No video

ከተለየዩ የእህል (ጥራጥሬ) የተዘጋጀ ንፍሮ

  Рет қаралды 1,572

kine ቅኔ  media

kine ቅኔ media

Күн бұрын

ከባቄላ - ቦሎቄ - ሽምራ - ስንዴ - የተሰራ ንፍሮ
• ከተለየዩ የእህል (ጥራጥሬ) የተዘጋ...

Пікірлер: 30
@tesfayoutube
@tesfayoutube 2 жыл бұрын
መሸአላህ መሸአላህ ዋው እጃሽ ይባረክ ዋው እደት በሚያምር ነው የሰራሽው ሸር ላክ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
Tesfa አመሰግናለሁ እህቴ ክብረት ይስጥልኝ
@nigatketematube
@nigatketematube 2 жыл бұрын
ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም ምርጥ ንፍሮ ነው የሰራሽዉ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
ንጋትዬ የኔ መልካም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ እህቴ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 жыл бұрын
ዋው ማሻላህ በጣም አሪፍ ነው
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
ሮዛዬ የኔ መልካም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ እህቴ
@user-md2nn7ui7q
@user-md2nn7ui7q 2 жыл бұрын
ሰላም ቅኔ በስማም ግንቦት ልደታን አሰታወሽን በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
@fafitube7677
@fafitube7677 2 жыл бұрын
ቅኔ የኔ ባለሙያ ስውዲሽ ምርጥ ንፍሮ የኔ ንፍሮ ክክክ
@semanitube7731
@semanitube7731 2 жыл бұрын
ሰላም በድንግል ማርያም ስም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ በጣም እሚያምር የንፉሮ አሰራር
@melekamtube8426
@melekamtube8426 2 жыл бұрын
ስላም ስላም ቅኔየ ዋውውውውያምራርል ውዴ ንፍሮ አማርኝ ሳየው ውዴ በጣም አሳምርሽ ነው የስራሽው
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያርልን በእስር ሚሰቃዬ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው
@user-eg2sh9wd3f
@user-eg2sh9wd3f 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ዋውው በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
ክክክክ አችየ ዛሬ ምነው ወይኔ ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ አገራችነን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያውርድላት ፈጣሪ እናም የኔውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ አቦ ክክክክክ ወይኔ የገጠር ልጅ ነኝ ጥራጥሬ እወዳለው ንፍሮ እኳ ቡዙም አይደለውም ሲያድር ስቀዘቅዝ ትንሽ እበላለው ግን መቀቀል ደስ ይለኛል እህታለም በተለይ ሐምሌ ላይ ንፍሮ ይቀቀላል በገጠር እናም ሁሉም ነገር ይገባበታል የህሉን ዘር ልገርሽ አደኛ ባቄላ: ምስር: አተር: በቀሎ: ሽብራ : ነጭ ስዴ: ጥቁር: ስዴ አጃ: ትንሽ ጓያ: ወዘተ ይሄሁሉ ተቀላቅሎ ባድ ይከከላል ማርያምን ጣሙ ልዩ ነው ጎረቤት ይጠራል ተሰብስበን መቃም ነው እህታለም ፍቅሩም አለ በገጠር የኔውድ ትዝታየን ከሰከሽው ኧረ ተይ ቅኔ እህታለም ተይ:: እናመሰግናለን የኔ ልዩ ጠክሪ በርች አብረን ተያይዘን ወደፊት እህታለም ይሄይቱብ ትብብር አድነት መተጋገዝ ይወዳል ታዳ እኛ ካልተረዳዳን ማን ይመጣልናል የኔውድ ውድድድ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
ሳርዬ እህቴ አመሰግናለሁ ስለምትሰጭኝ አስተያየት ሁሌም ነው የምታበረታችኝ የምር ከልብ ነው የማመሰግንሽ ባለሽበት እግዚያብሔር ይጠብቅልኝ
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
@@kinemedia4844 አሜን አሜን እህታለም የኔውድ
@Abbeetube
@Abbeetube 2 жыл бұрын
Selam selam wude
@badgohan9356
@badgohan9356 2 жыл бұрын
Thank you for sharing recipe my sister
@user-fl2qe1jg4u
@user-fl2qe1jg4u 2 жыл бұрын
hello, good luck to you.
@badpiccolo946
@badpiccolo946 2 жыл бұрын
Selam kine my sister Awesome sharing video my sister መንፈስን ጠብቅ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
bad thank you so much my best breather
@badpiccolo946
@badpiccolo946 2 жыл бұрын
@@kinemedia4844 my pleasure my sister
@user-ju6eb2mb8n
@user-ju6eb2mb8n 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርቺ እህታችን
@tube-nn8yq
@tube-nn8yq 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዋው የኔ በለ ሞያ
@user-fs7hi2tb5h
@user-fs7hi2tb5h 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ በርቺ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አረኩሽ
@ferdos-tube
@ferdos-tube 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም የኔ ባለሞያ እንደት ነሺ ሠላምሺ ይብዛ እህት ፌርዶስ ነኝ ታስታውሺኝ አለሺ ብየ ተሠፈ አረጋሁ
@ferdos6790
@ferdos6790 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም የኔ ውድ ሲምር እጁሺ ይባረክ
@tesetomedia
@tesetomedia 2 жыл бұрын
muya malet endezeh nw bakelan sega lemadereg memoker...berechi
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስንዴ ነው ያስቸገረኝ የኬሚካል ስዴ በበኩሌ ዘፍዝፌ ባሳድረውም
@halimatube3356
@halimatube3356 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
Ethiopian food ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ ለበአል ዝግጅት
25:17
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 15 М.
የባቄላ በቆልት(Ethiopian food bakela)
9:53
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 38 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,8 МЛН
白天使选错惹黑天使生气。#天使 #小丑女
00:31
天使夫妇
Рет қаралды 14 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 78 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
የሸክላ ድስት አሞሻሸት በቀላል መንገድ👌
12:52
ንፍሮ ፣ የንፍሮ አሠራር (Ethiopian Nifro food)
9:26
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 7 М.
ቅዳሜን ከኔ ጋር | ጨጨብሳ ከወተት ሻይ ጋር
16:11
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 42 М.
የ ሽምብራ ንፍሮ አሰራር( Ethiopian Nifro)
5:21
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 11 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,8 МЛН