ከሱ ጋር መመለስ እፈልጋለሁ አለች 🥺

  Рет қаралды 124,134

haileye royal

haileye royal

11 ай бұрын

አደማችኝ 🥺

Пікірлер: 524
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 11 ай бұрын
ኔቶርክ የሚለቀቅበት ሀገር ሰላም የሚሆንበት ቀን ናፈቀኝ
@KaliAlmi-ep3od
@KaliAlmi-ep3od 11 ай бұрын
Betam enem😂😂
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 11 ай бұрын
እኔ እራሱ ኡፍፍፍ😢
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 11 ай бұрын
ወላሂ እኔም 😭
@monaleshm1218
@monaleshm1218 11 ай бұрын
ይለቀ ቃልሰላምንይመልስለን
@destatube8480
@destatube8480 11 ай бұрын
ተለቆል እህቶቸ
@oumerali-mf6wt
@oumerali-mf6wt 11 ай бұрын
ፍትሄ በሳውደ እሰርቤት ለሚሰቃዩት😢😢😢
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 11 ай бұрын
ከዉጭ እስከ ሀገርቤት ጨረሱን😢😢😢😢
@amamaamm7728
@amamaamm7728 11 ай бұрын
በረራ ዝግ ነው?
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 11 ай бұрын
አይ የኔእህት እነዛህ ስለገዘብእጂ ለሰው አብሶም ለውጫ ሀገር ፍትህ አያቁም😢😢😢 ከአላህነውፍትህ😢😢😢
@ekrumohemed7619
@ekrumohemed7619 11 ай бұрын
ለአገር ውስጡ ፍትህ ተገቷልና ለውጩ ጭራሽ እልቅስ ወደአላህ እጃችሁንዘርጉ
@futunfutun4289
@futunfutun4289 11 ай бұрын
😢😢😢😢
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 11 ай бұрын
ፋትህ ፍትህ ፍት ለአማራ ህዝብ እና ሠውድ ለሚሠቃዪ ወድሞቻችን 😢😢😢😢😢😣
@moikabig
@moikabig 11 ай бұрын
tabaji bakishii
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮
@abukiyesuf1500
@abukiyesuf1500 11 ай бұрын
አያምርም የምር በመጥፎ ጊዜ ያናንቃቹሀል እንደዚ አይነት ፕራንክ ይቅር በተረፈ እንወዳቹሀለን❤
@fufufeyuna95
@fufufeyuna95 11 ай бұрын
ከይቱበሮች በሙሉ በፍቅር የማያችሁ ናችሁ ❤❤
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
የኔ ምስኪን ሃይልዬ በጣም ከበደ ነው ዮርድ ግን ግፊሽ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገረችን ሰላም የወርድልንንንንን😢😢😢😢
@merongm5989
@merongm5989 11 ай бұрын
አይ ግን ዮርዲ አይደረግም አንቺ ለስራሽ ክብር እዳለሽ ሁሉ ለሰው ክብርብይኑራችሁ ሹፌር እስከ ሚጠራ መጠበቅ አልነበረብሽም በሀይልዬ የደረሰ በእኔ ደርሷል ሰው ሲያመናጭቀኝ እኔም አልወድም
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 11 ай бұрын
ፍትህ ለደጉ ወገኔ ለየዋሆ ህዝቤ ለአማራ አላህዬ ጀግኖች ወንድሞቼን ለሀገራቸዉ መሰዋእት ለኛ ሰላም ለሚታገሉ በሙሉ ከፊታቸዉ ቅደምልኝ 💚💛❤💪😥ያረቢ ሰደት ላይ ያለነዉንም በሰላም ለሀገራችን አብቃን ወቱ ከመቅረት ጠብቀን መጨረሻችንን አሳምረልን ያርብ አተዉ ነህ ተስፉችን 💚💛❤🤲😥
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 11 ай бұрын
አሜን ትክክል እህቴ❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-zu4dn3rx1v
@user-zu4dn3rx1v 11 ай бұрын
ዮርዲ ሰራሽለት ሀይልየ አንተምኮ ብዙ ነገር ሰርተህባታል ቻለዉ እንግዲህ ስትናደድ ደስ ስትል እወዳችኋለሁ
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r 11 ай бұрын
መኪና እስከሚመጣ ዝም ባትይዉ ጥሩ ነበር ጥሩ አይደለም ቢጣሉስ
@user-me4ux5jk2g
@user-me4ux5jk2g 11 ай бұрын
ፍትህ ለሀገራችን😢😢😢😢ፍትህ በሳኡድእስርቤትለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን😢😢❤❤❤❤
@SumiTube-hj4vi
@SumiTube-hj4vi 11 ай бұрын
እስኪ ቲክተበሮች ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ለወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑ ፕራክ ብቻ አያሳስባችሁ አገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን እውነት ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ደስታ የሚኖረን ፍትህህህህህ እስር ላይ ለሚሰቃዩ😢😢😢😢
@user-xq4yn3vk4t
@user-xq4yn3vk4t 11 ай бұрын
ፍትሕ ለአምሐራ ሕዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-oz5cj4pl4x
@user-oz5cj4pl4x 10 ай бұрын
ሀይልዬ ዮርዲን የምታክል ልጅ መቼም አታገኝም ቅመም እኮ ናት❤❤❤❤❤የፍቅር ባለቤት የሆነው አምላካችን ፍቅራችሁን ይባርክ.
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
ወይ አይልዬ ሚስኪን ነህ እኮ ዮርዲ ግን ታክሲ እስከሚጠራ መጠብቅ አልነበረብሽም መመለስ ትችይ ነበር በሩን ከፍቶ እንደ ወጣ ለማንኛውም ይመቻችሁ 🥰
@hanlove412
@hanlove412 11 ай бұрын
ሀይልዬ ደስ ይላል ለሰው ያለህ ክብር መታረቁ ወደ ሳሎን መመለሱ😍😍😍
@Milimiraaa
@Milimiraaa 11 ай бұрын
ብያንስ ታክሲ እኪጠራ መቆየት ኣልነበረብሺም ዮርዲ ባለታክሲውኮ እንጀራ ፈላጊ ነው😢
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 11 ай бұрын
አረ ተው በቃ ይቅር እናተን ሳይ ፍቅር ይናፍቀኛል ሀይልዬ ስታኮትፍ እያምርብህም
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 11 ай бұрын
አንጀትን ነው ዬበለ ሃይልዬ ስያሰዚን የሰው ሕይወት ላይ ፕራንክ አትስሩ 😢😢
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 11 ай бұрын
እረ ዮርዲ PRAKU ይከብዳል ሀይልሻ ተረጋጋ በቃ አተም እኮ ከዚ የበለጠ ታደርጋለክ 🎉🎉❤❤
@user-mk6hl4pg8d
@user-mk6hl4pg8d 11 ай бұрын
ስትሰሩ ቀን ቢኖረዉ አሪፍ ነዉ ለመጀመሪያ ሚያየዉ ሰዉ ቅደም ተከተሉን ለማወቅ አይቸገርም
@wondimubekele5603
@wondimubekele5603 11 ай бұрын
ሀይልዬ ሲናደድ ማየት ነበር የናፈቀኝ ዮርዲ ይሄን ነጭናጫ ደገሚው
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ዮርድ ውደ የምትላት ነገር ስወድላት ሀይልየ ተገተሀል
@user-py9lf8gu3w
@user-py9lf8gu3w 11 ай бұрын
ፈትህ ለምሽኪኑ አማራራ😭😭😭
@magdes6631
@magdes6631 11 ай бұрын
ፉትህ ከክርስቶሥና በክዳችነው ደሜ አይዞን ድል ለፉኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@neimayimer9935
@neimayimer9935 11 ай бұрын
ፍርድ እወድሻለሁ ግን ብቅ አትሳደቢ ሰዉም ሲኖርም ሳይኖስም ሁኔ አይሻለሁ ሁሌም ትሰድቢዋለሽ ወላሂ ይደብራል ለመተዉ ሞክሪ
@MeserMissy-xm1ip
@MeserMissy-xm1ip 11 ай бұрын
Yenemi hasbi new bewenet yedeberali menim yefekeremi behon beka atesadebi please 🙏
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 11 ай бұрын
ዮርዲ ውዴ ስትል እዴት ደስ እደምትለኝ 💕💕💕አይለያቹ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 11 ай бұрын
ሀይልየ ሰው ሲያከብርና ሲቀበል ደስ ይላል
@ethiopiahagere8343
@ethiopiahagere8343 11 ай бұрын
የኔ ቅመም የሪድየ ሀይልዬ ዛሪ በጣም ተናዶን ወይይይ
@user-zh3tp6mv5l
@user-zh3tp6mv5l 11 ай бұрын
ሀይልዬ ተገኘህ ብራቮ ዬርዲ። ምርጥ ፕራንክ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
ማነው ግን እንዴ የከፋው ወላሂ በጣም ነው የከፋኝ አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረበነ
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 11 ай бұрын
አይዞሽማሬ🎉😢😮
@zahraalghamdi
@zahraalghamdi 11 ай бұрын
ስርአት ይኑርሽ ዮርዲ የሚያስጠላብሽ ነገር ቢኖር ከልክ በላይ ፊት ስለሰጠሽ ቅጥ አጣሽ ታክሲ እስኪጠር ቆየሽ በዛላይ መመናቀር ምን ይሉታል ሀይልዬ ጨዋ መሆኑ በጣም ያስታውቃል እደሱ ለመሆን መክሪ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 11 ай бұрын
ቱ እረ ተይ እስዋን ነው ምትመክሪው ሆ ፕራንክ እኮ ነው ጨዋ እንደሆነችማ በጣም ነው ምታስጣውቀው ቅናት
@zahraalghamdi
@zahraalghamdi 11 ай бұрын
@@samiraadnan2757 ሀሀሀሀ ያልገባሽ ነገር አለ ስለዚህ አንቺን ለማስረዳት ግዜ አላጠፋም ጂሎ
@burkwahburkwah6986
@burkwahburkwah6986 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ክልል ህዝብ ፍትህ ለኢንተርኔት😢😢😢😢😢ቤተሰብ ናፈቁኝ😢😢😢😢
@fatihanourbina8307
@fatihanourbina8307 11 ай бұрын
አይዞሽ አብሸሪ አላህ ፍተሁን ያመጣላቸዉ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 ай бұрын
ፕራንክ ስሩ ግን ታክሲ ሊጠራ ሲሄድ መናገር አለብሽ ዮርዲ ትክክል ሀይልዬ
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 11 ай бұрын
ሀይልዬ ብድር በምድር ነው አንተ ፕራክ ስታረግ ትሳሳላታለክ አየክ እሶ ሰራችልክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዮርዲ ግን ሻዩ ቢልጠውስ እላዩ ላይ ተደፍቶ ክፉ ነሽ ሀይልዬ ቀጣይ አንተም ስራላት 💪💪🤣 እስኪ ላቃጥር ትንሽ
@user-fl8td8ox8x
@user-fl8td8ox8x 11 ай бұрын
የምር በጣም ነው የምወዳችው ዮርዲ በርች ውዴ አለባበስሽ በጣም ቆንጆነሽ
@mahaletbeyene9116
@mahaletbeyene9116 11 ай бұрын
እሰይ ጎቦዝ የሪድየ ጎቦዝ😂😂😂ሰላማችን ያብዛላቹ ❤ያገሬ ልጆች ደሙሩኝ እስከ ጋይሶች ❤
@SamrawitWendemhunegn-ie5di
@SamrawitWendemhunegn-ie5di 11 ай бұрын
Ere yordi benatesh ayasazenekim
@alemalem2380
@alemalem2380 11 ай бұрын
ዛሬ አግኝተሺዋል ባለፈው አንቺን እንደሰራልሺ ጎበዝ የወርድ ግን ዉዴ የሚለዉን አታጥብቂው
@YlganeshAbiay-mf9ub
@YlganeshAbiay-mf9ub 11 ай бұрын
አይ ሰው አከባበር ሀይልየ እግዚአብሔር ያክብርህ ዮርዲ ግን ከሀይልየ ተማሪ ሰው ማክበርን
@user-bd2qq7ro9z
@user-bd2qq7ro9z 11 ай бұрын
ከዩትበሮች ሁሉ በፍቅር የማያችሁ እናተን ነዉ ❤❤
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 11 ай бұрын
😂❤❤❤❤እወይ ዮርዲ የኔ ቀበጥ ስዎድሽ ❤❤❤❤
@user-er4nb7ug9v
@user-er4nb7ug9v 11 ай бұрын
ሀይልዬ፣ትግስቱን,ይስጥክ😂😂😂😂
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 11 ай бұрын
1ኛ ፕራንክ የምር ፕራንክ እንደዚ የእውነት ሲመስል ደስ ይላል እና ደሞ ሀይልዬ ጓ አትበል?😂😂😂😂
@user-mb7kr8jk2i
@user-mb7kr8jk2i 11 ай бұрын
የምወዳችሁ 🙄😁😍 ሰላም ለሀገራችን አማራዬ 💚💛❤
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 11 ай бұрын
ተይ ዪርድየ ጥሩ አልሰራሽም ግን ቢሆንም ፕራክ አታብዙ ቀለበት እምታረጉበት ቀን ናፈቀኝ ከፕራክ ውጡ
@hawatubehawa
@hawatubehawa 11 ай бұрын
ጁርድየ አሪፍነው ግን መኪና ሲጠራ ትመልሽው ነበር ፍትህ ለየዋሁ አባቶች እናቶች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 11 ай бұрын
ወይኔ ከቤታችሁ ገባችሁ ደስ ስትሉ
@rabiaseid6918
@rabiaseid6918 11 ай бұрын
ፕራኩ ሀሪፍነው ግን ታግሲ ሲጠራ መናገር ነበረብሺ
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 10 ай бұрын
ወይ የኔ ዉድ ትንሽ እንኳን ሳያርፍ በፕራንክ ላይ ፕራንክ አደረግሽዉ ኧረ ተይ ግፍ ነዉ ግን ተይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ofanhyan7111
@ofanhyan7111 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 ዮርዲዲዲ ተበቀልሽው ውዴዴዴዴ ስትይ ዘጋሽኝ
@rashidibrahim5757
@rashidibrahim5757 11 ай бұрын
የታባክ ሀይልዬ እሰይ ሰራችልክ ዮርዲ ቆንጆ ይመችክሽ 😂
@askidesta4271
@askidesta4271 11 ай бұрын
ሠላም ለእናት ሀገራችን ይሁን 😢😢😢
@fatemafatema7835
@fatemafatema7835 11 ай бұрын
ክክክክክክ ውዴ ውዴ ማለት ዛሬ ነው ያወቅሽው ዮርዲ 😂😂😂😂
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 11 ай бұрын
ይደገም እመነኝ ሀይልየ ይበቀልሀን piran ጠብቅ😂😂
@ccu3907
@ccu3907 11 ай бұрын
ትክክ ነህ ሾፊር እሥከሚጠራ ድረሥ ዝም ብላ ታየዋለች እንዴ ገገማ
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk 11 ай бұрын
አገራችን ሰላም ይመልስልን ❤❤❤
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 11 ай бұрын
በስደትም በሀገራቸውም ያለምንም ወንጀል አማራ በመሆናቸው ለሚገደሉ ቤተሰቦቻችን ድምፅ ሁኑ😢😢😢😢😢😢😢😢 ሳኡድ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢ደግሞ አትምጡ ስትባሉ ስሙ ኢትዮያላችሁ ያላችሁ ይ
@hayuwelloyewa3812
@hayuwelloyewa3812 10 ай бұрын
ዮርዲ መጥቶልሻል ደስ ይላል
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 11 ай бұрын
ቆይ አንች የምን ጓደኛ ነው የእርሱን ጓደኛ አመነጫጭቀሽ አይደል ያባረርሻት አሁን አስወጭው
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 11 ай бұрын
ሀይልዬ ትግስተኛ ሁን ዮርዲ ተመቸሽኝ
@samrawitendale7230
@samrawitendale7230 11 ай бұрын
አይልዬ ሲናደድ ዛሬ ገና አየውት መናደድ ያምርብካል
@alemeyeleye8479
@alemeyeleye8479 11 ай бұрын
አረ ሃይልዬ ለራስክ ከዝ በላይ እያደርክ ኣሁን እግዳው አሸማቀቅከው እኮ 😜🤗😃😃😃
@user-zp2pf9pu8q
@user-zp2pf9pu8q 11 ай бұрын
ማርያምን ደስ ስትሉ ደሞ ስትጨቃጨቁ ስታምሩ😢😢😢❤❤❤
@amran9326
@amran9326 11 ай бұрын
😅😅ወይኔሀይልየ ሲቆጣ ልክ እደውዲሜ
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 11 ай бұрын
Wayooo gudesh nw yoyo tabeki yamalse mitun❤❤❤❤
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t 11 ай бұрын
ወይኔ ሲወጣ በድንጋጤ የሆነ ነገር ብያጋጥመውሰ ፕራንክ በዛ
@MahletTefera-yh5io
@MahletTefera-yh5io 11 ай бұрын
ሀይልዬ ተረጋጋ ደሞ ዮርዲ ሹፌሩን ሳይጠራ ማሳወቅ ነበረብሽ
@sanaytu-um2di
@sanaytu-um2di 11 ай бұрын
በጣምነው የምወዳችሁ ግንበጣም የሚያስጣላ ፕራንክ ይቅርባችሁ
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d 11 ай бұрын
ልጁ አሳዘነኝ አይልየ ልጁን አመነጫጨቀው ደግሞ ቆጆነው😂😂😂
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 11 ай бұрын
አህለንዮርዲ ሀይልዬ በጣም ነው ምወዳቹ አደኛ ነኝ መብሩክ ቤታቹ ያምራል🌹🌹👍👍
@user-yb4qn1ch4m
@user-yb4qn1ch4m 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን መጥፋት አብዛትችዋል አትጥፉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊
@user-xz1ei4kb5w
@user-xz1ei4kb5w 11 ай бұрын
ዮርዲየ ዛሬ አገኘሽዉ በርች😂😂
@bikib4975
@bikib4975 11 ай бұрын
ሀይልዬ ዱሮም ከሌሎቹም ሢሠራ ፕራክ አይገባዉም ሁሌ ጓይላል ፍራአትሁን አንተ ቀላል ትሠራታለህ እዴ ፕራክ ቀለል አርገዉ እጂ😂
@selambougale9614
@selambougale9614 11 ай бұрын
ሀይልሺ የዋህ😭😍😍😍
@etenesh8056
@etenesh8056 11 ай бұрын
ሀይልዬ አይንህ እንዴት እንደሜያስፈራ❤❤❤
@lamrotsabsibe
@lamrotsabsibe 11 ай бұрын
100 ልገብነው ዩርድዬ ያትጋብ ነውውው
@bazakason8474
@bazakason8474 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ❤❤❤❤❤
@martagrmay3190
@martagrmay3190 11 ай бұрын
ዩርዲ ስታወሪ መጀመሪያ መብራት ሰው አበራ ሀይልዬ ነው ፖራንክ አይደለም ሁሉንም ያውቃል
@mesertkifle233
@mesertkifle233 11 ай бұрын
ሀይልዬ ሀይልዬ ሀይልዬ ብቻ ነው የምትለው ❤❤❤❤❤❤❤ ግን ግፍ ነው ከምር እንዲ ፕራንክ ይቅር ከምር በጌታ ስም
@ccu3907
@ccu3907 11 ай бұрын
በእውነት በጣም ይናድዳል ምን ማለቷ ነው
@sara_mandefro
@sara_mandefro 11 ай бұрын
ፍትህ በድሮን ለሚጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ😢😢😢
@hmhm6778
@hmhm6778 11 ай бұрын
እር ዪወርድ በጣም ይደብራል የእዉነት ዉደየየየየየ ብርቅ ነዉ እደ ፕራክም ባግባቡ ነዉ
@seyoummoti9250
@seyoummoti9250 11 ай бұрын
leka hayliye filt neh tadiya challenge kelelew minun prank letelen new jeles?
@rahamauae2283
@rahamauae2283 11 ай бұрын
እረ የኔ መጨነቅ ምን ይሉታል 😢😢😢😢
@Fatma-rd3hl
@Fatma-rd3hl 11 ай бұрын
ዮርድየ ስወዲሽ አኮ የኔ ቆንጆ
@user-mv5nv5jy9n
@user-mv5nv5jy9n 11 ай бұрын
ደምሮኝ ጎሺ 😢❤❤
@mudemlie5242
@mudemlie5242 11 ай бұрын
Bedrhe naw Hayley chalwe❤❤❤❤❤
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 11 ай бұрын
መክና ካለነዳጅ አይንቀሳቀስም ሾፈሩ ልክኮነው በመጠኑ ብሆን ደስ ይል ነበር
@mominaqasim1653
@mominaqasim1653 11 ай бұрын
😂😂😂😂አይ ሀይልየ
@SeedaMohked-pe5hd
@SeedaMohked-pe5hd 11 ай бұрын
ትክክል ታክሲ እሥኪጠራ መጠበቅ አልነበረባችሁም
@FatumaAhmed-zl9iy
@FatumaAhmed-zl9iy 11 ай бұрын
እረ አስጨነከው ሀይልየ😂😂😂😂😢
@HayimYealemlij-tb3ly
@HayimYealemlij-tb3ly 11 ай бұрын
ይገበዋል ደግ አደረግሽ
@user-mm9wh8th5x
@user-mm9wh8th5x 11 ай бұрын
😂😂😂😂ሠራሽለት ዮርዲዬ ተው ሐይልዬ እንደራስክ እይ 😅😅😅😅😅
@Burte1434
@Burte1434 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂የኔ ጀግና ዮሪዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 11 ай бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ጠብቅልኝ ❤❤❤
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 11 ай бұрын
አሚንንንንንንንን
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 11 ай бұрын
አሚንን
@tesnimahmed6675
@tesnimahmed6675 11 ай бұрын
Amiin
@fatemafatema7835
@fatemafatema7835 11 ай бұрын
አሚንንን
@fatimahussain639
@fatimahussain639 11 ай бұрын
ወዴ የምትለውሥ ነገር ደሥሥ ትለኛለች ወዴ ሥትል
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 11 ай бұрын
ናርድ ስወድሽ ይቅርታ ግን ቀሚስ ብትለሽ ያምርብሻል
@user-hc5kf9si7g
@user-hc5kf9si7g 11 ай бұрын
Er yeleyale hayle berasu lij yebd prank entbkalen ged nw ye liju acting demo andgna nw
@user-br5re6hz2l
@user-br5re6hz2l 11 ай бұрын
ሀይልዬ ሚስኪን
@user-zh2np3oj5y
@user-zh2np3oj5y 11 ай бұрын
ስታስጠሉ ሚያሰጠላ ፕራንክ ሌላ ነገር የለቺውም እንዴ የምር በጣም ነው ያሰጠላችሁኝ ለህብረተሰብ ከዚ ምን ይማራል አሰጠሊሆች የምር አሰጠላችሁኝ
አንገቴን አስደፍተሀኛል አለችው 🥺
17:20
haileye royal
Рет қаралды 15 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 2,5 МЛН
ተሰምቶኝ የማያቅ ስሜት ተሰማኝ 🥺
14:02
haileye royal
Рет қаралды 350 М.
ሀይልዬ ጨጋራውን የታመመበት ፕራንክ 🥺
17:25
ሀይልዬ ዬርዲን መታት 🥺
17:01
haileye royal
Рет қаралды 221 М.
ዪርዲ መጣች በጣም ተጣላን 🥺
20:22
haileye royal
Рет қаралды 227 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 30 М.
ያልታሰበው ተፈጠረ እዮብዬ ወንድሜ
38:40
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 604 М.
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 53 МЛН