ከአልሻባብ ግድያ አስመለጠኝ | ከሶማሊያ እስከ አሜሪካ |

  Рет қаралды 141,409

Semay Tube

Semay Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
የፓስተር አሊን አገልግሎት መደገፍ ምትፈልጉ ከታች ያሉትን መረጃ መጠቀም ትችላላቹ። To Support Pastor Ali Ministries here is the Contact information #Cash up# $THE BODYOFCHRIST # ZELLE# BETHELHEM MAMO 6465446673 #PAYPAL# BIRUK MELAKU 6464024019 TikTok:- tiktok.com/@awarrior33 Facebook:- facebook.com/adem.ali.1213 Telegram:- web.telegram.org/k/#@PastorAliOmer
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 2 ай бұрын
ፓስተር ፡ አሊ ፡ የዘመናችን ፡ የወንጌል ፡ ጀግና ፡ ነው ፡ በተለይ ፡ ውጪ ፡ ለምንኖር ፡ ቤተክርስቲያን ፡ አካባቢያችን ፡ ለሌለ ፡ ሰዎች ፡ በቲክቶክ ፡ ብዙ ፡ አስተምሮናል ፡ እያስተማረንም ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ከዚህም ፡ በላይ ፡ ከፍ ፡ ያርገው ፡ ከቤተሰቦቹ ፡ ጋር ፡ በሰላም ፡ ያገናኘው🙏🏼
@Hanaeysus
@Hanaeysus 2 ай бұрын
Yasun agelgelot edati naw mengagnu ❤​@@AmyLemma-ic3fi
@ayantug4082
@ayantug4082 2 ай бұрын
ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ ብዙ ተምሬያለሁ !!!!!!! እህቴ በቲክቶክ አገልግሎትህ ነው ጌታን ያገኘችው❤ ብዛልን ዘርህን ሁሉ ይባርክልህ እንወድሃለን ❤
@yordanosgirma-b5l
@yordanosgirma-b5l 2 ай бұрын
Pls esu yemiygelglbetn KZbin channel ngrugn besu memare felglahu
@mamaalem3891
@mamaalem3891 2 ай бұрын
ፓስተር በጣም በእባ ነው የሰማሁሕ በእውነት አንተን ከዛ ሁሉ ነገር ያወጣ ለዚሕ ትውልድ ነው ከዚሕ የበለጠ ክርስቶስን የምትገልፅበት ልዩ ፀጋ በእጥፍ ይጨመርብሕ በቅርብ ግዜነው ቲክቶክ ላይ አንተ በከፈትከው 24ሰአት አገልግሎት የተቀላቀልኩት በጣም በሁለቱ ፕሮግራም ተባርኬ አለሁ ፓስተር አሊ አንተንና ቤተሰብሕን በኢየሱስ ደም የተሸፈኑ ይሁኑ ።
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 2 ай бұрын
ወንድማችን ፓስተር አሊን የምትወዱ እንዲሁም በሱ ትምርቶች ህይወቴ ተቀይሮል የምትሉ የምር ጌታ በሱውስጥ ህይወቴን ስርቶታል ቀይሮታል የምትሉ አሁን ለወንድማችን ፍቅራችሁን ግለፁለት ባርኩት በጌታ ተባርኮ ስለባረከን ጌታ በቅርቡ ከቤተሰቡ እንዲይገናኝውና በአንድ ጣራውስጥ እንይቹህ በሉትና ባርኩት ከልባችሁ እሱን እና ቤተስቡን በባረካችሁበት መባረክ እኔ እህታቹ ባረኮቹ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💕💕💕❤️❤️❤️🌺🌺🌺🫶🫶🫶🫶🫶
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 2 ай бұрын
እ/ር ከቤተሰቦችህ ጋር ይቀላቅልህ ጌታ ይችላል ግን የማያረገዉ አንድ አላማ ስላለዉ ነዉ ። በአእዉነት የጌታ ፍቅር ገብቶታል ስለ ፓስተር አሊ ጌታን አመሰግናለሁ ። ገዸታ በሱ ዉስጥ ብዙዋችን እያዳነ ስላለ ተባረክ ጌታ ባለቤትህንም አነተንም እየተጠቀመባችሁ ስላለ በያላችሁበት ግን ቀን አለዉ ተሌኮዉን ሲጨርስ በአንድ ጣሪያ ሰር እንደሚያረጋችሁ አምናለሁ ። ብርክ በል
@aronfembaye3926
@aronfembaye3926 Ай бұрын
May the LORD God reunite you with your family, bless your family, bless your ministry as you're blessed thrugh Jesus Christ The LORD in Jesus' mighty name 🙏 ❤️
@genetmekonnen1021
@genetmekonnen1021 Ай бұрын
Tebarek wendma kalat yidregal kuslan new yenekahag
@SurafelSolomon-ef7yo
@SurafelSolomon-ef7yo 2 ай бұрын
ደማስቆዎች ምን ያህል ሰው በዚህ ፕሮግራም የተወውን የጌታን ፍቅር የሚቀሰቅስበት የተሰበረውን የሚጠገንበት ሌላውን ሳንጨርስ አሊ መጣልን ምን ልበላቹ ነብስ አይቀርልኝም ጌታ እርግጠኛ ነኝ ሺዎችን በዚህ እያዳነ እየተጠቀመ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ውድ ሱራፌለ ቻናላችንን ስለምትከታተል እና ሰለምትሰጠን አበረታትች ቃላት እጅግ እናመሰግናለን ። ተባረክ ።
@Gelane1
@Gelane1 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ በ2017 የወንድማችን ስጦታዎች ቤተሰብ ይሁንለት ምኞቱ በጌታ ፍቃድ ይከናወንለት በኢየሱስ ስም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma 2 ай бұрын
ዝብርቅርቅ ባለ ተለዋዋጭ ታሪክ የማይለወጥ የእግዚአብሔር ባህርይና የማያረጅ ፍቅር !!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌
@FekerHayle
@FekerHayle 2 ай бұрын
በጣም በቃ መጠቀም የምፈልገውን አባባል ተጠቀምሽ🙏በሰከንድ ልዩነት የሰው ልጅ ባህሪ በሚቀያየርባት አለም ካወኩት ሰዓት ጀምሮ እየሱስ እየሱስ ደግሞ ሲጣፍጥ ትምርቱ
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife 2 ай бұрын
የምወድህ ፓስተር አሊ ኢየሱስን የምታስናፍቅ እንድወደው እንድጠጋጋው የእግዚአብሔርን ቃል እንድወድ ያረከኝ አንተ የትውልድ አባት ነህ እወድሃለሁ 🥰🥰🥰🥰
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@GenetorisoGeni
@GenetorisoGeni 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@AlemHailemaram
@AlemHailemaram 2 ай бұрын
ፓስተር አሊ እንወድሀለን ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@Huluselam-hx5hp
@Huluselam-hx5hp 2 ай бұрын
ፖስተር አሊ ብዙ ትራማዎች ከማለፌ የተነሳ እንባ አልቆብኛል ዛሬ ግን አለቀስኩ ጋዝ ላይ ድስት ጥጄ እረስቼዎለሁ ስሞክ ዲክቴክተሩ ሲጮህ ነው ያስታወስኩት እፎይ አለቀስኩ የኢየሱስ መንፈስ ያለው እወድሀለሁ ይላል የኢየሱስ መንፈስ ያለው እወድሀለሁ ይላል የኢየሱስ መንፈስ ያለው እወድሀለሁ ይላል የኢየሱስ መንፈስ ያለው እወድሀለሁ ይላል ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!!!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏
@HirutBahru-o2i
@HirutBahru-o2i 2 ай бұрын
የሚያስተምር ፥ የሚያጸና ፥ ድንቅ የህይወት ምስክርነት ፥ ዘመንህ ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
አንድ ሰዉ እድለኛ ነዉ ሲባል ኢየሱስን መስበክ እና ሰዉ ከዘላለም ሞት በኢየሱስ ማምለጥ ነዉ። ከዚህ የበለጠ ደስታ የለም። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ለዘላለም ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌
@KW-hk6pd
@KW-hk6pd 2 ай бұрын
ፓስተር አሊ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ በኣንተ ውስጥ የጌታን ምህረት ቸርነቱን ፍቅሩን አይቻለው
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Geta melkam new
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 2 ай бұрын
እየሱስ በርቶልን ነው ገብቶን አይደለም ተባረክ❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@EyosiyasMatiwos
@EyosiyasMatiwos 2 ай бұрын
Awi
@_.Titi_
@_.Titi_ 2 ай бұрын
በእንባ ነው የሰማሁት ፓስተር አሊ ያንተ አምላክ የኔም አምላክ ስለሆነ እኮራለሁ ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@NigistYewazaw
@NigistYewazaw Ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡ እንደዚህ አይነት የኢየሱስን ፍቅር አጉልቶ የሚያሳይ ምስክርነት ሰምቼ አላውቅም ወንድሜ አሊ ዘመንህ ይለምልም እድሜህ በምትወደው ጌታ ቤት ይለቅ ጌታ ከልጆችህና ከባለቤትህ ጋር የምትገናኝበትን ጊዜ ያፍጥንልህ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 ай бұрын
ራእይ 12:11 ከበጉ ደም የተነሳ ከምስክርነታቸው ቃል የተነሳ ድል ነሱት ይላል ክብር ለጌታ ይሁን ፓስተር አሊ በጣም ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ነው ጌታ ዘመንህን እፕገልግሎትህን ቤተሰቦችህን ይባርክ ጌታ እየሱስ ከምትወዳቸው ቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ ፀጋ ይብዛልህ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 2 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤
@TeshelaLirenso
@TeshelaLirenso Ай бұрын
Eysus yegzabhere lij geta new Hallelujah ❤
@getutolla4312
@getutolla4312 2 ай бұрын
የፓስተር አሊን አገልግሎት እንዴት እንደምወደው መግለፅ ይቸግረኛል ምስክርነቱ ደግሞ አስደናቂ ነው በመከራ ያፀናህ የምትወደው ጌታኢየሱስ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@yordate7629
@yordate7629 2 ай бұрын
ፓስተርዬ የሰማይ አምላክ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ ይስራብህ ዘርህ ትውልድህ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 2 ай бұрын
ታድለህ ያንተን ልብ ለጌታ ያለህን ፍቅር ለራሴ ተመኘሁት ይጋባብኝ እጥፍ ሆኖ ይውረሰኝ ተባረክ ወንድሜ አይወሰድብህ ይትረፍረፍልህ እንጂ!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@shalom2yeshua228
@shalom2yeshua228 2 ай бұрын
አዲስ ኪዳን የሚኖር ህይወትና ከጌታ ጋር የማይጠገብ ህብረት ነው። ይህን በፓስተር አሊ ምስክርነት ውስጥ አይቻለሁ። በተለይ ስለ መንፈስ ቅዱስ፤ ስለ ወንጌል ስርጭት ተጋድሎ፤ ስለ ቤክ ድክመት እና ስለ ወጣቶቾ በግልፅ የተናገርካቸው ትክክለኛ ስለሆኑ አመሰግንሃለሁ። እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ ቃሉን ይፈፅምብህ። ሩጫህ ለአክሊል ይሁንልህ። ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@TerezaDemoz
@TerezaDemoz 2 ай бұрын
እኔ በፓስተር አሊ ትምህርት ነው ጌታ እየሱስን እድቀበል ያደረገኝ ጌታን እንዳውቀው ያደረገ ፓስተር ነው ስንቴ ስንሸራተት በምፈተነው ነገር ግን በሚያስተምረው ቃል እመለሳለው በእውነት ፈጣሪ አብዝቶ በሞገስ ይባርክህ❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@teferidemessie8088
@teferidemessie8088 2 ай бұрын
አቤት ጌታ ስንት የእምነት ጀግኖች አሉት። ወንድሜ ኢየሱስ ይመጣል!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን ይመጣል 🙏
@mulukenmarkos962
@mulukenmarkos962 2 ай бұрын
በጌታ ፀጋ ብቻ የቆምክ የሚትተማመን ሰው ነህና ለፀጋው ክብር ይሁንለት። እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነህ የሚታልፍበት መንገድ እጅግ በጣም ያስደንቃል??? አሁንም ያ ክንድ ያበርታህ፣ያጽናህ። ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@SewanetMengesha
@SewanetMengesha 2 ай бұрын
አንዳንዴ ሕይወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋ ነው እንዳለ ዘማሪው ያኔ ባይገባህም ዛሬ ግን ለብዙዎች መፍትሔ እና መድሐኒት አድርጎሃል መከራ ያጠራው ሰው እንዲህ ንግግሩም ፈውስ ሲያዩትም ሞገስን የጠገበ ይሆናል ቀሪ ዘመንህ የካሳ የእረፍት ከቤተሰብህ ጋር ተገናኝተህ በሰላም በጤና የምትኖርበት ካገለገልከው ይበልጥ የምታገለግልበት ከኖርክለት ይልቅ የምትኖርበት ዘመን ይሁንልህ ተባርከሃል።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን thank you
@nesanettegegwerk1728
@nesanettegegwerk1728 2 ай бұрын
አልዬ ከአንተ ምስክርነት ብዙ ተምሬያለው ደሞ አፍክ ሲጣፍጥ ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you
@TinaAleme
@TinaAleme 2 ай бұрын
እውነተኛ የህይወት ምስክርነት ከጆሮ አልፎ ለምተው ሕይወት ለወደቀው መነሳት ላዘነው ማጽናናት ለደረቁ አጥንቶች ልምላሜ የሚያደርግን ድቅ የህወት ምስክርነትህን ለዚህ አገልግሎት እደገና በማገልገልህ አሁንም ጨምሮጨምሮ ሕይወትህ በተጠራህበት አገልግሎትና የሕይወት ምስክርነት በድሜህ ዘመን ሁሉ ይህ እውነት ይብዛልህ ተባረክ አተ የእውነት የክርስቶስ ኢየሱስ እውነተኛ አባሳደር ነህ ክብር ሁሉ ይህን ላደረገልህ ለጠራህ ለመረጠህ ላዳነህ ለወደደህ ለእርሱ ክብርና ምስጋና ይሁንለት በረከትና ድነት ለዘርህና ለትውልድህ ለሰውልጆች ሁሉ ይሁን አሜን ውርደትና ኪሳራ ውድቀት ለጠላታችን ለዳቢሎስ ይሁንበት ጌታ አምላኬ አምላክህም ሁሌ በክርስቶስ ደም እለት እለት ተሰውረህ ከነቤተሰብህ ተጠብቀህ ኑር ብዛ ብዛ ወድሜ ጌታ ሁል ጊዜ ካተጋር ይሁን የውስጤ ባርኮት ጌታ ባተውስጥ ያፍስሰው ሁሌ ጌታ ከአተ አይለይ ብትተወዉም እሱ አብሮ ካለ ወድቆ መቅረት ስሌለለ ስሙ አሁንም ስለአተ ወድሜ ይክበር ይገስ ብዙ ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@EphremBelew
@EphremBelew 2 ай бұрын
ዉድ ኢንካዉንተሮች ድንቅ ምስክርነት ነዉ በብዙ ተባረኩ የመጋቢ አሊን ሶሻል ሚዲያ ብታጋሩን መልካም ነዉ ተባረኩ
@AmarLegess-pz2zk
@AmarLegess-pz2zk 2 ай бұрын
አንተ የጌታ ባርያ ጌታ ይባርክህ ይህ አይወሰድብህ ከዚህ በላይ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@Timibestar
@Timibestar 2 ай бұрын
የተወደድ የግዛብሄር አገልጋይ ምስክርነትህን ስለሰማሁ እድለኛ ነኝ፣ ጌታ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@edentomas1244
@edentomas1244 2 ай бұрын
ጌታ አገልግሎትህን ቤተሰብህን ዘመንህን ይባርክ!! ጌታ በአንተ የጀመረውን መልካሙን ስራ ይፈፅም ዘንድ ታማኝ ነው።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 2 ай бұрын
ፓስተር አሊ ስለልጅህ ስታወራ አልቻልኩም አስለቀስከኝ መቼም እግዚአብሔር ለምን አይባልም በስራው ጻድቅ ነው አይሳሳትም ሁላችንም በህይወታችን ብዙ ያልገባን ነገር አልፏል ግን ጌታ መልካም ነው ተባረኩ ወንድሞች🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን ጌታ መልካም ነው 🙏
@ayedadawet
@ayedadawet 2 ай бұрын
የኔ አበሳው ወንድሜ በጣም እወድሃለው ከምትወዳቸው ውድ ባለቤትህና ውድ ልጆችህ ጌታ ኢየሱስ ያገናኝህ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you
@FikirAbirami
@FikirAbirami 2 ай бұрын
ፓስተርዬ እኔም በአንተ አገልግሎት እንደገና ተነስቻለሁ በእውነት ልቤ የተመለሰበት አገልግሎት ነው እውነት ለቤተክርስቲያን ወጣቶች መድሀኒት አሰቀምጦብሀል ተባረክልን ዛሬ ጌታን አገለግለዋለሁ የሚል ተስፋ ተቀምጦብኛል የጠፋብኝ ነገር ተመልሶ አግኝቼዋለሁ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@deborah774
@deborah774 9 күн бұрын
የወደቀን ትወልድ የምታነሳበት በወደቀ ተስፋ እንደማይቆረጥ ፍቅርህ ዘላለም ትኩስ እንደሆነ የገለፅክበት መንፈስቅዱስ ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 9 күн бұрын
Amen 🙏
@bergeneboshe463
@bergeneboshe463 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርቱ ነው። ምርጫውም እንደ ሰው አይደለም! ክብር ለእርሱ ይሁን !
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@tadiyosalemayehu5589
@tadiyosalemayehu5589 Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ስለወንድሜ አሊ ክብር ሁሉ በሰማይ በምድር ለአንተ ብቻ ይሁን ።በርታ የዘመኑ ጳዉሎስ ነህ።
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 2 ай бұрын
POWERFUL TESTIMONY AND VERY TOUCHING . GOD BLESS THE HOUSE OF PASTOR ALI .
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@MahiHeyab
@MahiHeyab 2 ай бұрын
ጌታን እንደምትወደው ያስታውቅብካል ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@Blenkelali12
@Blenkelali12 2 ай бұрын
እኔስ ቃል አጣሁለት ይሄንን ጌታ እግዚአብሔር ልጆች አሉት ለእርሱ የተለዮ አሊዬ እንኳን ጌታ ረዳህ ይሄ መታደል ነው በዘመናት እግዚአብሔር ማዳኑን ልጁን እሚያሳዮ እስከ ሞት ድረስ የሚሄዱ ትውልዶች አሉት ክብሩ ይውሰድ ቅባቱ ያብዛልህ ወንድም አሊ!! እየሱስ ❤ ይመጣል !!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አዎ ኢየሱስ ይመጣል
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 ай бұрын
ፓስተር ተባረክ!!!!!ምስክርነት ብቻ ሳይሆን ስብከትም ነው ምስክርነትህ ልዩ እና ልዩ ነው!!!!!!በእርግጥም እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ነው!!!!!!!!!!!ጌታ... ጌታዬ ለኔ ደግሞ ገንዘቤ ጉልበቴ ጊዜዬ ጋሻዬ ጌጤ ግምቤ ጎጆዬ ነውውውውው!!!አሊ ልጄ በወንጌል ዙሪያ ፀልይልን ። አ ደ ራ !!!!!!
@woinytraditional341
@woinytraditional341 2 ай бұрын
Wow የምወደውን ጌታ እንዴት ልግለጸው ስል አፍ ሆነህ ገለጽከው ኖርከው ተረከው እግዚአብሔር ይባርክህ ኢየሱስ ህይወት ነው ጌታ በቀሪው ዘመንህ በብዙ ክብር ይግለጥህ ከምትወዳተ ሚስትህና ከምትወዳቸው ልጆችህ ያገናኝህ what a testimony ህይወት ሲተረክ 🙏🙏😭😭
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Praise God
@NegistAsefa
@NegistAsefa Ай бұрын
መጋቢ አሊዬ በጣም ነው የምወድህ ኢየሱስን አንተ ውስጥ አየዋለሁ ስንቶች በይቅርታ እንዲፈወሱ የምታገለግለው አገልግሎትህን ሳይ በጣም ጌታን አመሰግናለሁ የምር የምትወደው ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
Amen 🙏
@ashutagashu
@ashutagashu 2 ай бұрын
አቤት ፅናት ጌታን ሰላንተ አመሰግናለሁ አንተ የብዙዎች አባት ነህ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@teshome7693
@teshome7693 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነህ ፍቅርህ ልዩ ነው ተመስገን ፓስተር አሊ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ሁሉ ነገራችን ነው
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለሱ ይሁን
@teshome7693
@teshome7693 2 ай бұрын
@@Encounter_ አሜንን
@JosephJesus-w5c
@JosephJesus-w5c 2 ай бұрын
የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ነው።ይህንን ምስክርነት ከፍቼ ጋደም አልኩ።የሚገርመው ወንድማችንን ቤቴ ውስጥ በእንግድነት መጥቶ እያየሁት ነበረ የሚናገረኝ ይህንኑ ምስክርነት።ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@Bzuget1996
@Bzuget1996 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ ፓስተር በጥቂቱም ቢሆን ወደ እግዚአብሔር እንድመለስ ምክንያቴ ነህ እወድሃለሁ ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 2 ай бұрын
ልብን የሚደበላልቅ አስደናቂ ሕያው ምስክርነት ነው! አቤት እግዚአብሔር! አቤት አገልግሎት! አቤት የቤተክርስቲያን መሰናክል! አቤት ፈተና! አቤት መዳን!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@Iamblessedman
@Iamblessedman Ай бұрын
የተወደድክ መጋቢ አሊ!!!! ዋው ወንድሞችህ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ!! የሚገርም ምስክርነት።
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
በጌታ የማይቻል የማይታለፍ የለም እግዚአብሔር ደግ ነው ፍቅሩ አይብራራም ተባረክ ፓስተር😢😢😢😢😢
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@aliyumuktar2943
@aliyumuktar2943 2 ай бұрын
I feel the pain, it’s my question too why believers don’t care and rejected their brother during his challenges and difficult time.?? I’m almost back to my previous religion due to such kind of experience I had in my life. But God is perfect and always stand in my side all the time . I’m blessed of this testimony. God bless you Pastor Ali.
@selamawitlemma6192
@selamawitlemma6192 2 ай бұрын
የአኔ ዘመን ጰውሎስ ነህ አሊ፡፡
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@mihiretdinku9253
@mihiretdinku9253 2 ай бұрын
አንተ በርግጥም የክርስቶስ ኢየሱስ ምስክር ነህ:: ❤❤❤❤️ ያቆመ ያበረታ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@fitsumsurra5162
@fitsumsurra5162 2 ай бұрын
ይህን ምስክርነት እየሰማው የደከመው ውስጤ በጌታ ፍቅር ሲበረታ ይሰማኝ ነበር..ጌታ ይባርክህ ወንድማችን አሊ..ጌታ ይባርካችሁ semay tube አዘጋጆች
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 2 ай бұрын
እዉነተኛ እረኛ እኔስ ኢየሱስ ፍቅር ካንተ ይጋባብኝ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙏
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 2 ай бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው።እግዚአብሔር አሰራሩ ግሩም ነው።❤❤ እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 ай бұрын
ዋው ፓስተር አሊ አስደማሚ ምስክርነት 🎉እየሱስ እንዴት ይወድሀል !! ፍቅሩን አየሁብህ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ተባረክ!
@azebazeb196
@azebazeb196 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን አሊ የጌታ ፍቅር ይበልጥ እንድናውቅ እንድንቀር ነው የሚያደርገው ምስክርነት በብዙ ተባረክ ተወደድ ተደመጥ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you
@habesavisit
@habesavisit 2 ай бұрын
የኔ ዉድ ወንድም ጌታ ኢየሱስ በአንተ ስለገለጠዉ እዉነት ስሙ ይባረክ......በዚህ ምስክርነት በጣም ነዉ የተፅናናሁ፣ የተባረኩ ባጠቃላይ ዉዱን ኢየሱስን የሚያስናፍቅ ድንቅ የተኖረ ክርስትና❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@meseretweldemariyam7526
@meseretweldemariyam7526 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ጌታ ነው እንዴት ድንቅ አማላክ እያ የምናመልከው❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ድንቅ ነው
@nebiyudawit516
@nebiyudawit516 2 ай бұрын
በዚህ ቪዲዮ ብዙዎች እንደሚጽናኑ አምናለሁ። በጣም የሚያንጽ የሚያበረታ ተስፋን የሚሞላ ጌታን የሚያስወድድ ምስክርነት ነው። ለጠያቂውም ለተጠያቂውም ጌታ ጸጋን ያብዛላችሁ!በእውነት ጌታ ገንዘቡ አድርጓችኋል።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ክብር ለጌታ ይሁን
@DaniNegash-v7g
@DaniNegash-v7g 2 ай бұрын
እንዴት አይነት ህይወት ያለው ምስክርነት ነው ፓስተር አሊ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 2 ай бұрын
ወንድማችን ፓስተር አሊ ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ ሰው ነህ❤አሁንም ይብዛልህ አቦ🙏😘😘
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@samuelsol5916
@samuelsol5916 2 ай бұрын
ፓስተር ዐሊ እኔ ስለ አንተ ሰምቼም አላውቅም! እንደዚህ ያለ ህይወት ያለው አገልጋይ! ዋው!፣ በቀረው እድሜ በበለጠ ክብር ተገለጥ ፣ፍቅሩ የበለጠብህ እየሱስ የምትሮጥበትን ጉልበት ይስጥህ ከቤተሰብህ ጋር ይደባልቅህ። የቴሌግራም ፕሮግራም ግን ፈልጌ ገብቼ ጌታ ከረዳኝ ለሌሎችም አካፍላለሁ። የዚህ ዝግጅት አዘጋጆች እግዚአብሔር አምላክ እየጨመረ ይባርካችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@ruthfersha1717
@ruthfersha1717 2 ай бұрын
ፖስተር አሊ! እሜገርም ምስክርነት ነው አቤት አቤት ቤተክርስትያን እግዚአብሔር ምህረት ይምጣልሽ አቤት አገልጋይ ......እውነት ነው አባት :ወንድም : እህት:መሆን ሲቻል ወዴት ነው ያለው የክርስቶስ ልብ እንኳን ጌታ እረደህ 🥲🙌❤️ wonderful testimony glory to God 😢❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen Glory to God
@SelamawitAdugna-uq1hs
@SelamawitAdugna-uq1hs 2 ай бұрын
የጌታ መገኘት በሀይል ይሰማኛል።ጌታ ይባርክህ ❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 2 ай бұрын
ፓሥተር አሊ የምንወድህ በአንተ አገልግሎት ብዙ ተባርከናል በብዙ ተፅናንተናል ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን እንኳን ለኢየሱስ ሆንክልን
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ጌታ ስሙ ይባረክ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 2 ай бұрын
@@Encounter_አሜንንንንን አሜንንን
@AberashWol
@AberashWol 2 ай бұрын
wow ድንቅ ምስክርነት ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@Selamawittadesse-rj7gz
@Selamawittadesse-rj7gz 2 ай бұрын
ፓስተር አሊ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ በምን አይነት ህይወት ነው ያለፍከው አቤት የጌታ ፀጋ አበርትቶ እረድቶ ሰላሻገረክ ጌታ ይባረክ ብዙ የጌታን የማዳን ጉልበት አየሁበት በምስክርነትህ ተምሬበታለሁኝም ዘመንህ ይባረክ ቤተሰቦችህንም ጌታ ይባርካቸው በሰላም ያገናኛችሁብሩክ ሁኑ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@EfremTilahun-d9w
@EfremTilahun-d9w 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ እጅግ በጣም አስደናቂ ምስክርነት ነው ጌታ እየሱስ በሰው ህይወት ውስጥ ሳይሰለች ይሰራል የጸሎት ቴሌግራሙን አድራሻ ላኩልን ተባረኩ
@musegetachew4783
@musegetachew4783 Ай бұрын
ፐስተር አሊ ፀጋብዝት ይበልልህ ዘመንህ ህይወትህ አገልግሎት ይባረክ ልመልም በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Maranata224
@Maranata224 2 ай бұрын
በጣም እወድሓለው ፓስተር ዓልዬ በትምርትሕ በጣም ተባርክያለው ❤❤❤very deep teaching & revelation.
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you
@yetnayetd3755
@yetnayetd3755 2 ай бұрын
በእየሱስም ተባረክ እኔ እያለፍኩበት ስለሆነ በጣም አበረታኝ እንኳን ጌታ ረዳ ስወድህ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@selambasaznew3349
@selambasaznew3349 2 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው ልጠግበው ያልቻልኩት ድንቅ ምስክርነት አአ ትህትና ቅንነት ታማኝነት ንግግር ምንም ቃል የለኝም ዘመንህ ይለምልም የልብህን ምሽት ሁሉ እንደ ባለጠግነቱ ይሙላብህ ወንድሜ እየተባረክ ተባረክልኝ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you for watching
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 2 ай бұрын
የሚገርም መንፈሳዊ ሕይወት መውጣት መውረድ መነሳት .... ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነው ያለን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ❤🙏 ጌት ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ ለምልም 🙌🙌🙏♥️
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@TashaleTolera
@TashaleTolera 2 ай бұрын
ጌታ ደግነው ያማንንም ውድቃት አይፈልግም አሊ ወንድሜ ታባረክ❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@AmeleworkLema-ee4mr
@AmeleworkLema-ee4mr Ай бұрын
ፓስተር አሊ ዘመንህ ይባረክ ባንተ አገልግሎት ከተጠከመኩ አንዳ ነኝ በምድረበዳ በቲክቶክ ያስተማርከን ስላለህ ተባረክ
@MerryJesus-ps5it
@MerryJesus-ps5it 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለ ሁሉ እግዚዓብሔር ይመስገን እኔም ከእስልምና ቤተ እምነት የመጣሁትና ምስክርነትህን የሠማሁት እያለቀስኩ ነዉ አንዳንድ ያለፍክባቸዉ ነገሮች ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላሉ ብዙ የሚያደክሙ ተስፋ የሚስቆርጡ ራስህን እንዲታጠፋ የሚያደርጉ ነገሮች አሉ ነገር በዚህ ሁሉ መሀል ጌታ መልካም ነዉና ይታደገናል አሁን በጣም ደክሞኝና ሁሉም ነገር ሠልችቶኝ ባለሁበት ሠዓት ነዉ ምስክርነትህን የሠማሁት ግን ጌታ ይመስገን ብርታት ሆነኝ ለካ እንዴአንተም አይነት ሠዉ አለ ለሠዎች ተስፋ የሚሠጥ ስንቶች ተስፋ እንድቆርጥ ያቅማቸዉን ሲጠቀሙ ጌታ መልካም ነዉ አንተን ደግሞ ያስነሳልን አምላክ ልዑል እግዛዓብሔር ይመስገን ።ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ አመሠግናለሁ""
@amanahmed8838
@amanahmed8838 2 ай бұрын
እህቴ ሁሉም ያልፋል በርቺ ከጌታ ጋር ተጣበቂ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ክብር ለሱ ይሁን
@keneanbelete8176
@keneanbelete8176 2 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ህያውነት በአንተ ህይወት አይተናል ፓስተርዬ ተባረክ
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 2 ай бұрын
ምን አይነት እውነተኛ መነካት ነው ጌታ ቅርብ ነው ወክ ሲያደርግ ባንተ ላይ አየው አሊዬ ለምልም ስፍ የእግዚአብሔር ቀኙ ትደግፍክ የነገርክ አካል ይልበሰ🔥😍❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@annagola7570
@annagola7570 2 ай бұрын
አስቴር አሊ የምወድህ የጌታ ልጅ እግዛብሄር ይወደሀለሁ ሰየጣን አይተኛም በብዙ ይጎዳሀል ግን ጌታ ሁሉ ላንተ አባትህ ከንተ ጋር አይዞህ በየሱስ ደም ሸፈንኩህ መውጣት መግባትህ ጌታ ይጠብቅህ እወድሀለሁ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏🙏
@ABAYINESHGETACHEW
@ABAYINESHGETACHEW 2 ай бұрын
ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው 😍😍ፀጋ ይብዛልህ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@ttaalache3166
@ttaalache3166 2 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር እነዴት ድንቅ ነው!! ለጌታ መጠቀሚያው ለመሆን አለሁ ስላልከው የለኝም የምትለው አይኑርህ በጌታ በየሱስ ሰም ተባረክ!!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@thewekeba6419
@thewekeba6419 2 ай бұрын
ፓስተር አንወድሃለን ጌታ ዘመንህ ይባረክ, አንተ የትወልድ አባት ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@WinnerNegn
@WinnerNegn Ай бұрын
እየጣፈጠኝ ያለቀ ቃለ መጠየቅ። የሚገርም ትምህርት ነው። ኢየሱስ❤❤
@mymom219
@mymom219 2 ай бұрын
ዋው እየሱስ ጌታ ነው እወድሐለሁ አከብርሐለሁ ፓስተርዬ አሁን ከሰማሁ በኋላ የበለጠ ወደድኩ አክብሮቴም ጨመረ ።በርታ ገና ሰፊ ስራ አለ ከፊት ተባረክ ለበረከት ነህ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen
@_voiceoftheword
@_voiceoftheword 2 ай бұрын
Our Almighty God reigns! What a testimony! Pastor Ali, may God continue to use you to glorify His name.
@amsalbirhanu2438
@amsalbirhanu2438 2 ай бұрын
መፅሐፍ የሚያነብ ትረካ የሚተርክ እንጂ ታሪኩን የሚያወራ ይመስላል ዴቅ ጌታ ፀጋን አብዝቶላችኋል አስተማሪ ምስክርነት ነው❤ አምሣል ነኝ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you
@amsalbirhanu2438
@amsalbirhanu2438 2 ай бұрын
ታሪኩን የሚያወራ አይመስልም
@tamiratabebe6623
@tamiratabebe6623 Ай бұрын
በጣም ነው እየተገረሙኩ ምክንያቱም የፈተናዎቹ ብዘት ነገር ግን ከሁሉ ፈተና እግዚአብሔር ሲያስመልጣው ተገርሜያለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
@birhanfeleke1629
@birhanfeleke1629 Ай бұрын
2 ቆሮንቶስ 3:18፤ እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን። አቤት የጌታ ፍቅር ድካማችንን አጥፍቶ ማድመቅ ሲችልበት
@bamlakdassa3714
@bamlakdassa3714 Ай бұрын
ወንድማችን አሊ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ እንደጓጓህለትም እንደምትናፍቀውም ኢየሱስ በማለት ይለቅ እሱ በህይወትህ ሁሉ ላይ ይብዛልህ❤... ደማስቆዎች ጊታ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርከ 🙏
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏
@HabelMineshir
@HabelMineshir 2 ай бұрын
ያባቴ ልጅ አሊ ጌታን የያዘ ሰው ተንገዳግዶ ይቆማል እንጂ አይወድቅም ጌታ ካንተ ጋር ነው ዘመንክ ሁሉ በጌታ የተወደደ ይሁን❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@SelamAsgedomGebremeskel
@SelamAsgedomGebremeskel Ай бұрын
ተባረኩ ሃቀኛ ምስክር ነፍሳትን ያንፃል ወንድማችን አሊ ብሩክና በረከታችን ነክ.
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏
@Jony_1986
@Jony_1986 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ዓሊ በጣም ድንቅ ነው
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@HasetGemechu-c5m
@HasetGemechu-c5m 2 ай бұрын
ፓስተር አሊ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየውህ ምስክርነትህን በእንባ ነው ያየውት ማልቀስ ማቆም እስከሚያቅተኝ ድረስ ነው ያለቀስኩት እና ባንተ ምስክርነት በጣም ነው የበረታውት ተጠቀምኩበት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እወድሀለው ይህንን ፕሮግራም የምታስተላልፉልን እናንተም ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@helenassefa2486
@helenassefa2486 2 ай бұрын
ፓስተር አሊዬ የምወድህ ድንቅ አገልጋይ ነህ በአገልግሎትህ እየተጠቀምኩ ነው ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ከምትወዳቸው ባለቤትህ እና ልጆችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ እወድሃለሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@Abel-i2y
@Abel-i2y 2 ай бұрын
Very blessed and humble man of GOD...GBU
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@AyiniyGETACHEW-bj8eo
@AyiniyGETACHEW-bj8eo Ай бұрын
እስከዛሬ ብዙ ምስክሮችንና ትምህርቶችን ሰምቻለሁ ወንድም አሊ ያንተ ምስክርነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጌታ ዛሬም ብርቱ ነው 🙏ለሚታመኑበት ታማኝ የሆነው ኢየሱስ ዛሬም ከባለቤትህና ከልጆችህ ጋር ነው ተባርከህ ለበረከት ሁን🙏🙏
@SamrawitMolla
@SamrawitMolla 2 ай бұрын
ስላንተ እና ስለቤተሰብህ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ኢየሱስ ጨምሮ ይባርክህ 🙌
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@berhanumoreda
@berhanumoreda Ай бұрын
የጌታ ስም ለዘላለም ይመስገን ፤ ይክበር። በእግዚአብሔር በጣም የተወደደ መልካምና ብርቱ ሰው!!! ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ከሚትወዳቸውና ከሚትናቅፈቸው ባለቤትህና ልጆችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ!!!!
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 2 ай бұрын
❤❤ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤ ድንቁ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ የምህረትህ ብዛት አመሰግንሀለሁ 🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌
@ruthadamu6636
@ruthadamu6636 2 ай бұрын
ስለ ጌታ ስለ መንፈስ ቅዱስ ዝም ብለህ ብታወር ደስ ይለኛል ጌታ ዘመንህን ይባርክ በደሙ ይሸፍንህ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 6 МЛН