ከሮጠች የማልደርስባት ልጄ በተወጋችው መርፌ እራሷን ችላ መንቀሳቀስ አትችልም!

  Рет қаралды 19,940

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 121
@shegerinfo
@shegerinfo 3 ай бұрын
ትዝታ ደምሴን ለማገዝ 1000350842121 ትዝታ ደምሴ
@Nahom-j7v
@Nahom-j7v 2 ай бұрын
Selkkutra
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ በልጅ ከመፈተን ይሰውራችሁ በጣም ያማል ፈጣሪ የሚሳነው የለም እናት ሆይ ጥንካሬውን ይስጥሽ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 ай бұрын
እውነት በልጅ መፈተን ከባድ ነው እህቴ አይዞሸ እመቤቴ ትዳብሰልሸ ወይኔ የእኔ ልጅ በጣም ያሳዝናል
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 3 ай бұрын
@@elsabeautynt አሜን በጣም
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 ай бұрын
በእውነት ፈጣሪ በልጅ አይፈትነን😢😢ከባድ ነው
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 3 ай бұрын
እግዚ አብሔር ይማራት ግን የህክምና ስህተት አይመስለኝም ስትወድቅ ስትደነግጥ ተለክፋ ከዛ መርፌ ስለማይወድ ይመስለኛልሽ ስልዚህ ፀበል ብትወስዳት ትድናለች በርግጠኝነት
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 3 ай бұрын
እግዚኦ አንተ ሃያል ንጉሥ እግዚአብሔር ሆይ ለዚህች ታዳጊ ልጅ በምህረትህ ትጎበኛት ዘንድ እንማጸንሃለን።አሜን።
@NicIvym
@NicIvym 3 ай бұрын
እመብርሀን ትዳብስልሽ በምልጃዋ ትርዳሽ እግዚያብሔር ይማርልሽ በልጅ ማንም አይፈተን ግን ለበጎ ነው ጠልቶሽ አይደለም አይዞሽ እኽቴ
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 2 ай бұрын
እባክሽ አሁንም ፀበል ይዘሻት ግቢ እባክሽ ወደ ሚዲያ የመጣሽው ለበጎ ነው እጣ አውጥተሽ ፀበል አስጠምቂያት አስቆርቢያት እባክሽ እህቴ
@zuzu4528
@zuzu4528 3 ай бұрын
ለሰው የጨለመው ለእግዚአብሔር ብርሀን ነው እግዚአብሔር ይማርልሽ ጸበል ውሰጃት እስቲ ማን ያውቃል መዳኛዋ ይሆናል
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እህት ወላጆች በልጅ አትፈተኑ አደራህ አምላኬ ልጄን ልጆቹን አተ እደፈጠርካቸው አተው ጠብቃቸው አደራህ አምላኬ🙏❤
@Springspring2020
@Springspring2020 3 ай бұрын
እህቴ የልጅን መታመም እናት የሆንን ብቻ ነን የምናውቀው የደረሰልኝ የእኔን ልጅ የፈወሰልኝ በአንድ ሳምንት ውስጥ የዛሬ 36 ዓመት ሃይል ያለው ከስሞች ሁሉ በላይ ታላቅ በሆነው በጌታ በኢየሱስ ስም ተፀልዮለት ነው ይኸው እስከ ዛሬ ጤነኛ እና የሁለት ልጆች አባት ነው ለአንችም እንዲደርስልሽ ወደ እርሱ ተጠጊ የማያሳፍር አምላክ ነው
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 3 ай бұрын
Yes
@asenakubelete51
@asenakubelete51 3 ай бұрын
የኔ እናት ስውሯ ማርያም ይዘሻት ሂጂ ትወፈስልሻለች ❤
@nonenone3420
@nonenone3420 3 ай бұрын
Please guys stop saying “Sewere” Emebetahen Tesewera Atawekem,
@asenakubelete51
@asenakubelete51 3 ай бұрын
@@nonenone3420 ፌስቡክ ላይ እንግዲህ ሰርች አድርጊና ተመልከች እመቤታችን ተሰውራ አታውቅም ግን የሰውን እንቆቅልሽ በስውር ትፈታለች
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 3 ай бұрын
አላህ ጤናዋን ይመልስላት
@TsegayGebru-o8v
@TsegayGebru-o8v 2 ай бұрын
አይዞሽ እናት እመቤቴ ትዳብስልሽ ቅዱስ ገብርኤል ብስራታዊ ብስራት ያሰማሽ እናት
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 3 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ፡፡ ጸበል ውሰጃት ትድናለች
@SurafelWorku-jz7me
@SurafelWorku-jz7me 2 ай бұрын
ትዙ አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ ልጅሽን ላፍታ ሳትለያት ጠንክረሽ እዚህ አድርሰሻታል ትዙ እግዚሃብሄር አሁንም እግዚሃብሄር ይርዳሽል አምናለው አንቺ ጀግና እናትነሽ አቃለው 💪💪💪❤❤❤
@Jenberu-c9g
@Jenberu-c9g 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርልሽ ,በወደቀች ግዜ የተጎዳች ይመሰለኛል ጥሩ ህክምና ብታገኝ ብዙ ደጋግ ኢትዮጲያውያንና ኤርትራውያን ሰላሉ ቢረዱሽ ደሰ ይለኛል ፈጣሪ ብድራችሁን ይከፍላቸዋል!!!
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 3 ай бұрын
እግዝያብሄር ይማርልሽ ፀበል ውሰጃት ትድናለች
@alfiyashukri57
@alfiyashukri57 3 ай бұрын
አይዞሽ እህት የኔም ልጅ ተመሳሳይ ህመምላይ ነች ፣ አላህ ይሁነን ፣ላያስችል አይሰጥም አይደል የሚባለው
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 3 ай бұрын
እናቶች እኔ ልምከራችሁ ስሙኝ ልጂ ሲወድቅባችሁ እሩጣችሁ ሀኪቤት ይዛችሁ አትሂድ ሙስሊሞች ቁርአን አስቀሩ ክርስቲያኖች ደሞ ፀበል ዉሰዱ አሁን ይች ልጂ ስትወድቅ ሰይጣን መቷት ይሆናል መርፌ ስትወጋ ደሞ ባሰባት😢😢😢አላህ ጤናዋን ይመልስላት
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 3 ай бұрын
ትክክል የኔም 2ወርአራስ ከሶፋላይ ወለል ላይ ተገልብጣ ሀኪም ቤት ካልወሰድኩኝ ብዬ እየየ ስል ባለቤቴ ብዙሰዎችን ጨምሮ ምንም አይላትም ተያት ጠባቂ አላቸው አሉኝ ይመስገን ፈጣሪ ደና ናት ወደፊትም የፈጠራት አምላክ ይጠብቅልኝ ተመስገን ጤነኛ ልጅ ወልዶ ማሳደግ ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@nonenone3420
@nonenone3420 3 ай бұрын
Exactly everyone coming to social media instead of going “Tesebel”
@Tinaahmed-p6c
@Tinaahmed-p6c 3 ай бұрын
አላህ ያሽርልሽ እሥቲ በአሀይማኖትሽ በርችላት ሣትሠለቺ ፀበል ውሠጃት እኔ ልጄ አራሥ እያለሁ ወድቆብኝ ከዛ ልክ 2 አመት ከሞላው በኋላ ፌት ነቅሎ በቃ ሞተ ተብሎ ተለቃቅሠን ወደቁርአን ኢዢው ሄድኩኝ ልጄን አሁን ያለበት ሁኔታ አልሀምዱሊላህ እና ሣትሠለቺ ፀበል ውሠጃት አይዞሽ
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 3 ай бұрын
አይዞሽ ለመናገር ጥረት ካደረገች አንድ ቀን ቦግ ይልላታል። በእምነትሽ ጠንክሪ ፀበል ላይ ጠንክሪ
@GenetTesfaye-mu1un
@GenetTesfaye-mu1un 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ በልጅ አይፈትን ከባድ ነው!!!
@SeneduYelak
@SeneduYelak 3 ай бұрын
ፈጣሪይ ይማራት አንቺም በርቺ አይዞሽ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ቸሩ መድሀኒያለም በእለተ ቀኑ እሱ ይጎብኝሽ ምህረቱን ያዉውርድላት ለሱ ምንም የሚሳነው የለም።
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ ያማል 🙏
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 ай бұрын
አላህ አፊያ ያርግሽ
@asekagnew
@asekagnew 3 ай бұрын
እመብርሃን ትማርልሽ የኔ እናት አይ እናት በምን ዋጋ ትተመኚ ይሆን ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን።
@l_kale3046
@l_kale3046 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማራት❤🙏
@mekdeslakew5811
@mekdeslakew5811 3 ай бұрын
እግዚሀብሄር ይማርልሽ አይዞሽ
@asmerettekeste8106
@asmerettekeste8106 3 ай бұрын
እመብርሃን ትማርልሽ ፀበል ውሰጃት ትድናለች
@ruthzewduzewdu6909
@ruthzewduzewdu6909 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tsigereday6490
@tsigereday6490 2 ай бұрын
​@@ruthzewduzewdu6909mehayim yemiyasik ngr ale
@hareguadesta2612
@hareguadesta2612 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማራት
@Route-Efrata912
@Route-Efrata912 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ😢
@MareymawitYemareyam
@MareymawitYemareyam 3 ай бұрын
በናትሽ አቡነሀራ ድንግል ውሰጃት ብዙ ልጆች ሲድኑ አይቻለሁ አዲስ አበባ ውስጥ ነው
@nmha4141
@nmha4141 3 ай бұрын
እግዛብሄር ይርዳሽ
@DeheAssefa
@DeheAssefa 3 ай бұрын
እናታችን እግዚአብሔር ይማርልዎ።
@rozinahaile
@rozinahaile 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እግዚአብሄር ይማራት🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 ай бұрын
እፍፍፍፍ የኔ እናት😢😢😢
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 ай бұрын
እመብረሀን ጨርሳ ትማርልሽ😢
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 3 ай бұрын
አወዳደቋ በጀርባዋ ከሆነ ጭንቅላትዋ ውስጥ ደም ፈሶ ይሆናል
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 ай бұрын
Exactly nothing to do with the injection but head injury but the mother refused to accept the truth.
@Loulou6968
@Loulou6968 2 ай бұрын
Ewnet men albate ya yemslgale
@Birhanu_Agafari
@Birhanu_Agafari 3 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ የልጆቻችንን ስቃይ አታሳየን የድንግል ልጅ ይድረስልሽ
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 3 ай бұрын
🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢 🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 3 ай бұрын
❤🙏🔥
@Springspring2020
@Springspring2020 3 ай бұрын
እንደዚህ ነገር የሰለቸኝ የለም🙄
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 3 ай бұрын
ለህፃን ሳታሰቢ ላቺ ላክ አሳሰበሸ አይ ሰው ግን ነገም ለራሳችን ዋሰትና የለንም
@elsabeth29
@elsabeth29 3 ай бұрын
ስትወድቅ ጭንቅላቷ ተመቷል it’s most probably a brain injury እግዚአብሔርይርዳሽ ከባድ ነው
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 3 ай бұрын
Egziabher yimaresh yene ehiti
@s12346
@s12346 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈውስልሽ😢
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 3 ай бұрын
በድጋሚ ኮርያ ሆስፒታል አሳያትና ሰርጀሪ ልትደረግ ትችላለች ።እግዚአብሔር ይረዳሻል፣አይዞሽ።ውጤ ቱን አሳውቂን እና እንረዳዳለን እህቴ።አይዞሽ ፣ትድናለች ።
@efugvhddhh2998
@efugvhddhh2998 3 ай бұрын
አላህ ይማርልሽ
@taybat536
@taybat536 3 ай бұрын
አይ እናት አላህ ልፋትሺን ይቁጠርልሺ አፊያዋን ይመልስልሺ
@ሜሪጋልትግሪይ
@ሜሪጋልትግሪይ 3 ай бұрын
መድሃኒ ኣለም ይማርልሽ የኔ እናት 🙏😣
@selambasaznew3349
@selambasaznew3349 3 ай бұрын
የኔ እህት ልጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ይፈውሳታል ወደ እርሱ ቅረቢ ለእርሱ ስጫት እየሱስ ያድናል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 ай бұрын
ፀበል ውስዶት ምናለ በርሜል ጊዬርጊድ ውስዶት
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 3 ай бұрын
13 አመት ሙሉ ይከብዳል ማነው ግን እደዚህ ዋጋ የሚከፍለው ለእናቷ ግን ጀግንነታን ታጋሽነታ ይገርመኛል በስመአብ። እመብርሃንን አይል ትስጥሽ። ልጅሽንም ዋጋሽን አይቶ እግዚአብሔር ይማርልሽ።
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 3 ай бұрын
እመቤቴ ትድረስልሽ እህቴ 😢😢
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
አሜን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Ayehut
@Ayehut 3 ай бұрын
አሜን😢😢❤
@salomongemaneh4976
@salomongemaneh4976 3 ай бұрын
መሲ ይቅርታ ፣ይህን የህክምና ስህተት የሰራው ዶክተርን በህግ መጠየቅ አልተሞከረም?
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 3 ай бұрын
ከኃላዋ ክፍተት አለው ከተባለ ምናልባት ጭቅላቷን የመታት ነገር እንዳይኖር በብዙ ልጆች ላይ እንዲህ አይነት ነገር ስለሚከሰት ክፍተቱ በህክምና የሚስተካከል ከሆነ ህዝባችን ደግ ነውእና ሀኪምቹን ብታማክሪ
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 3 ай бұрын
Enatyewa mejemerya yetfterwon shfafenchwo gelse ayedlme yaworachwo kelale mewodkh newo alch gen demo hospital wosdatalch
@MuluGermay
@MuluGermay 3 ай бұрын
😢ፈጣሪ ይማርልሽ የኔ ቆንጆ
@GgyJhhy
@GgyJhhy 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ ውድ በልጅ መፈተን በጣም ከባድ ነው
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 3 ай бұрын
እፉፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር ይማርልሽ
@MiserakeGetachew
@MiserakeGetachew 3 ай бұрын
ማንም በልጅ አይፈተን እኔም በዚህ ሁኔታ አልፌዋለሁ ከባድ ነው እንኮን 13 አመት ከባድ ነው ፈጣሪ ይማርልሽ በእምነትሽ ጠንክሪ
@yostinayosti-v6y
@yostinayosti-v6y 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍውሳታል ፀበል ውሰጃት እስኪ እናት መከረዋ ብዙ😢😢😢 ግን ቫይታሚን ዲ ፅሀይ ለምን አታሞቂያትም እማ
@merrymeery2731
@merrymeery2731 3 ай бұрын
እግዚአብሔር,ይማርልሺ,ግን,መምህር,ገግርማ,ጋር,ዉጃት,ትድናለች,እባክሽ
@ruthzewduzewdu6909
@ruthzewduzewdu6909 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Wudemake
@Wudemake 3 ай бұрын
እፍ የኔናት ፈጣሬ ይማርልሽ
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
Egziabher yimarlesh
@TSEDEYTAMIRU-d5s
@TSEDEYTAMIRU-d5s 3 ай бұрын
egiziabiher yimarlsh ❤❤❤
@mareyamawitymareyam
@mareyamawitymareyam 3 ай бұрын
መሲዬ አካውንቷን እስክሪን ላይ ፊት ለፊት ቢለቀቅ ይሻላል ኮመንት ላይ ብዙ አይታይም
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 3 ай бұрын
ትድናለች እግዚአብሔር አለ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 ай бұрын
It's a physical injury so it requires medical solution,
@WubanchiTerefe
@WubanchiTerefe 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ እግዚአብሔር ፈውሱን ይስጣት።ችግሩ ግን የህክምና ስህተት ሳይሆን በመውደቋ ምክንያት አእምሮዋ ላይ በደረሰው ጉዳት የተነሳ ነው።
@ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ
@ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ 2 ай бұрын
የእስራኤል አምላክ ይማርልሽ ጠበል ይዘሻት ዪጂ
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 3 ай бұрын
እደዚህ ያደረጋት ዶክተር ፈጣሪ ባልታሠበ በሽታ ሽባ ያርገዉ ወይም ያርጋት የሠዉን ተስፋ ማጨለም በልጁ ይየዉ
@kalabebe4402
@kalabebe4402 3 ай бұрын
ወይ እናት ለእናት ምን ይከፈላት ይሆን?እህቴ መድሀኒአለም ይማርልሽ እባክሽ ፀበል ውሰጃት ትድናለች
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 ай бұрын
Aye yene enat 😢😢😢😢😢😢😢fetenash yamal 😢egziyabher ymarlesh!
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 3 ай бұрын
Very sad 😔 😢 😢
@Ayasaed-h9b
@Ayasaed-h9b 3 ай бұрын
ገብርኤል ይዳብስልሽ
@hanaroba9647
@hanaroba9647 3 ай бұрын
yenatene yahele manme ayhone
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 3 ай бұрын
Uffff😢❤☝️🤲
@MimiMimi-ge4un
@MimiMimi-ge4un 3 ай бұрын
EZYBARE YMRLHE
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 3 ай бұрын
Kelale mewodkh khone lemen akinbet hedech?Andandy yemselenene mkeble le mefry yazgynal eski wokesawo yekern wodh mefty enhed hekmena entebaber
@sadoetayegulilat8118
@sadoetayegulilat8118 2 ай бұрын
እህቴ ክርስቲያን ከሆንሽ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ጋ ጎተራ አርባራቱ ፀበል ውሰጃት ይህች ልጅ ትድናለች
@Lijj607
@Lijj607 3 ай бұрын
መሲ እኔ እገዛለሰው እባክሽ ቁጥር ላኩልኝ
@fetiyamohammed7218
@fetiyamohammed7218 2 ай бұрын
Yewlishet clinic d/r kindu ga wisejiyat
@ZeynebMuhamed-h8d
@ZeynebMuhamed-h8d 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 2 ай бұрын
😢
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 ай бұрын
Emebete kidanmehret teredashe
@danimihretu5515
@danimihretu5515 3 ай бұрын
የኢትዮጵያን ዶክተር አምኘ አልታከምም በጭራሽ።
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 3 ай бұрын
Yena marr Egziyabhar ymarlsh
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 3 ай бұрын
የዚች ልጅ በሸታ ያሳዝናል:: ልጅቷ ወደ ጤና ድርጅት የሄደችው ስለወደቀች ወይም ስላመማት ነው - በህፃናት ላይ ብዙ የ Viral & bacterial - እንፌክሽን ያገጥማል - Even ሃይለኛ ትኩሳት ከ40 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ በላይ ከሆነ - seizure disorder እና ልጅቷ ያደረጋትን የሚመስል ችግር ያስከትልባቸዋል እንጂ የተወጋችው መርፌ እንደዚህ አያደርግም! የህክምና ስህተት የለም!
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 3 ай бұрын
Egizabehre yemarate semato georgese yedeirselat
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 3 ай бұрын
Wedewala kewdekeche eko kebad new fetary yemarat yeni konjo
@nonenone3420
@nonenone3420 3 ай бұрын
So what why don’t you take her to “ Tesebel” what do you want from social media there’s millions of mothers having same issues they never come to complain some people this days trying to take advantage instead of facing the challenges
@Loulou6968
@Loulou6968 2 ай бұрын
Egzabher yemarlesh
@nayigachris5689
@nayigachris5689 3 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@Heven-f6h
@Heven-f6h 2 ай бұрын
Lemen account kuteresh fitlefit aletayem welad yehon hulacenem balen akem benrdate teru new emberhan terdash
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 3 ай бұрын
እህቴ ወዲያ ወዲህ ሳትዪ ወደ ጸበል ውሰጃት።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 ай бұрын
No water can fix this
@belayshebo3149
@belayshebo3149 3 ай бұрын
Kkkkkkkk ya inanta Tsebale dagimoo
@tsigereday6490
@tsigereday6490 2 ай бұрын
​@@belayshebo3149Mehayim
@SeadaSeada-oy6my
@SeadaSeada-oy6my 3 ай бұрын
Yana mare demo setamer
@Estifoentertainment
@Estifoentertainment 2 ай бұрын
እግዝያብሄር ይማርልሽ ፀበል ውሰጃት ትድናለች
GERE EMUN PART 202 | ገሬ እሙን ክፋል 202
25:41
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 50 М.
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 115 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН