ከነነፍሱ ጫካ ዉስጥ ተቀብሮ የተገኘዉ ጨቅላ ህፃን እዉነተኛ ታሪክ ከተዘጋዉ ዶሴ/KETEZEGAW DOSE EPISODE 125 PART 02

  Рет қаралды 66,981

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 190
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 жыл бұрын
ዉይ ምናይነት ጭካኔ ነዉ ያዉም ልጄን ቀድሜ በራብ ልሙት እጅ አዴ ከተሳሳቱ ወዲያ ምንም የማያዉቀዉን ህጻን በምን እዳዉ እኔ ቀድሜ ልሙት😢😢😢😢😢😢😢አረ ጭካኔ በዛ
@thbssghsshshsh4242
@thbssghsshshsh4242 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በህይወት መኖሩ ይገርማል እግዚአብሔር ይህ ህጻን በህይወት ያቆየበት ምክንያት አለው
@خديجهبيتاحمد-ن5ج
@خديجهبيتاحمد-ن5ج 4 жыл бұрын
ያአላህ እንደኛ ሀጢአት ሳይሆን እንዳንተ ራህመት ያረብ እዝንልን. ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው በረቢ ታዳ እንድህ ወንጀል እየበዛ አላህ እንዴት ይዘንልን ?……… ምን አይነት ጭካኔ ነው በአላህ አጂብ ነው።!
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ። እኛ ባድቀን ስተ ት በሰራነው ምንምየማያቁት ህፃን ይቀጣሉ😓😓😓
@abealemnesh9378
@abealemnesh9378 4 жыл бұрын
ጨካኝ ናት ምን አይነት አንጀት ነዉ ያላት እቺ እናት አይደለችም እናት ማለት ለልጇ የምትሞት እንጂ ልጇን የምትቀብር አይደለችም
@ሰአዲወሎሎሎ
@ሰአዲወሎሎሎ 4 жыл бұрын
ያአላህ ጭካኔ ደግሞ ሲያምር ልጁ የኔ ማር
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 жыл бұрын
እኔም ሴት ልጅ አለኝ በጭራሽ መፍረድ አልችልም እግዚአብሔር እንኳን እፃኑን አተረፈ አተረፈሽ !!!😭😭😭
@ravennahanna7342
@ravennahanna7342 4 жыл бұрын
pi 8i
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 3 жыл бұрын
ትክክል፡ብለቫል። መፍረድ፡ያዳግታል። ያገሬ፡ሰው፡እንደሚለው፡ያልደረሰበት፡ሰው፡ግልግል፡ያውቃል።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 4 жыл бұрын
ልጅን መጣል ውይ ኸረ እጅግ በጣም ይከብዳል እኔ አረብ ሀገር ስሄድ ለናቴ ትቼ ለመሄድ እንኳን እንዴት እንደከበደኝ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ወልዶ መሳም መታደል ከስጦታወች ከሀፍት ሁሉ ትልቅ ሀፍት እናትነት ነው መታደል ነው ስንት ሰው ልጅ አቶ ሂወቱ ባዶ ሆኖል እባካችሁ ከቻላችሁ ቅድሚያ ጥንቃቄ ማድረግ ከትዳር ውጭ አትውለዱ ከወለዳችሁ ግን ችግሩን ተጋፈጡት
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 4 жыл бұрын
ውይኔጭካኔ፣ እኔልጅንልስውአልክምበየእድድምትበጥርሴ የዤአገርአድርሽምጣሁልስውአልክምበየ
@mywollraya
@mywollraya 4 жыл бұрын
ወይ ታምር የኛን ሀፂያት ለህፃኖች ኧረ በጣም ይከብዳል በስማም
@suaaddd601
@suaaddd601 4 жыл бұрын
አሁንስ ወዴት ብን ብየ ልጥፍ😭😭😭ኦ አምላኬ በቃችሁ በለን በቀን ሶስት አራት ዘግናኝ ዜና ሳልሰማ አልውልም የምር ዛሬ መኖሬመ አስጠላኝ😭😭😭😭😭
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 4 жыл бұрын
እረ እውነት ነው የሜሰማው ጁሩ ጭው የሚያደርግ ነው ወደየት ይኬዳል 😭😭😭
@tigistgirma1989
@tigistgirma1989 4 жыл бұрын
ሰው በሰው ለይ እናት በ ልጇ ላይ የምት ጨክንበት የመጨረሸ ሰአት መድረሱ ነው!!! ሆ ጌታዬ ሆይ ክፉ ከማድረግ እና ከማሳብ ጠብቀን __
@romanmulugeta1761
@romanmulugeta1761 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rabyaemer9956
@rabyaemer9956 4 жыл бұрын
ያአላህ ገና ሣሥበው ወረረኝ ማዳመጥ አልቻልኩም እንባየ መጣ ያረቢቢ
@ኡሚጀነቴየከድርአፍቃሪነኝ
@ኡሚጀነቴየከድርአፍቃሪነኝ 4 жыл бұрын
እያዳንድሽ በስው ላይ አትፍርጅ በተለይ የሴት ልጅ ጥቃት ላይ ወይም ሴት ልጅ እደዚህ ታደርግበት እናም ከባድ ነው ብቻ አላህ ልባችነን ይመልስልን
@tube9664
@tube9664 4 жыл бұрын
ሀስቢን አላህ ወኒኢማል ወኪል ምን አይነት ጭካኔ ነው ምንም ቢቸግር ቤተሰብም ባያስተጉም አላህ የሰጠ ስጦታ ከነ ነፍሱ መቅበር ኤሄ ጅልነት ነው አላህ የሰጠ ፀጋ በደስታ መቀበል እንጂ ሚረዝቀው አላህ ነው ሱብሀን አላህ
@elahamelaham9175
@elahamelaham9175 4 жыл бұрын
ያረብብብብብብብብ ፈራሁ ፈራሁ ምን አይነት ዘመን ነው
@fatiwooro7124
@fatiwooro7124 4 жыл бұрын
ሱበሀንአላህያረቢየአላህምናይነትግዜነው
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 4 жыл бұрын
ስንት በልጅ እጦት መከራውን የሚያይ አለ አንዳንድ ድንጋዮች ወልደው ይጥላሉ የፈጣሪ ስጦታ ምንም ቢቸግር እንኳን አንዴ ከመጣ በኋላ ተቸግሮም ቢሆን ማሳደግ ነው
@amarechaschalew
@amarechaschalew 4 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ መቸሲ መፍረድ ከይቻልም ፈጣሪሆይ ከዲዚህ አይነት ፈተና ሰዉረኝ ነዉ ሴቶች ሆይ ከዚህ ተማሩ አፈቀርኩ ተብሎ እግር ማሳት ትርፉ ይህነዉ እንማር ወድልጂ የልቡ ከደረሰ ዘር ብሎ አያይም ግን እደኔ እናትየዋም ወዳ አይደለም መታሰር የለባትም ባይ ነኝ ምክኒያቱም የኛማህረሰብ በጣም ከባድነዉ ግራ ሲለገባት ነዉ ይህን ያደረገችዉ
@ra3ytalbosh362
@ra3ytalbosh362 4 жыл бұрын
መፍረድ አልችልም የሶንም ፍዳ ማን አየላት አይይ የሴትልጅ ፈተና
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 жыл бұрын
ትክክል እኛን በሷ ቦታ አድርገን ማየት አለብን
@ሮዚናኑርየ
@ሮዚናኑርየ 4 жыл бұрын
@@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ እንደ ምን ነካችሁ ስንት ሰው ልጂ እሚፈልግ ሞልቶ እናንተየ ሰይጣን አሳስቷት ይሆናል እንጂ ምንም ችግር ቢኖር ልጅን ያው አምጠው የወለዱትን እስከነብሱ መቅበር እኔ እጃ ብቻ ከባድ ነው
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 жыл бұрын
@@ሮዚናኑርየ የኔ ውድ ሁኔታው በዛ ሰአት ሚመጣው ሐሳብ ሁሉ እንደዚህ አይነት ነው ማንም ሚረዳ የለም ሁኔታዋን ችግሯን ምናውቀው ሲደርስ ነው
@fgfgtub4936
@fgfgtub4936 4 жыл бұрын
Mendenew mefred maychalew ras wedad nat batekalay enji endet lejeb tela tehedalech
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 жыл бұрын
@@fgfgtub4936 አንቺ ብትሆኚ ምን ታደርጊያለሽ በአስቸጋሪ ሁኔታ ብታረግዢ?
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 4 жыл бұрын
Children is gift from our God ,God protect him from all danger thank you father
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
እሄስ ታምረኛ ልጅ ነው አራስ ልጅ ተወልዶ ያለ ምግብ ውሎ አድሮ በህይወት መኖሩ ታምር ነው
@خديجهبيتاحمد-ن5ج
@خديجهبيتاحمد-ن5ج 4 жыл бұрын
አላህ ሲያጋልጣት እኮ ነው ።
@የትምሁነህአላህንፉራአስታ
@የትምሁነህአላህንፉራአስታ 4 жыл бұрын
ትክክል ተጋለጭ ብሏት ነው
@marammarem2168
@marammarem2168 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
አሁንስ ዘግናኝ ነገር መሰማት ሰለቸኝ አንድ አንዴ የሞቱ ሰወች አቤት መታደል እላለሁኝ
@madenabasher9565
@madenabasher9565 4 жыл бұрын
አላህ ችሎታውን ይስጠን ከሞት ምን ይገኛል እህት እዝሁ ያቆየን ግን ስቃይን አያሳየንነው ማለት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
ሚሚየ የኔ ምረጥ ስወድሽ ❤️. ትክክል ብለሻል. ግን ከመጣል ማሳድግ አይሻልም. ዘጠኝ ወር ሙሉ ተሸክማ መጣል ከባድነዉ.
@tamema1616
@tamema1616 4 жыл бұрын
ውይይይይ የአላህ ምን አይነት ጉድ ነው
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 4 жыл бұрын
ወይ ጭካኔ እደት አጀታችሁ ቺሎ የወለዱትን ልጂ መቀየር እኔ የልጂእናት ነኝ የወለደ ያውቀዋል
@lamlemlemlem7117
@lamlemlemlem7117 4 жыл бұрын
ውይይይይ አረ ምን አይነት ግዜ ደረስን አቤት ጭካኔ እፉፉፉፉፉፉፉ ፈጣሪ ይቅር በለን የኔ ቆንጆ እንኳን በሂወቱ ተገኘ ፈጣሪ ሲጠብቅ እንደዛ ነው ምንም የማያውቀው ህፃን ውይዮይይይ አልቻልኩም እህህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አልቻልኩም
@የመዳምቆንጆነኝየመዳምቆን
@የመዳምቆንጆነኝየመዳምቆን 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ጨርሶ ተበላሸ አደራህን ጌታየ
@nurakw1623
@nurakw1623 3 жыл бұрын
ይች ጨካኝ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 4 жыл бұрын
አቤት አጨካከን እናአት ልጇአን ከነነብሱ መቅበር እረ ምን ጉድ ነው
@khadijaismaeel1842
@khadijaismaeel1842 4 жыл бұрын
እፍፍፍ እረ ጉዴ ደስ ያለኝ አለመሞቱ በጣም በጣም ፈጣሪ ገና ነሽ ያላት ነብስየኔውድ እደግ ያተ መጨረሻ ያየ ሰው
@sulamith.9031
@sulamith.9031 4 жыл бұрын
ሆስፒታል ውስጥ ትታው ብትሄድ ይሻል ነበረ፡ omg
@mimiyezewdeleje3563
@mimiyezewdeleje3563 4 жыл бұрын
Ateferde new gen bemenem mekeniyat lejen endezi laderge yemchelbet ajet yelngem bemangawem huneta wesxe asadegewalew egziyabeher kendezi ayentu fetena yesweren
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Lik bleshal biyans enkan sew yasadgewal
@zeinadib3395
@zeinadib3395 4 жыл бұрын
sulamit H. ኦፍኮርስ
@محمدابراهيمالمعيني
@محمدابراهيمالمعيني 4 жыл бұрын
ትክክል ስንቱ ልጅ አጥቶ ሲመኝ ይኖራል አሳዳጊ ሞልቷል አመለካከቷ ነው እንጂ እራስ ወዳድ
@jujuetopia8738
@jujuetopia8738 4 жыл бұрын
ያሲዛታልድራሻስላላት አዝላብትለምንይሻላትነበር
@zebibafantaw1547
@zebibafantaw1547 4 жыл бұрын
ያአላህ በጣም ከባድ ነው ወላሂ እኔ የማውቃት ልጂ እደዚሁ በጨለማ መቃብር ውሥጥ ጥላት ጂብ በልቷት እጂና የእግሮቿ ጣቶች ብቻ ተገኙ ግን እናትዮው ተይዛ በእሥር ተቀጣች 5 አመት በላይ ትታሠር አይመሥለኝም በጣም ባለሙያ ሆናለች ብለዋል ከእሥር ቤት ሞት ነበር መፈረድ ነበረበት ኡፉፉፉፉፉፉፉ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
ግን ከመጣል ማሳድግ. ዉይ ከባድ ነው ፈጣሪ ከዝሙት ይጠብቀን 😭😭😭😭
@zinet273
@zinet273 4 жыл бұрын
ያሣዝናል
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ቆይ ግን ለምን ሴቶች ልጃችዉን ከወለዱ አያሳ ድጉትም.ከድዚህ አይነት ነገረ ፈጣሪ ይጠብቀን
@የምድሯጨረቃ
@የምድሯጨረቃ 4 жыл бұрын
ይገርማል ወላሂ አስለቅሶኛል
@lubabayusulf5091
@lubabayusulf5091 4 жыл бұрын
ኡፍ እምንዘመንላይደረሥንይገርማል
@lubabaseid8776
@lubabaseid8776 4 жыл бұрын
ወይ በምን አሥቻለሽ ልጅን ያህል ነገር ከነነፍሱ መቅበር ኡፋፋፋ በእንባ ጀምሬ በምባ ጨረሥኩት እናትነት ማለት በጣም ከባድ አዉ እሷ ሙታ ልጆቿ እዲኖሩ የምታደርግ ናት
@የሀበሻልጂ
@የሀበሻልጂ 4 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ለምን ለምና አበላም ወላሂ የገጠር ሰው በጉልበቷ ብቻ እሷንም ልጇንም ያግዟታል ይህ ጭካኔዋ ነው አረመኔ መጀመሪያ ከወንድጋ መጃጃሏን በተወች ልጂ ይፈጠርብኛል ካለች
@jdndnnd9158
@jdndnnd9158 4 жыл бұрын
ላኢላሀ ኢለላ ሡበሀን አላህ ያማል 😭😭😭😭😭
@ዋኢስላምዋኢስላም
@ዋኢስላምዋኢስላም 4 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ሶስቴም ዲቃላ ነው ዮለደችው ማለት ነው አራ ሴቶችዬ በገኛችሁት ቦታ እንደ ዶሮ እንቁላል ወልደችሁ አትጣሉ ፕሊስ ራሳችሁን ጠብቁ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 4 жыл бұрын
ለመፍርድ አስቸጋር ነው ኡፍፍፍ ሴት መሆን ከባድ ነውኮ እህህህህ ስት የተስቃየሁበትን ልጅ ግን በጭካኔ አልጥልም ለምኘም ቢሆን 😭😭😭😭😭😭
@noranuro5530
@noranuro5530 4 жыл бұрын
ሀሥብንአላህወኔአመልወኪልወይጨካኔሢሣዝን
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን 4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ትምህርት ቤቶች የዝሙት ማስፋፊያ ሆኖአል ማለት ነው በኛ ጊዜ ወንበር ራሱ ለየብቻችን ነበር 😔😔😔😔😔
@የምድሯጨረቃ
@የምድሯጨረቃ 4 жыл бұрын
ምንም ዲቃላ ቢሆን ስሜ ይጥፋጂ ልጄንስ አልቀብርም
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን 4 жыл бұрын
@@የምድሯጨረቃ እውነትሽን ነው ልጅ እኮ የፈጣሪ ስጦታ ነው
@mesartmesart4093
@mesartmesart4093 4 жыл бұрын
እግዞ አምላኬ
@DjKingstonWezWez
@DjKingstonWezWez 4 жыл бұрын
ዛሬ መኖሬመ አስጠላኝ😭😭😭😭😭
@አሜንአሜን-ጘ3ሐ
@አሜንአሜን-ጘ3ሐ 4 жыл бұрын
ኪግዬ ላተ ብቻ የማወራው ሚስጥር አለኝ ቭሊስ ቁጥርክን ላክልኝ?🙏🙏
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
@ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 жыл бұрын
ውይ ከፊቱ መጠቀቅ ነበረ ከሆነ ቡሃላ ይህን ያክል ጭካኔ አቤት አጀት 😢😢😢😢😭😭😭 እዴት ያካሏን ክፋይ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@Ff-ro5it
@Ff-ro5it 4 жыл бұрын
አላህ ታምረኛ ነው ህፃኑን እንዴት እዳዳናው ይገሪማል አሊሐምዱላህ
@seada9329
@seada9329 4 жыл бұрын
ግንእዉነትነዉወይስፊልምሀቂቃህፃኑንሳይእባየእፈሰሰ፣ማመንአልቻልኩምኧረታዉሴቶችአላህንፍሩመጀመሪያበሀራምመገናኘትሀራምኘዉ
@elahamelaham9175
@elahamelaham9175 4 жыл бұрын
እኔም ግን በጣም ነው እምባዬን የፈሰስው ግን እውነት ባይሆን ፊልም ቢሆን ደስ ይለኛል
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
ምንስቢሆን እዴትእናትልጁን ሜዳላይ ትጥላለይ
@saifasaifa2242
@saifasaifa2242 4 жыл бұрын
በስማም
@taibalara9393
@taibalara9393 4 жыл бұрын
ምን አይነት ,ጭካኔ ነው ወልዶ መጣል ለሰመሁትም ኡፍፍፍፍ አስለቀሰኝ ምንም የማያቅ ጨቅላ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 3 жыл бұрын
ጌታየ ሆይ ይህን ክፉ ቀን አሳልን
@sulululu6942
@sulululu6942 4 жыл бұрын
ልጅግን ደህናሠውነው
@jamilajamila2464
@jamilajamila2464 4 жыл бұрын
ወይ በስመአብ በራሴ ጥፍት እማ እንድህ አላረግም እራሴን አጠፍለሁ 😭😭😭😭
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 4 жыл бұрын
Eni mlewu bemejemeriyawu manm sewu ysasatal 3 tgn lemgnem bihon asadgewalehu enati werki . Emebrhan nat yaterefechwu yhin yemesele work.kezihi ysewerene.
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኧረ ሰው መሆኔን ጠላሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ወልደ አምጣ ለዛውም የራሱን ልጅ መጣል በእንባ ነው የጨረስኩት😢 ልጆቼ ሞቴን ከእናንተ በፊት ያድርግልኝ 😢😢😢
@nebiyata332
@nebiyata332 4 жыл бұрын
እንዴት አስችሎሽ ለጅብ ጥለሽ ሄድሽ እግዚኣ ምናለ ለሰው ብሰጪው
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 4 жыл бұрын
እኔ ጨክኜ እንኳ ልጥለው አይደለም ለዶክመተሪው ፊልም ሥራም አልሠጥ ውይ😭😭🙆
@adhen1234
@adhen1234 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ እቅር ይበለት
@zeharamohammed4618
@zeharamohammed4618 4 жыл бұрын
እረ በአላህ ምን ጉድ አታሰሙን😢😢😢😢
@ሚነኝየእናቴናፋቂ
@ሚነኝየእናቴናፋቂ 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በስማም
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ምስኪን እህቴዋ የፈለገ ቢቸግርሽ ለአንድ ሃብታም ብትስጭው ይሻል ነበር እንኳን የልጁ አባት ከጎንሽ እያለ ኡፍፍፍፍፍ የአንችን ችግርሽ ማን አየልሽ አልቅሼ ነው ያየሁት እኔም የልጆች እናት ነኝና ህፃኑን እያየሁ ሆዴ ባባ ትረፍ ያላት ነብስ ምንም አውሬ ሳይበላው የእግዚአብሔር ታምር
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 4 жыл бұрын
ኧረ እግዛብሔር ይቅር ይበለን ውይይይ ልጀን እንዴት ነው ምጥለው አቤት ጭካኔ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማስተዋሉን ያድለን ፈጣሪ
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 4 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር. በለን
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 4 жыл бұрын
ምናለ ለህፃናት ማሳደጊያ ብትሰጪ ወይም ሰው የሚያገኝበት ባታ ብታስቀምጪው
@ethiohistory170years5
@ethiohistory170years5 4 жыл бұрын
ኮንዶም እያለ፣ታብሌት እያለ እንደት 3 ግዜ ያልተፈለገ እርግዝና?
@فاطمهيوسف-ث3و
@فاطمهيوسف-ث3و 4 жыл бұрын
ያሳዝናል
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
አዴፈጣሪከሰጠኝ ልጄንከምጥል ሞትእመርጣለው መስራት ባልችል ለምኜ አሳድጋለው
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አይጣል ነዉ
@goitomrobel2174
@goitomrobel2174 4 жыл бұрын
Hitsanu yihn tarik mesmat yelebetim.
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 4 жыл бұрын
ጀሮዬ ነው አይ ፖሊስ ስም ሌላ ተግባር ሌላ ዎረኞች 😏
@put2234
@put2234 4 жыл бұрын
በጣም ጨካኝ ነች በጣም ብዛ አማራጭ ነበራት ሆቱል መተው ውይም የሀብታም ድጅ በጣል እር አራመና ነች
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 4 жыл бұрын
ውይ አንጀትሽ እንደት ቻለ እሰው ቤትም ሁኘ በነፃ እየሰራው አሳድገዎለው እልጥለውም አድነን 😭😭😭
@neguseneguse5622
@neguseneguse5622 4 жыл бұрын
እንዴት ኣባቷ ትጨክናለሽ ፈጣሪ የ እጅሽ ታገኛለሽ ክፍታም
@ekramendrissnurelove2108
@ekramendrissnurelove2108 4 жыл бұрын
Menwe yene ehte allah yesetshne stega betasadgwe mense bekdshe ya aberake kefayshne lamenshse betsadegwe lebona yestne lejne barhbe mochyeme asadeglhue
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 4 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍ ያማል
@jemelaahemd9529
@jemelaahemd9529 4 жыл бұрын
የአላህ እረ ኡኡኡኡኡኡ እረ ጥሩ ነገር ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እናት በልጇ የምትቆርጥቀት ሰአት
@samirasaami3848
@samirasaami3848 4 жыл бұрын
Inen lije 😭😭😭😭abate yene geta uuuuuffffffff 😭😭😭😭😭😭😭
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 4 жыл бұрын
Echn kitan nabar makatali👌👌👌👌✂
@allahwekil8450
@allahwekil8450 4 жыл бұрын
Ufff yalllah sew cheknowal
@kananishemsu9624
@kananishemsu9624 4 жыл бұрын
Yaa rabbii atfetinen
@hawamhammad8945
@hawamhammad8945 4 жыл бұрын
ግራየሚአጋባነው
@onelovelovelove930
@onelovelovelove930 4 жыл бұрын
ይቺም እናት ናት አይ የፈለገ ይቸግራት ፈራጅ መሆኔ አይደለም ግን ለምን
@mlshewassfa7724
@mlshewassfa7724 4 жыл бұрын
አቤት አጨካከን ምንም ቢቸግር አይኗ እያየልጃን እስከነነብሱ ትቀብራለችአንዴ ከሆነ ሆነነው አረመኔ
@safiaabdi6416
@safiaabdi6416 3 жыл бұрын
That's not enough she sposto get the rest of her life
@onelovelovelove930
@onelovelovelove930 4 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ 9ወር አርግዤው የለም እንዴ ምነው እነዚህን ገድሎ ለሌሎች መማሪያ ማድረግ
@ስለኔራሱንየሰጠውጌታኢየሱ
@ስለኔራሱንየሰጠውጌታኢየሱ 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ማር ደሞ ሰምራ
@mekdesterefe374
@mekdesterefe374 4 жыл бұрын
Yin yemesele edet aschalesh
@victoramore9477
@victoramore9477 4 жыл бұрын
8 amet beza ljitwa techenka yhonal lijun ligedil weydemo litl emtasib enat yelechim
@ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ
@ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጌታ ስም😭😭😭😭
@zedhasen801
@zedhasen801 4 жыл бұрын
Min ayinet cikanew new auzubillah
@sulululu6942
@sulululu6942 4 жыл бұрын
አይጭካኔ"አይክፋት"በነሡስራልጅ"ተጓዳ
@Tube-sp3eb
@Tube-sp3eb 4 жыл бұрын
እረ ውይ ከሱ ቀድሜ እኔ ልቀበር ውይ በስማም ጭካኔ
@ዋኢስላምዋኢስላም
@ዋኢስላምዋኢስላም 4 жыл бұрын
አቤት ጭከኔ ምን አይነት ልብ ነው የለት
@eduyaabby566
@eduyaabby566 4 жыл бұрын
የማይገባኝ ለምንድነው ወንዶች የማይጠየቁት
@ኩርኩትአሊበጣምየምወደው
@ኩርኩትአሊበጣምየምወደው 4 жыл бұрын
Afir biy abu uuuuu
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
ምንአዬነትጨካኝናት
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 4 жыл бұрын
እግዞ መሃርነ ምን እረ ጨካኔ
@አመቱሏህዘይኔቁጥር8
@አመቱሏህዘይኔቁጥር8 4 жыл бұрын
ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂ
@zemzemzemzem6923
@zemzemzemzem6923 4 жыл бұрын
እህህህህ
@raihanabanu4878
@raihanabanu4878 4 жыл бұрын
ሀረም ምን ሆነ ነው
@ተዋህዶንዘልኣለምትንበር
@ተዋህዶንዘልኣለምትንበር 4 жыл бұрын
ኣይይይ ኣሁንስ ሴት መሆን ኢስጠላኝ በቃ ኡፍፍፍፍ
@emu8244
@emu8244 4 жыл бұрын
ጅብ ናት ለምናስ ብታሳድግ ጨካኝ ምንም ኣይነት ችግር ውስጥ ብትሆን ኣራስ ልጅ
ሐረግ ( ክፍል 11)
36:10
ለዛ
Рет қаралды 34 М.
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,5 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 26 МЛН
🦋በኔ ካላፈርክ አብረን እንደር አለችው ብሩክ ደነገጠ😱
34:26
ሰበር | ዘመቻው ከሸፈ| ተራራ እና ዘመነ ካሴ | ዘመነ ካሴ በሸዋ
10:05
ስንት ጥሩ ሰው ኣለ 🙏🙏💪💪
24:49
ADWA SHOW
Рет қаралды 477