ከስድስት አመት በኋላ ልጄን ብላ መጣች // የአንድ አመት ልጇን ጥላ የጠፋችው እናት ተመለሰች

  Рет қаралды 124,684

Single /ሲንግል

Single /ሲንግል

Күн бұрын

Пікірлер: 702
@Diamonds8011
@Diamonds8011 7 ай бұрын
ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ አድርጉልኝ❤ kzbin.info/www/bejne/kIfOY6t-na-Hbsksi=vpWAp8lAsTknocTP
@EeEe-m1s
@EeEe-m1s 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@EeEe-m1s
@EeEe-m1s 5 ай бұрын
7:30 7:31
@YenesewTekele
@YenesewTekele 7 ай бұрын
ይህንን ወጣት የህፃን ልጅ አባት አለማጅነቅ ንፉግነት ነው ።🙏🙏🙏🙏🙏
@sarayousef2021
@sarayousef2021 7 ай бұрын
እባካችሁ ለልጅቷ ስትሉ ታረቁ😢😢😢
@saraamane6114
@saraamane6114 7 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ ፣ ልጅ ጥላችሁ የምትሄዱ እናትና አባቶች ፣ በዚህ ልጅ ተማሩ ።
@zamzamz7175
@zamzamz7175 7 ай бұрын
ወላሂስታሣዝንልጂቱየኔማ
@أحمدالشمري-د8د8غ
@أحمدالشمري-د8د8غ 7 ай бұрын
👍👍👍👍
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 7 ай бұрын
ድፍረቷ ስድስት አመተ ሙሉ ጥላ ጠፍታ አለማፈሯ ልጀን ብላ መምጣቷ ባለጌ አባትየው ጀግና ነህ
@saidasaid467
@saidasaid467 7 ай бұрын
እና እየመታት ትኑር
@abdi9388
@abdi9388 7 ай бұрын
​@@LeyoLeyo-i6nየባሠ ችግር ሣይኖር ሰዉ ልጅና ቤቱን ጥሎ አይሠደድም ባለጌ ምን አስባለህ? ለስድብ አትቸኩል።
@ማርቲነኝጉራጌዋYouTube
@ማርቲነኝጉራጌዋYouTube 7 ай бұрын
ምን አይነት የተባረከ ወንድ ነው አባቴን ያየሁት ነው የመሰለኛ የኔምአባት ለልጅ ያለው ፍቅር ከእናት በላይ ነው በጣም ነው የምወደው ቢታረቁ ደግሞ በጣም ነው ደስ የሚለኝ❤❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 7 ай бұрын
በቃ ታረቁ እና ለልጅህ ስትል አብራችሁ ሁኑ እባክህ ይቅርታ ፈጣሪ ይወደዋል በፈጣሪ አብራችሁ ይሁኑ
@AdanechiWoshango
@AdanechiWoshango 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 7 ай бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭
@sarasesaye
@sarasesaye 7 ай бұрын
ጀግና አባት ነክ ለህፃኗ ስትሉ አብራችሁ ኑሩ😢😢😢😢😢
@alemhaile625
@alemhaile625 7 ай бұрын
የገጠር ልጅ የዋህ ነው ጅግና አባት ነህ ግን ታርቃችሁ ልጃችሁን አሳድጉ ደስ ይላል ❤
@TigistNiguse-ct4vs
@TigistNiguse-ct4vs 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ትልቅ ሰው ነህ ❤❤❤እንኳን ታረቁ ደስስስ አለኝ ህፃኗን ያሳድግላቸው
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 7 ай бұрын
አብርሽ ወንድማችን ጀግና እና እንቁ አባት ነህ የምር በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አባት አይገኝም ለልጃቹሁ ሰትሉ አብራቹሁ ኑሩ አብርሸዬ ሐረግዬም ወዳ አይደለም የኔ ከልካላ እህት እንኳን ለአገርሽ መሬት በቃሽ እህቴ በአንድ ሁናቹሁ ደግሞ የምናያቹሁ ያአድርገን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ በዚህ ቀጥል ❤❤❤❤
@מאורואיינאו
@מאורואיינאו 5 ай бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ልጁን የቀን ስራ ሰርቶ በማሳደጉ በጣም ጎበዝ ነው ይን ሰው መርዳት ያስፈልጋል ወሬው ሁሉ ግልፅ ነው እግዚሐቤር ይባርክህ የምትድራት የምትኩላት ያርግህ እሷም አባቷን ጠቃሚ ያርጋት ለአንተም ወንድም ጋዜጠኛው ተባርክ
@EnatLakew
@EnatLakew 7 ай бұрын
አባትዬው የእውነት ትለያለህ የይቅርታ ሰውን ፈጣሪም ይወደዋል ቀር ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@lidiya-yemaryam
@lidiya-yemaryam 6 ай бұрын
የኔ ማር ህፃኗ አሳዘነችኝ😢 ጋዜጠኛዉ ሁሌም በፍቅር እንዳሸነፋቸዉ ነዉ❤❤❤❤
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 7 ай бұрын
ዋው ልጅቷ ስታምር ደሞ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እማ ታርቁ ለልጃችሁ ስትሉ
@ZemzemZnabu-pn6cb
@ZemzemZnabu-pn6cb 7 ай бұрын
ጀግና 🦸‍♂️አባት ነው❤ እዳሰጥ ልጅህን😢
@fgcf61979
@fgcf61979 6 ай бұрын
አባት የልጂን ሰጋ በበላበት ጊዜ እድህ አይነት አባት አለ😢😢😢😢😢😢😢 ማነው እደኔ አባቱን የሚወድ 😢😢😢የኔ አባትኮ ልዩነው አባየ ከድሜየ ቀንሶ ያተን እድሜ ያርዝምልኝ 😢😢😢😢ባባየ እወድሀለው E ነኝ ስደተኛዋ ልጂህ 😢😢❤❤❤ውድድድነው ነው የማረግህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ያልተዘመረለት አባት❤❤❤ እረጅም እድሜ ለሁላችን አባት ለሱ ነዉ ሀረብ ሀገር ምከራተተዉ ከሰዉ በታች እዳይሆን ብዬ ❤❤❤❤
@fgcf61979
@fgcf61979 6 ай бұрын
@@yasmalblooshi6939 አላህ በሰላም ያገናኝን ቤተሰቦቻችን ጋር❤❤❤
@etechetech7158
@etechetech7158 7 ай бұрын
ወለሂ,ጀግና,አባትም,አለ,ጤና,የሰጠህ,ልጂህንም,አላህ,ያሰደግህ
@xssa6895
@xssa6895 7 ай бұрын
ምርጥ አባት ነው ማርያምን 😢 አይዛህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ ከቻልክ ታርቅ
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 7 ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል እሱ ተጎድቷል የበፊት ባህሪ ይተው ሴት አትመታም ይስተካከሉና ቀለበት ይሰሩ አንተ አግዛቸው ይታረቁ
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b 7 ай бұрын
ምን ታድርግ በሷም መፍረድ ይከብዳል መቻል ከምትችለው በላይ ጎድቷት ይሆናል ሁሉም በራሱ ቁስል አለበት ብቻ ለልጅቱ ስትሉ ተስማሙ
@osratgold7930
@osratgold7930 7 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@osratgold7930
@osratgold7930 7 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 7 ай бұрын
እውነት ነው ችግሩ ብሶባት እንጂ እናት በልጇ አትጨክንም ?
@meseret7512
@meseret7512 7 ай бұрын
ይሄው እኔም አለው ከልጄ ጋር ከተለያየን 5 አመት ነው ባሌ ከምነግራቹ በላይ በጣም ይጠላኝ ነበር በጣም ይደብደበኝ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በቤትሰቦቼ ድጋፍ እዚህ ደርሻለው 😢😢
@Alam-k6l
@Alam-k6l 6 ай бұрын
መርዳት አልነበራትም ጨካኝ እናት ናት
@حبيبةاحمد-ظ2ب
@حبيبةاحمد-ظ2ب 7 ай бұрын
የኔ ቆጆ ልጅቱ ስረአቷ 😢ለልጃችሁ ስትሉ አብራችሁ ኑሩ ደሞ ተወዳታለህ ያስታውቅበሀል 😂
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 7 ай бұрын
ቀጣዩን ጎበዝ አባት ነህ ቀጣዩን ደግሞ ሁለታችሁን አጠገቧ እያየች ትደግ ህፃኗ
@astekastek1000
@astekastek1000 7 ай бұрын
በሚስቱም እኮ አይፈረድበትም እኮ መምታቱም ልክ አይደለም እንዴት ነዉ ሴት ልጅ ምትመታዉ መሰከሩምከባድ ነዉ ሁሉቱም ጥፋተኛ ናቸዉ ታርቃቹ ኑሩ ከዛም ዉለዱ ሌላ ልጅ ሰዉ ሆኖ ማያጠፋ የለም
@Alam-k6l
@Alam-k6l 6 ай бұрын
ለምን ልጇን አረዳችም ይሄን ሁሉ ጊዜ በህይወት ባታገኛትስ😢
@Chereka203
@Chereka203 7 ай бұрын
በጣም በሒወቴ ማረሳዉ ታሪክ ነዉ😢😢። እርጥብ ልጅ ለወንድልጅ ጥሎመሔድ ከባድ ከባድ ነዉ😢😢 ልጅቱ የናት ናፍቆት ስድስት ኦ😢😢😢😢አባትየዉ🦁 ጀግና ጀግና አይገልጠዉም ጎሽ ለልጇ ስትል ተበላች አሉ ቅርማለቱ ❤👍🌾🌷🌾🌷🌾🌷🌾🌷🌾🌷🌾🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@Atkletadisu
@Atkletadisu 6 ай бұрын
ታረቁና አብራችሁ ኑሩ ቆንጅየ ልጅ ስታምር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ልጄ ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 7 ай бұрын
ዉይ በናትህ በእግዚአብሔር ታረቁ ልጅህ ታሳዝናለች የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ምንም ቢሆን ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ እናት ያስፈልጋታል
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 6 ай бұрын
ደሞ ቆንጅየ ልጅናት ያለችዉ የኔማር አላህ ያሳድግልህ ወንድሜ አብርሽ ታረቁ ለልጅህ ስትል ወንድሜ
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 7 ай бұрын
በልጃችሁ የምትጨክኑ ወላጆች ይድፋችሁ በተለይ እናት ክፉ ነሽ እኔ ተጣልቼው ልጇን ወሰደብኝ ከፈለግሽ ሂጂ አለኝ እኔ ግን ለልጄ ስል ሁሉንም በደል ትቼ ቁጭ አልኩኝ
@taybat536
@taybat536 7 ай бұрын
ጀግና
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 7 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው አብሶ ሕፃን ሆና እሱ ቀን ስራ እየሰራ እንዴት ወዴት አድርጎ እንዳሳደጋት ምንም ቢሆን ከባድ ነው ሁፍፍፍፍፍፍፍ እኔ አሳዝኖኛል ልጁዋን ይዛ ከሳም ምንም ብላ መላ ብትፈጥር ይሻል ነበር
@سعيدعلمدار-ح1ل
@سعيدعلمدار-ح1ل 6 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ በህግም ቢትሄድ አይገባትም ለሶ በልጅነታ ጥላት ሄዳ አሁን ስታድግ ልጄን ነዉ የምፈልገዉ ግን አይከብድም በጣም ደፋር ነህሽ😢
@Ababa-o9r
@Ababa-o9r 6 ай бұрын
እወንት ነው
@elsa7399
@elsa7399 7 ай бұрын
ወድሜ እባክህን ይቅር ብለህ አብረሃት ኑር ምንም ቢሆን የወለደች እናት ጋር እብሮ ማሳደግ ይሻላል ዛሬ በከፋ ዘመን ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው እሳም አሁን መረዳት ትችላለች ትቻቻላላቹ ለማለት ነው
@TiyyaaBelay
@TiyyaaBelay 6 ай бұрын
መልካም ሰው ናህ አውነት አግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙏
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 7 ай бұрын
ምርጥ አባት ነው
@MmN-p1l
@MmN-p1l 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@EkramTube-l8o
@EkramTube-l8o 7 ай бұрын
ጀግና አባት ሣላደንቀው አላልፍም ወላሒ ጎበዝ
@eveali6794
@eveali6794 6 ай бұрын
❤❤❤🎉
@etetewami9042
@etetewami9042 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነው ልጁን በደንብ ነው ያሳደገው።።ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላችሁና አብራችሁ ለማሳደግ ያብቃችሁ።።
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 7 ай бұрын
ያ ደላላ ምን ተፈረደበት ሴቶችን የገደለዉ😢
@bestebeste5137
@bestebeste5137 6 ай бұрын
ኣዎ ማወቅ እንፈልጋለን 😢😢😢
@miram-ed4dr
@miram-ed4dr 5 ай бұрын
ማወቅ እንፈልጋለን የደላላው ሃፍቴ❤
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 7 ай бұрын
ከማንም በላይ ይቅርታ ጠይቃለች ለልጅህ ስትል እሺ በላት
@almazreta9110
@almazreta9110 7 ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ነዉ የዚህ ዘመን እናቶች ልጆቻቸዉን እየጣሉ እየሔዱ ሲሞላላቸዉ እየመጡ ልጄን ቅብጥርቴን ማለት ምን ማለት ነዉ እነሱ ሲበሉ ሲጡ ልጆቹስ ግኡዝ እቃ መሠላቸዉ😂😂😂😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 7 ай бұрын
😁😁😁
@tigsttube7259
@tigsttube7259 6 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንዳተ አይነት አባት መኖሩ በጣም ደስ ይላል አፏ ሲጣፍጥ እግዛብሔር ያሳድግሽ❤❤❤
@almazalmaz7773
@almazalmaz7773 6 ай бұрын
አብርሃም በጣም ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው አብርሽ ሚስትህን መልስና በሰላም አብራችህ ኑሩ ለምትወዳት ልጅህ ሙሉ እንዲሆንላት የምቀ ትዳር ይሁንላችህ
@BelayneshSeid
@BelayneshSeid 22 күн бұрын
ጀግና አባትነዉ ለዚያዉም ከተማላይ ሁኖ ልጁን የሚያሣድግ አባት
@lidudxb8764
@lidudxb8764 6 ай бұрын
አቤት ልጅቷ ስታምር ቁርጥ እናቷን ነው የምትመስለው በእናታችሁ ይሄን ትዳር አስተካክሉት ሀብትሽ ፕሊስስስ
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e 7 ай бұрын
እንደው በእግዚአብሔር ወንድሜ እንደምንም አድርገህ አስማማቸው እና አንድ ላይ ሆነው ልጃቸውን ያሳድጉ በቀጣዩ ተስማምተው እንድናይ አድርገን እባክህ ተከታትለህ አሳውቀን ህፃኗ ታሳዝናለች
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 7 ай бұрын
ጀግና አባትነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤ይቅር ለግዛቤር ታረቁ❤❤
@ghkhgddfhdbkjh1185
@ghkhgddfhdbkjh1185 6 ай бұрын
የኔ ጀግና አባት ማለት ልክ እዳተ ነው ልጂህ እግዛብሄር ለቁነገር ያዲርስለት
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 7 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ በጣም ሀይልክን ቀነስ አርገው ታረቁና አብራችሁ ኑሩ ከቻልክ ለልጂህ ስትል ታረቁ ወዲማችን❤❤❤😢
@genetgebremesih9157
@genetgebremesih9157 7 ай бұрын
ጥሩ ነገር ነው መታረቁ ሁለት ዓይን እያየች ከምታድግ አንድ ላይ ቢሆኑ ለልጅዋ ሆነ ለሁሉም የተሻለ ነው ሙሉ አርገው አስታርቃቸው በእግ/ዝአብሄር good bless good luck
@yeshi7446
@yeshi7446 5 ай бұрын
በእውነት ለልጃችሁ ስትሉ ታረቁ
@Alhamdulilah587
@Alhamdulilah587 7 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ የሆነች ከንቱ ነች ከደገች ብሀላ ሆ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 7 ай бұрын
አትፍረጂ ስንቶቹ እናቶች ካላባት 5. 6 ያሳድጉ የለ
@زهره-ع1ج
@زهره-ع1ج 7 ай бұрын
አትፍርዱ ይፈርድባችሆልና
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 7 ай бұрын
አትፈረዱ ችግረማያጋጥመውየለም
@MisiraYesuf
@MisiraYesuf 7 ай бұрын
Jegna abat yemin lij mestet new
@MisiraYesuf
@MisiraYesuf 7 ай бұрын
Jegna abat yemin lij mestet new
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 7 ай бұрын
ታርቃችሁ አብራችሁ ኑሩ እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ ፀልዩ መንፈሳዊ ህይወት ይኑራችሁ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 ай бұрын
❤❤❤❤በእውነት ጀግና አባት ነህ ❤❤❤❤ዋውውው ታረቁ ያደረስክባት በደል ነው ያስጠፋት ቢሆንም ግን አጥፍታለች❤❤❤ልጅቷ ስታምር የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
@Emunsaid
@Emunsaid 7 ай бұрын
ጀግና !!!አባት ነህ አላህ የምትወዳት ልጅህን ለቁም ነገር ያድርስልህ🎉🎉
@jessei1
@jessei1 4 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ አስተዋይ; ፈጣሪ ያግዝህ።
@birtukan120
@birtukan120 7 ай бұрын
ጀገና አባት ነህ እግዚአብሔር በፀገዉ ያሰዲግሊህ❤
@almaw15
@almaw15 6 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ ለልጆህ ያለህ ፍቅር የሚገርም ነው ለሚስትህ መጥፋት ደግሞ የአንተ አስተዋጽ አለበት
@HabibaHabibi-s7p
@HabibaHabibi-s7p 7 ай бұрын
ጅግና አባት ነክ ግን ባለቤትህም ኑሩን ለማሻሻል አስባ ይሆናል ይቅርታ አርግላት ከቻልክም ብትታረቁ ደስ ይላል
@MemeKassa
@MemeKassa 7 ай бұрын
የምር እራስእ ወዳድ አደለህም ልጅህ ሰላም ያድልህ ፈታሪ ጀግናአ አባት በዚእ ዘመን በዚእ ኑሮ ውድነት እረካላት የለኝም አደኛአ ❤❤❤❤❤❤
@ChgfHcf-vv4qo
@ChgfHcf-vv4qo 7 ай бұрын
ጅግና ኣባት ነህ ኣብረቻው ብትኑር ጥሩ ነው ምክንያት ለልጅህ ልትል የናታና የባታን ፍቅር ጣጥማ ደስተኛ ሆና ማደግ ኣለባት🇪🇷
@BegumSalami
@BegumSalami 18 күн бұрын
እናመሰግናለን..በጣም..ትልቅ.ሰውነህ
@Atsedemariyam-m6y
@Atsedemariyam-m6y 7 ай бұрын
እሞታታለሁ እጅ ልጄ ጥዬ ልጠፋ ነው ሆ እኔ ልጄነ ይዤ ነው የጠፋሁት ማርያምን ሆ
@Ababa-o9r
@Ababa-o9r 6 ай бұрын
እኒሥ በትይ ሰንት ሠቃይ አሠለፍሁ ተመሠግን አለፈ ጨራሽ እዲነክው እንኮን አለፈልግም አሁን አደጎለኝል እግዚቤሂር ይመሰግን
@bintnur44
@bintnur44 5 ай бұрын
😂😂😂አንችም ጠፍተሽ ነበር🤔😆
@AliceMaru-jv2ut
@AliceMaru-jv2ut 3 ай бұрын
ምንአይነትጨካኘነሸ
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و 5 ай бұрын
እውነት በጣም ጀግና ልጅ ነው እኛ ወንዶች ልጅ ማሣደግ በጣም አዳጋች ነው
@yeshi7446
@yeshi7446 5 ай бұрын
ለሚማታ ወድ እና ለሚጠጣ ወድ ጥሩ ትምህርት ነው በእውነት
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 7 ай бұрын
የኔማርርር ልጃችሁ ሥታምር ማሻአላህ ወርቅ አርጉ ነዉ ያሣደጋት ጀግና አባት ማሻአላህ ይቅርተባባሉና ወለዱ ክበዱ መዉለድ ከአንድ ነዉ ወድምዋ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 7 ай бұрын
በጣም መልካም አባት ነው እሷም ይቅርታ ጠይቃለች ይቅረ በላት አብራችው ኑሩ በቃ ያለፍው ትምህርት ወሰዳችው በጣም ጥሩ ህይወት ትኖራላችው ያእህል ውሃ ነገር መልከ አገናኛችው
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 7 ай бұрын
አንተ ጀግና አባት ነህ በቃ ለልጅህ ስትል ይቅር በለትና ለልጅህ ስትል እናት ነት ይቅር በለትና አብረችሁ ኑሩ❤❤❤❤❤
@AbebashAseffa-cr3ol
@AbebashAseffa-cr3ol 6 ай бұрын
ጋዜጠኛው ተባረክ የእውነት
@hiwiwolde1067
@hiwiwolde1067 7 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ። ግን እባክህ ከልጅህ እናት ከሚስትህ ጋር አብረህ ኑር። ጋዜጠኛው እባክህ አስታርቃቸው ልጅቱም የሁለታችሁንም ፍቅር አጊኝታ ትደግ። አብርሽ ወንድማችን በርህን ከፍተህ አስገባት።
@abezelove7365
@abezelove7365 7 ай бұрын
እናት ተብየይት ትገርሚያለሽ ባልሽን ብለሽ ነውጂ ልጂሽን ብለሽ አይደለችም ምናለበት ብስሚያት አህያ ይሳምሽ እደት እዳናደድሽኝ ባልሽን ስመሽ ልጂሽን ብስሚ አትሞቺ ማፍሪያ
@beletechmelaku2847
@beletechmelaku2847 7 ай бұрын
ወንድማችን ለሌላ ግዜ መጀመራ ሰዉችን ካናገርክ በሃላነዉ ማስገባት በርታልን
@aymangamal8681
@aymangamal8681 7 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ በርታ ፈጣሪ ኑሮህን ያስፋልህ ❤❤
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c 7 ай бұрын
ለልጅህ ስትል ታረቁ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈል ጀግና አባት ነክ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 7 ай бұрын
ለልጅህ እንጀራ እናት አታምጣ ባህሪህን አስተካክልና ከልጅህ እናትጋ ኑር ጥሩ አባት ከሆንክ ጥሩ ባልም መሆን አለብህ!!
@ZemzeMabat
@ZemzeMabat 6 ай бұрын
ማሻአላህ ልጃቸው ቆጂየነች ግንአብርሽመውሠድነበርብሽ ለምጥለሽ ጠፈሽ
@تنافوتف
@تنافوتف 6 ай бұрын
Awoo.Abarachiihuu.huunuu.Woodamee.lamiixayee.satalla.woodamee❤❤❤❤
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z 6 ай бұрын
ወንዲማችን ብጠም ጠነከራ አብተ እግዚአብሔር ይባርክሆ እንህ ዓይነት አባት መኖር መታደል ነው ወንደማችን ሃፊታሙ እድሜ ዘመን ይብርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 6 ай бұрын
አ እሠይ,አልሀምዱሪላ,በጣምዉደሥያለኝ,አባቷም,ጋዜጠኛዉምአመሠገንኳቹ,ዋዉዋዉ
@BjcBhx-i5c
@BjcBhx-i5c 12 күн бұрын
አይዞህ።እዳተአይነት።አባት።አይገኝም።በነገራችንላይ።የኔምአባት።ልዩነው።አይዞህ።ተስማሙ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 7 ай бұрын
ይቺ ደፉር ናት አባትየው ጀግና አባት ነው በመሀል ልጅቱ ግን ተጎዳች ታሳዝናለች እግዚአብሔር ያሳድጋታለል ::
@HaymanotiGerma-n1c
@HaymanotiGerma-n1c 7 ай бұрын
አይዞክ ውድሜ እኔም እዳተ በጣም እሚወድው ልጅ አለኝ ብቻዬን ነው ያሳደኩት ብስድት እየተቃጠልኩ። አሁን ልጄ ለኔ እረፍት እደሆነነው የሚስማኝ😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 6 ай бұрын
በጣም ጀግና አባት ነህ እግዜአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@TigistFetene
@TigistFetene 6 ай бұрын
ይወዳታል😢😢😢😢😢ሜስቱን መልካም ባል ነዉ ምልካም አባት❤❤❤❤ሰላምህ ይብዛ
@hanaabreha9631
@hanaabreha9631 7 ай бұрын
Best Father of the year ❤❤❤
@AbebashAseffa-cr3ol
@AbebashAseffa-cr3ol 6 ай бұрын
ደስ አለኝ የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 7 ай бұрын
የኔ አባት ጀግና አባት ነህ አድናቂህ ነኝ
@getahagos
@getahagos 6 ай бұрын
Tebarek mendimach Egiziabher mefrat tsibeb new. Mknyatum bemekakal liji masadeg kelal aydelm. God be with you and your family!
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 7 ай бұрын
መልካም፡አባት፡እናቷን፡እንድታገኝ፡መፍቀዱ፡ጥሩ፡ነው።እናቲቱም፡ልጇን፡ለማየት፡በመፍቀዱ፡ደግ፡አደረገ።
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 5 ай бұрын
ደግ አድርጋለች እንኮን አሳደገህ ወንዶች ወግ ይንካችሁ እስከ ዛሬ ወንዶች እያጣላችሁ እያሂዳችሁ ሴት እህቶቻችን እናቶቻችን ፊታችው በማዳት እየተጠበሱ ነው ማሳድጉ
@fitztek8119
@fitztek8119 7 ай бұрын
Beautiful. May you’ve a brand new love & marriage. God bless this family.
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልል እንኳን ታረቃችሁ አብርሽ ትልቅ ሰው ነህ የኔ ወንድም❤❤❤❤
@NesrdinSeada
@NesrdinSeada 5 күн бұрын
በጣም ከባድ ነው ወልዶ መለያየት እባካቹ ታራቁ ወላሂ ልጂቶ ትጎዳለች እባካችሁ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 7 ай бұрын
አብርሺየ ለልጂህ ስትል ታረቁ አብራችሁ ለመኖር ሞክሩ እድሜ ሁሉን ያስተምራል
@b.p8546
@b.p8546 5 ай бұрын
የኔ አባት ማለት አንተ ከሁሉም አባቶች ትለያለህ ያንተ ነገር ትልቅነትህ ያሳያል ሚስትህም ሚስት ናት አረብ አገር ለፍታ ነዉ መጣችዉ እና አብራችሁ ኑሮአችሆን ለልጃችሁ ስትሉ አብሮ መኖሩ ይሻላል እኔ ያለ እናት ስተኖርኩኝ አዉቀዋለሁኝ እሺ አላህ ያስማማችሁ ያረብ።ጋዜጠኛዉም በጣምነዉ የምከታተለዉ በጣም ረጋ ያለ ሰዉ ነዉአላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እንሻአላሕ።
@מאורואיינאו
@מאורואיינאו 5 ай бұрын
እኔ ምለው አጥፉታለች ግን ይቅርታ ብላ ስለመጣች ይቅር አድጎላት አብርው ቢኖሩ ልጃቸውን ባንድ ላይ ባያሳድጎት በጣም ደስ ይላል ልጅቱም በጣም ደስ የምትል በትምርቷ ጎበዝ እንደሆነች ስትናገር በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚሐቤር ያሳድግሽ ተምርሽ ቤተሰብ የምትጠቅሚ አገር የምታኮሪ ልጅ ያርግሽ እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገሽን አባት የምትጠቅሚ ያርግሽ ሀብትሽ ያንተን ስራ እግዚሐቤር ይክፈልህ ኤኔ ሁልግዜ ስራ ይበዛብኛል ግን ያንተን ስራ ጥሩ ስራህን ለመከታተል ባለችኝ ሰሀት ሁልቀን እከታተላሁ ምክንያቲም ለተቸገሩ ስው ስለምትደር በዚህ ስራ ለምትሰሩ ጋዜጠኘች ክብርና ምስጋና ይገባችጏል በርቱው እግዚሐቤር በሄዳችሁበት ይጠብቃችሁ
@aminaharake5556
@aminaharake5556 5 ай бұрын
አባትየው ጀግና ነው ደሞም ትክክል ነው 👍👍👍
@enwdeshe524
@enwdeshe524 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሐብታሙየ በጣም ስወድሕ ትትሕናሕ በጣም ይማርኮልበእውነት አንተን የምታገባሴት ታድላ
@mesrt8441
@mesrt8441 6 ай бұрын
በጣም ጀግና አባት ነው አድናቂው ነኝ 😢😢😢
@MariamMM-jw1np
@MariamMM-jw1np 2 ай бұрын
ጀግና ወንዲ ነህ እኩል ወንዲ እያስታቀፉ የሚጠፉትን ምን እንበላቸው ግን ?
@zeweditekie310
@zeweditekie310 7 ай бұрын
tebarek tero abat neh tarekat lilijh setel lijih endatgoda
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 6 ай бұрын
የልጅቱ ህይወት ለወደፊት ያሣዝነኛል።
@FatumaMohmmed-o7g
@FatumaMohmmed-o7g 7 ай бұрын
ያርብ ያርብ አሏህ ርጂም እዲሜይስጥለት ልጅን
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,1 МЛН
ህፃናቱ #ethioinfo #eyoha #seifuonebs
59:34
Single /ሲንግል
Рет қаралды 132 М.
ወንድሜ ነው ሳቁ
37:32
Single /ሲንግል
Рет қаралды 64 М.
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,1 МЛН