🔴ከሣቴ እና ሜሮን በክብር ተሞሸሩ!! || “ንጉሥ ለሚወድደው እንዲህ ይደረግለታል”

  Рет қаралды 77,247

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

Күн бұрын

#like #Share #Subscribe #እንዘምራለን @arganon ‪@janderebaw_media‬ ‪@KesatebirhanZeTewahdo‬
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024

Пікірлер: 97
@ms.m9516
@ms.m9516 8 ай бұрын
መምህር ያቺ ስሟን ጠርተህ የማትጠግባት እናትህ እመቤታችን ትዳርህን ትባርክልህ። አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል-----
@WorkeTilahun-t9x
@WorkeTilahun-t9x 8 ай бұрын
ለዚህ ክብር እዲበቃኝ ፀልዩልኝ ፡🎉🎉🎉❤❤❤
@Tatyana-su9fc
@Tatyana-su9fc 8 ай бұрын
Egziabhere yirdah/yirdash
@yamlak_setota
@yamlak_setota 8 ай бұрын
Lenem tselyulgn bemaryam❤😭
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 ай бұрын
ተው ግን ተው አዳሜ ና እዲህ በክብር እንሞሸር😍እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እዲህ በክብር በቤትህ እድሞሽረኝ ፍቃድህ ይሁንልኝ መልካም ትዳር 🙏
@ErmiyasEndale-le2zb
@ErmiyasEndale-le2zb 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 8 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ መልካም የጋብቻ ዘመን የተባረከ ይሁንላችሁ❤❤❤❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 8 ай бұрын
የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ መምህር እንደ ፉቃዱ ይሁንልን እሄንን ክብር ለምንመኝ 💗
@استغفرالله-ظ1ح5د
@استغفرالله-ظ1ح5د 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@TsionTsedeniya
@TsionTsedeniya 8 ай бұрын
ቅድስት ስላሴ የተባረከ የትዳር ዘመን ያድርጉላቹ🙏🙏🙏🙏❤
@ተዋህዶእዩእምነተይ
@ተዋህዶእዩእምነተይ 8 ай бұрын
።።ፕፕፕ ጅፕ ጅ ።ፕእጅጅ ፕፍፕ ።ፕ።።፡ፕፕፕ።።ፕ ፡ፕ😊😊
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር. ይባርካችሁ ኢትዮጵያንና እምነታቸውን. የሚወዱ. ጧሪ ቀባሪ. የሆኑትን. መልካም ልጆችን. ይስጣችሁ. በእውነት እማምላክ. የጎደለውን ትሙላላችሁ በእውነት
@yetanmenber4523
@yetanmenber4523 8 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ መልካም የጋብቻ ዘመን የተባረከ ይሁንላችሁ
@BezaHone
@BezaHone 8 ай бұрын
ንጉሥ ለወደደው እንደዚህ ይደረግለታል ጌታዬ ከሰጠው ማን ይወስድበታል .........ብርክ በሉ። ጌታ መንፈስ ቅዱስ ነገራችሁን ሁሉ ያከናውንላችሁ።
@lemlemtemeta8264
@lemlemtemeta8264 8 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን የአለም ት/ቤት ፍሬ የሠፈሬ ልጅ ከሳቴብርሀን ገ/የሱስ እንኳን ደስ አለክ
@leozy.b
@leozy.b 8 ай бұрын
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ❤❤❤
@Kidist-c8d
@Kidist-c8d 8 ай бұрын
እሰይ እኩዋን ለዚህ ክብር አበቃቹ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 8 ай бұрын
እንዴት መታደል ነዉ መጨረሻችሁ ይመር❤
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 8 ай бұрын
ወይ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የተባርከ ትዳር ያርግላችሁ አቤቱ ለዚህ አበቃኝ የዘወትር ምኞቴን❤❤❤❤❤❤❤❤
@SadeeYwsx
@SadeeYwsx 8 ай бұрын
መታደል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤❤❤
@DghFgh-d7o
@DghFgh-d7o 8 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻን ያድርግላችሁ
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 8 ай бұрын
ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ እኛንም ከእናንተ በረከት ያድለን
@lucymw5883
@lucymw5883 8 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የአርጋኖን የቲዎሪ ትምህርታቹ ፕራክቲሱ(ሴሚናር እና ቤድሳይድ ይሏል ይሄ ነዉ)ዶክ በዲዉቲ ሳይሆን በጸሎትህ አስበን
@EshetuAbebaw
@EshetuAbebaw 8 ай бұрын
በድጋሚ እንኳም ደስ ያለህ ከሳች❤❤❤
@moges0716
@moges0716 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ተባረኩ
@hope-pp7zk
@hope-pp7zk 8 ай бұрын
አቤት መታደል❤❤❤❤
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 8 ай бұрын
የአብርሃም እና የሰራ ጋብቻን ያርገው።
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 8 ай бұрын
እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በቤታችሁ እማምላክ ትግባ የአብርሃል የሳራ ይሁንላችሁ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ:: I love the way the video was edited. Well done 👏 to the editor
@AsAs-ry6xz
@AsAs-ry6xz 3 ай бұрын
እግዚአብሄረ ይመስገን❤❤❤❤❤ እልልልልልልልል በረከታቹህ ይደረብን
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 ай бұрын
መልካም ጋብቻ ያባታችን የእናታችን የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samriatube1683
@samriatube1683 8 ай бұрын
አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@akirtadele796
@akirtadele796 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 8 ай бұрын
እንኳን ለዚህአበቃችሁ የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ድንግልማረያም ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ ዉለዱ ክበዱ❤❤❤
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 8 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@kidusermias9146
@kidusermias9146 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ያብስራገዛሀኝ
@ያብስራገዛሀኝ 8 ай бұрын
እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ
@abush1437
@abush1437 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s 8 ай бұрын
ቀሪ ዘመናችህ ፈጣሪ ይባርክላቹህ❤❤
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 8 ай бұрын
ስታምሩ የተዋህዶ ልጆች
@maramawitnebyou
@maramawitnebyou 8 ай бұрын
የተባረከ እና የተቀደሰ ትዳር ያድርግላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤
@kokifikadu
@kokifikadu 8 ай бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettybae105
@bettybae105 8 ай бұрын
Betam destaye bezto በእንባ eyayew new yechereskut metadel new enkuan lezi kibr abekachu የድንግል lj tdarachun ybarkew🥰🥰
@MahletMuleta-dy3hk
@MahletMuleta-dy3hk 8 ай бұрын
መምህር እንኳን ደስ አለህ❤❤❤
@haymanotnigussie888
@haymanotnigussie888 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ እንደነ አብርሀምና ሳራ ትዳራችሁላይ ዘላለም ከናንተጋ ይኑር ይጠብቅላችሁ ይርዳችሁ ተመስገን ደስስ ይላል ያስቀናል ፈጣሪ ፈቅዶ እንዲህ መጣመር በቤቱ ያስደስታልና ተመስገን
@hiwot2025
@hiwot2025 8 ай бұрын
EGZIABHER tdarachwin yebark
@betemariamassaminew6371
@betemariamassaminew6371 8 ай бұрын
የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 8 ай бұрын
አቤት መታደል😢
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 8 ай бұрын
ትዳራችሁየአብርሀም የሳራያድርግላችሁ።
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 8 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ቅድስት ስላሴ የተባረከ የትዳር ዘመን ያድርጉላቹ
@henock2127
@henock2127 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@Godolias-oj5ej
@Godolias-oj5ej 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ለዚህ ክብር ያበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን። የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ❤❤
@martabogale7735
@martabogale7735 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ትዳራችሁን የአብርሃም የሣራ ያድርግላችሁ
@rahelhmariam5647
@rahelhmariam5647 8 ай бұрын
የተባረከ ትዳር ያርግላቹ
@betelihemgero3982
@betelihemgero3982 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@SelamawitTeddy
@SelamawitTeddy 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ
@ተመስገንአምላኬ-ሸ5ኰ
@ተመስገንአምላኬ-ሸ5ኰ Ай бұрын
እንኳንደስአላችሁ
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አላችሁ
@rohamaasefa7154
@rohamaasefa7154 8 ай бұрын
በጣም ያምራል እግዚአብሔር ትዳራቹኑ ይባርክ ❤❤❤
@uaealain9484
@uaealain9484 8 ай бұрын
እግዜአብሄር ይባርክላችሁ
@AbenezerSheno
@AbenezerSheno 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏
@LiyaHagos-x6j
@LiyaHagos-x6j 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@annahayle6296
@annahayle6296 8 ай бұрын
እልልልልልልልየ አብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችው❤
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 8 ай бұрын
መልካም ጋብቻ♥️
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s 8 ай бұрын
ተመስገን😊❤
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 8 ай бұрын
Egziabher yemesegen Enkun des alechu❤❤❤
@hanafaris8695
@hanafaris8695 8 ай бұрын
Miery einkuian leze ken adrsachu 🙏😍
@mengistukebede9256
@mengistukebede9256 8 ай бұрын
ረቡኒ ejig dess blognal tidarachwn ye qanaw tamr adragi ke enatu gar yibarklachu
@Zekariasgetahun-v9k
@Zekariasgetahun-v9k 8 ай бұрын
Memhir Diacon D.r fetari kebale beth gar ye dokimasn bet yebareke yenatenm bet tdar ybark zend fikadu yhn betam dess bognal Dn.Mesfin (bahir dar)
@bsbahhusuuwuw2052
@bsbahhusuuwuw2052 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@Black-lioness
@Black-lioness 8 ай бұрын
May God be present in your lives forever. Congratulations on your holy matrimony🙌🏾🕊️
@SurprisedArcticBirds-qz6qb
@SurprisedArcticBirds-qz6qb 8 ай бұрын
EGZEABHER tdarachwin yebark.
@WorknehMenkir
@WorknehMenkir 5 ай бұрын
I love it so much ❤️❤️❤️
@natnaelashebir5839
@natnaelashebir5839 8 ай бұрын
ከሳችዬ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ!❤
@henock2127
@henock2127 8 ай бұрын
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 8 ай бұрын
... 💚💛❤🙏
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 8 ай бұрын
Yabrhamu selasa aylyouchu❤❤❤
@BamlakAmsal
@BamlakAmsal 8 ай бұрын
🎉Enkuan DES yalachuuu❤
@peace2808
@peace2808 8 ай бұрын
Egziahair dnk nu encuan des alachu
@tigistfantaye821
@tigistfantaye821 8 ай бұрын
እልልልል❤❤❤❤❤❤
@tigistfantaye821
@tigistfantaye821 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልል
@leuldereje7794
@leuldereje7794 8 ай бұрын
kesate😍😍😍🥰🥰😘😘
@waskan6696
@waskan6696 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MetagesmatshaMatsha-il8qd
@MetagesmatshaMatsha-il8qd 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senayitbedada5716
@senayitbedada5716 8 ай бұрын
Ye abrham yesara tidar yargilachu ye agelglot zemenachun yabzalachu!!!
@SolaneAdinsa
@SolaneAdinsa 8 ай бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
@RachelLem-w6s
@RachelLem-w6s 8 ай бұрын
Amlke lnm endze kynet tschege emasenshalw btklel mgabt tlk nger nw 😢 lntem ytbarke tdar yrgelachu 🎉
@brehanemeskelifa366
@brehanemeskelifa366 8 ай бұрын
ለምን ቀድሰው አላገቧትም???
@MichaelAbatea
@MichaelAbatea 5 ай бұрын
የተክሊል ህግ ምን እና ምንን ሟሟላት አለበት?
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w 19 күн бұрын
ድንግልና ወይም ንፅህና ንስሀ ፆም ፀሎት እና የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ዋናው እና የኛ የልብ መሻት እና ለዛቀን ለመድረስ ከንኪኪ ንፁህ ሆኖ በፀሎት መታገል ነው
@soonata670
@soonata670 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FirewuTeshome
@FirewuTeshome 8 ай бұрын
ElllllllllllllllllElllllllllllll
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 8 ай бұрын
... 💚💛❤🙏
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 8 ай бұрын
... 💚💛❤🙏
@maramawitnebyou
@maramawitnebyou 8 ай бұрын
❤❤❤❤
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 39 М.
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 35 МЛН
የመልስ ዕለት ቡራኬ ተቀብለዋል
8:11
AD Pictures
Рет қаралды 221 М.
አብርሽ እና ሩታ ታረቁ.ዛሬ የደስታችን ቀን ነው❤️💕
21:13
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 127 М.
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
53:51
AD Pictures
Рет қаралды 1 МЛН