ከሰይፈ ጋር የነበረን የአንደበት ወግ:: ክፍል 1

  Рет қаралды 3,547

Andebet podcast

Andebet podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@abinetshewa1377
@abinetshewa1377 8 ай бұрын
YOU guy's I appreciate you a lot I noticed something as a generation I was think like a lost generation but when I see the andebet podcast I feel we are alive thanks GOD keep going interviwing those elite people because they are a role model for the feuture generation !
@adu_22
@adu_22 8 ай бұрын
Getim or poetry is a word therapy for the soul ✨️ 😌
@followyourteacher
@followyourteacher 8 ай бұрын
Most underrated podcast,happy to found
@mehonalemehon3796
@mehonalemehon3796 8 ай бұрын
ቆንጆ ዝግጅት ነው።ግን ግን ለምንድን ነው። በሀገራችን ገነን ያሉ ሰዎችን አይነኬዎችን ማንሳት፣በስራዎቻቸው ላይ፣የተሰማንን፣ለምን፣?እንዴት?መሆን ነበረበትን? ፣ወዘተ ብለን ብንል ከየአቅጣጫው ድንጋይ ይወረወራል።አንዳንዶችማ ቦንብ አጠገባቸው ቢያገንኙ፣ለመወርወር ለማሰብም አያስቡም። እንዴኤኤ እኔማ አልፈራም ልበለው። ጸጋዬ ገብረመድህን የኢትዮጵያ ምርጥ የስነጽሁፍ ሰው፣የኪነጥበብ ሰው፣"ጨምሩለት"፣ስለመሆኑ ምንም ምንም ለጥያቄም ማቅረቡ ቧልት ነው። ግን ሳንፈራ ስለእውነት ጸጋዬ ገብረመድሕን በዛ እድሜና ስራዎቹ ሎሬትነት ይገባው ነበርን? ወይንስ በወቅቱ የነበረው መንግስት ደርግ እንደውለታ የሰጠው ነው!። አንፍራ እንወያይበት። ለውይይት፣ለሙግት፣ድቤት ይቅረብ ሌላ በአሉ ግርማ ኦሮማይን ሲጽፈው ለምንድን ነው ዋናውን ቀንዳሙን ሰይጣን የጥቁር እንቁ እያለ እንደዛ እየካበው የመንግሱቱ ታዛዦቹን እንዲያ ጥምብ እርኩሳቸውን ያበዛባቸው? ብለን ብንወያይ አይ በአሉማ በማስታወቂያ ሚንስቴር ውስጥ ከነበረበት ከመምሪያ ሀላፊነት ለብዙ ግዜ የማስታወቂያና ባህል ሚንስቴር ሚንስትር ነትን አጥብቆ ይፈልገው ስለነበረ መንግስቱ ኦሮማይን አይቶ የሀሳቤ ይሞላል ብሎ የጻፈው ነው ብሎ እሞግታለሁ የሚል ቢቀርብ አቤት አቤት የዝሆን ቆዳ ይስጠው። ቴዲ አፍሮ የነበረውን የግዜ ፖለቲካ አስልቶ በሀገርና ሕዝብ ፍቅር በተለይ በማናጀሩ ቀስቱና ሾተላዩ ጌታቸው ማንጉዳይ ጥልቅ ስሌት ግዜዎችን እየጠበቀ ሞቅ ላለ የውጭ ኮንስርት ዘፈኖችን እያወጣ የግዜውን ፖለቲካ ደህና አድርጎ መተዳደሪያውና የሐበሽ ኪስ ውስጥ እንዴት እንደሚገባ ተክኖበት ነበር ብዬ እሞግታለህ ያለን አቤት አቤት እኔን አያድርገንኝ። እነ እንነኬን ነካህ ነካሽ ተብሎ በድንጋይ ይወገር ትወገር ተብሎ ድፍን ድፍኖች ነቅለው እንደሚነሱ ሳይታለም የተፈታ ነው። እምምምም እስቲ ከየት ይጀመር። እስከመቼ ነው የእነአንነኬዎችን ጫፋቸውን እንዳንነካ ስማቸውን እንዳናነሳ፣እንዳንተቻቸው፣ ጉዳያቸው "ታቡ" ሆኑ የሚኖረው። እንዳይሰለች ላሳጥረው መቼም አንድ ቀን አንነኬዎችን ብቻ እያነሳ የሚያወያይ ሞጋች podcast እንደማይ ተስፋ አለንኝ።
@meronbirle5990
@meronbirle5990 8 ай бұрын
it was a great episode, could you please let us know when and where they perform if you can?
@infinityethiopia9895
@infinityethiopia9895 8 ай бұрын
Great podcast episode as always Biniye. Thank u brother..... I suggest you would bring Comedian Mame. You will have a great conversation with him because both of you are intellectually clever.... Please please
@henoktekle9921
@henoktekle9921 8 ай бұрын
Luel hailu btametaw arif neber. Arif program new ❤ keep it up
@menataneba9472
@menataneba9472 8 ай бұрын
Nice channel thank you brother
@adu_22
@adu_22 7 ай бұрын
Thanks!
@adu_22
@adu_22 8 ай бұрын
Amazing 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥
@Alex-z2z6c
@Alex-z2z6c 5 ай бұрын
What a confidence 🫡
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 8 ай бұрын
Great bro wonderful 👍
@dichagena3726
@dichagena3726 8 ай бұрын
ምንትዋብ አፄ ቴዎድሮስ አባትና ወንድሙዋን በግፍ ሰቅለውባት ብሶት የገለፀችበት ነበር።"ይህንን ሲሰማ ያጉዋራል ላመሉ ማናትም ቢላችሁ ምንትዋብ ናት በሉ" በነገራችን ላይ አፄው ምን ብለው መለሱ መሰላችሁ?ተይዛ ፊታቸው ቀረበች።ይህች ሴት በእኔ እጅ ሞታ ሰማእትነትን መቀበል ፈልጋ ስለሆነ ከአሁን ጅምሮ ቀለብ ስፈሩላት ብለው ትእዛዝ ሰጡ።(በነገራችን ላይ የታንጉት ምስጢር መፅሀፍ ላይ መሰለኝ።)
@adu_22
@adu_22 8 ай бұрын
To each it's own with the definitions.....@!@
@TamratHaile-t1d
@TamratHaile-t1d 2 ай бұрын
ቤንጂ ያንደበት ወግ 😂😂😂(ሽፋኑን ብቻ ) ❤❤❤
@eshetud210
@eshetud210 8 ай бұрын
በጣም ጉበዝ እና ጉረኛ ነገር ነህ ልበል? ስለምንትዋብ ይህን ያክል አብራርተህ የምውደው ገጣሚ የለም ምን ማለት ነው? በእውቀቱ ላይ ሳትደርስ በውቀቱን ወይም ሎሬት ፀጋዬን አለማድነቅ አይደብርም?🤔 የማድነቅ ቋጠሮህን ፍታ😂
@newmantube2256
@newmantube2256 8 ай бұрын
Seife❤❤❤❤❤
@Malefi_A
@Malefi_A 8 ай бұрын
ወሬውን ትተህ Gym ግባ በለው በናትህ ስልባቦት
@menataneba9472
@menataneba9472 8 ай бұрын
Nice channel thank you brother
ከሰይፈ ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::  ክፍል 2
1:05:58
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 8 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 27 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
ከ እጸህይወት ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::
1:28:31
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН