
Gematam
@ethiopia1agerie661
@ethiopia1agerie661 5 ай бұрын
🔴🔴🔴🔴🔴መንገዱን ብቻ ሳይሆን ፎቆቹንም በደንብ አሳዩን እንጂ ጥሩ ነው ቀጥሉበት በየሰፈሩ አሳዩን😊
@ZemzemMohamed-h2o
@ZemzemMohamed-h2o 5 ай бұрын
Enikone fersie yegimha sefire niber😂😂😂
@efitib5423
@efitib5423 5 ай бұрын
Befitenet aleko sefeto amero lemayet yabekan
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 5 ай бұрын
ስር ፤ ነቀል ለውጥ ማለት እንዲህ ነው ፤ የከተማ ለውጥ እሮጌ ቤቶችንና በቁሻሻ የታጠሩ 🤮መንደሮችን 👹በመሬት ሽሚያ ህንፃ ሳይሆን ቅርፅና ውበት የሌለው የድንጋይና የሲሚንቶ ክምር ህንፃዎች🙏🏻 በተለያዩ ሽቀጣሽቀጥ የተሞሉ 🤚🤚 ከዚያም አልፎ ከመንደር እስከ ዋና የመገናኛ ጎዳናዎች በጅበናና በሲኒ ++ በከስል ምድጃና ብረት ምጣድ የተለያዩ ጥራጥሬዎችን የማቅረብና በግብና በየአጥሮች የላስቲክ ቤቶችን በማቆም የትለያዩ አቅርቦቶችን መስጫ🙏🏻ማጠራቀሚያዎችን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ጭንቅላትንም እንዲቀየር ያደርጋል 😊ስር ነቀል ለውጥ ይህ ነው 🙏🏻👍👏🙏🏻👍
@Newmenged
@Newmenged 5 ай бұрын
ጥንብ! አሁን ባንቺ ቤት አውቀሽ ሞተሻል! ከየትም መጥታችሁ ከተማዋን ያግማማችሁ እናንተ የገጠር ሰዎች እንጂ ከተማዋማ እንዴት እንደነበረች ከ83 በፊት የሚያውቅ ያውቃታል... ምደረ ኮተት ስልጣን ስትጨብጭ በቃ ከተማ በሆይሆይታ ፈርሶ የሚገነባ ተራ ሥራ አደረጋችሁት : ሲቀጥል....32ሚሊዮን ሕዝብ ተርቦ ለሳይክል እና ዛፍ ቢሊዮን ብር ከማፍሰስ ሕይወት የሚያስፈልገውን የግብርና ዘርፍአንቀሳቀስ በዚህ ሰዓት ወሳኝ ሥራ ነበረ ሲቀጥል.... ሀገሪቱ ላይ ሠላም ጠፍቶ ሠላም ማስፈን በሚያስችል የውውይት ሃሳብ ላይ ትኩረት በተሰጠ ነበረ ሲቀጥል.... እንዳንቺ አይነቱን ሚሊዮን ሆዳም ካድሬ እየቀለቡ ዘወትር በችግር ከማስተዳደር... እናንተን አይነቱን ገልቱ እንዴት በሰለጠነ እና ሙያዊ ስነምግባር ባለው ዜጋ መቀየር እንደሚቻል ቢሰራ ነበረ....
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 5 ай бұрын
ወያኔና የሚጋልብባቸው ፈረስኞቹ ሁሉ የአ/አበባን ከተማ ትንሽ የግል ማስከበሪያ ለውጥ ቢያደርግም 🙏🏻 ግን ከዋና ከተማነት ከህንፃ እስከ ጎዳና ከነቆሻሻውና ግማቱና ጥባቱ የተለያዩ የሽቀጥ ማራገፊያ ወደብ አድርጓት🙏🏻🙏🏻 በአገር ወዳዱ የኢትዮጲያ መሪ የፅዳች የበለፅገችንና ያማረችን ውብ ከተማ አ/አበባን ሊያሳየን መጣ🙏🏻🙏🏻🙏 ኑርልን በርታልን🙏
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 3 ай бұрын
UAE Geztotal ... Telelek HENXA yegenebal :: Abezaniaw MERET gen ZAF Yetekelal /bado Ye keral ye DURO newariw kes be kes AYATU ager ywgebal ...ke 1 mill yanes newari yenoratal
@jojoalxe8903
@jojoalxe8903 5 ай бұрын
እናመሰግናለን የተሰራውን ደሞ ልቀቅልን ሰብስክራይብ አርጌሀለዉ ብሮ
@TheTour360
@TheTour360 5 ай бұрын
እሺ እናመሠግናለነን
@zufankonjo4163
@zufankonjo4163 5 ай бұрын
እስኪ ለገሀር ባብር ጣቢያንም አስጎብኙን አዳዲስስራዎች እኛ ደሞ ላይክ ስብስክራብ እናደርጋለን እኔ እዚህ ላይ ምን ይሆን የሚጠበብባት ሞታ ነበር ፒያሳ ቅዝቅዝ ብላ ነፍስ ሊዘራባት ነው
@TheTour360
@TheTour360 5 ай бұрын
እሺ
@ShegedefKume
@ShegedefKume 5 ай бұрын
ጀግናዋ አዳነች አቤቤ እና ባለሙያዎቹ ጥሩ ስራ ነው እየሰሩ ያሉት 1ኛ. በየ ጉራንጉሩ የሚወለዱ እና መለመኛ የሚሆኑ ህፃናት የውልደት መጠን ይቀንሳል 2ኛ. እንደ ድሮ በየመንገዱ ላስኪት ወጥሮ መስራት በትንሹም ቢሆን እየቀረ ስለሚሄድ ወደ ከተማ ፈልሰው የሚገቡ ሰዎች ይቀንሳሉ 3ኛ. ሌባ፣ ወንጀለኛ፣ ሃሜተኛና አይጦች ይቀንሳሉ በአጠቃላይ የከተማዋ ገጽታ በጣም ጥሩ እና ማራኪ ይሆናል መጪው ትውልድ ውብ የሆነች ከተማ ይረከባል፡፡ ሁሉም ሰው ሊደግፈው የሚገባ ፕሮጀክት ነው፡፡
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 3 ай бұрын
UAE :Geztotal PLANU + Programu + $$$$$$$$$$$$$ WECHW ye UAE lnvest Neew .. Newariw ke 1 million lewedefit yansal ende Schererit beye Ateru na gedegeda Teletefeh menor -- no moor
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 5 ай бұрын
Expanded road
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i 5 ай бұрын
መሰረት cafe pls ስልክ ቁጥር text አርግልኝ?
@fantayeawash6701
@fantayeawash6701 5 ай бұрын
esey! bejih ferimeh yemeretikew yachebechebkilet mengist new! turinafa
@Alij-n5r
@Alij-n5r 5 ай бұрын
ለመሳይመኮነን ልትልኩለትነው
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
አሮጌ ቤት ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም ገና ይፈርሳል።
@NanyEndale
@NanyEndale 5 ай бұрын
መሬቱን ብቻ ለምን ታሳያለህ
@alemtecni499
@alemtecni499 5 ай бұрын
ውይ
@EliasToronto
@EliasToronto 5 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y4Sxiql7oLOVbdksi=olYi5doVNn2g_rEu
@ethiopia1agerie661
@ethiopia1agerie661 5 ай бұрын
🔴🔴🔴🔴🔴መንገዱን ብቻ ሳይሆን ፎቆቹንም በደንብ አሳዩን እንጂ ጥሩ ነው ቀጥሉበት በየሰፈሩ አሳዩን
@Amir-le8sl
@Amir-le8sl 5 ай бұрын
mesay malet hager afrash be sew dem ena behger mefrse yemeteneged sew nhe sew ema betehon echi ayta yematawkewn eyayech yalech denk hager baleh tenesh ewket terdat neber ebakh kechalke afhn zega yeha ulu genbata addis abeba enji beshsha adelem ............lemehonu emneth mendenw? zelefa nekefa new yastemarh?
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
አሮጌ ቤት ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም ገና ይፈርሳል።
@MenbereFufa
@MenbereFufa 5 ай бұрын
እንትን ያፍርስልኝ
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
አሮጌ ቤት ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም ገና ይፈርሳል።
@nunusha492
@nunusha492 5 ай бұрын
Desyolal bedenb yifres grbage😅
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 5 ай бұрын
yesw backward astesasbim yifreslin
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 5 ай бұрын
የዚህን ፈረስ ፈረስ የኡኡታ ጩኽትን ደላቂና አስደላቂ በመሆን👻👻 ከተማው ፅድቶ ፤ ለምቶ ፤ በልዩ ሁኔታ ተውቦና አምሮ ስታይ ደግሞ ካላንተ አድናቂና አስደናቂ ሆኖ የሚገኝ አስምሳይ እስስት ቢኖር የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ከእንደዚህ የቁም ሙታን ድንቁርና አስትሳስብ ከተተከለብን ትልቅ የነቀርሳ በሽታን ነቅለንና አስነቅለን በዕፎይታ ለቅንንና ለበጎ አስተሳስብና አመለካከት እንዲኖረን የምናደርገው 🙏🤔🙏🤔🙏🤔🙏🤔
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
አሮጌ ቤት ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም ገና ይፈርሳል።
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 5 ай бұрын
ላይክ ሰብ..እናዳደርግልህ ከፈለክ አነደገና ተመልሠህ በደንብ ቅረፅ
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 5 ай бұрын
የፋኖ ወደ ፊንፊኔ ና እየመጡ ነዉ መፈክር ይቆማል ማለት ነዉ። እዚያዉ ይመስርቱ። ንፁህና ዘመናዊ ከተማ የማይፈልጉ ናቸዉ።
@LiyaZewede
@LiyaZewede 5 ай бұрын
ግማታም ቆሻሻ የጋላ ቂጥ ላሽ
@NanyEndale
@NanyEndale 5 ай бұрын
እንደ ሀሳብ አቀራረፅህ ልክ አይደለም
@user-dq6ow1ki8g
@user-dq6ow1ki8g 5 ай бұрын
Little knowledge is very Dangerous
@mariamameen8846
@mariamameen8846 5 ай бұрын
አናት ይፍረሥ
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
አሮጌ ቤት ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም ገና ይፈርሳል።
@jojoalxe8903
@jojoalxe8903 5 ай бұрын
50…ኣመትሀይለ ስላሴ ከዚህ በላይ ማዘመን እየቻሉ ወፍ የለም 17 አመት መንጌ ወያኔ ሻቢያ ኦነግ ኢሀፖ ኢድዩ ተወጥሮ ነበር ቢያንስ ህዝብን ሳይቸገር አስተዳድራል መሀይምነትን ቀርፋል 28 አመት ወያኔ ሀገሬን አጥንታን ፍቀዉ በሉት አፍርሰዉ ችብችብ አርገዉ ሄዱ እንሰራለን ብለው ያስቀመጡትድንጋይ ብዛቱ ያለምንምጦርነት።ብሩአሜሪካ ዉስኪይወርድበታል ሀዜብ ሰዉሀገርኢንቨስት ታረጋለችሌላዉ ክልል ያስፈራ ለትግርዋይ ህዝብ ይሄ ይገባዋል የተቆራረጠዉ እናንተንለማበልፀግ ነበር አቢቹ በ5 አመት አዲስን አምጦ ለወላጅእንናቱሰጣት አቤቤች ትወልደዉ ጀመር ሀያ ሰባትአመቱአነ አቢቹ ይዘዉት ቢሆን ኖሮ ትላለህ አማራጋር እርቅ ቶሎ ኦነግ ጋር እርቅ መገዳደል ይብቃ ሰፊነዉ ሀገሩ የኔ የኔ ነዉ እየጨረሰን ያለዉ ያለንን ያስበላን ዘመኑ አልቃል ንጉሱ ሊመጣ ነዉ ፍቅር እንሁን
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
አሮጌ ቤት ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም ገና ይፈርሳል።
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 3 ай бұрын
POLOTIKA awreteh motehal ECONOMIST /HISTORICAN ??? Lemohonu sera serteh tawkaleh mist agebteh Lijoch ALUH serteh eyekelbek eyasadeg neew .... aymeslem Ante CHAT eyebelah neew yexafkew
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 5 ай бұрын
Bye bye koshasha menderena asetesaseb 😂😂😂😂😢😢😢😢
@nathannahom7159
@nathannahom7159 5 ай бұрын
Dedeb
@nathannahom7159
@nathannahom7159 5 ай бұрын
Beka ante bicha habtam silohonc new indezi metaweraw
@nathannahom7159
@nathannahom7159 5 ай бұрын
Shefada
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 5 ай бұрын
@@nathannahom7159 😝😝😝😝😝😝😝🤣🤣🤣🤣
@mestawotshiferaw5375
@mestawotshiferaw5375 5 ай бұрын
አንተ ዝም ካልክ ምስትህንም ባልሽንም ይወስዳል። ገና ምን አይታችሁ። የእርሱን አራጆች አስፍሮ ይጨርሳችሀል። ወንድ ሁነህ ሙት።
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
አሮጌ ቤት ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም ገና ይፈርሳል።
@MenbereFufa
@MenbereFufa 5 ай бұрын
አጭብጫቢ
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
አሮጌ ቤት ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም ገና ይፈርሳል።
@ethiopia1agerie661
@ethiopia1agerie661 5 ай бұрын
🔴🔴🔴🔴🔴መንገዱን ብቻ ሳይሆን ፎቆቹንም በደንብ አሳዩን እንጂ ጥሩ ነው ቀጥሉበት በየሰፈሩ አሳዩን
@MenbereFufa
@MenbereFufa 5 ай бұрын
እንትን ያፍርስልኝ
@radicalv2720
@radicalv2720 5 ай бұрын
አሮጌ ቤት ብቻ ሳይሆን አሮጌ አስተሳሰብም ገና ይፈርሳል።
@ethiopia1agerie661
@ethiopia1agerie661 5 ай бұрын
🔴🔴🔴🔴🔴መንገዱን ብቻ ሳይሆን ፎቆቹንም በደንብ አሳዩን እንጂ ጥሩ ነው ቀጥሉበት በየሰፈሩ አሳዩን
@TheTour360
@TheTour360 5 ай бұрын
እሺ
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 43 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Semere Bariaw| just for your smile
5:40
Semere Bariaw
Рет қаралды 78 М.
ቦሌም እየፈረሠ ነው New Addis Ababa Bole Walking Tour [4k]
1:17:21
TheTour ጉብኝት
Рет қаралды 45 М.
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 43 МЛН