ከሰሜን ተራሮች የሚጣራው ድምፅ.......አበርጊና ቅዱስ ጊዮርጊስ....

  Рет қаралды 6,700

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

#Minyahil benti #ምንያህል በንቲ
ገዳሙን ለመርዳት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000353174561
ስልክ
0921389095
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
KZbin / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 35
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የበረከቱ ተካፍይ ያድርገን
@salamaselamawit3346
@salamaselamawit3346 Жыл бұрын
,እግዛብሕር ፍፃሜውን ያሳምርልን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
ሰማእቱ ለበረከት ለመሳተፍ ያብቃኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ethiopiahgera5537
@ethiopiahgera5537 Жыл бұрын
አይዟቸው አለን ከጎናቸው ነን ውንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏አሜን አሜን💕💕አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌አሜን👏👏👏👏አሜን
@asadbaba842
@asadbaba842 Жыл бұрын
Welkam
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
ኢቲ አርት ሚድያ ድንቅ ዝግጅት አቀራረብ ነው በርቱ ሚኒዬ ስወዲህ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Egziabher Amlak yibarikihe bereketu yideribin Amen
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 Жыл бұрын
ምንያህልዬ በእግዚአብሔር በእኛ ሀገር እራያ ቆቦ አንድ የመድኃኒ አለም ቤተ ክርስትያን ተጀምሩ የቀረ አለ በጡርነቱም በምኑ ህዝቡ ስላልቻለ እስካሁን አለ 10 አመት ሁነው ከተጀመረ የኛንም ብትሀዬት ደስ ይለኝ ነበር የባቶቻችችን እንባ ብታብሱልን
@fikadumeaza8388
@fikadumeaza8388 Жыл бұрын
koy egna ye Twhudo lejoche yet nachhu liek ena sher bemadrg enabrtchew ebakchehu 🙏🙏🙏🙏
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
Abetu geta hoye agzen
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir Жыл бұрын
አሜን፫
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Жыл бұрын
ኢቲአርት ሚዲያ እናመሰግናለን በርቱልን በእውነቱ ቦታው እንዴ መንፈስን ያድሳል እኛንም ለደጁ ያብቃን
@eizekerneezeberi
@eizekerneezeberi Жыл бұрын
Ammee Ammee Ammee🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞
@asadbaba842
@asadbaba842 Жыл бұрын
Ok
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir Жыл бұрын
ምንቴ ሳትሳለም አለፍክ ልበል ቄሱ ሲሳልሙ ነበር ዝም ብለህ አለፍክ
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የበረከቱ ተካፋይ እንድሆን ፈቃድህ ይሁን🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ Жыл бұрын
ክፍለ ሀገር ድረስ ሂዳችው ስላበረታታችው Eart( ኢኣርት ሚዲያ እግዚኣብሔር ዘመናችውን ሁሉ ይባርክ ። ኣበርጊናን ኣልፎም ስሜን ፓርክ ጨነቅ ዝቅ ብሎ መዳህኒያለም ቤተክርስቲያንም ኣለ የተጎዳ ለመስራት ታስቦ ማህበረሰቡ ኣቅም አጡ ስለዚህ ሂዳችም ብትጎበኙትም መልካም ነው ኣርግን መዳህኒያለም ቤተክርስቲያንን መሰራት ስላለበት ስላረጀ መፍረሱ አይቀርም ስለዚህ ሁሉም ክርስቲያን መተባበር አለበት ቼግሩ ክፍለ ሀገር ስለሆነ ሚዲያ የለውም ማንም ኣያውቀውም
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 Жыл бұрын
በእውነት ደስ ሲል ፓርኩ ምናምን ገዳሙ ደስ ይላን አልቁ ለማየት ያብቃል
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢቲ አርት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@ሬችያደንገልላጅ
@ሬችያደንገልላጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምልክ ቭጥሜውን ይስምርወ 😭😭
@azebazi3104
@azebazi3104 Жыл бұрын
ሰላም እዴት ናቹ ቅዱስ ጊዎርጊስ ቤቱን ያሰራል እኛም እሰራለን
@samrakabarow6246
@samrakabarow6246 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጣችሁ በርቱልን እኛንም ለበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን
@hiwottibebu9432
@hiwottibebu9432 Жыл бұрын
ቸሩ ፈጣሪ ሰላምና ፍቅሩን ያብዛልን አሜን.
@alexender5983
@alexender5983 Жыл бұрын
አርት ሚድያ ሁሊም የሚደገፍ ሚድያ ነው
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 Жыл бұрын
እሽ እግዚአብሄር ይርዳን እናግዛለን
@ethiopiahgera5537
@ethiopiahgera5537 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@dubaidubai3974
@dubaidubai3974 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለበረከቱ ተሳታፊ ያርገን😥🤲
@جالكيه
@جالكيه Жыл бұрын
🙏🙏
@ermiaszewdie1677
@ermiaszewdie1677 Жыл бұрын
Eshi we will
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲egzabher yimasgen 🙏🙏🙏🙏selam la Ethiopian 🇪🇹🇪🇷selam la tewahedo 🤲💚💛❤️ semayahatu kudus gorgeous yi fetsim
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir Жыл бұрын
አሜን፫
@danadanadana9831
@danadanadana9831 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
አቤቱ ማረን.......ሁላችንም ልናየው የሚገባ
51:20
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
እግዚኦ ማለት አሁን ነው......ታዳሚዉን ያስለቀሰው .....Tarik Asteray
20:47
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 54 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН