ከፖስተር ቢኒያም ወደ ፍቅረ ኢየሱስ ቢኒያም

  Рет қаралды 56,600

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 293
@Dav-2tube
@Dav-2tube 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም ወደ እናት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በጣም ዕድለኛ ነህ ለጠፍትም ወንድምና እህቶቻችን መንገድ ትሆናለ እና፡፡
@YimenuYirdaw
@YimenuYirdaw 10 ай бұрын
ሀንዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ በቤቱ ያፅናሽ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 2 ай бұрын
የኔ እናት ደምሪኝ
@AdiLenta
@AdiLenta 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገንልህ የኔ ወንድሜ(ፍቅረ ኢየሱስ) እስከ መጨረሻው ያጽናክ ከቤቱ ከመንጋው አይለይህ
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 10 ай бұрын
እመብርሃን በቤቱ ታፅናህ🙏🙏🙏
@tgstSolomon
@tgstSolomon 2 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ እናት
@AdiLenta
@AdiLenta 5 ай бұрын
ለእህታችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ እመቤታችን በንደዚ አይነት ተናግሮ ያስለቀሰኝ የለም በእውነት የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ እመብርሃን ትዳብሰን ሁላችንንም😘😘😘😘😘
@selihomayele
@selihomayele 9 ай бұрын
እግዚያብሄር ቃለ ህይወትን ያሰማልን! አንቺ ድንቅ መምህር ነሽ እኔ ከትናንት ጀምሬ ከሁለት አመት ጀምሮ interview ላይ የምታስተላልፊውን ትምርት እና መልዕክት እየሰማሁ ነው ።እኔም በእግዚያብሔር ትዕዛዝ እንድጓዝ በፀሎትሽ አስቢኝ ፣አንቺ አሁን እየጠፋን ላለነው ትውልድ እግዚያብሄር የሰጠን የምናነብሽ መፅሐፍ ነሽ ። ሰላመ እግዚያብሄር አይለየን ወ/ ኢየሱስ ነኝ ።
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 10 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የጠፋትን ሁሉ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው ልቦና ይስጣቸው
@anteneheberhanu4180
@anteneheberhanu4180 10 ай бұрын
እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚያብሄር ቃል ነው……፡፡ በህይወታችሁ ምንም ነገር አይግነንባቸሁ ከክርስቶስ በስተቀር ፡፡ አለም ሁሉ የሚጠቀልልው በከርስቶስ በክብር ነው፡፡ ሰዎች ፣አገልጋዮች፤ ሰማዕታት እግዚያብሄር ተጠቅሞባቸው ከፍ ያለ ቅድስናና ክብረ ልታዩ ትችላላችሁ ግን ክብርን ሁሉ ፣ምስጋናን ሁሉ ጠቅልሎ ለራሱ ብቻ ተገባ ስለሆነ ….ምስጋናችሁንና አምልኳችሁን ለማንም አታካፍሉ፡፡
@EhteGbreal
@EhteGbreal 10 ай бұрын
አሜን ጅሩ አርሴማ ለደጅሽ አብቂኝ።እንኳን ደስ አለን ፍቅረ ኢየሱስን ያፅናልን ።እግዚአብሔር ከበረቱ የወጡትን ይሰብስብ እንጂ የኛ ሕይወት ሊመልሳቸዉ አይችልምና
@genetbogale2544
@genetbogale2544 10 ай бұрын
የጠራሽው ቅዱስ የሆነውን እግዚአብሄር ከሆነ እሱ እንደቃሉ በክርስቶስ ወደራሱ ነው እንጂ የሚጠራው ወደሀይማኖት ድርጅት አይደለም የበጎች እረኛእየሱስ ነው ወደበረቱ የሚያመጣቸው የሚያምኑትንና በስሙ የሚድኑትን ነው ቃሉን አትገለባብጡ እባካችሁ
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 10 ай бұрын
ወይ ዘመን በሃይማኖት ጥቅም እንደ እስስት መገለባበጥን ትተን እግዚአብሔር የሚለውን ቃል መኖር እንጀምር ወገን ሁሉ ያልፍል
@1587-fazr
@1587-fazr 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ. ይላል. ፍቅረ. እየሱስ በእውነት. ብዙኅ. ፓስተሮች. የሚመኙትን. ነው. ወንድማችን. የአለምን ጫጫታ. ንቆ. ወደ እውነተኛ. የክርስቶስ. ቤት. የመጣው. ደስ. ብሎናል. ደስ. ይበላችሁ
@hanajilcha8242
@hanajilcha8242 10 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን
@tgstSolomon
@tgstSolomon 2 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ እናት
@ህይወትፍቅር-የ4ፀ
@ህይወትፍቅር-የ4ፀ 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አንችንም ቤቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 9 ай бұрын
ማህሌት እምብርሃን ለንስሀ ታብቃሽ ለእኛ ለሀጢያተኞች የተሰጠችን ድንቅ ውድ እናት
@Daniellommm
@Daniellommm 10 ай бұрын
ፍቅረ ኢየሱስ እኳን ወደናት ቤተክርስቲያን በደኽና መጣኽ የሳኦልን ታሪክ በኛ ዘመን ዳግዊ ጳውሎስ ተሆናለሕ ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ።
@bezagirma9544
@bezagirma9544 10 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም የጠፍትን ያሉትን በጎች ወደ በረታቸው ይመልስ ሀኒቾ እናመሰግናለን ሼር ስለምታረጊን
@AmakeleMengstu
@AmakeleMengstu 10 ай бұрын
ሐና እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ በክርስቶስ ፍቅር እምወድሽ ትሁት የሆንሽ እህት ፀሎትሽ ይሰማልሽ የሂወት ቃልን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@elfugebremariam5803
@elfugebremariam5803 10 ай бұрын
ሀንዬ አሁንም በርቺ ቀጥይበት ፈጣሪ ኩሉአለም እቅፍ ድግፍ አርጎ በዉስጥሽ ያለው ምኞትና ፍላጎት ያሳካልሽ በርቺ አይዞሽ ላንቺ ያለው ለማንም አይሆንም እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ❤❤❤❤❤
@አለምብመ
@አለምብመ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 10 ай бұрын
ታድለሻል ተመርጠሻል ልብሽን ከፍተሽ ለኛ እንኳን ትመልስናለች ቤተሰቦችሽ አንቺ እንደሆንሽዉ ሙሉበሙሉ ነጠላ ለብሰዉ ጥልቅ ማለቱ ከብዷቸዉ ነዉ የምድሩን የሰማዩን አማርጠዉ መኖር እንጂ መጨናነቅ ነዉ የሚሉት ግን አይደለም ሰላም ነዉ ያለዉ አንቺ አለሽላቸዉ አንድቀን በፀሎትሽ መሰማትሽ አይቀርም
@Maga-1
@Maga-1 10 ай бұрын
“የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።” - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥16
@abebinacooking
@abebinacooking 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ታድለሽ በዚህ እድሜሽ እንደዚህ መገለጥ መታደል ነው❤❤🙏🏽
@truth7844
@truth7844 10 ай бұрын
እንኳን ወደ አባትህ ቤት መጣህ ወንድማችን፤ ፓስተር ተብሎ ለተዋህዶ መሟገት አልተመቸኝም ነበር ፤ አንድ ቀን ግን መመለስህን የምጠብቅ ነበርኩ። እግዚአብሄር በሁሉ ነገርህ ይከተልህ። ጥሩ ቅን ልብ ያለህ ሰው ነህ።
@netsanetteshome726
@netsanetteshome726 10 ай бұрын
ሀንዬ በፀሎትሽ አስቢኝ እኔም እንዲመለሱ የምፈልጋቸው ቤተሰቦች አሉኝ እኛ ደካሞች ነን እመብርሃን ትርዳን (አስካለ ማርያም)
@ብሬአለክስ
@ብሬአለክስ 10 ай бұрын
Woooow Ehitee Medanialem yibarkish, Dingil Mariyam melkam mignotishin tasakalish. Mehal lay yalu asasachochi... Dingil Mariyam inwedatalen..enakebratalen ... eyalu yemishenegilu alu...alshi ewunet newu endersu asasachi yelem ena memtat kalebachewu metewu yitemequ ena wede ewunetegnawa Haymanot yimelesu. Kalhone enersu wushetamoch nachewu be afachewu new enji libachewu lela newu ena egna metenqeq alebin. Wooow!!! Again May GOD bless you
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 10 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 10 ай бұрын
ወለተሥላሴ እንቺ እኮ መድሐኔዓለም የላከልን ትልቅ አስተማሪ ነሽ ስለዚህ ተባረኪልን አቶ ቢያም ማለት ፍቅረኢየሱስ ወደ ቤቱ ስለተመለሰልን እውነተኛዋን ሃይማኖት ስለመረጠልን እኔም እንዳንቺ በጣም ደስ ብሎኛል እሁንም ለሌሎቹም እንዲህ ያለ ልቦና እንዲሰጥልን የዘወትር ፀሎቴም ምኞቴም ነው
@negashdesta7200
@negashdesta7200 10 ай бұрын
አይዞሽ ሀንዬ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጊ የክርስትና ስማቸውን እየጠራሽ በጸሎት አስቢያቸው !! በርቺ ከሂውስተን
@sosinakassaye754
@sosinakassaye754 10 ай бұрын
ሳይጠመቁ የክርስትና ስም ኬት ይመጣል ብለህ ነው
@EnquDental
@EnquDental Ай бұрын
በቤቱ ያፅና ህ ውድማችን አችንም እህቴ እየ ግዜያብሄር ፅ ሎትሽን ይስማሽ በርች
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ቃለ ሒወት ያስማሽ እለባበስሽ እህቶሽን አስተማሪ ነው ውነተኛ ውበት ባንቺ ላይ ይታያል::
@assefayemaryam1219
@assefayemaryam1219 10 ай бұрын
ሀንዬ በቤቱ ያፅናሽ።ቢኒንም እግዚአብሔር በቤቱ የተመረጠ ምርጥ እቃው ያድርገው። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
@semaetalem5541
@semaetalem5541 10 ай бұрын
ሀኒ አይዞሽ በርቺ፣ እኛንም ያበርታን። እንዳትጠራጠሪ፣ ፀሎት ማድረግ፣ በድንግል ማርያም እቅፍ ውስጥ መግባት፣ በመላዕክት፣ በቅዱሳን፣ ሰማዕታትና በፃድቃን መከበብ መታደል ብቻ ሳይሆን መመረጥ ነው፣ ለምን እንዳለቀስሽም ይገባኛል እኔም ወንዱ ብዙ ጊዜ አልቅሻለሁ።
@PureHeart_23.
@PureHeart_23. 10 ай бұрын
እህቴ ፍቅር ነገር ነሽ። ስወድሽ! አንቺ ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሽ ጊዜ እኔ በሌላ በረት ነበርኩ። ያኔ ከኦርቶዶክስ ኮብልዬ የነበርኩ ቢሆንም (ወደ ፕሮቴስታንት አልነበረም) ለምን እንደሆን ባላውቅም ወደ ቤተክርስቲያን በመመለስሽ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር። እርቶዶክስን የተረዳሽበትን መረዳት ራሱ አድንቂያለሁ። እሷን የሚረዷት የበራላቸው ብቻ ናቸው። በእርግጥ ዋነኛው ምክንያት በጌታ መመረጥ ነው። ያኔ This girl is intelligent እንዳልኩ አስታውሳለሁ። ይህን ስል በሌላ ሃይማኖት ውስጥ ነበርኩኮ! ከእምነቷ ብወጣም ሥርዓቷ ደስ ይለኝ ነበር። ስለ እሷ በጎ አስተያየት በሰጠሁ ቁጥር፣ "አንቺኮ ልብሽ አሁንም እዚያው ነው" ይሉኝ ነበር። እኔ እማውቀው በዚያ ሃይማኖት ውስጥ እስከ አንገቴ ድረስ ሰምጬ እንደነበር ነው 😂 ኦርቶዶክስን መቀበል ብዙ ፈተና ስላለው መጀመሪያ አካባቢ ባክ ታደርጊያለሽ ብዬ ፈርቼ ነበር። ያውም ያኔ በጣም ወጣት ነበርሽና ወደ ቀደመ ህይወትሽ እንዳትመለሺ እሳሳልሽ ነበር። እኔ ራሴ ግን በፍጹም ወደ ኦርቶዶክስ እመለሳለሁ ብዬ ለሰከንድ አስቤ አላውቅም። ይኽው በድንቅ አጠራሩ በድንገት ጠራኝና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንዳንቺ ልጠግባት አልቻልኩም። ወደ ቀናችው ሃይማኖት ከተመለስኩ ሁለት አመቴን ልደፍን ትንሽ ነው የቀረኝ። እንዳንቺ የማገልገል እድሉን እንዲሰጠኝ ጸልይልኝ! በጣም ነው የምወድሽ! በርቺ!❤
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ ትፅናሽ በቤቷ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 2 ай бұрын
ደምሩኝ
@koki9528
@koki9528 10 ай бұрын
በደስታ ስታለቅሺ እኔንም አስለቀሺኝ አሜን አሜን አሜን እንዳልሺው እውነቱ ጠፍቶባቸው በማይሆን ቦታ ያሉትን እግዚአብሄር አምላክ ወደቤቱ ይመልሳቸው የመጡትንም በቤቱ ያፅናልን🙏
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 10 ай бұрын
ሀንዬ አስተዋይ እግዜር በቤቱ ያፆናሽ በፊትም ግልፆ ናየዋህ ልብ ያለሽ ልጅ ነበርሽ ለፍቅረእየሱስ እንኩዋን ተመለስክ እግዜር ያፃናህ👏🏽👏🏽👏🏽
@eyosiyasdereje
@eyosiyasdereje 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ከዚህ በላይ ያብዛልሽ። እህቴ በጣም ነው ማደንቅሽ።
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 10 ай бұрын
እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በጣም ዕድለኛ ነህ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@Eme964
@Eme964 10 ай бұрын
ሀኒዬ አይዞሽ ፈጣሪ ቤተሰቦችሽም ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ይመልስልሽ ውዴ ❤😘
@anteneheberhanu4180
@anteneheberhanu4180 10 ай бұрын
ቅንነትሽ ከፊትሽ፣ከንግግርሽ ከእንባሽ ይታያል ፡፡ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብርሀኑን በዚህ ቀና ልብሽ ያብራልሽ፡፡ ድንቅ መካር ሃያል የሰላም አለቃ ተብሎ የተፃፈለት እየሱስ ብቻ ነው፡፡
@milahagos2807
@milahagos2807 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጨካኝ የማያዝንልኝ ርዕራኤ የሌለው ማሪያም ግን እሩሩ አዛኝ እናት ፀሎት የምትሰማ እናንተ ክፎች ሥራቹ በቃሉ በኢየሱስም፠ሥም ይፍረሱ👉👉👉📖📖 ቃሉ ግን እንዲ ይላል ዕብ 2 ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህን የለም በጣም እኮ እሩሩ ነው ኢየሱስ እኮ😭😭😭🙏 ቃሉ ምን ይላል ማቴ7ሉቃ 7 ኢየሱስም አዘነላት እናት ልጃን ከሞት አስነሣላት አረ ሁሁሁሁሁ ቅመሱት ኢየሱስ ነው አዛኝ ኢየሱስ ነው እሩሩ
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 10 ай бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@mesfinwondimulemma9916
@mesfinwondimulemma9916 10 ай бұрын
ወንድሞች ሆይ ከጣዖታት ተጠበቁ።
@gdhhx1654
@gdhhx1654 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአቢሄር ይመስገን ህታችን እግዚአቢሄር ይጠብቅሽ ❤❤
@sipara8333
@sipara8333 10 ай бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እመብረሀን አብራህ ትሁን እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን!!! አንችም ተባረኪ የኔ እህት
@SurafelSolomon-j1w
@SurafelSolomon-j1w 10 ай бұрын
ይህን ለቅሶ ለማሪያም ሳይሆን ለሞተልሽ ለባለቤቱ መልሺ ማሪያምን መውደድ ክፋት የለውም ስሜትሽ የሚልሽን ሳይሆን ቃሉን ምሪትሽ አርጊ አዘጋጆአ ተባረኪ ስርሀት ያለሽ ❤❤❤
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ 9 ай бұрын
ኣባባሉ ኣልገባኝም ?
@godismyway7305
@godismyway7305 9 ай бұрын
Le Esuwa sele Eyesus litenegerat endatedefer! Christian Nech!
@milahagos2807
@milahagos2807 10 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን የኔ በር አንድ የኔ መንገድ አንድ የኔ ሕይወት አንድ የኔ እውነት አንድ የምስግድለት አንድ የምገዛለት አንድ ሥሙን ጠርቼ የማልጠግበው አንድ አምላኬ አንድ ንጉሤ አንድ ሃሌ ሉያ ጌታ ኢየሱስ ሥም ብሩክ ይሁን ገላገልከኝ ከተራራ ከዋሻ ፍጡር ከመከተል ቃልን አበራልኝ ሃሌ ሉያ 👉👉👉👉👉👉📖📖📖📖📖📖📖 ክብር ለቃል
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በሀይማኖት በምግባር አጽናን
@Tsi541
@Tsi541 10 ай бұрын
ሃንችዬ እኔም ስሜትሽ ተጋብቶብኝ እንደ አዲስ አስለቀስሽኝ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@ደየደጀኘጀ
@ደየደጀኘጀ 10 ай бұрын
አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤🌹🙏😭❤
@moktad6722
@moktad6722 9 ай бұрын
አሜን የኔ ጣፋጭ ❤
@semhoney414
@semhoney414 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hanna337
@hanna337 10 ай бұрын
ምዕመናን በሆነው ሁሉ የቅዱሳን አምላክ ይመስገን እስኪ ሀኒቾን መቶ ሺ እናስገባት
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቀሩትንም ይመልስልን ሃንዬ ጸጋውን ያብዛልሽ
@blenaddis8267
@blenaddis8267 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደፀሎትሽ ይሁንልሽ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 ай бұрын
ሁሉ ትተሽ ነዉ የመጣሽዉ አታልቅሽ አይዞሽ ኢየሱስ ዛሬም ከእናቱ ጋር አብሮሽ በተዋህዶ አለ ያለ ድንግል ሄወት የለም አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ ዉስጤ በደስታ ነካኝ አለቀስሁ በደስታ እባሽ አይቸ 😢😢😢😢😢 ኦፍፍ ሁሉ ትተሽ መከተልሽ ያስደንቃል
@meronbogale4759
@meronbogale4759 10 ай бұрын
ቀጣይ ማን ይመለስ ይመስላችኋል ? እኔ ዶ\ር ወዳጀነህ ❤
@a.z9309
@a.z9309 10 ай бұрын
Because when you know Jesus you will never change to orthodox and call merry all the time more than the name of Jesus. May the good Lord Jesus opens your the heart of
@sebleabera4939
@sebleabera4939 10 ай бұрын
ሃኒዬ ዛሬ እኔም እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ፈጣሪ የወጡትን ይሰብስብልን።
@tigistnewkelebe9051
@tigistnewkelebe9051 10 ай бұрын
አዎ በርግጥ የጠፉት በጎች በመመለሳቸው እግዚአብሔርን እና እኛን ቢያስደስተንም ነገር ግን ከራሳችን ቤት የጠፉት ናቸው ወደ ቤታቸው የተመለሱት ። በጣም በጣም በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ልጆቹ ከቤቱ ጠፍተውብናል። እነዚያን ስናስብ ገና ነን። ደስታችን አልተመለሰም። የራሳችን ልጆች ተመልሰው ሲያበቁ እና ሌሎችም ከቤቱ ያልነበሩትን ቤቱን የማያውቁትን ሰብስበን ስነጨርስ ያኔ ደስታችን የበለጠ ይሆናል። ለተመለሱት ሁሉ እንኳን ወደ ቤቱ ተመለሳቹህ እያልን የበለጠ ክርስቶስን ታገለግሉ ዘንድ ከመላእክቱ ከቅዱሳኑ ኪዳን ተቀበለ ዘንድ የክርስቶስ ፍቅር በልባቹህ ይኑር።
@aschalewayelegn847
@aschalewayelegn847 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ያበርታሽ ፡ ጥበቃው አይለይሽ፡ እኛንም በፀሎት አስቢን።
@ፍትህቲዩብ
@ፍትህቲዩብ 10 ай бұрын
በ ቤንያም በኩል እኔም በደስታ አንብቻለው ❤ደስ ብሎኛል 🙏🙏
@TesfayeTes-c9s
@TesfayeTes-c9s 9 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NatnaelDesalegn-zp5fl
@NatnaelDesalegn-zp5fl 10 ай бұрын
አሜን❤❤
@mzb6106
@mzb6106 10 ай бұрын
Hanichoye zare lene bezu new yastemarshign ehete, egziabher yestelegn. yeleben new yenegershign egziabeher yabertagn endetena Amen.
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 10 ай бұрын
እመብርሃን በ ቤቱታ ታፅናችሁ🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@YohannisLibsewerk
@YohannisLibsewerk 10 ай бұрын
ስለማይነገር፡ስጦታው፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡
@mezrateabteklemichael1554
@mezrateabteklemichael1554 10 ай бұрын
Tanks for your Info. God bless you what i want to say is the background mezmur is a bit annoing better to hear only the messeg
@mekgeb9018
@mekgeb9018 10 ай бұрын
ሃንዬ በርች አንቺ በግዜ ነው ያጋንቱን ስራ የነቃሽበት እግዚያብሄር መጨረሻሽን ያሳምረው የሁላችንንም ያሳምረው፣ በሰማያዊዩ የቅዱሳን ህብረት አይለየን። እኔ አምናለሁ የሉተር የሽንትቤት ሃሳብ በዚች ቅድስት ሃገር አይሰለጥንም ልክ ቅኝ ገዢዎች ፈልገዋት እንዳላገኟት ማለት ነው። የሉተር ሃሳብ የኦርቶዶክስን አስተምሮ መቋቋም አይችልም በቅርብ ጊዜ ወስጥ መልስ አልባ እንደሚሆኑ እና ተፈትኖ የሚወድቅ ይሆናል ፣በቅዱሳን አምላክ እረዳትነት የሉተር በሬ ወልድ ሃሳብ በኢትዮጵያ ምድር አይሰለጥንም። ድንግል ታማልዳለች አታማልድም በሚል ንትርክ እስካሁን ተድበስብሶ ቆይቷል አሁን ኦርጂናሉን የሉተርን የሽንትቤት ሃሳብ ፕሮጀችት ( ጸረ -ክርስቶስ project) እያወጡ ማስጣት ነው ልብ ያለው ልብ ይላል የለለው የሰዶማዊ መጫወቻ ይሆናል ይሄው ነው።
@AyalewDesta-zt6vs
@AyalewDesta-zt6vs 10 ай бұрын
Geta yibarkih Ato Biniyam Geta Eyesus yibarkih
@kasilas498
@kasilas498 10 ай бұрын
Back to the origin....binyams best slogan which i love
@moges0716
@moges0716 10 ай бұрын
የኔ ሐገር ወዳድ እህቴ አታልቅሼ። እግዚአብሔር እንደፈቃዱ ይሁን ይደረግልን ።
@tenanisro9218
@tenanisro9218 3 ай бұрын
ከዚህ በላይ እውቀቱን ይግለፅልሽ❤
@tiruwerktesfaye7882
@tiruwerktesfaye7882 10 ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሀናዬ የእኔ ውድ ልጅ የምትችይ ከሆነ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንናር እርዳታሽ ያሰፈልገኛልና እባክሸ እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ ከአለሸ ጊዚ አጣበሽ አግኝኚኝ
@አነዘክርስቶስ-ረ2ኘ
@አነዘክርስቶስ-ረ2ኘ 10 ай бұрын
አሜን! ሰላም ላንቺ🙏
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsabetermias6824
@elsabetermias6824 29 күн бұрын
Because she is a mother, we think motherly kindness. But Jesus is the one who crucified on the cross
@mediatube3914
@mediatube3914 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@kasechtesfaye427
@kasechtesfaye427 10 ай бұрын
አሜን ይመስገን አምላክ
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 10 ай бұрын
የኔም እህት ሔዳብኛለች ወለተ ጻድቅ ብላችሁ አስቡልኝ እንዲመልስልኝ
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ ሀኒ በርችልን ጀግናችን
@jordina7769
@jordina7769 10 ай бұрын
You are darling, as a young Lady nothing makes you excited from this world, except God alon. practicing your believe, thats blessing. bless ur heart. natural natural look, most beautiful inside out. am happy for you, as well am jealous, ur from the heaven seed. the clock is keep ticking God have mercy all I have what I need, but not happy. Remember me on ur pray. " Am not regularly customer but when ever I can Im following you" Great job. Keep it up
@nathantedla3596
@nathantedla3596 10 ай бұрын
እህቴ ሃና ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቺ ።
@Zufan2421
@Zufan2421 9 ай бұрын
አንቺን ሳይ የድሮዬ ሰንበት ተማሪ እያለዉ ምኖረዉ ህይወት ይናፍቀኛል
@redietamlaku5177
@redietamlaku5177 10 ай бұрын
Eyesus cher amlak esun becha eyayen endenenor yeredan..hiwot esu zend becha new yalew..esu lay becha focus madreg yehunelen…selegna kemotew wechi lela temkehet kegna yerak…yemotekelen enodehalen❤..hiwot’en kante agegnen…
@koki9528
@koki9528 10 ай бұрын
ሀንዬ የኔ ውድ እህት በርቺልን በጣም ትልቅ ትምህርት እየሰጠሺን ነው❤
@RiaRitta
@RiaRitta 9 ай бұрын
ስኩተ ማራም እባላለሁ የመኖረዉ አረብ አገረ ነወ ግን መመልኮሰ እፈልጋለሁ አገሬ ገበቸ ግን አልሞላ አለኛ ምን ላደረግ
@menberebekele2374
@menberebekele2374 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ይፅናሽ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን
@teshomegizachew3653
@teshomegizachew3653 10 ай бұрын
ቃለ_ህይወት ያሰማልን!
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 8 ай бұрын
Haniye ehetea ene jermen new ye.inorew edtirejign efeligalew yene wed ehit
@brunofernandes310
@brunofernandes310 10 ай бұрын
God bless biniam God bless hana 🙏. Hana egzihabher yibarkish ewedishalew
@comceill6635
@comceill6635 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@everythingeverything7672
@everythingeverything7672 12 күн бұрын
ተባረኪ ጨምሮ ይባርክሽ
@solomonmebratu5370
@solomonmebratu5370 10 ай бұрын
ሀና እንዴት ነሽ ? ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምረው ። በርቺ
@asegedechegigue7052
@asegedechegigue7052 10 ай бұрын
ሐኒዬ ልጃችንበርችልን በሰሜንአሜሪካ ያለን እናቶች ኮርተንብሻል
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 10 ай бұрын
እናንተም በርቱልኝ። 🤍☦️
ለሰው መኖር ይሻላል ወይስ ለእግዚአብሔር?
18:27
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 7 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ሳትደግሙ አትዋሉ
29:58
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 9 М.
መንፈሳዊ ሕፃንነት 1
44:08
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 7 М.
ሴት፡ሱሪ፡አትልበስ።
11:15
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 11 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН