ከአምስት ወሩ ሹመት ማብቃት በስተጀርባ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 36,797

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@YidnekachewYirga-l3m
@YidnekachewYirga-l3m Ай бұрын
ይድነቃቸው ነኝ ከአውቶቢስ ተራ ኳስ ሜዳ! መንሱሬ ምርጥ!!!! በተደጋጋሚ ብልክልህ ስተማታነበው ነው እዚህ ላይ የፃፍኩልህ! አሞሪም መገምገም ካለበት ሲመጣ በገባው ቃል (Identity ያለው ቡድን መመስረት, Club Tradition & Team Spirit የቡድን መንፈስ መፍጠር እና በቡድን መጫወት) ነው መሆን ያለበት። ቃል የገባውን ነገር መሬት ላይ ማውረድ እንዲችልስ የተጫዋቾቹን ብቃት ፣ ዝግጁነት እና ቁርጠኝነት ምን ያህል ነው የሚለው ተገቢው ጥያቄ ነው። እያየናቸው ያሉት (ከነሽንፈቱም) ነገሮች ግን እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪዎች ናቸው!
@endalk-mp5uo
@endalk-mp5uo Ай бұрын
ተባረክ ከእኔ ዕድሜ ሁለቱን ውሰድ ይገባሀል
@ethcryptoterading
@ethcryptoterading Ай бұрын
Man united ❤ ልቡ ቅን የሆነ😢
@bereketgetahun6823
@bereketgetahun6823 Ай бұрын
መንሱር አክባሪህ ነኝ ሆኖም ዛሬ ሙሉ በሙሉ ማለት በሚቻል መልኩ ከ The atheletic ነው የወሰድከው መጥፎ ሆኖ ሳየሆን ክሬዲት ብትሰጥ መጨረሻ ላይ መልካም ነው
@netsanetzema6341
@netsanetzema6341 Ай бұрын
ዘ-አትሌቲክስን ዋቢ አድርጎ ለኛ በሚገባን መልኩ ድንቅ አቀራረብ ትንተናውን በደንብ አልሰማህውም ማለት ነው ::
@gemejale4885
@gemejale4885 Ай бұрын
ዘ አትሌትክስ እንደ ዘገበ እያለ ነበር ወይስ እኔም ዘ አትሌቲክስን አነባለሁ ብለህ ልትነግረን ፈልገህ ነው😅😅
@Bekirkirashtichinge
@Bekirkirashtichinge Ай бұрын
መቼም ከተለያዩ ምንጮች አሠባስቦ ለኛ እንዲሆን አድርጎ ያቀርብልናል መቼም ከኪሡ እያወጣ እንደማይነግረን የምናውቀው ጉዳይ ነው
@SabaAraya-k5p
@SabaAraya-k5p Ай бұрын
3:40
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 Ай бұрын
😮😮እሽሽሽ እስኩት ከየትም አምጭው ዱቄቱን ፍጭው ሲባል ሰምተካል እና ከየት ያምጣልክ እንግሊዝ አልተወለደ የሰማውን ያገኘውን መረጃ በቋንቋችን በሚገባን ትንታኔ ያቀርብልናል ጀኛ የሚጠበቀው ሰብስክራይፕ ላይክ እና ሸር ነው ገባህ ክሬድት ትላለህ እንደ😮😮😮😮
@neba123_q5e
@neba123_q5e Ай бұрын
King mensur
@FerlinGoliath-z5h
@FerlinGoliath-z5h Ай бұрын
❤ King My Mansur
@WakeneGurmu
@WakeneGurmu Ай бұрын
Mensura kale yalangem 100%❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melakeAlemu-uo7um
@melakeAlemu-uo7um Ай бұрын
Mensura king sew
@Babi_Gunner
@Babi_Gunner Ай бұрын
ሰላም ምንሱሬ በቴሌግራም ቻናልህ ብትለቅን ልክ እንደ KZbin ላይ እንደምታደርገው 🥺
@mitaShimalis-ex7kn
@mitaShimalis-ex7kn Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@filmontaferetafere9783
@filmontaferetafere9783 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 Ай бұрын
Mensure !
@filmontaferetafere9783
@filmontaferetafere9783 Ай бұрын
Mensurie
@huzefabdulkarim
@huzefabdulkarim Ай бұрын
Yetabaku naber ahun mata
@Adi-p7b
@Adi-p7b Ай бұрын
ያንተ ካድሬነት በዩናይትድ እንደዚሁ ያበቃል...😅
@BshdNdbdb
@BshdNdbdb Ай бұрын
ሰላም መሱሬ እዴየት ነህ ስለምትሰጠን መረጆ በጣን እናመሰግናለን እስኪ ስለዊስታሀሙ አጥቂ ሚካኤል አቶኒወ የሆነነገር በለን ዩናይትድ መልካሙ የናትዋ ጎንደር አፍቃሪ ከእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@endalk-mp5uo
@endalk-mp5uo Ай бұрын
እስኪ በማብራርያህ አርሰኝ
@RedietMersha-cx5fw
@RedietMersha-cx5fw Ай бұрын
ከመቼው ይሔሁሉ ሰው ቀደመኝ ቀኑን ሙሉ ስጠብቅህ ነበር
@AdemMelaku-o4o
@AdemMelaku-o4o Ай бұрын
ለምን አላቅርበውም ብዩ ቅርብሉኝ ነበረኝ መንሱሬ አመሰግናለሁ አደም የማቼው ነኝ ከካዛችስ
@huzefabdulkarim
@huzefabdulkarim Ай бұрын
Jason wilcox naw simu mansure not willok
@ForifeMan
@ForifeMan Ай бұрын
❤❤❤
@FikaduFeleka
@FikaduFeleka Ай бұрын
❤❤❤❤
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
አሞሪም ተቆጡ
10:01
አዲስ ቲዩብ Addis Tube
Рет қаралды 1,4 М.
ለትንሽ አዲስ ሙሉ ፊልም | LETINSH Full Length Ethiopian Movie 2024
1:29:14
HABESHA TRILL Entertainment
Рет қаралды 1 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН