KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ሰራዊቱ ከአማራ ለቆ ይወጣል.." ጀነራሉ | የኢሳያስ ልጅ ኢትዮጵያ ላይ ዛቱ | በመጨረሻም አሜሪካ እጅ ሰጠች | Ethiopia
11:36
አቶ ልደቱ ትኬት ቆርጠዋል-በአዲስ አበባ የሚሰማሩት ድሮኖች እርምጃ ይወስዳሉ!"Jan 13,2025
10:26
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
VIP ACCESS
00:47
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
የሮሙ ጳጳስ በኮንክሪት የተዘጉ 5ቱ ትንቢታዊ በሮችን አስፈለቀቁ🚫ፈረንጆቹ ፀረ-ገና የርኩስ-መንፈስ ፓርቲ ብለው ፈነጩ❌Abiy Yilma
Рет қаралды 13,526
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 284 М.
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 60
@MesfinBelay-y1v
18 күн бұрын
በርታ መምህር አብይ በአለም ዙሪያ የሚፈሰው ደም በነዚ ክፉ ሰዎች ነዉ
@DohaQatar-tc4yy
18 күн бұрын
ወንድማችን አብይ ከወንድማችን Day 7 ጋር በጋራ ብትሰሩ ተባብራችሁ የበለጠ ህዝባችሁን ታድናላችሁ❤❤
@MilkanaMegos
18 күн бұрын
Day 7 tube ይችላል እሪፍ ስራ እየሰራ ነው ። እብይ ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም እነዚህ ዘsecret የማጋለጡ ስራ ወደ ጎን በመተው የእለም ፖለቲካ ላይ እያተኮረ ነው ጥሩ ነው ግን ትልቁን ትኩረቱ ማጋለጡ ላይ ብያተኩር ጥሩ ነው
@eyorusalem3527
18 күн бұрын
Exactly
@mimiaklile7079
18 күн бұрын
Yehe yenem hasab new 😊
@girmachewatnafu4765
8 күн бұрын
Aesop Ethiopia also
@girmachewatnafu4765
8 күн бұрын
@@MilkanaMegosTrue Even Day 7 በጣም መስራት አለበት አሁን እኮ ከኛ እኩል ሆናቹ ብዙ ነገር ይገባናል to the point ቢሰሩ አሪፍ ነው
@Abel6901
18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዐብይ ይልማ❤
@BettyQrc
18 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኩዋን አደረሰህ ለእናታችን ኪዳነ ምህረት
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
18 күн бұрын
መምህር አብይ ቃለህይወት ያሰማልን በጾለተወ ያስቡን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️👏👏
@rahelbelete9283
17 күн бұрын
ሳድስን ለደገᎉ ሁሉ ከሚመጣዉ መቅሰፍት አማኑኤል ባለሟሎቹ ቅድሰ ሚካኤል ቅድሰ ገብርኧል ቅድሰ ሩፍኧል ቅድሰ ኡራኤል ቅድሰ ራጒኤል ቆድሰ ፍኑኤል ቅድሰአናኒያ ቅድስ ሰላትያል ቅድሰ ኪሩቤል ቅድሰ ሱራፌል ለኔም ለናንተም ዬድረሱልን🎉🎉🎉 ሁሉም የመላእከት አለቆች ናቸዉ
@MilkanaMegos
18 күн бұрын
ጥሩ ግብረ መልስ ነው ወዳጄ እብይ ክበርልን በዚህ ቀጥል የእለም ፓለቲካ እታብዛ በዚህ ቀጥል እጋልጥ እንደዚህ ዘፋኝ ልጅ ሚካኤልም በፕሮግራምህ ገስፅልን
@kifleshosho2161
17 күн бұрын
Abiy you are doing good. I encourage you to keep it up
@HaymanotTirfe
18 күн бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ጥበብ ከማስተዋል ጋር አብዝቶ ይስጥህ።
@selamzewude9029
18 күн бұрын
በርታ መምህር አብይ ክበርልን በዚህ ቀጥል እግዚአብሔር ጥበብን ከማስተዋል ጋር አብዝቶ ይስጥህ🙏
@tsegayemegersa3402
17 күн бұрын
በርታ
@እሙየልጃናፋቂ
18 күн бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር አብይ እናመሰግናለን በዝህ ዙሁሪያ በደንብ አድርገህ ስራ day 7 ጋር ሀናቹሁ ስሩ በዝህ ጉዳይ እሚሰሩት የተወሰ ሰው ነወ ተባብራቹሁ አጥንክራቹሁ ስሩ ትውልዱን አንቁት በርቱ እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ይሁናቹሁ🙏🙏🙏
@bemnetkebede1523
8 күн бұрын
እግዚአበሔር ይባርህ አብይ
@martasafa7325
18 күн бұрын
መምህር ስላምክ ይብዛ ❤❤❤
@tilahun5421
18 күн бұрын
❤❤❤ መምህር
@SamiSami-z7z
8 күн бұрын
አለ እያየሁ ነው
@YaredTsige-h2k
18 күн бұрын
መምህር በርታልን ግን ስለ ኮንሰርቱ ምን አሰብክ
@BbBb-g5w1k
18 күн бұрын
አለ
@kd-lk3bw
11 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@kebebushtasew
18 күн бұрын
Abiy,Edmena Tena Ysteh
@TamizoTech
18 күн бұрын
Abiy yilma Thank you for providing such meaningful content that helps guide and uplift us on our spiritual journeys. May you continue to inspire and spread peace to all. Namaste 🙏✨
@fifilove-h5r
18 күн бұрын
❤❤❤berta beredeyo ektatelihalhu
@batitekabo8184
18 күн бұрын
Bless you brother 🙏🙏
@ማህተምዉበቴነዉማህተምዉበ
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእንቴ ጋራ ይህን 2:09
@sirakgembere
18 күн бұрын
ጐጃም ውስጥ ያለው ከወደቁት መለአክት አሉ ስለሱ እና የሚፈቱትን እንዴት እንደሚተሰሩ አስተምር
@brhanemeskel9639
18 күн бұрын
ጎጃም አይደለም ወንድሜ ትግራይ ነው የወደቁት መላእክት ( አጋንንት) ያሉት።
@SelamawiSew
18 күн бұрын
❤❤❤
@HowitHaile
18 күн бұрын
Abiyiye,,geta,yixabiki❤❤❤❤
@freefree8182
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AMER0521
18 күн бұрын
Be blessed Abiy bro. Merry Christmas to you too ❤
@fitsumtamirat9326
18 күн бұрын
🙏🙏🙏!!!
@esabellalala
16 күн бұрын
መሸሽ ሃይመኖተኞችን ነዉ የሆነ የሤጣነ ተከታይ ነገር አላቸዉ.ጌታ ነገረን እኮ እምነት እሡም ክብር ለሥሙ መዳን በእየሱስ ክርሥቶሠ ብቻ ነዉ, ቀሚሥ ለብሶ ፓፓሥቄሥ ያሉበት ጌታ እንዳለዉ አባታችሁ ዲያብሎሥ
@mathewosyohannes280
18 күн бұрын
ወንድሜ ስለ2016ቱ በር አከፋፈት ያቀረብከው ትርጓሜ ደግመህ ፈትሸው። አመሠግናለሁ
@rahelbelete9283
17 күн бұрын
ቆድስ እግዚአብሄር ዬስጥልን
@temesgengetahun2708
18 күн бұрын
እና እኛም አብረን እንድንፈነጭ ነው የምትነግረን?
@ZelalemFeseha-w4c
18 күн бұрын
ወንድማችን 10ሩቀንዶች ብሪክስ ናቸው?ስለዚህ ብታስረዳን
@elsalegesse-fk9rp
18 күн бұрын
Lesechw yestln egzabher
@EirmasBuzayhu
18 күн бұрын
ግን ለምንድነው መንቃት ያቃተን?
@የእናትጓዳ-አ1ረ
17 күн бұрын
ሒኖክ ዘግቶ ያተማቸው የሚባለው ነው?
@ephremgizaw1930
17 күн бұрын
ይቅርታ editing box ትኩረት ይሰርቃል በቀር
@messya7125
18 күн бұрын
ስለቫቲካን በር መከፈት ለናንተ አዲስ ነገር ሆነባችሁ የተለያየ ትርጉም ዝም ብላችሁ አትስጡ ጣሊያን አገር በየቦታዉ የተለያየ ከተማ ታሪክ አለ ስለዚህ የንሰሐ ጊዜ ሀጢያትን የመናዘዝ ጊዜ ነዉ ሌላ ምንም ሀተታ አታብዙ የራሱ ታሪክ አለዉ ከትንቢት ጋር እያገናኛቹሁ ባትቀባጥሩ ጥሩ ነዉ ታሪኩን ሳታዉቁ።
@ADDISUMEKONNEN-t5m
18 күн бұрын
አለም አቀፍ ዜና ትተካል
@chakel852
17 күн бұрын
Beru tekefto wedewust sigeba yehitsan liji yelekso dimtsi yisema neber
@behailugebreyes7439
18 күн бұрын
Abey beralegn nurelegn enewedekalen
@devydas
18 күн бұрын
Eyesus amlak aydelem lela nw egna manawkew
@BestEnglish16
17 күн бұрын
ሁልጊዜ እንደሸመገለ ፓለቲከኛ በኮትና ክረቫት ታጅለህ! ምን አለ አንዳንዴም በጉርድ ሸሚዝ ብትመጣ! ኡሁሁሁ አሉ ጉርድ ሸሚዝ...??
@MohammedAmin-tf9id
18 күн бұрын
ኢሳ ዐሰ ጌታ አይደለም የአለህ መልዕክተኛ እንጂ ስለዚህ እየሡስን ዐሰ ጌታ አትበል አላህ በቁርአን ነግሮናል ለዒሳ ዐሰ በትንሳኤ ቀን አንደሚጠይቀዉ እኔና እናቴን ከአላህ ወጪ አማላክ አድርጋቹ ያዙ ብለሃል ብሎ ይጠይቀዋል እየሡስ ዐሰ ጌታዬ ጥራት ይገባህ ብዬ ከሆነ አንተ ታዉቃለህ ሥለዚህ ከአላህ ወጪ በእዉነት የሚመለክ አምላክ የለም ሥለዚህ ሁላችሁም ወደ ሲዖል ነዉ የምትጠራሩት አንተም አብይ ወደ አላህ አዉነተኛ አምላክ ወደሆነዉ ግባ ብዙ ተከታዮችህ እንግሊዘኛ ተርጉመህ ሥላቀረብክላቸዉ በሐቅ ጎዳና ያሉ ሥለሚመስላቸዉ አንተም ስተህ አታስታቸዉ ተመለስ
@MariamMuna-k8h
18 күн бұрын
TikTok ላይ እፎይ ጋ ተማር መጀመሪያ አላ ማነው ባለባቱነው ሲገለጥ
@SynyetWork
18 күн бұрын
መሀመድ የዘጠን አመት የደፈረ ቀላዋጭ ለምን ካለአ ምነትሸ መሀመድ መግደል ነው ያሰተማርው
@Userabc21125
18 күн бұрын
እናንተ ፈጣሪ አላህ በአረብኛ ነዉ እኛ እግዚአብሔር እንላለን። ዔሳዉ or Issa የአብርሀም Ibrahim ልጅ ይሳቅ ከርብቃ የወለደዉ ልጅ እንደሆነ በግልፅ ተቀምጧል። ርብቃ ለይስሀቅ ሁለት ልጆች ወለደችለት: ያእቆብና ዔሳዉ። ያእቆብ ቅን ነበር ኤሳዉ ግን ጨካኝ አርበኛ እና ጠጉራም ነበር። መፅሀፈ ኩፋሌ እና ዘፍጥረት ላይ ይገኛል
@HabetamuWassa
18 күн бұрын
Kedadaw
@brhanemeskel9639
18 күн бұрын
@sirakgembere ጎጃም ውስጥ አይደለም ወንድሜ የወደቁት መላእክት/ አጋንንት ትግራይ ነው ያሉት።
@esabellalala
16 күн бұрын
😂
11:36
"ሰራዊቱ ከአማራ ለቆ ይወጣል.." ጀነራሉ | የኢሳያስ ልጅ ኢትዮጵያ ላይ ዛቱ | በመጨረሻም አሜሪካ እጅ ሰጠች | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 4,6 М.
10:26
አቶ ልደቱ ትኬት ቆርጠዋል-በአዲስ አበባ የሚሰማሩት ድሮኖች እርምጃ ይወስዳሉ!"Jan 13,2025
Maede-Zena
Рет қаралды 4,4 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
21:23
#መራሕትና ረሲዖምና እዮም! ሰላማዊ ሰልፊ ተመዛበልቲ ምዕራብ ትግራይ
Axumawian Media Network
Рет қаралды 1,3 М.
54:37
Վաշինգտոնում ահազանգել ենք. Ալիևի սպառնալիքները կհայտնվեն Բայդենի և Թրամփի սեղանին
ԲԵՎԵՌ / BEVER
Рет қаралды 19 М.
33:33
ትልቅ ነገር ያለው ጎጃም ውስጥ ነው ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽ ነን ፤ ነጋዴው ህዝቡን ፈጀው | ሀኪም አበበች ሽፈራው የት ጠፉ ? Hakim Abebech
AmharicTube
Рет қаралды 189 М.
37:11
“ትግላችን ሀገረ መንግሥቱን ማዳን ነው” ጀዋር መሐመድ
DW Amharic
Рет қаралды 284 М.
48:41
ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 415 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 681 М.
53:54
Ալիևը վախեցած է ՀՀ-ի ունեցած ֆրանսիական զենքերից․ ԱՄՆ-ի հետ պայմանագիր կստորագրվի, որն ուժ ունի
Narek Kirakosyan journalist
Рет қаралды 40 М.
34:14
ያልተሰማው የከተማችን ሀብታሞች ጉድ | ቀን በሰላም ያየሀቸው ማታ ይቀየራሉ | የሴቶች ሜኑ ይቀርብልሀል
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 34 М.
42:54
Ինչպես Աստված փրկեց Լոս Անջելեսը
Armen Hareyan
Рет қаралды 126 М.
17:44
Anchor አቶ ልደቱ አያሌው ወደ ሀገር ቤት ፥ የፋኖ ድሎችና የአገዛዙ የጭካኔ እርምጃዎች፥ ጥምቀት በጎንደር፥ 50 ሺህ ህንጻዎች፥ የግልገል በለስ ዕልቂት
Anchor Media
Рет қаралды 48 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН