የፈረንሳይ እና የኮልፌ ሰፈር ልጆች ታረቁ -WEYNI SHOW 15

  Рет қаралды 103,094

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

የፈረንሳይ እና የኮልፌ ሰፈር ልጆች ታረቁ -WEYNI SHOW 15
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 302
@thestar2137
@thestar2137 3 жыл бұрын
የክፍለሀገር ልጂ ነኝ የምኖረው አሜሪካ ነዉ የሸገር ልጆች ሁሌም ስለሀገሬ ኢትዮጵያ ስትዘምሩ በደስታ አነባለሁ ዛሬ ደሞ ለልጁ የሰጣችሁት የድንግል ማርያም ስጦታ ከልቤ አስለቀሰኝ በርቱ ወንድሞቸ አንድነታችን ሁሌም ይኑር።
@amaremulatu863
@amaremulatu863 3 жыл бұрын
አግብተሽ ውሰጂኝ
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
በርቺ
@thestar2137
@thestar2137 3 жыл бұрын
@@amaremulatu863 I am sorry my brother, I already Married. but I will be ur good sister.
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 3 жыл бұрын
ሸገሮች እንዲህ ነን ፍቅር ብቻ ማር፡ የት ከተማ ነሽ፡
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 3 жыл бұрын
@@amaremulatu863 ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ nothing is free bro
@yuoutube6448
@yuoutube6448 3 жыл бұрын
የትም ተወለድ ሸገር እደግ የሚባለዉ እዉነት ነዉ ዘር አናዉቅም መስፈርታች ፍቅር ብቻ ነዉ ደስ አለ የሰፈራ ልጆች ስላየዉ ፈረሳይ❤️❤❤🙏
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ:: ወንዶች ብቻ ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው
@fraoltesfaye
@fraoltesfaye 3 жыл бұрын
እንኳን የፈረንሳይ ልጅ ሆንኩ ፍቅር አንድነት ዘረኝነት የሌለባት ሰፈሬ
@mamaminas502
@mamaminas502 3 жыл бұрын
ሃ ሃ እንኳንም እንኳንም እንኳንም ፈረንሳይ ተወለድን
@solocmc8117
@solocmc8117 3 жыл бұрын
አንሰን አንሰን በሰፈር መጣን
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
❣️❣️
@eyozethio7930
@eyozethio7930 3 жыл бұрын
gid new
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
@@mamaminas502 kkkkkkkk ferensay or Ethiopia
@Emu-zs4bm
@Emu-zs4bm 3 жыл бұрын
ይመቻቹ የአዲስ አባ ልጅ ሰፈር እንጂ ዘር የለውም በርቱ የእዱ ገነት ልጆች ❤️
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 3 жыл бұрын
ደደብ እንዲህ እያላችው ለባረነት አመቻቹን የአዴስ አበባ ልጅ ከየት ነውየመጣው ከስማይ ኮተት አንዱ ስው ሲል ቃሉን እየተቀበላችው እንደበቀቀን አታስተላልፍ ጀብ ዘር አለን አንተ ዘር ቢስ
@kassaamare7844
@kassaamare7844 3 жыл бұрын
Hahahahaha
@munarumana3553
@munarumana3553 3 жыл бұрын
የሸገር ልጆች ሰፈር እንጂ ብሄር የለም ፈረንሳዮች ፍቅር ነን👌
@tedladiressie8472
@tedladiressie8472 3 жыл бұрын
ዛሬ ሀገራችንን ከፍ የሚያደርጋት የናንተ ዓይነት ቅዱስ ሥራ፣ ፍቅር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ብቻ ነው። ተባረኩ።
@weysewmewona8771
@weysewmewona8771 3 жыл бұрын
የሽገር ልጆች አገር እንጂ ብሔር የላቸውም ዋው የኮልፌ ልጆች ፍቅር ናቸው ካለልዩነት የኖርኩብሽ ውድ ስፈሬ ለአገር ፍቅር መኖር ሽገር ይታያል
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
ልክ ነው ኮልፌ ፍቅር ነው የተወለድኩባት ናፍቆቴን ጨመሩት🙏❤
@weynunayidena1377
@weynunayidena1377 Жыл бұрын
ሀቅ ነው ኮልፌ ይለያል
@addisababalij
@addisababalij 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ንፁህ፣ ቀና ፣ ፍቅር እና ኢትዮጵያዊ መሆኑን የበለጠ የምታውቁት ከሀገር ስትወጡ ነው ። እረጅም ዕድሜ ለአዲስ አበባ ልጆች
@user-et2em3vn3z
@user-et2em3vn3z 3 жыл бұрын
ሸገርዬ የትውልድ ሀገሬ ናፍቀሽኛል እንዴት አባታቹ እንደምታምሩ እንዲህ ነው አዲስ አበቤ❤️
@danidire1557
@danidire1557 3 жыл бұрын
ወይኒ ኣንቺን ያለማድነቅ ንፉግነት ይመስላል የገባሽ ምርጥ እህታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን ኤርትራዊዉ ወንድምሽ ነኝ ተባረኺ
@feve680
@feve680 3 жыл бұрын
የሸገር ልጅና መከላከያ አንድ ናቸው ምክንያቱም ብሄር የላቸውም አለ ወንድሜ .ይመችህ ያራዳ ልጅ !ሸገር 💚💛❤️
@hareggebre
@hareggebre 3 жыл бұрын
ፍቅር ያሽንፋል የሰፈሬ ልጆች ኩራታችን ምግዜም ፈረንሳይ
@abinilove3409
@abinilove3409 3 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እሰጣለን ክፉ አይካቹ ምርጦችዬ
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ኢትዮጵያዊነት እየተመለሰ ነው!
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 3 жыл бұрын
ሁል ግዜ እመኝ ነበር ወይኒ ለምን የፈረንሳይ ልጆችን አታቀርብም እያልኩ ምኞቴ ስለተሳካ ደስ ብሎኛል ደሞ በእርቅ መሆኑ የበለጠ ደስ ይላል
@user-do7mb6ol1i
@user-do7mb6ol1i 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚ አንድስትሆኑ ስትስማሙ ማየት ደስ ነው የምትሉት የፈረንሳይ ልጆች ፍቅር አስተዋይ ሰው አክባሪ
@zegeyegetachew2750
@zegeyegetachew2750 3 жыл бұрын
እኔ የምለው ከአአ ልጆች ለምን የኮቪድ መድሀኒት አይሰራም
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 3 жыл бұрын
😃😃😃😃
@weysewmewona8771
@weysewmewona8771 3 жыл бұрын
የዘረኝነት መዳኒትም አላቸው እንኩዋን ye covid 19 ደስተኛ ሁኝብን እ
@elhammohammed4137
@elhammohammed4137 3 жыл бұрын
@@weysewmewona8771 ንገሪልኝ
@duniyamuhamed5299
@duniyamuhamed5299 3 жыл бұрын
ክክክ ተመቸኝ
@user-ii3wn3pr9r
@user-ii3wn3pr9r 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-et2em3vn3z
@user-et2em3vn3z 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች አቦ ሰልማቹ ይብዛ ይሄ ጀማ ነው የናፈቀኝ ተክልዬን ሸገርዬ አንቺም ልጆችሽም ፍቅር ናቹህ ናፍቀሽኝል ሀገሬ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 жыл бұрын
ማሬ ሠላምሽያንቺም ብዝትይበል
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የምታምሩት 💚💛❤ኢትዮጵያዊነት ይለምልም 💚💛❤የአዱገነት ልጆች ሁሌም ኢትዮጵያዊነትን እና ኢትዮጵያን ከፍ ስለምታደርጉ ከልቤ ነው የምወዳችሁ 😘💚💛❤
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 3 жыл бұрын
አዎ የሸገር ልጅ፣ እነሁሉ ኬኛን መታገል የሚቻለው በእርቅ ነው። አዲስ አበቤ ፍቅር ብቻ ነው የሚያምርብን። የግሩፕ ፀብ በዚህ ዘመን የፋራ ነው። "እኛ ስንታረቅ ይሰማናል ጌታ" ብሏል ቴዲሻ።
@hundebakalcha3659
@hundebakalcha3659 3 жыл бұрын
Stop your stupid politics here, go away from them they know what to do and how to handle the problem the problem people like you from Gojem, Walagga, Arsi, Gonder etc who don’t live there and not know any thing except claiming everything thing for them and there group
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
መኖርም መሞትም ከሽገር ልጆች ጋር ነው እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኪድዬ ትጠብቃችሁ
@dawitalemayehu4495
@dawitalemayehu4495 3 жыл бұрын
Really how we are beautiful celebrating loving our Ethiopia !
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q 3 жыл бұрын
እንዲህ ነዉ የሚያምርባችሁ ፍቅር በፍቅር
@ashenafiyacub1080
@ashenafiyacub1080 3 жыл бұрын
አልቻልኩም በደስታ አሞኝ ነው ያየሁት ዘርፉ ክበርልን የሰፈሪ ልጃችሁ ከቁጥር አያጉላቹህ።
@user-zt6pm3hn8o
@user-zt6pm3hn8o 3 жыл бұрын
የአዲስ አብን ልጆች በሙሉ ተሰብስባቹ የፍቅር ፌስቲባል ብታረጉ በጣም ጥሩ ነው ክፍለ ሀገር ያሉ ወጣቶችም ይህን ያረጋሉ የዛኔ የሀገራችን ደስታ ይመለሳል ሁሉ ነገር ያለው ወጣቶች እጅ ነው ተባረኩ ይህን መልካም ነገር ሰላሳያችሁን
@nunuyelma8117
@nunuyelma8117 3 жыл бұрын
እንኳን የሸገር ልጅ ሆንኩኝ 🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 3 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ የአዲስ ልጅ በመሆኔ እንዴት እንደምደሰት ፍቅር ነንዘር አናውቅም
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 3 жыл бұрын
የፈረሳይ ልጆች ኢትዮጵያዊነት የሚታይበ የነ ነብሮ ማንነት
@Furgosefer
@Furgosefer 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ የሚል ነገር ነው ያንቺንም ደስታ ፊትሽ ላይ እያየውት ነበር በእውነት እኔ እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየውት እግዚአብሔር ይስጥሽ የኮልፌም የፈረንሳይ ልጆች ደስ ትላላችው ከረጅም ዓመት በዋላ ባንቺ ፊዲዮ ደሞ የኮልፊውን ግርምቄን ስላየውት ደስ ብሎኛል ተባረኪልኝ ወይንዬ
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 3 жыл бұрын
የአዱ ገነት ልጆች ሁሌም ፍቅር ነውፍቅር ፍቅር ፍቅር
@yeshewaandargachew8600
@yeshewaandargachew8600 3 жыл бұрын
Wow selamachu ybza tebareku 👍🏽👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💚💛❤😍😍
@lbisrat17
@lbisrat17 3 жыл бұрын
Wow am so happy to see this love it
@tigist422
@tigist422 3 жыл бұрын
የፈሰንሳይ ሰፈር ልጆች የኢትዮጵያ ነፍስ ናቸው ሁሌም በየ ሚዲያዎች እከታተላቸዋለሁ
@heab2012
@heab2012 3 жыл бұрын
I love ferensay. They are strong lovely people. If you leave ferensay Ethiopian is 1st. 👍🏻❣❣
@bezaitejgu2763
@bezaitejgu2763 3 жыл бұрын
እንዴ ኮልፍዬ ሰፈሬ አረ እኛ ፍቅርነን
@wazatube3530
@wazatube3530 3 жыл бұрын
ኮልፌ የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ ሁሉን ያየሁብሽ
@RitaRita-eu5wc
@RitaRita-eu5wc 3 жыл бұрын
ቀላል የፍቅር ሰፈር ኮልፌ ❤
@onelovetube7465
@onelovetube7465 3 жыл бұрын
Weyene show bertu betam destelatchu egzabher Ethiopian yebareke yetebeke one love 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 3 жыл бұрын
የፈረናሳይ የማዞሪያ ልጅ ነኝ ከራሻ ፍቅር ስላሳያችሁ ለኮልፊ ምርጥ ወጣቶች ምስጋና አቀርባለሁ ከዘርፋ ቦክሰኛው ጋር አንድ ክፍል ተምረናል ህዝባዊት ሰራዊት "ራስዩም " አሪፍ ግዜ ተመኜሁ
@heyablisan4214
@heyablisan4214 3 жыл бұрын
Who are you me to mazirey
@amytufer7472
@amytufer7472 3 жыл бұрын
ታምራላች እውነትም ሁላችንም ፍቅር ናችሁ ቀጥሉበት ለሁሉም ሰፈር እንደዚህ እንዲሆን እንመኛለን አሁን ይህንን ማየትና መስማት ነው የምንፈልገው ይመቻችሁ 💪💪💪💪💪💪❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
እራስታ በጣም ታምራለህ በሌላ እዳታይብኝ ቆጅና ማድነቅ ይቻላል የአድ ገነት ልጆች ይመቻቹ ፍቅር ይጨምርላቹ
@st-xr7vy
@st-xr7vy 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጆች በርቱ አንድነት ያስከብራችሃል እስካሁን ያለው ዝምታ አስደፍሯችሃል
@brouktawitefettene177
@brouktawitefettene177 3 жыл бұрын
እሄንን ፕሮግራም ያ ጠብደል መሃይም አረመኔ ሽመልስ አብዲሳ እና ያ ታዬ ጠንባራ ይመልከቱት
@ethiolove6597
@ethiolove6597 3 жыл бұрын
This is not for you because I can tell you’re not from Addis. Learn from Addis people No TRIBALISM !! We only have love for on on other 🇪🇹❤️🇪🇹
@goferewshifta
@goferewshifta 3 жыл бұрын
Digital woyane
@user-sr3ki3jj5p
@user-sr3ki3jj5p 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ዋናው ፍቅር ያሸንፋል የፈረንሳይ ለጋሲዮን ልጆች የኢትዮጵያ ምሳሌዎች ናቸው እንዲሁም የሁሉም ሰፈሬ ልጆች ፍቅር ናችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🇨🇬
@bereket19
@bereket19 3 жыл бұрын
ፈረንሳይ ሰፈሬ የዘረኞች እራስ ምታት..🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙
@giftyassefa5672
@giftyassefa5672 3 жыл бұрын
ዋው ፀጋ ስላሴ ምርጥ ቦክሰኛ ነበር ሲመታ ይነጣል እንጂ አይደማም ነበር ጀግና ነበር አንበሳ
@TheMaggie656
@TheMaggie656 3 жыл бұрын
I'm proud of you guys! Peace ✌
@mitiafro963
@mitiafro963 3 жыл бұрын
Wowww betam des telalachu yarada lej yemechachu feker nachuuuuu
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 жыл бұрын
እንዲ ነዉ ሸገሮች አራድዬዎች ሰላማቹ ይብዛልኝ
@tesfaxbah9961
@tesfaxbah9961 3 жыл бұрын
nice program weynye ...it is been a long time from advertising to realising day weynye
@bheembheem3111
@bheembheem3111 3 жыл бұрын
ምንም የክፍለ ሀገር ልጅ ብሆንም የአዲስ አበባ ልጆች ያላቸው መከባበርና አንድነታቸው ድንቅ ነው ደሞ የሚገርመኝ ነገር በአይን ተያይተው ይግባባሉ ዘር ብሄር ሳይሉ ሰው በመሆንህ ብቻ ፍቅር ያሳዩካል አቦ ሰላማቹ ይብዛ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 3 жыл бұрын
አሁንም እንደዚህ እየተገናኛችሁ ተነጋገሩ ተቀራረቡ ስለሀገራችሁ ቸወያዪ።ፍቅር ይኑረን ሰላም አንተጣ ይመቻችሁ
@zemzemredi867
@zemzemredi867 3 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጆች የፈረንሳይ ክብር የስጥልኝ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ ኮልፌ ፍቅር❤ፈረንሳይ❤ ኮልፌ የተወለድኩብሽ ናፈቅሺኝ🙏💕
@bickim5224
@bickim5224 3 жыл бұрын
You spreading love all over Ethiopia! Please keep it up 👍 if you keep doing what you guys doing you will change our History for better. We tiered hearing all the bad news. Thank you guys for the positive news! We love you guys and god bless you All! One love💚💛❤️
@elinaelina7415
@elinaelina7415 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ ያገሬ ልጆቾ ኮልፌ ሰፈሬ ነዉ ስላየኋት ደስ ብሎኛል ፍቅር ታብዛላችሁ እመቤቴ❤❤❤😍😍😍
@emuye1225
@emuye1225 3 жыл бұрын
Ye Frensay Genet Eyesus lij nengn we love you ❤❤😇🙏🙏
@edenyohannes2290
@edenyohannes2290 3 жыл бұрын
Tebareku
@abiyt7131
@abiyt7131 3 жыл бұрын
ohhh... welcome Weyni
@abiyt7131
@abiyt7131 3 жыл бұрын
after long time
@fishm6323
@fishm6323 3 жыл бұрын
I love it 💚💛❤️
@duniyamuhamed5299
@duniyamuhamed5299 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች የተሰማኝ ደስታ ከምናገረው በላይ ምነው መሀላቹ ብሆን
@emebetamdetion2598
@emebetamdetion2598 3 жыл бұрын
አብሮነት ደስ ይላል ወይኒ ሾዎ በርቺ አዲስ አበባ ልጆች ፍቅር ናችሁ
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አቤት ደስ ስትሉ ።
@addisababalij
@addisababalij 3 жыл бұрын
የሸገር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ። ኢትዮጵያዊነት ብቻ no ዘረኝነት
@user-gu7cr8pl6l
@user-gu7cr8pl6l 3 жыл бұрын
እንዲህ ነው የሚያምርብን ስንፋቀር ስንዋደድ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን የሚያምርብን
@rahelatube3781
@rahelatube3781 3 жыл бұрын
Addis Ababayee hulam enfeikatalew Egzabher la Addis Ababayee Yebkaig...betami tameralchew feker yashinfale keteloubite .. 🇪🇷🇪🇷💞💞💞🇬🇭🇬🇭
@heyablisan4214
@heyablisan4214 3 жыл бұрын
I respect you guys
@dawitmengistu3700
@dawitmengistu3700 3 жыл бұрын
you guys go for the unity of Addis Abeba , the capital city of our Ethiopia . no one else is the owner
@hundebakalcha3659
@hundebakalcha3659 3 жыл бұрын
Arts tv good job keep it it is better to work on unity and integrity to build our country than dividing and increasing the gaps thank you
@senait1912
@senait1912 3 жыл бұрын
ሸገሮች ሁሌም ፍቅር ናችሁ❤❤❤👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@medhanitwossene9094
@medhanitwossene9094 3 жыл бұрын
We love you Addis Ababa youths go to have for ur Mayor
@naomi56
@naomi56 3 жыл бұрын
ኮልፌ ያደኩብሽ ከላይ እስከታች የፍቅር ልጆች ነን!! ሰፈሩ እራሱ እንደሰው ይናፍቃል!!! አይለያቹ !! 🤍🇪🇹
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 3 жыл бұрын
Hi....Naomi
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 3 жыл бұрын
ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብካችሁ
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 3 жыл бұрын
Kolfe is a blessed place,where different kinds of people(Artists, and Journalists like Muluken, Sisay Negussu,Kassahun Germame,Kifle Adera, grew up.The people are kind & charming. Feteno Derash,Lukanda Sefer,Atana Tera and Sefere Selam are well known places.I live in USA/Seattle_Washington.
@hanatefera9235
@hanatefera9235 3 жыл бұрын
Kolfa born and grow up ❤❤❤❤
@marygebra4855
@marygebra4855 3 жыл бұрын
We Love you 😍
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት
@yeshidesta5331
@yeshidesta5331 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬዬዬ የወደማሽ ይውደም
@babiabdela5465
@babiabdela5465 3 жыл бұрын
ፍቅር ኮልፌ ፍቅር ፍራንስ ፍቅር ያሸንፍል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@alemsise6833
@alemsise6833 3 жыл бұрын
Wow wow wow yamral 👌👌👌👌👌👌
@workineshmengistu4134
@workineshmengistu4134 3 жыл бұрын
እባካቹህ እንዲህ እናንተም ሌሎች የኢትዮጵያ ክፍለሀገርን እንዲህ አስታርቁ በተለይ የሀገራችን ፖለቲከኞች ሰብስባቹህ አስታርቁልን በነሱ ምክንያት ህዝብ አያስገድሉ እናንተ ጭዋ የሰለጠናቹህ ምርጥ ልጆች
@emuyeemuyekalu4731
@emuyeemuyekalu4731 3 жыл бұрын
ውይ የሸገረ ልጅ ገዳይ ነው አቦ ይመቻችሁ
@janetkassay2555
@janetkassay2555 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው!
@debebeteklu1191
@debebeteklu1191 3 жыл бұрын
ተባረኪ ወይኒ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
የአዘፋፈን ሙዳቸው ለየት ያለ ነው ገራሚው ነገር እሱ ነው
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 3 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ በፈጣሪ
@temesgenhabteweld7570
@temesgenhabteweld7570 3 жыл бұрын
Weyni, you are a brilliant women who is able to understand the current challenges, have taken updated, quick and decisive measures to resist the planned and financed destruction power. I want to salute your achievement and state publicly ma admiration 😍. "Be the change you want to see in the world" Gandhi You are that person who have the courage to do such a work on your own initiativ. What a brilliant work it is!! I think u are born with something that you may not know yet but I see u have insight, power or the act of seeing into a situation.
@user-ye1oh4gz6o
@user-ye1oh4gz6o 3 жыл бұрын
አረ ፈረንሳይ ናፍቀሽኛል
@amenwendimu5188
@amenwendimu5188 3 жыл бұрын
ኮራራራው እንኳን የአዲስ አበባ ልጅ ሆንኮ እንኳን የፈረንሴይ ልጅ ሆንኮ ኮርርርርርውውው
@tadabr8342
@tadabr8342 3 жыл бұрын
መታረቅ ጥሩ ነው
@sebletafese3099
@sebletafese3099 3 жыл бұрын
ኑሩልኝ ውዶቼ ያዱ ገነት ልጆች
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 3 жыл бұрын
ወይኔ ሾው መኛ ነው በርችልን የእኛ ቆንጆ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
የአዲስ ልጆች እወዳችሁዋለሁ 💚❤💛👌😍😍😍😍😍😍ፍቅር ናቹ በእዉነት
@daniboss1191
@daniboss1191 3 жыл бұрын
ፈረንሳይ ሰፈሬ ክፍ አይንካሽ ።
@adissisay8646
@adissisay8646 3 жыл бұрын
ዋው ቀጥሉበት
@gechethio6834
@gechethio6834 3 жыл бұрын
አዲስ አበባዎች ማለት ... በቃ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ፍቅር ብቻ። ከልቡ ኢትዮጵያን የሚወድ ካለ ይሄን ይመልከት ለሌሎችም ሼር ያድርግ። ያብዛችሁ። እንደ ወይንየና እሸቱ መለሰንም ብዙ ተባዙልን ።
@samymulu7110
@samymulu7110 3 жыл бұрын
የኮልፌ ልጅ የሸገር ልጆች ድልት ይበላችሁ
@lifegoesonethiopia3941
@lifegoesonethiopia3941 3 жыл бұрын
ዘርፉ ምረጥ የሽገር ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-dm6qf9hu4o
@user-dm6qf9hu4o 3 жыл бұрын
አዲስ አበባዬ የፍቅር ናሙና ልዩ ልዩ ልዩ ነሽ ለኔኔኔኔኔ!!!
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 3 жыл бұрын
በቃ ሰፈሬ ፍቅር ነው👌👌👌❤❤❤
@embetdewit6302
@embetdewit6302 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@solocmc8117
@solocmc8117 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያ በአለም ላይ ከሚያስደንቃት ነገር አንዱ ኮረናን ከጤፍ ቅንጣት አሳንሳ ማየቷ ነው
@flowerpeter7314
@flowerpeter7314 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀👍
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@yeshidesta5331
@yeshidesta5331 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 3 жыл бұрын
😃😃😃
@iman5329
@iman5329 3 жыл бұрын
😅😅
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 3 жыл бұрын
በርቱ እባካችሁ
@Getaneh188
@Getaneh188 3 жыл бұрын
The first time I saw Addis was back in 1998 E.C. I went to a park in Addisu Gebeya and ordered 2 soft drinks( Mirinda) hahah. And the waiter was laughing at me. I was confused why she was laughing at me. Then I found out ordering 2 soft drinks was considered as "taboo".
@theemperor8713
@theemperor8713 3 жыл бұрын
😆😆
@biggiesmallz6179
@biggiesmallz6179 3 жыл бұрын
Haha
@kingsol6607
@kingsol6607 3 жыл бұрын
It's unusual to order two soft drinks as the same time but it's not considered as "taboo". Bro
@Getaneh188
@Getaneh188 3 жыл бұрын
@@kingsol6607 it may not be considered taboo in other countries but in Ethiopia it is still the same case.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН