"ክስ መስርተናል"፣ "በ72 ሰዓት ለቃችሁ ውጡ"፣ ጄነራል ጻድቃ እና ማይክ ሃመር

  Рет қаралды 27,612

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

"ክስ መስርተናል"፣
"በ72 ሰዓት ለቃችሁ ውጡ"፣
ጄነራል ጻድቃ እና ማይክ ሃመር

Пікірлер: 63
@brity2501
@brity2501 Ай бұрын
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Ай бұрын
Thank u Ermias. You are matured person in this case.
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Ай бұрын
በዶ/ር እሽብር ላይና የኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ከዶ/ር እሸብር ከሚመራው የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፣አባልነት እንዲያገሉ ለሰጠኸው ማሳሰቢያ አመሰግናለው እደንቃለው በርታ እላለው ኢትዮዽያ ለድርድር አትቀርብም
@michaelnegash8292
@michaelnegash8292 Ай бұрын
ኤርሚ ምን ያስገርማል የኛዎቹ የኤርትሪያ ጦር አልገባም ይባል ነበር እኮ ኤርሚ እረስተሃው ነው
@brity2501
@brity2501 Ай бұрын
ኤርሚ አሁን መስመርህን እየያዝክ ነው በእውነትም የሚያዋጣህ ይሄው ነው ምክንያቱም ፅንፈኛው ወደማደካስካር እንሸኛችሆዋለን ከተባለው ማህረሰቡ አንዱ አንተ ስለሆንክ
@Apollon-z2s
@Apollon-z2s Ай бұрын
Abiy always win. Now, today is a bad day for bandas who are against Ethiopia
@aerdoderese5487
@aerdoderese5487 Ай бұрын
አሁን ኢትዮጵያን በማስቀደምህ የመንግስት ተለዋዋጭ መሆን አገር የማይለወጥ ዘመን ተሻጋሪ መሆኑን የበሰለ ጋዜጣኛና ሚንስትር ዳታ ነግም እግዚአብሔር ይባርክህ።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Ай бұрын
Look how Abiy is winning.
@musedegefe5906
@musedegefe5906 Ай бұрын
Somaliland is a most successful de facto state, still today! Hope, soon they will become ligitimate country!
@gemechubatu6662
@gemechubatu6662 Ай бұрын
Yes indeed Ethiopia should respect and value highly the Somaliland
@PalestainPalestain-q9r
@PalestainPalestain-q9r Ай бұрын
❤❤❤
@gemechubatu6662
@gemechubatu6662 Ай бұрын
Appreciation to you Ermiyas
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 Ай бұрын
ኧረ ሁሉም ቀርቶብህ ጤንነትህ ጠብቅ። ጣዕረ ሞት መሰልክ እኮ
@BahreGebreslassie
@BahreGebreslassie Ай бұрын
ትክክል ነህ ኤርሚ ተዋቸው ሀቁ እሱ ነው
@so2bk
@so2bk Ай бұрын
Ermias = pp $$$😂😂
@SeidMuhamed-t5w
@SeidMuhamed-t5w Ай бұрын
ኤርሚ አሁን የምታነሳቸው ጉዳዮች በጣም በጣም ምርጥ እድህ ነው የሚያምርብህ ቀጥልበት
@YeshiDinaf
@YeshiDinaf Ай бұрын
ድምፅ ችግሪ አለበት
@PejoBianci
@PejoBianci Ай бұрын
Sprinter!!
@ethiotube6965
@ethiotube6965 Ай бұрын
ሰውየው አቅም እና ደጋፊ ሊኖረው ይችል ይሆናል ነገር ግን በአገር ደረጃ ምንም አያመጣም በአቅምም ሆነ ሰው በማወቅ ከነ ሀይሌ አይበልጥም በገንዘብ አቅምም ቢሆን ሰው በማወቅ ከሀይሌ አይበልጥም እነሱምኮ ክስ ከጀመሩ ቡሀላ እጃቸውን አጣጥፈው ቁጭ አይሉም እነ አሸብር በሄዱበት መንገድ መሄድ አያቅታቸውም ሲቀጥል ኢትዩጰያን ከኦሎምፒክ ቢያሳግድ የሚደርስበትን ነገር ያቀዋል ምናልባት ድጋሚ ወደ ኢትዩጰያ ተመልሶ የማይመጣ ከሆነ ነው እንጂ እሱም አያስበውም በዛ ላይ መንግስት ጉዳዩ ላይ እጁን ካስገባ አሸብር የምትለው ሰው ምንም አያመጣም ለዛውም አብይ የዚህን ያክል የሚጠላው ከሆነ ከባድ ነው አረ ሌላውን ተወው ለእሱ እነ ሀይሌ ብቻቸውን እሱን ማዋረድ አያቅታቸውም
@Eathen1112
@Eathen1112 Ай бұрын
🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹🙏
@michaelnegash8292
@michaelnegash8292 Ай бұрын
በዚህ ሀሳብህ ላይ በጣም ቆንጆ እና ለኛም ትምህርት ነው።
@zelalemtefera3368
@zelalemtefera3368 Ай бұрын
Mou signed January 1, 2024
@tekibrhanu9952
@tekibrhanu9952 Ай бұрын
13:33 Ene ene atebel hasabehen astelalfe weregna ante man nehena new ...
@TesfayAmbaye-y3r
@TesfayAmbaye-y3r Ай бұрын
በምን ተግባርህ ደራርቱን ትተቻለህ አንተ ጀኖሳይደር ነህ
@aerdoderese5487
@aerdoderese5487 Ай бұрын
ከእኛም የተባረሩ ነበር ከአአ እነሱ ከሄዱ በኃላ ፈታ ተገኝቷል።ያልከው በቤኔሸንጉል የወርቅ ማዕዱን ወስጥ ተገኝቷዋል።
@workushibeshi
@workushibeshi Ай бұрын
What is your stand this Somali land action makes it more tense.
@TesfayAmbaye-y3r
@TesfayAmbaye-y3r Ай бұрын
የህዋሀት ዋስትና ማይክ ሀመር ሳይሆን የትግራይ ህዝብ ነው
@zulalabdo
@zulalabdo Ай бұрын
On January 1 was the MOU
@chaltudame8347
@chaltudame8347 Ай бұрын
Birhanu Jula
@abraaga3464
@abraaga3464 Ай бұрын
I am witness when Egyptian African development employe came to check ethanol plant waste treatment plant. To see untreated waste not going to Nile tributary
@danielfesseha-e8s
@danielfesseha-e8s Ай бұрын
Ermias = Flicker that is it , advise you to have moral !!!
@abrhawoldemariam9428
@abrhawoldemariam9428 Ай бұрын
በፈረንጅ አድስ ዓመት 2024 MOU
@abrhawoldemariam9428
@abrhawoldemariam9428 Ай бұрын
MOU
@sanchobelay-sh1qc
@sanchobelay-sh1qc Ай бұрын
Wakjira whay areyou in hurry. After few days you will be embarassed about what you are saying. I wish you are right. But I am sure the real situation is very different from the "exctiing news". Control your emotions and try to to be analytical,
@bezabekele9894
@bezabekele9894 Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘🥰🥰🥰❤️❤️❤️💯😍🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤ እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ ስራ ። ጽንፈኞች እግዚአብሔር አምላክ ይማርልን እንጂ ምን ይባላል በዚህ ዘመን አለም ስንት ነገር ይሰራል እኛ ግን እንበላለን😢።
@chaltudame8347
@chaltudame8347 Ай бұрын
Awani
@meazatekle4498
@meazatekle4498 Ай бұрын
አደለም አትሳሳት ደብረፅዬን ነው ማይክ ሀመርን የጠራው የጠራበት ምክንያት ስለፕርተርያው ምን እየተደረገ ነው ህዝባችን እያለቀ ነው ሰላለ ነው እና ረጋ በል ወጤቱን በቅርብ ታያለህ ለማንኛውም ደብረፅዬን የተናገረው ስማው
@samshanghai5017
@samshanghai5017 Ай бұрын
He’s PP mouthpiece
@gemechubatu6662
@gemechubatu6662 Ай бұрын
The party that had been talking more than required about democracy now become compelely undemocratic and do conference
@eshetu4148
@eshetu4148 Ай бұрын
Your problem Ermias is you are not matured nor sophisticated. According to your book if anything happens to Gezehagn Derartu should take responsibility??? What a low level analysis
@amansiisqanaatee3738
@amansiisqanaatee3738 Ай бұрын
እያስቦካህ ነው ወይስ ራስህ ፈርተህ ነው አሸብር ከኦሎምፒክ ሊያሳግደን ይችላል የምትለው? ወንድሜ የአለም ኦሎምፒክ ኮሚቴ በፍርድ ቤት ጉዳይ አይገባም። እነሱ የሚቃወሙት የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንጂ በህግና በፍርድ ቤት ጉዳይ አይደለም።
@solsomon
@solsomon Ай бұрын
Gold ማውጫ
@AbduOumer-j5r
@AbduOumer-j5r Ай бұрын
ብረሐኑ ጁላነው
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 Ай бұрын
Attention diversion...Amhara's case is the main target
@michaelnegash8292
@michaelnegash8292 Ай бұрын
ኤርሚ በደቡብ ኢትዮጵያ የወርቅ ማዕድን የወጣሉ ምን ትላለህ?
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ Ай бұрын
ደራርቱ አንድቃል ገዛኸኝን ስለተናገረች ነው ሥራዋንየምትለቀው? ከተናገረችው በላይ የሰራቻቸው መልካም ሥራዎች ይበልጣሉ።ፕሬዚደትም ትሆናለች መሆንም አለባት።የአንተ ውሳኔ ምን የሚሉት ነው? አንተ ዩቲበር እንጂ ዳኛና ፈላጭ ቆራጭ ማን አደረገህ።
@atsbhareda8958
@atsbhareda8958 Ай бұрын
ብርሃኑ በዘራችህ አይ ድረስ ያለው
@wendesenlegesse2794
@wendesenlegesse2794 Ай бұрын
አረ፡ኤርሚያስ፡ውሸት፡ነበር፡አሉ፡እኮ፡ሳትታገድ፡ነው፡እኮ፡ታግድአለች፡ያስባለው፡በእግርኩዋሱ፡ፌዴሬሽን።
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ Ай бұрын
ማይካመር ሲናገርሰምተኸዋል? ወይንስ በይሆናል ነው የምታወራው? የፕሮቴሪያው ስምምነት ህወሓት ነው የተፈራረመው እንጂ ፃድቃን ወይንም ጌታቸው በግል አይደለም የፈረሙት።አንተ እያልክያለኸው ማይካመርጌታቸውንና ፃድቃንን ስላናገረ ህወሓት አይመለከተውም ማለት አይደለም።ሲቀጥል ህዝብ የጌታቸውንና የፃድቃንን ሴራእየነቁባቸው ነው ።ሳይገባቸው ነበር የደገፉት።አሁንእየደገፉት ያሉት ከብልፅግና ንየተከፈላቸው ሆዳሞች ናቸው።ጌታቸውም ሆነ ፃድቃን ወደ ቀልባቸው ካልተመለሱ የትግራይ ህዝብ እንቅሮ ይተፋቸዋል።
@atsbhareda8958
@atsbhareda8958 Ай бұрын
ብርሃኑ ነው በዘራቹህ አይ ድረስ ያለው።
@yishaktaddesse3789
@yishaktaddesse3789 Ай бұрын
መላተምን አንጀራህ አደረከው አይደል ኤርሚያስ አጋጨው።
@chaltudame8347
@chaltudame8347 Ай бұрын
Batikikil
@besonnegeri8685
@besonnegeri8685 Ай бұрын
Ermyas Tube eras. The Pretoria agreement is now null and void. Abey Ahmed will be removed soon. Hammer is in Addis because he was worried on what comes next! U are totally lost
@sertsewolday1100
@sertsewolday1100 Ай бұрын
Not clear
@AmenuTeshome-l5t
@AmenuTeshome-l5t Ай бұрын
ሚዛናዊ እይታ ነው ።
@7172-o3o
@7172-o3o Ай бұрын
መልካም አዲስ አመት 🙏🏽ኤርሚ መልክህ ተቀየረብኝ አሞሀል⁉️ፈጣሪ ይማርህ🙏🏽
@solomon2514
@solomon2514 Ай бұрын
ውስጡ ሰላም የለውም, ኦሮሙማን አየደገፉ ሰላም ማግኘት አይቻልም
@tsedaybogale6606
@tsedaybogale6606 Ай бұрын
ኦ አማራነትን ቢደግፍ shine ያደርግ ነበር 😂 እስኪ እፈሩ ውትፍትፍ ኦሮሞነት የመጎሳቆል አርማ የሆነው መቼ ነው ወዳጄ እሱን ወደ ቀዬው የመጡትን መጠየቅ ወይም ታሪክን መለስ ብሎ ማየት መልካም ነው ፀብህ ከኤርሚያስ ጋር ከሆነ እሱ ላይ አተኩር ኦሮሞን እንደ ኦሮሞ መናገር አይቻልም 🛑@@solomon2514
የአገር የመበተን አደጋን ተሻግረነዋል? በቀጣይ አመታት ምን ሊሆን ይችላል?
1:23:29
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4,9 М.
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 23 МЛН
ሰበር ዜኔ  ጥቅምት  24  2017
መካነሰላም ዩቱብ
Рет қаралды 6
የቀጥታ ስርጭት  ከአዲስ አበባ! መቼም አንረሳውም!
1:10:16
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
የኦሮሞ ሕዝብ የቀረው ያልተመለሰ ጥያቄ ምንድነው?
51:55
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
የሚያጋድለን መሬት የማን ነው?
1:00:39
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
If you find yourself in the trunk 🤐 #littos
0:22
Littos Media
Рет қаралды 57 МЛН
POV: You Let In…
0:29
Brandon B
Рет қаралды 6 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
0:12
Роман Magic
Рет қаралды 22 МЛН
КРОКОДИЛЫ не НАПАДАЮТ на КАПИБАР? 😯 #Shorts
0:34