ከሰሜን ወሎ "የምግብ እጥረት" ጀርባ ያለው እውነተኛ መረጃ እና ድብቅ ፖለቲካዊ ፍላጎቶች | ሐሳብ ላይ - ክፍል 2

  Рет қаралды 2,159

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@marualeba6662
@marualeba6662 18 күн бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተደጋጋሚ በምግብ ራሳችንን ችለናል ብሏል። ለምን ለቡግና እና ተመሳሳይ ርሃብ ላይ ላሉ ዜጎች ተደራሽ አልሆነም? ዕርዳታ ለማድረስ ጦርነቱ እንቅፋት ይሆናል የምትሉት ነገር የማይረባ ምክኒያት ነው።
@SomoIya-s4h
@SomoIya-s4h 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sadisaeed991
@sadisaeed991 18 күн бұрын
አሁን እናተ ጋዜጠኛ ናችሁ ቅጭላታቹ፣ልባቹሁ የተዘጋነው ሂዱ እቦታው ባይናችሁ እዩት እውነታው ከዛ ተመልሳችሁ ትቀዴዳላችሁ አታፍሩም እቤታችሁ ራብ ይግባባችሁ ሌላምን ትባላላችሁ እናተንም ይራባችሁ ከዛ ራብ ምን እደሆነ ይገባቸኋል????
@mikimerte
@mikimerte 19 күн бұрын
ኧረ ተው በርሃብ አትቀልዱ
@AbrahamYayeh
@AbrahamYayeh 19 күн бұрын
አንዋር አብራር ካድሬ ነው። የካድሬ እውቀት የሚመነጨው ደግሞ ከጭንቅላቱ ሳይሆን ከሆድእቃው ለመሆኑ አንዋር አብራር በቂ ማስረጃ ነው። እስጢፋኖስ አበራ ጋዜጠኛ ነው። ምንጮችና መረጃዎችን በመጠቃቅስና ገንቢ የግል ኣመለካከቶቹን ኣንፀባርቋል። Well done brother, at least on the particular issue in this content.👍
@befkaduyilma5687
@befkaduyilma5687 18 күн бұрын
Wendime yetarabutin yeminredabet resource binasebasb ayshalim?
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 19 күн бұрын
ረሀብና ፖለቲካ...አዎ ረሀብ በዓለም ላይ የፖለቲካ መሣሪያ ሁኖ ለዘመናት ቆይቷል። በኛም አገር ነው። ግን ዝንተ ዓለም በረሀብ አዙሪት የፖለቲካ መሣሪያ መሆን ይቻላልን? ወሎ በጃንይሆ ዘመን ተርቧል። በደርግ ዘመን እንዲሁ፡ በወያኔ ዘመን እንዲሁ ፡ አሁን ደሞ በብልፅግና ዘመን እየተራብኩ ነኝ አለ። ወሎ መቼ ነው ከረሀብ ነፃ የሚሆነው ወይንም ለፖለቲካ ሴራና አድማ የመጫወቻ ሜዳ መሆን የሚያበቃው?.ለምን ሁልጊዜ ወሎ?....የኢትዮጵያ አበሳ..
@marualeba6662
@marualeba6662 18 күн бұрын
ለተራቡት ማዘን አይሻልም!!
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 18 күн бұрын
@marualeba6662 ሀዘን? .....52 ዓመት ሙሉ ? ....እኔ ሳውቀው
@AmdatseyonZarayakob
@AmdatseyonZarayakob 19 күн бұрын
Betinikake megdel ayishalim gimoch
@OkOk-vv9rq
@OkOk-vv9rq 12 күн бұрын
አይነት ጪራሽ ፖለቲካ ጀመራቺሁ
@Esubalew-l1t
@Esubalew-l1t 19 күн бұрын
እባካችሁ በረሀብ አትቀልዱ ፈጣሪ አይፍረድባችሁ እስኪ የናተ ቤተሰቦች ቢሆኑስ?
@ጌች2023
@ጌች2023 19 күн бұрын
ለባ ለባ ሁሉ። አብይ ነዉ ከጀርባዉ ያለዉ፣ማንም የለም።
@hailubirhan5172
@hailubirhan5172 19 күн бұрын
እንደዚህ አይነት አእምረሮ የሌለው ድኩማኖች በህዝብ ላይ ሲያላግጡ ማየት ያማል።
@shebelegerd8754
@shebelegerd8754 19 күн бұрын
Why don't you guys speak your mind. Most of you use the word " biye-asibalu" repeatedly. Said it confidential. That's it.
@WegTesfaye
@WegTesfaye 19 күн бұрын
Fano emikotaterew silehone humanitarian aid eyezega yalew fascist prosperity party new zare yifa siwotabachew berhab politica tiseralachew koshashoch
@MezgebuKasahun
@MezgebuKasahun 19 күн бұрын
መንግሥት እነዚህን ጋዜጠኞች ብሎ ያቀርባቸል??
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
ታላቁ ዲፕሎማት ክቡር ከተማ ይፍሩ
37:57
Fana Television
Рет қаралды 6 М.