📌ለበአል ብርዝ |ከመጣፈጡ ወዲያው መድረሱ| ሆዴን ይነፋኛል ማለት ቀረ | Ethiopian food❗️berzi

  Рет қаралды 527,841

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #birzi #habeshafood

Пікірлер: 538
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ 🙏😍 ስለምታረጉልኝ ድጋፍ ከልብ የሆነ ምስጋና እያቀረብኩ አዲሶች ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የደውሏን ምልክት እየተጫናችሁ ደግፉኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️ ግብአቶቹ:- 1.አንድ ከሩብ ሊትር ውሀ 2.ሶስት ሎሚ 3.ቀረፋ ለሽታ 4. ማር አንድ የሻይ ሲኒ (በጣም እንዲጣፍጥ ከተፈለገ ማሩን 2 ማድረግ ይቻላል)
@yeshitumeles8602
@yeshitumeles8602 2 жыл бұрын
9p
@Sara-hj3js
@Sara-hj3js 2 жыл бұрын
በስኮር ይሆናል እህቴ ማር ከሌሌ እባክ መልስልኝ
@ሂክ
@ሂክ Жыл бұрын
የኔማር
@berihugebremedhin
@berihugebremedhin Жыл бұрын
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Жыл бұрын
wow,ይገርማል አስደምመሽኛል❤!
@yemisirachkebede8982
@yemisirachkebede8982 2 жыл бұрын
Non alcohol የሆነ ለጤና እራሱ በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው 👌👌👌ተባረኪ ልምድሽን ስላካፈልሽን 👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የምስራችዬ አብሮ ይባርከን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
@@bettwascorner ቢትዬ የሰራሽው ብርዝ በጣም ያምራል በርቺ እህቴ 🙏🏽💕💐
@asamenaschale5649
@asamenaschale5649 2 жыл бұрын
@@bettwascorner ።
@amiramohammedyesuf9977
@amiramohammedyesuf9977 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ባለሞያ ነሽ ኑሪልን❤
@fasikatilahun6936
@fasikatilahun6936 Жыл бұрын
አቀራረብሽ በጣም ቀላልና ደስ የሚል ነው በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋሲካዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@birukgirmay3594
@birukgirmay3594 2 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ንጽሕናሽ ደሞ አንደኛ ነው!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ብሩክ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍
@shmsatyti939
@shmsatyti939 2 жыл бұрын
አቤት ሞያ ፈጣሪ ይባርክሸ በርቺ ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን እህቴ በጣም ደስ የሚል ብርዝ ነው
@kignetfilm5798
@kignetfilm5798 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pYXMlpyGr96Nns0
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው እውነት ነው ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏😍❤
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ቤትዪ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው ያካፈልሽን እጅትሽ ይባርክ like 👍 ሸር👏👏❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሚሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
የቤቷዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የዛሬዉ ይለያል ማጥንቱ ትዝ አለኝ በጣም ቆንጆ የብርዝ አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ሲያምር ለበዓል መጠጥ ተመራጭ ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሸር ስልረግሽልን ሸር 👍👌😍🙏❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የመንዝዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 2 жыл бұрын
አመስግናለው አሁን ልስራው ነው በጣም እንደሚጣፍጥ ነው የተጠቅምሽው ውህድ ለጤና ጥሩ ይመስልኛል በርችልን❤️👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@genizemzem7910
@genizemzem7910 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን ምንያህል መቆየት ይችላል ብርከት አድርገን ብሰራው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ገኒዬ ለቀን ነው የሚሆነው ከጠዋት እስከ ማታ ባለው ጊዜ ቢያልቅ ጥሩ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
@@bettwascorner ወይራ የለለንስ
@bellasabella3844
@bellasabella3844 2 жыл бұрын
@@bettwascorner ወይራ የሌለንስ መጠኑን ብትነግሪን የማሩን thank u
@emufikertube
@emufikertube Жыл бұрын
​@@bellasabella3844 በሱኳር እጠኚው
@senkneshgram4823
@senkneshgram4823 2 жыл бұрын
ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ስንቅዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@አሪቲ
@አሪቲ Жыл бұрын
ካየሁት ብርዝ ጤናማ ያየሁት videos. እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@Azzistyle
@Azzistyle 2 жыл бұрын
ሰላም ብያለው በኤልሲ ሼር ነው ያገኘዉሸ በጣሞ ደሰ የሚል ቀላል መንገድ የተጠቀምሻቸው ግባቶች የተለዩ ናቸው የሚያምር ብርዝ ማሩ ዋዉ እናመሰግናለን ከወዲሁ ሰላካፈልሸን🙏😍😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስለመጣሽ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@teshalefikadu5226
@teshalefikadu5226 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ላደረግሽል የሙያ ልግስና እግ/ር ይባርክሽ በርችልን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Tube-wy4oy
@Tube-wy4oy Жыл бұрын
እውነት አንቺ እጅግ ባለሙያ ነሽ ፈጣሪ እጆችሽን ይባርከው ብታይ ሽታው እራሱ ሌላ ነው ዋው❤😘
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 жыл бұрын
ጎበዝ አመሰግናለው በተለይ አልኮል ለማይጠጣ ሰው ጥሩ ነው ተባረኪ ለመስራት እሞክራለው ❤🙌👈
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@ejigayehutadewos5523
@ejigayehutadewos5523 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ አስራር ነው እናመስግናለን!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እጅጋየሁዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@lidiyatariku2004
@lidiyatariku2004 2 жыл бұрын
👌👌👌ሞክረዋለው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሊዲያዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@borena109
@borena109 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ 😘
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቦረናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺ እህቴ ወይራስ ከሌለን ምን እንጠቀም
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ወይራ ከሌለ በማር ሰፈፍ ካገኘሽ በእሱ እጠኚው🙏😍❤
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ቀላል እና ፈጣን ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሶፌያዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ፈጣን አሰራር እቀምሰዋለሁኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሒያብዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ለጤና ራሱ እኔማ ሰራዋለሁ ሼር ላይክ ለሁሉም ይድረሳቸው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@sosiAlmu
@sosiAlmu 3 ай бұрын
ገራሚ መንዛዛት የሌለበት ለጤና እራሱ ምርጥ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
ቤቲየ በጣም ቆንጆ ብርዝ ነው ያሳየሽን ታጥኖ ቀረፋ ገብቶበት አሞክረዋሎህ አስክቀምሰው ድረስ ችኩያሎህ ስላካፈልሽን አናመሰግናለን 😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ጄሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ማሩ ሲያምር ከለሩ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ አዎ ማሩ ንፁህ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ
@ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ 7 ай бұрын
ማርያምን❤❤❤ምርጥ ትምርት ተባረኪ ለቤትሽ አድስነኝ ሌላነገር እማራለሁብየአስባለሁ ተባረኪ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@fefe7047
@fefe7047 2 жыл бұрын
Thanks betam tebarke easy way I will try it
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@EyerusAbera-l9u
@EyerusAbera-l9u 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@lilibelay8821
@lilibelay8821 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን👌🌹❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሊሊዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@emamah4239
@emamah4239 Жыл бұрын
ሠላም ጥና ይሥጥልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ የሎሚ ብርዝ ነው ያሣየሽን እናመሠግኔለን እንሞክረዋለን 👌👌።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Thanks very much I Learn a lot 👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😍❤
@sebastopolmedia
@sebastopolmedia 2 жыл бұрын
ዋው ዶሮ በዚ መልኩ ይለያል ጣፋጭ እንደሆነ ያስታውል ባለሙያ ነሽ በርችልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ካስማ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Fullnessperson
@Fullnessperson 25 күн бұрын
በርቺ በጣም ጥሩ ልምድሽነዉ ያካፈልሽን እናመሰግንሻለን፡ በሱኳርስ አይሆንም?
@bettwascorner
@bettwascorner 25 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው በስኳር እንደማር አይሆንም🙏😍❤
@ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ
@ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ 2 жыл бұрын
በርች እህቴ በጣም አርፍ ስራ ነው❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሳራዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ
@ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ 2 жыл бұрын
@@bettwascorner እሺ እማ ደምርኝ🙏🙏🙏🙏
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ቀላል የማምር ለአይን ጤናማ ነወ ያሳየሽን❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@Laila-d9r
@Laila-d9r 8 ай бұрын
ቪዶ ከተለቀቀ አመት ብሆነው እኔ ዘሬ ነው የየውት ሰርች አርጌ ብርዝ አሰረር መዎቅ ፈልጌ ነው ብርዝ ወይም ጠጅ በኘ በማራቆ በህለዊ መጠጥ ነው ማራቆ የተበልነውም ማር አምረቾች ሲለሆንን እነ በርበሬ አምረቾች ሲለሆንን ነው ብሆንም የማራቆ ጠጅ አሰረር ለኘ ለሙሲልሞች አይፈቀድም ሲለምየሰክር ሲለዝ የመየሰክር ፍሬሺ የሆነ ብርዝ አሰረር አሰየሺኝ እጅሺ ይበረክ የኔ በለሙያ ነይ ወደ ማራቆ በርበሬ ማር ልሲጥሺ በቀ እኔ ከዝ በሀለ ደሞ ግበአቶችሺ ለጤነ ተሲመም የሆኑ ነቸው ወለህ በጠም አመሰግንሸለው
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@tseigeredawoldhanna5707
@tseigeredawoldhanna5707 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የግብአቶቹ መጠን ይገለፅልን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፅጌሬዳዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ግብአቶቹን ፅፊያለሁ🙏😍❤
@fadilamohammed3962
@fadilamohammed3962 2 ай бұрын
🙏🙏🙏እናመሠግናለን እህታችን❤❤❤ወላሂ ሥወደው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@HanaAbebe-m2v
@HanaAbebe-m2v 19 күн бұрын
እናመሰግናለን,
@bettwascorner
@bettwascorner 17 күн бұрын
ሐንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
Bettiye! Looks delicious 😋
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሀንዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Fatuma
@Fatuma 2 жыл бұрын
ሠላም እህታችን እንኳነ በሰላም መጣሸ እናምሰገናልን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋጡማዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
ማር በሎሚ ጥሩነው ለጤና ትንሽ ሰቀመጥ በጣም ቀጭን ይሆናል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሎዛዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እኛ እንጠጣለን ምንም አይልም መቅጠኑ በቀን ውስጥ የሚጠጣ ስለሆነ አይቀጥንም🙏😍❤️
@AwelM.dbrhan
@AwelM.dbrhan 5 ай бұрын
የሚገርም ኣሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አወል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰🥰
@teferitekle7250
@teferitekle7250 Жыл бұрын
የግብአት መጠን እስከሌለው ድረስ እንዴት ልክ ይመጣል :: የውሃውና የማሩ መጠን አልተገለጸምና::
@saraabata4886
@saraabata4886 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ስላሳየሽን መረጃ እናመሰግናለን እና ወይራ የማናገኝ በምን እንጠነው ከቻልሽ መልሽልኝ የኔ ብቻ ጥያቄ አይደለም ሌሎችም ስላሉ
@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@Kidanmihret
@Kidanmihret 2 жыл бұрын
Begesho Enchet
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሳራዬ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ወይራ ከሌለ በማሩ ሰፈፍ ማጠን ይቻላል🙏😍❤
@titimulatu5426
@titimulatu5426 7 ай бұрын
ወይም በስኳር አጥኝው
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 4 ай бұрын
​@@bettwascorner የውጭ አገር ማር እኮ ወለላ ብቻነው እማ
@seada616
@seada616 4 ай бұрын
ቤቷ ሥጰድሽ እኮ እጅሽ ይባረክ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ሰአዳዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@tibrah2124
@tibrah2124 2 жыл бұрын
በጣም አሪፈ ነው ለበአል እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ንፁህ ማር እንዴት ይታወቃል እባክሽ መልሺልኝ አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፍርዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ማርን ለማወቅ እሳት ላይ ጣብ አርገሽ ስኳር ከሆነ በሽታውም እንዲሁም ስኳር እንደ አረፍ ይኩረፈረፋል በዛ ነው የሚታወቀው🙏😍❤
@edenabebe751
@edenabebe751 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ቆንጆ ቀላል ስራ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኤደንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@aregyehussen2573
@aregyehussen2573 2 жыл бұрын
ባለሙያ እጅሽይባረክ ግሲያድር ሎሚው ጎምዘዝ አይልም?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው በቀን ውስጥ ተጠጥቶ ቢያልቅ ጥሩ ነው የሎሚው ገላ ስለገባበት🙏😍❤
@angaroemebet527
@angaroemebet527 2 жыл бұрын
Wow beautiful tankes for sharing God bless you
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው አሜን🙏😍
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ችግሩ ስደት ላይ ወይራ የት ይገኛል ማማዬ ጎበዝ ነሽ በርች
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማርማርዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@bravebravebravebrave9623
@bravebravebravebrave9623 2 жыл бұрын
Perfect 👍 thanks 🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Temsgngetaye
@Temsgngetaye 9 ай бұрын
ጎበዝ ውዴ በርቺ እኔ አውን ልሰራ ነው ግን ለውድ ነው ምንም አይኦንም ግን የኦርያ እንቸጥም የለኝም
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ የወይራ እንጨት ባይኖርም ችግር የለውም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
ባለሙያ 👏👏👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማሂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@ዮዳሄሳራ
@ዮዳሄሳራ 2 жыл бұрын
ስላም የኔ እህት በ መጀመርያ በጣም ጎበዝ ነሽ የ ምር ባለ ሞያ እናመሰግናለን። ጥያቒ ኣለኘ ከ በአሉ 2 ቀን ቀድመን መስራት እንቸላለን ወይ እና ደሞ ኣብዝተን መስራት ይቸላል ወይ ለምሳሌ ሎሚ ብናበዛ እና ኣይብ ወይ ወተ ት ብንመገብ ቸግር የለዉም ኣደል?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዮዳሄዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔም ስለመጣሽ ስለደገፍሽኝ በጣም ነው የማመሰግነው በቀን ውስጥ የሚያልቅ ቢሆን ጥሩ ነው ሎሚ ሳትከቺ ሰርተሽ ማሩን እና ቀረፋውን ጨምረሽ ስትፈልጊ ሎሚ በትንሽ ከማሩ ወስደሽ ጨምረሽ መፍጨት እና መጠቀም ይቻላል ለወተት እና ለአይብ ስንመገብ ላልሽኝ ሎሚውን አታብዢው እንጂ ምንም ችግር የለውም በመጠኑ ጨምሪበት በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@ዮዳሄሳራ
@ዮዳሄሳራ 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ማር እግዚኣብሄር ያክብርልኘ🙏🙏🙏😘
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 22 күн бұрын
ደስ ይላል
@bettwascorner
@bettwascorner 22 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@HirutBekele-du1oc
@HirutBekele-du1oc 2 ай бұрын
Enameseginalen tebareki❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሒሩትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob Ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
መስኪዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@metitube933
@metitube933 5 ай бұрын
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
መቲዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ያንቺም ብዝት ይበልልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው አሜን አሜን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🥰❤
@bezayacop9534
@bezayacop9534 2 жыл бұрын
Thanke you,,clorunieee demuu betamieee arifeeee
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@RomanAsrat59
@RomanAsrat59 5 ай бұрын
Tebareki abo thank u
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@alefezana1031
@alefezana1031 Жыл бұрын
የማሩንም መጠን ብትነግሪን ጥሩ ነው
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
Mar enkuwan eyekemesh memeten tichiyalesh
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
ዘመንሽ እጆችሽ ይባርኩ ቤትዬ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማርትዬ አሜን የእኔ ውድ አብሮ ይባርከን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ወይራ ከየት አመጣሽ?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ወይራ እቤት ነበረኝ ቃናውን ያጣፍጠዋል 🙏😍❤️
@maki--tube2858
@maki--tube2858 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
@meskeremdegafe1378
@meskeremdegafe1378 2 жыл бұрын
So Healthy
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@زوجيالغاليياتاجراسي
@زوجيالغاليياتاجراسي 8 ай бұрын
አይመርም ወይ ከነልላጩ ስንጠቀም?
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ አይመርም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 7 ай бұрын
Fantastic!!!! Thanks
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ሒሩትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yonadane2664
@yonadane2664 6 ай бұрын
በጣም እናመሠግናል
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ከበደ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@AwelM.dbrhan
@AwelM.dbrhan 5 ай бұрын
ለኣንድሌትር ከግማሽ ዉሃ ምንያክል ማር ተጠቀምሽ ሓቢብ ቲ ዌራ ከሌለንስ?ማር
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ገላገልሽኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ብርዛፍዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@biraneshtesfaye2476
@biraneshtesfaye2476 2 жыл бұрын
ተባረክ ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ
@ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውድ የሀገሬ ልጆች🙏🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹
@MuluGelaye
@MuluGelaye 24 күн бұрын
Tq tq
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
What is the name of the honey looks so good
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አልጋነሽዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ ቀፎ ያላቸው ሰዎች ናቸው የሰጡኝ 🙏😍❤
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
Wow you are lucky I grew up with good honey in Mekele I am from Mekele
@MNUMOGES
@MNUMOGES 5 ай бұрын
ቢያድር ችግር አለው
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ምንም ችግር የለውም🙏🥰❤
@almazzikie9688
@almazzikie9688 2 жыл бұрын
ደስ ይላ አሪፍ ይመስላለ‍እ ወጅሽ ይባረክ ግን አልኮል አለው?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አልማዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው አልኮል የለውም🙏😍❤
@almazzikie9688
@almazzikie9688 2 жыл бұрын
@@bettwascorner እሺ ስለመልሱም አመሰግናለሁ
@kebedechkahsay5950
@kebedechkahsay5950 2 жыл бұрын
Thank you so much ybertu melkam beal ke teklala betsebo gar.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከበደችዬ በጣም ነው የማመሰግነው እኔም መልካም በአል ብያለሁ የተባረከ አመት የጤና የረጅም እድሜ ይሁን🙏😍❤️
@dxbmariyamariya5013
@dxbmariyamariya5013 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@banch2948
@banch2948 2 жыл бұрын
waw amazing tebarkey🥰🥰🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ባንቺዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ruthamesfin6466
@ruthamesfin6466 2 жыл бұрын
Konjonew ejish yibarek yene tiyaqe le 3 litr sini kubaya Mar ladrigibet pls Answer mee
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሩታዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እንደኩባያው ይወስነዋል ግን ለሶስት ሊትር አንድ ከግማሽ ኩባያ ጣፈጥ እንዲል ከፈለግሽ ግን እየቀመስሽ ጨምሪበት 🙏😍❤️
@adanchdessie2491
@adanchdessie2491 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እናመሠግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
አዳነችዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hawimegersa5275
@hawimegersa5275 Жыл бұрын
Mokrewalew yelomiw ltach gn brzun betam amererew metetat maychalbet dereja nw yederesew lomiw techemko whaw bcha nw mechemer yalebet...
@ሂክ
@ሂክ Жыл бұрын
የኔማርቀጥይበት ይህን ሞያሺን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@ሂክ
@ሂክ Жыл бұрын
የኔዉዲ ሚርዷዉ ያለ ሶዳ ውሀ መጠጣት አይቻልም ሞክሬዉ አይጥምም ዉሀዉ የለኚም ነበር እና እደሡቁ ጋዝ ይኖረዋል የኔእህት ኮሜንቴን መልሺልኚ
@sofiasofia5074
@sofiasofia5074 2 ай бұрын
ምርጥ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@jesusislord973
@jesusislord973 Жыл бұрын
Wow this is amazing 🙏🏽🙏🏽be blessed for sharing
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@martabiru444
@martabiru444 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅ ይባረክ በርቺልን እህቴ 🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿👌👌👌🌺🌺🌺🌺🌺💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማርቲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@melekotmelekot5047
@melekotmelekot5047 Жыл бұрын
ደስ ይላል በርቺ እህታችን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መለኮትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 жыл бұрын
Thank you very much sis
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስማዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
,ለአይን እራሱ ደስ ይላል❤ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe mar 🙏 🙏🙏🇪🇹❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i 5 ай бұрын
Why not be Orang?
@abebayebizuwork7055
@abebayebizuwork7055 4 ай бұрын
የብርዝ ማር እኮ ይለያል አደል!? አንቺ ግን የተጠቀምሺው ወለላ ማር ነው...ስለዚህ ምን ትያለሽ??
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
ቤቷዬ እንኳን አደረሰሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፅግዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@hiwotadmasu973
@hiwotadmasu973 2 жыл бұрын
ኣመቤት ተባረኪ ግን ማሩን ከየት ይገኛል ስለነፅሕው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሒወትዬ ከልብ አመሰግናለሁ እኔ እንደድንገት ንፁህ አግኝቼ ነው የእኔ ውድ እውነት ነው 🙏😍❤
@ZainabSuliman-v8b
@ZainabSuliman-v8b Жыл бұрын
ጎበዝ በርች እህታችን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ዘይነብዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AlipppAlippp-kq1yq
@AlipppAlippp-kq1yq 6 ай бұрын
Wow bexami yamiral desi sil yamiral ❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@MihretGebrewold
@MihretGebrewold Жыл бұрын
ያለንበት ወይራ የለም እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ምህረትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@SaaraMustafe
@SaaraMustafe 6 күн бұрын
Yasekral
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
የእኔ ውድ አያሰክርም🙏😍❤
@kassayineshbelihu
@kassayineshbelihu Жыл бұрын
Gobezenesh thank u tebareke
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ካሳይነሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Ethiopian Wine Drink "How to make Birz" የብርዝ አሰራር
36:26
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 503 М.
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 72 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,1 МЛН
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
በጣም ቀላልና ፈጣን የብርዝ አሰራር Ethiopian drinks win
8:27
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 25 М.
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 72 МЛН