No video

ክሬም ከረሜል ቸኮሊት ኬክ ዋውው

  Рет қаралды 1,428

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

Created by InShot:inshotapp.com/...

Пікірлер: 30
@user-pt2dt1ot1b
@user-pt2dt1ot1b 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ ሙያ ከአንቺ ተምሬ ባለሙያ ሆኜልሻለው ቲጂዬ በዚው ቀጥይ
@bozya5126
@bozya5126 2 жыл бұрын
ዋው
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ሞያሽ እኮ ዋው ነው ከምር በጣም ብዙ ነገር አውቃለሁ በምትለቂው ቪዲዮ
@alemy8297
@alemy8297 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 жыл бұрын
ክሬም ኬክ አሰራር እሳትን በአገራችን ምርት
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
እናመስግናለንክልብ
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 жыл бұрын
በርች አትጥፉ
@emuamer
@emuamer 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አሏህ ይጨምርልሽ ቤተሠብ አርጊኝ
@teeziteezi9131
@teeziteezi9131 2 жыл бұрын
Gobez Tgye
@aberachassefa8066
@aberachassefa8066 Жыл бұрын
ሠላም ጎበዝ ነሽ ስታስርጅም በደብ ነዉ እምታብራሪዉ
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
በእውነት ጥንካሬሽን በጣም እደንቃለሁኝ .....በሁሉም ነገር ሁሉን ፈጣሬ ዋቃ እብዝቶ ይባርክሽ ...🙏 ይሄንን የስራ እጅሽ ይባረክ እሜን 👏🏽 በእውነት በዛ ጨንባሳ ሀገር ሁሉ ነገር በHassle. እንጂ እንደልብ የማይገኝበት የልብ የማያደርስበት ሀገር ላይ ሆነሽ እቤት ውስጥ እንዲህ ያለ ኬክ ለመስራት ባለሙያ መሆንን ብቻ ሳይሆን ትእግስትን ጥንካሬን ይጠይቃል .....እኔ ያለሁበት ሀገር ሁሉ ነገር በቀላሉ ይገኛል ነገር ግን እንደዚህ እይነቱ ን Detail የሚጠይቅ እይነት ምግብም ሆነ Baking የማድረግ ትእግስቱ በፍፁም የለኝም .....🤷🏾‍♀️ ላጥ ላጧን ብቻ ነው የምስራው😂. በእውነት ይሄ መታደል ነው ....እንደ ስምሽ ትእግስተኛ ትመስይኛለሽ ....✌🏽
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 2 жыл бұрын
ኮመንትሽ ደስ ሲል ፈጣሪ ያክብርሽ
@addismersha2904
@addismersha2904 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ ቲጂዬ አንችም ነይ ወደቻናሌ እሽ ወዴ
@fatumaali8439
@fatumaali8439 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍ ነው ቴንኪው ግን መሀል ላይ ከመብሳት ኬኩን በሌላ እቃ ገልብጠሽ በቢላ መሀል ላይ እኩል ቦታ ቆርጠሽው ክሬም ካራሜሉን ብትቀቢው የበለጠ የኬኩን መልክ እንደጠበቀ ይቆይልሻል።ምርጡ ገበታ ላይ ቅረቢ እባክሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ።
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
ውዴ ይህ ኬክ አሠራሩ ይለያል አንቼ ያልሽኝም መሐል ላይ ተቆርጦ አውቀዋለው ብዙ ጌዜም ሠርቼዋለው ነገር ግን ይህ ደግሞ ለየት ባለ ዴዛይን ነው የሠራውት እናምአመሠግናለው ስለምትምበረታችኝ የኔ ቆንጆ
@fatumaali8439
@fatumaali8439 2 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 እሺ ቲጂዬ አመሰግናለሁ።
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
✌🏽💪🏾👏🏽 good job 👍thank you
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ኦቭን ኢትዮ ስንት ነው ዋጋው?
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 2 жыл бұрын
ቅመም ነሽ አንቺ እራስሽ
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 жыл бұрын
የገበታ ቅቤ ማለት ምን ማለት ነው ከኖርማል ቅቤ በምን ይለያል
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
ያልበሰለ ለጋ
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 አመሰግናለሁ ለክሬም መስሪያ ይሆናላ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
የትሃገር ነው ያለሽው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
09 67 27 94 33
@hanarobel
@hanarobel 2 жыл бұрын
ትጅየ እንዴት ነሽልኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንችን የማገኝበት ስልክ text አርጊልኝ ውዴ ባለውለታየ ነሽ አረብ ሀገር እያለሁ ምግብ ስሰራ ያንችን video ነበር የማየዉ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
09 67 27 94 33
@ahmedfaraj7178
@ahmedfaraj7178 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ💯💯💯👌
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
ቲጂ.የትነሽ.ጠፍተሻል.ኢትዮ.ነሽ❤❤❤❤🌷🌷🌷
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
አዎ ነኝ ውዴ አልውኝ ከዚህ በኃላ አልጠፍም
@fathiyafathya7587
@fathiyafathya7587 2 жыл бұрын
ዋው
ኮፌ ኬክ (የቡና ኬክ coffee
18:20
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 170
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 23 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 8 МЛН
ኑ አብረን እንሥራ መልካም እድል
6:17
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 769
#ሀላ አሰራር በቀላል ግባአት/ጣፍጭ ኬክ
11:18
Sarah tube ሳራህ ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
TG ARABIAN FOOD is live የኑሮ ውድነት እና መፍቴው
14:25
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 1,1 М.
TG ARABIAN FOOD is live
16:41
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 217
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН