ከፕሮቴስታንት ቸርች የወጣበት አጋጣሚ…..የመምህር እዮብ ትምህርት ነው የመለሰኝ

  Рет қаралды 27,631

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@asfaw8603
@asfaw8603 3 ай бұрын
በዘፈን አለም ያረጁ ሰዎች ከዚህ ብላቴና ብማሩና ብተዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችሁም ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 3 ай бұрын
Tikikil 💯
@Eagle12-n5f
@Eagle12-n5f 3 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት🙏🏾🥰🤍💜❣️🙏🏾
@Eagle12-n5f
@Eagle12-n5f 3 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለቅዱስ ኤልሻዳይ በእውነት የክርስቶስ ስራው እጅግ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለቅድስት ስላሴ🙏🏾🥰🤍💜❣️🙏🏾
@AjebushMoges-ri2pj
@AjebushMoges-ri2pj 3 ай бұрын
ተዋሒዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 3 ай бұрын
በእውነት እነዚን ልጆች በደንብ መጠበቅ ይገባል አባቶች እባካችሁ የልጅ አዋቂ ነው ዋው ❤❤❤ እድሜ ይሽጥህ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 ай бұрын
❤❤❤ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤ የምወደው ሚድያ ነው በርቱ❤❤
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 3 ай бұрын
ወንድሞች ተባረኩ አቤኔዘር ግን ትለያለህ ማርያምን ምርጥ ጋዜጠኛ አቀራረብህ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@leli7704
@leli7704 3 ай бұрын
ዘማሪ ዲ/ን አብርሃም ተገኔ ለእኛ አባታችን መካሪያችን .ለፍሬ ሰላማ ሰ/ቤት ህይወቱን ጊዜውን የሰጠ …ስለ እሱ ቃልም የለን ብቻ ፈጣሪ አብዝቶ በፀጋ ያትረፍርፈው!! እህቴ ትንሱ በዚህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፀጋሽ ይብዛ ዘመንሽ በአምላክ ቤት ይለቅ የአብቃል በቤቱ ያፅናህ ፤ከዚህ የበለጠውን ፀጋውን አምላክ ባንተ ላይ ያብዛ ሁላችሁንም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ኢት አርት 💙💓
@BirukEyob-y8h
@BirukEyob-y8h 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንንም በቤቱ ይጠብቀን።
@ETL23
@ETL23 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እኔንም እንዲህ በጥበብ መልሰኝ ደካማ ነኝ 😪🙏እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ❤❤❤❤
@h3-3
@h3-3 3 ай бұрын
ውብ የተዋህዶ ልጆች እስከመጨረሻ ያፂነቹህ ፀጋውን ብዝት ያርግላቹህ የዲግል ማርያምልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ
@stc6291
@stc6291 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እስከመጨረሻዉ በቤቱያፅናችሁ ያብቃል በርታልን ጠካራሁን ኢቲአርት ሚዲያእናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@berhanmengestuo6917
@berhanmengestuo6917 3 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውስጤን ምን እደሚሰማው እግዚአብሔር ያውቃል ስለናተ ነፍሴን ደስ አላት
@z_amen87
@z_amen87 3 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በእውነት ደስ ይላል ለትውልዱ እንድትተርፉ ፈጣሪ ይርዳቹ በቤቱ ያፅናቹ ጋዜጠኛው በጣም የምትደኘቅ የወጣቶች መለወጥ ምክንያት ነክ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@BirkaTeshoma
@BirkaTeshoma 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 3 ай бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ፣ ይመስገን ።
@ትግስት955
@ትግስት955 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 3 ай бұрын
ልጆቼ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ።ፀጋውን ያብዛላችሁ
@Nesir655
@Nesir655 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን ድንቅ የሆነ አቀራረብ በርቱልን
@tadelatube4375
@tadelatube4375 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይምስገን አለማዊ አለም አውጥቱ ለእዚህ ያበቃህ
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 3 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ❤❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 3 ай бұрын
ስለሁሉምነገረ እግዚያብሔ ይመስገን❤❤❤❤❤
@ayala2176
@ayala2176 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመረስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤
@RonyCell-f5g
@RonyCell-f5g 3 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 3 ай бұрын
Hulachum egzabher tsegun yabzalachu. Zemari melaket yasemalen. Hulachum egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 3 ай бұрын
ዋው ጌታ ክብሩን ይውሰድ በደሙ ይሸፍናችሁ
@AstatekMorges
@AstatekMorges 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 3 ай бұрын
እግዚኣብሔር❤ይመስገን❤❤❤
@znashdngato4658
@znashdngato4658 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@AlAl-lc3jk
@AlAl-lc3jk 3 ай бұрын
እግዚበሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@solinatube2584
@solinatube2584 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ቸር ነውና
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 3 ай бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️አሜን ፫
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 3 ай бұрын
እንኳን ጌታ እረዳችሁ
@MayeIove
@MayeIove 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ በርቱ ❤❤
@SelamAbebe-g2n
@SelamAbebe-g2n 3 ай бұрын
አምላክ ይመስገን
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ 3 ай бұрын
አመለጣችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 ай бұрын
እሰይይይይ እልልልልልል❤❤❤❤ እድግ በሉልን ወንድም እህቶቸ❤❤❤
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድሞቼ አቤት ደስ ስትሉ በረከታቹ ይደርብኝ ቃልዬ በረታ ሁላችሁም ከዚህ በኃላ ወደ ኃላ መመለስ የለም ውድድድድ የማረጋቹ😇😇😇😇😇😍😍😍🙏🏻 እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻
@AscheKibew
@AscheKibew 3 ай бұрын
ጎበዞች ግን ግን እግ/ር አምላክ ከእኛ ድምፃችንን ሳፍሆን ውስጣችንን ይፈልጋል ፡፡፡❤❤❤
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 2 ай бұрын
እ/ግር ብለሽ የፃፍሽውን አስተካክይ እግዚአብሔር
@tehunget3830
@tehunget3830 2 ай бұрын
ውይይይይ ይሄ መዝሙር ማርያምን እንባዬን ነው የሚያመጣው ናታኒም ነኝ
@mekde1223
@mekde1223 3 ай бұрын
እሠይ እልልልልልልል ሥለሁሉምገረ እግዚአብሔር ይመሥገን 😘😘😘😘😘
@BezaGirma-o2b
@BezaGirma-o2b 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ዘፈንና መጠጥን በአዋጅ የፈቀደች ሚመስላቹ ኦርቶዶክሳውያን እንመለስ በኃላ በራልኝ እያልን ሀይማኖት ከመቀየራችን በፊት
@TigistMulugeta-zg8qy
@TigistMulugeta-zg8qy 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ልጆቹን አይተውም!!!! ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 3 ай бұрын
ስንቶች በጭፈራው በዘፈኑ ዓለም ውስጥ ሆነው እድሜ ዘመናቸውን አንድም ቀን ሳይታክቱ ዘማሪ የሚሆኑበትን ቀን እየናፈቁ በሚኖሩት የአሸሼ ገዳሜ ሕይወት በስጋም በነፍስም ደስ ሳይላቸው በመዳከር ይባዝናሉ አንደነዚህ ያሉ ወጣቶች ግን እግዚሐብሄር አግዟቸው ከጥፋት ተመልሰው በማለዳ የመንግስቱ አገልጋይ ሆነዋል እና እግዚሐብሄር ይመስገን። ሌሎች በዓለማዊ ሥራ ተጠምደው የሚቅበዘበዙ ወገኖችን ሁሉ ቅድስት ድንግል ማርያም እመብርሃን በምልጃዋ ክርስቶስ በቸርነቱ ምሮ ወደቤቱ ያመጣቸው ዘንድ ጸሎታችን ነው። እኛንም ይምረን ዘንድ ጸሎታችን ነው።❤❤❤❤ ተባረኩ ብሩካን ሁኑ። ለሁላችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አሜን።
@weledoychannel
@weledoychannel 3 ай бұрын
Proud of you as always my bro @fishhaile❤❤❤
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 3 ай бұрын
Zimare melkitn yesamalachu ❤❤
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 3 ай бұрын
የተለወጠበትን አንኳር ምክንያቶች በዝርዝር አልጠየቃችሁትም ለትምህርት እንዲሆነን በድጋሚ ጋብዙልን፣ እግዚአብሔር ሁላችንንም በቤቱ ይጠብቀን።
@asresabayneh9383
@asresabayneh9383 3 ай бұрын
tebarekiligni
@sifantube7234
@sifantube7234 3 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@Gete-fx5dc
@Gete-fx5dc 3 ай бұрын
Igzaber babetu yatsinah❤
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 ай бұрын
ሼር ላይክ ፎሎ አርጉ ኸረ የተዋህዶ ልጆች ዘፈን ቢኦን አደኞች ነበርን
@BementMekonen
@BementMekonen 2 ай бұрын
ፊሽሽሽ እንወድሃለን ለጃቴ ኩራታችን ነህህ😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 3 ай бұрын
ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ውድ እህት ወንድሞቻችን በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ታርክ ለሁላችንም የሚያስተምር ነው ስላካፋላችሁን ቸሩ እግዚአብሔር ያክርሪልን በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን አሜን 👏❤🤲
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 3 ай бұрын
ይኽቺ ሚዲያችኹ ለኔ እኮ ትንሻ ቤተ ክርስቲያኔ ናት ።
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc 3 ай бұрын
Egzabher yemsegn ❤❤❤❤❤❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 ай бұрын
መናፍቅ ነበረ ያአብ ቃል ደሳለኝ ያሳድግ አሁንም ጨቅላ ነህ አገልግል
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 3 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንደ ምን ቆያችሁ? እንኳን በሰላም መጣችሁ ወንማችን እንኳን ጌታ መለሰህ
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 3 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ጌታ
@HjghIlo
@HjghIlo 3 ай бұрын
❤❤❤Ameen.ameen.ameen.❤❤❤
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 3 ай бұрын
ፈጣሪ ስለመረጠህና ስለወደደህ ነው እንጂ የመምህር ኢዮብን ትምህርት ሰምቶ መመለስም ትልቅ መታደል ነው። ለመስማት እኮ ጇሯቸው የማይከፈትላቸው ብዙ ናቸው።
@NibretFikadu
@NibretFikadu 3 ай бұрын
የአብቃል ዲቁና መማር አለበት ❤❤❤❤
@Dere-Orthodox
@Dere-Orthodox 3 ай бұрын
Lahulum igzabe r masgen
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 3 ай бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk 2 ай бұрын
Egzabhere ymsgen lhuelachum kale hiwoten yesmalen zemaerye mlkiten yesmalen eskmchersew bebito ynerachue bewnte eso helonem wedebite memelese ywekbtalena ❤❤❤❤ebetio ynoern
@tigiseteshetu7687
@tigiseteshetu7687 3 ай бұрын
Egezaber yemasegen babetu astenachuu wandemoch🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@zemaryamzewdu2400
@zemaryamzewdu2400 2 ай бұрын
Temesgen
@Mekdi8871
@Mekdi8871 3 ай бұрын
❤🙏❤
@samikiamare3953
@samikiamare3953 3 ай бұрын
❤❤❤
@Hala-j9l
@Hala-j9l 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BebeYondimu
@BebeYondimu 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 3 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@bsratokube3617
@bsratokube3617 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏻🙏🏻🙏🙏🙏🙏🙏
@AmenNagash
@AmenNagash 3 ай бұрын
betu yatsenachu
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 3 ай бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪💫
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidisttadesse6932
@kidisttadesse6932 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@mulukenkahsay7840
@mulukenkahsay7840 2 ай бұрын
Ere ye mezmur cover jemrewal astenkikulin
@HabOrthodoxTube
@HabOrthodoxTube 3 ай бұрын
Fikregnaye Protestant nech esan orthodox lemadreg mn ladirg ebakachuhn erdugn
@ተክለዮኻንስ
@ተክለዮኻንስ 3 ай бұрын
እግዜአብሔር ይርዳህ ፁም ፀሐይ ስገድ ንስሃ ግባ ጠበል ተጠመቀ ለሷም ፀልይላት ወንድሜ
@BrukSebtju-bd9uw
@BrukSebtju-bd9uw 3 ай бұрын
Betchaleh meten temrtochen lememar mokr metshaf kedus west nw bzu teyakewoch mimelsut ante demo ye esuan teyakewoch memlese ytbkbehal ena demo fetarin ke lbeh lemnew enem endzi aynet huneta west nberku gn beka fetari yefkdew selalnber tekuarte egziabher ymesgen ahun alamarerbetem gn hulem ke emnteh miblt nger endlele erashen asamnew
@MayeIove
@MayeIove 3 ай бұрын
ውይ ጉድ አንዳንድ ሰዎች ግን ትገረሙኛላችሁ ጭራሽ ከሐይማኖት የማይመስላችሁ ጋር እንደት ነው ፍቅር የምጀምሩት ጸሎት አድርግ ትምህርት ላክላት እግዚአብሔር ይርዳህ
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
ጸሎት አርጊ ጹም ጸልይ ስገድ ሱባኤ ግባ አንተ በእምነት ጠንካራ ሁን ጴንጤዎች ስያፈቅሩ ወደ እነሱ መወሰድ ነው የሚፈልጉት
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
​@@MayeIoveምን ይታወቃል እግዚአብሔር በሱ በኩል ሊጠራት እንደው??????
@jemberuchane3140
@jemberuchane3140 2 ай бұрын
hulachinnm bebetu yatsnan...
@YosefYosef-q9j
@YosefYosef-q9j 3 ай бұрын
Elllllliiii Elllllliiii unkanh dasalach malhu ortodoks Eminath takatayoch dasibalh
@JulietDelta007
@JulietDelta007 3 ай бұрын
ትምህርት ይቅደም። ትምህርት እንዳንስት ሀዲድ ይሆነናል። ብዙዎች የሳቱት፡ ያልተማሩ ስለነበረ ነው። ከዝማሬው ጎንለጎን ትምህርት ግድ ነው።
@እንማማርEnmamarቲዩብ
@እንማማርEnmamarቲዩብ 3 ай бұрын
ለምን ቬዝ ክራር ትጥቀማላችሁ?
@YihuneAbeje
@YihuneAbeje 3 ай бұрын
ይህንን ልጅ አሁንም ቢሆን በደንብ ተከታተሉት
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 3 ай бұрын
ጌታ አለ ከእርሱ ጋር
@AnnoyedBakedBuns-fz3sm
@AnnoyedBakedBuns-fz3sm 3 ай бұрын
Egzabhr yemsgn
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 103 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 54 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
🔴 የድንግል ማርያም መዝሙሮች ||Ethiopian Orthodox Mezmur Maryam, @Hosaenatube1
45:29
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 103 МЛН