"ከተንደላቀቀው ቤትሽ ስንመለስ ደሳሳዋ ቤታችን የእኛ አልመሰለችንም እናመሰግናለን "//የእኛ ኑሮ የእናንተ ኑሮ አስገራሚው ፕርግራም//በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 171,087

ebstv worldwide

ebstv worldwide

23 күн бұрын

በባለፈው ሳምንት //የእኛ ኑሮ የእናንተ ኑሮ// ፕሮግራም ላይ የነበሩት ቤተሰቦች ሮዚ፣መስፍን ኤልሮኢ እና የሺወረቅ መቅረባቸው እና ነበራቸውን አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ አካፍለዋል፣ መስፍን በአዲሱ ስራ ብቅ ብሏል
Last week, the families featured on our "Yegna Nuro Ye Enante Nuro," including Rosie, Mesfin, Elroe, and Yeshiwereq, gathered to share their enjoyable and educational session, and Mesfin debuted his new role.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 412
@YenguslejJesus
@YenguslejJesus 21 күн бұрын
አብዛኛው የሃበሻ ወንዶች ሚስቶቻቸውን አይረዱም ሚስትዬዋ በጣም ብዙ ስራ ነው የምትሰራው እሷም እኮ ሰው ናት እረፍት ያስፈልጋታል:: ባልዬው እቤት ውስጥ ሚስቱን ማገዝ ግዴታ አለበት እሷ ጤነኛና ደስተኛ መሆን አለባት እረፍት ያስፈልጋታል:: ብዙ ድካም እንዳለባት ፊቷ በማድያት ተሞልቷል ራሷን የምትንከባከብበት ግዜ ስላጣች ነው:: ባልየው ሚስትህን ተንከባከብ::
@fevenseleshi7546
@fevenseleshi7546 21 күн бұрын
Enem yalkut esun new he have to help her
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 11 күн бұрын
100% agreed!!!! ሁሉም የሃበሻ ባሎች በሚባል ደረጃ የቤት ውስጥ ሃላፊነታቸውን አይወጡም!!! ሁሉም ነገር ሚስትን ነው የሚጠብቀው፤ ያ ደግሞ ሴቷ ላይ ከፍተኛ ጫናይፈጥራል፡፡ ለምን ሚስቱን እንደማያግዝ እንዳልጠየቁት ነው ያልገባኝ 🤔🙃
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 16 сағат бұрын
ትክክል ኡፍ እልፍ ለማትል ህይወት እንዲህ መጠበስሽ እህቴ "እረፉ እግዚአብሔር አምላክ እንደሆነ እወቁ" ማለት እርሱ ነው ኑሮን የሚያስተካክል የሚለውጥ ላይ ታች ስላልን አይደለም ና እግዚአብሔር ንም በማወቅ እረፍት አለ እህቴ።
@BM.2017
@BM.2017 21 күн бұрын
ምሥኪን ሁለት ልጆች ይዛ አራት ሥራ እየሠራች የመቅጠኗ የመድቀቋ ይደክማታል ለማፅዳትና የቤት ሥራ ለመሥራት😢
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 21 күн бұрын
የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ በልጆችሽ ተካሺ መከልከል የማያዉቅ ሰጪ ቅዱስ እግዚአብሔር ቤትሽን በበረከት ይሙላ እህቴ ❤
@kukukuku5502
@kukukuku5502 20 күн бұрын
Amennnnnn Emaye Tebareki
@user-wb7fj7mc5t
@user-wb7fj7mc5t 19 күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤ምርቃትሽ ልብ ያሞቃል ተባረኪ❤❤❤
@hiwitii3805
@hiwitii3805 19 күн бұрын
የሺወርቅ በጣም ጠንካራ ናት❤❤❤ ጉዳቷን ሰውነቷ ያሳብቃል በደንብ ግን ትስቃለች በጣም ጀግና ነች!!!!!!!
@AsterMeried1718
@AsterMeried1718 21 күн бұрын
አንቺና ቤተሰብሽ የኛኑሮ እና የእናንተ ኑሮ ፕሮግራም ፊተኛ መሆናችሁ ትልቅ ዕድል ነው።ሌሎችም ተሳታፊ እንዲሆኑ ይገፋፋል ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ስላሉ ወደፊት ሮዚ የኛኑሮ የናንተኑሮ አምባሳደር ትሁን የምትሉ በlikeግለፁላት።ጌታ በሰላም ያሳቅፍሽ።
@mamanegu1324
@mamanegu1324 21 күн бұрын
የሃብታሟ ሴት ወንዱ ልጅ በጣም የተለየ መልካም ልብ አለው ወደፊት ሲያድግ እሱን የምታገባ ሴት ታደላለች
@user-tu5jc8zw9x
@user-tu5jc8zw9x 14 күн бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@bute5158
@bute5158 21 күн бұрын
ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል❤❤❤❤❤
@sabatadesse3366
@sabatadesse3366 21 күн бұрын
ሮዚ አሁንም ከዚህ በበለጠ በረከት እግ/ር ይባርክሽ ደስ የምትሂ እናት ነሽ።
@sisay4318
@sisay4318 21 күн бұрын
የሺወርቅ ብርቱ እናት ነች ❤
@sisayk
@sisayk 18 күн бұрын
በእውነት ለመፍረድ ባንቸኩል ጥሩ ነው እንኳን አራት ስራ ሰርታ ይቅርና እኔ እንኳን ቤት እየዋልኩ የቤት ስራ ምን ያህል እንደሚከብድ አውቀዋለሁ ምን አልባት ይህች ሴት የቤቷ ፅዳት ሁል ግዜ ያሳስባት ይሆናል ግዜ የማጣት ጉዳይ ይሆናል ቤቱ ፅዱ ሲሆን ደስ ማይለው ማንም የለም
@zelihatagu1587
@zelihatagu1587 21 күн бұрын
አንቺ ማለት ልዩ ሴት ነሽ ወላሂ ክበሪ ፈጣሪ ያክብርሽ አንዳንድ ቲንሽ ጠግቦ ያደረ ሰው እጁን ዘርግቶ ድሀ ሰላም ለማለት ይጠየፉል ልዩ ነሽ
@menutube7647
@menutube7647 21 күн бұрын
ሮዚ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ እንዲሁም ቤታቼው ለታደሰላቼው ቤተሰቦች አይዞን ምንም አይሰማችሁ የኑሮ ውጣ ውረድ ሁሉም ቤት አለ ነገ ሌላ ቀን ነው በርቱ ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
@onelove-zs7xu
@onelove-zs7xu 21 күн бұрын
ሮዚ በጣምምም መልካም ሴት ነሽ ለሌሎች ምሳሌ ነሽ በቃ አስተዋይ ሴት ነሽ የሺ ወርቅ ..ቀን ስሰሪ ዉለሽ ድጋሜ ከሰአትም ሰርተሽ ማታም ቤት መተሽ የቤት ስራ ሰርተሽ ጎበዝ ነሽ ምርጥ እናት ነሽ አይዞሽ ሌሎችም በቻሉት እንደዚህ ብንረዳዳ አንቸጋገርም ነበር ግን አንዳንዶች አቅም ያላቸዉ ድሀን የሚፀየፉ ለሠላምታ የሚንቀባረሩ አላህ በሰጣቸዉ ፀጋ የሚኮሩ ስላሉ ይማሩበታል አላህ ድህነትን ማጣትን ጦርነትን ከሀገራችን ያጥፍልን
@user-oq5pq9ju7p
@user-oq5pq9ju7p 21 күн бұрын
የአገራችን ሀብታምነኝ በይዮች ከሮዘነ ከእቤሶችናከማደምም ቅማሞች ታማሩ ሊክነሽ የሚትሉ በለይክ❤❤❤
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 20 күн бұрын
የሽንት ቤቱን ነገር ግቢ ውስጥ ያላቹት በሙሉ አዋጡና በደንብ አሰሩት ከበሩ ጀምሮ በጣም ያስፈራል
@matimati7285
@matimati7285 18 күн бұрын
"እኔ ምኖረው በሰዎች ደስታ ነው"የኔ ቆንጆ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽ ይባረኩ እንጃ መልካም ሰው ነሽ ምንም ቃል የለኝም
@user-gc2bq3sq2z
@user-gc2bq3sq2z 20 күн бұрын
መቅዲ ግን የሰውን ልብ የሚሰብር ጥያቄሽ ደስ አይልም ሰውን አታዋክቢ።።
@mamanegu1324
@mamanegu1324 21 күн бұрын
ሮዛ ግን በጣም ራስሽን የገዛሽ ሃብት ያላቀበጠሽ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ
@danielhailemariam6014
@danielhailemariam6014 21 күн бұрын
ጎበዝ ሉላ you changed the awkwardness brought by your colleagues. Respect Lula! Please do not use ከፍ እና ዝቅ to describe people's lives. Thank you Rosa, God bless you!
@libamset
@libamset 21 күн бұрын
ትክክል
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 21 күн бұрын
yes l c her,
@yordanossisay9793
@yordanossisay9793 20 күн бұрын
That what I feel
@Tigi-yt4en
@Tigi-yt4en 17 күн бұрын
Lik neh lula tiru nigigir jemra neber. Minwaga alew mekdi endetelemedew akuaretechat.
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 21 күн бұрын
ወላሂ እውነተኛ አልመሠለኝም ነበር ደስስ ሲል በተለይ ህፃኑ ልጅ
@tgze2435
@tgze2435 21 күн бұрын
ሮዚ ዘርሽ ይባረክ የአጥር ወፍ አትስማሽ ተባረኪ በሰላም በደስታ ማሪያም ትርዳሽ
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 21 күн бұрын
ሮዚ በሠላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን የኔእናት መልካም ሠዉ ሥለወንዱ ልጅሽ ቃላት ያጥረኛል አዛኝነቱ አብሮት ይደግ የአንችን መልካምነት የሚተካ ያድርገዉ ❤❤❤እድግ በል ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅህ
@hilinasete6941
@hilinasete6941 21 күн бұрын
ዝቅተኛ ኑሮና ፅዳት አለመጠበቅ በፍፁም አይገናኝም። እማማ ዝናሽ በለጡሽ። ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ ባለችን አቅም ፅዳታችንን እንጠብቅ
@eyuchristian3981
@eyuchristian3981 21 күн бұрын
You are right but sometimes depression make you not clean
@halimamohammed7802
@halimamohammed7802 21 күн бұрын
ጽዳት ግድ ነዉ ቢያንስ እረፍት በምንሆን በት ማጽዳት አለብን ግድ ነዉ ሴቶችዬ
@user-ch7dh7bg1u
@user-ch7dh7bg1u 16 күн бұрын
ወረኛ እሷ የምትሰራውን ሩብ አትሪም መፍረድ ብቻ ቱልቱላ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 15 күн бұрын
ቀዳዳነሽ ለስዋ ቆርጣምትጥለውጥፍርዋን ያክል አደርሻትም ወረኛነሽ ባለጌ የመጣልሽን ምታቀረሺ።እንደስዋ ፈግተሽቢሆን ልብስሽንም የኋለኛው ከፊለፊት ነበር ምለብሽው
@user-my5cq5eh6b
@user-my5cq5eh6b 10 күн бұрын
ለመፍረድ አንደኛ ነህን ሁላችንምለይ ያለ ችግር ነው
@user-om7lk2dx1u
@user-om7lk2dx1u 21 күн бұрын
አኔከዜ ፕሮግራም የተማርኩት ሰው ቤቱን ሲያጸዳ ስርሰሮን እቃዉን እያነሳሳ መጥረግ አለበት እሮዜ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ወዶልጅሽ በጣም ትልቅልጅነው ተባረክ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 21 күн бұрын
ዛሬ ሞልቶልኝ ሁለተኛ ሆኩ የመዳም ቅመሞች የረፈት እጀራ ይሥጠን. ይህ ፕሮግራም ይቀጥል የምትሉ በጣም ነው ደሥሥየሚለው ሮዚየ መልካም ሠውነሽ. በሠላም ውለጂ ❤❤
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 21 күн бұрын
ባለፀጋ ማለት ሀብት ያለው ሳይሆን ካለው ለተቸገሩ የሚሰጥ ነው 🤞
@user-en6ro5je5x
@user-en6ro5je5x 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የተመረቀች ሴት 😍 በየሳምቱ ቢቀጥል ሀገራችን ብዙ ባለሀብቶች ሞልቶዋቸዉ የፈሰሰ አሉ ቀጣይነት ኖሮት በየሳምንቱ ቢቀርብልን ደስ ይለናል
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 20 күн бұрын
የሽወርቅ ጎዶሎ ለሞምላላት ትታትራለሽ ጀግናነሽ ሮዚ ደግ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ለኢትዮጵያውያን ሀሉ በያለንበት መልካም እድል ሰላም ፍቅር ደግነትን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
@aynaddisgirma390
@aynaddisgirma390 21 күн бұрын
እባካችሁ የአፈር ቤት ፀድቶ አይፀዳም ተሳቀቀች
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 21 күн бұрын
አንቺ ደግ ሴት እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ❤❤❤❤
@WubituAragaw
@WubituAragaw 21 күн бұрын
ሮዚ ስክን ያለች የማትቅበጠበጥ ድንቅ ሴት በሰላም ሁለት ሁኚ የነሪ ወፍ አትስማሽ ዕድሜ ጤና ፀጋ በረክት ያብዛልሽ🙏🙏🙏ebs 😍🙏🙏🙏
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 21 күн бұрын
ሮዚ እመብርሃን በሰላም ሁለት ትርግሽ🤲
@sitrazee13
@sitrazee13 20 күн бұрын
እንደዚህ የሚታዘዝ ለናቱ የሚያስብ ልጅ መታደል ነው። አላህ ያሳድግልሽ ልጅሽንም አላህ በሰላም ያሳቅፍሽ።
@amihabeshawit4988
@amihabeshawit4988 10 күн бұрын
እሮዚ አላህበሰላም ሁለትያርግሽ ቁጅና ተርጋታ ጋር ተደግነት ጋር ፈጣሪይጠብቅሽ❤❤
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp 20 күн бұрын
ልክናት ሴቷ ልጅ እየተቀናጣች ሳይሆን መቆሹ ነው ያስደነገጣት ፀድቶ ካየችው በኃላ የነበራትን ፊት እዩት ስሜቷ ይገባቸዋል
@tigistzinab9642
@tigistzinab9642 21 күн бұрын
ሮዚ ትህትናሽ እና እርጋታሽ የውስጥ ማንነትሽን ያሣያል ልጆችሽም ይገርማሉ የሠው ደስታ የሚያስደስታቸው ደስ ስትሉ ረጅም እሜ ያቆይሽ በሠላም ተገላግለሽ ጤናማ ልጅ ያሣቅፍሽ አላህዬ።
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 21 күн бұрын
ይሄ ፕሮግራም መቀጠል አለበት አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሮዚ ወንዱ ልጅሽ ደሞ የኔ ማር አደበቱ ጣፋጭ እዴት እደወደድኩት አላህ ያሳድግህ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 21 күн бұрын
ሮሲዬ አምላኬ ይባርክሽ ልጆችሽንም ያሳደግልሽ በሰላም ተገላገይ የተባረክሺ ሴት ነሽ ተባረኪ🙏 ኢቢኤሶች የተባረካቹ ናቹ ተባረኩ🙏
@fatumammiftah1013
@fatumammiftah1013 21 күн бұрын
የሺዬ ጀግና ነሽ ❤❤❤ ሮዚ አላህ ልጆችሽን ሀያትሽን በረካ ያድርግልሽ 🎉🎉❤❤❤
@elsakasshun8643
@elsakasshun8643 16 күн бұрын
ሮዚ የበቅሎ ቤት ስነስረአት ያለበት የጨዋ ሰፈር ልጅ ነች አኮራሽኝ ቆንጅዬ❤❤❤❤
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 19 күн бұрын
የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ የኔ ደርባባ በልጆችሽ ተካሽእግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ የኔ ደግ🎉❤
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 19 күн бұрын
እሮዚ ጥሩ ሴት ና ሲበዛ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ ወዱ ልጂሺ ልክ እዳች አዛኝ ነው ሀብት ይሂዳል ይመጣል አዳድ ሀብታሞች ከሷ ይማሩ ድሀን የፈጠሩ የሚመስላቸው ስምሺ ጠፋኝ ይቅርታ ቤትሺን አፅጂ ደህነትና ፅዳት ይለያያል በልሺ ጡሩና አመሥጋኝ ነው ማሻአላህ ሰውን ያላመሠግነ ፈጣሪውን አያመሠግንም
@rodasasefa4048
@rodasasefa4048 21 күн бұрын
ሮዚ ማለት አላቅም የዚህ አመት የበጎ ሰዉ ሽልማት በማግኘት እዉቅና የማግኘትና ለሌሎች አርያ መሆን የሚገባት ምርጥ ሴት ነች። እመብርሃን በሰላም ሶስተኛውን ፍሬሽን ታሳይሽ። ይሔን ሁሉ ስርአት የት ተማርሺዉ? ይሔን ሁሉ ልግስና ከየት አመጣሽ? በጣም ብዙ ደጋግ ሰወችን አቃለሁ ያንቺ ግን ከማቀዉ ሁሉ እጅግ ይልቃል። የሺወርቅ ደግሞ ድህነት የትም አለ ሮዚ በጣም ሀብታም ሴት አደለቺም። እንዴት ቤትሽ መልካም መአዛ ባይኖር አምላክ ለማንም ሳያዳላ የሰጠዉን oxygen በመጥፎ ጠረን ትቀይሪአለሽ? ይቺ የእግዚአብሔር የዋህ በግ እቤትሽ ገብታ እኮ አንቺ ያበላሸሽዉን ለማስተካከል ስታስብ በመጥፎ ጠረን ታፍና ሞታ ነበር። አቶ መስፍኔስ እርሶ የሚባል እድሜ ላይ ሆነህ እንዴት ቤትህን እንደዚህ እስከሚሆን ትጠብቃለህ? video edit ከማድረግህ በፊት ቤትህን edit አድርግ። ebs ደግሞ ሁሌም እዳስገረማችሁኝ ዛሬም ይችን የሴት እንቁ, የሴት መልካም ስላስተዋወቃችሁን እናመሰግናለን። ebs የምንግዜም #1 ምርጫዬ። እልፍ የደስታ አመቶችን ለሮዚና ሙሉ ቤተሰቦቿ ይሁንልኝ። አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏😘
@muludamtew9951
@muludamtew9951 21 күн бұрын
ደስ የሚል ድራማ የመሰለ ግን መቅዲ ለሌሎቹም ፋታ ስጭ በጣም ታበዥዋለሽ ደሞ ሸም ታስይዣለሽ እማይባል አመዛዝኝ
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 18 күн бұрын
Betam awekish awekish silwat honobat new?😅
@adubeda4459
@adubeda4459 4 күн бұрын
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ እውነት ነው ለሰው እንደመስጠት የሚያስደስት የለም እግዚአብሔር እንዳንቺ የሁሉንም ልብ ይቅረብ ክፍት ያድርገው
@user-bf2ln7sx3i
@user-bf2ln7sx3i 21 күн бұрын
መቅደስ እባክሺ ተረጋጊ አፍሺ ከመናገሩ በፊት10 ጊዜ አስቢ ደሀ ብለሺ ልጂታን አሳዘንሻት
@Ahmed-wj9rz
@Ahmed-wj9rz 21 күн бұрын
ሮዛ! ላደረግሽው የላቀ በጎ ተግባር አላህ ይውደድልሽ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ! በወጣ ይተካ, በጎነትን ቀጥይበት!
@nas7117
@nas7117 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥተኛ መንገድ ላይ ነች
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 19 күн бұрын
እኝክ የምን መንገድ 😂😂😂😂በየቦታዉ አይሰለቻችሁም
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 21 күн бұрын
ሮዚዬ የኔ መልካም ሴት እመብርሀን ትቅረብሽ🙏❤ደሞ ወንዱ ልጅሽን ለልጄ ሴት ልጅ ስወልድ 🙄
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 21 күн бұрын
ጀግና በሰላም አሏህ ይፈርጂሽ እናተም ቤታችሁ ስለተቀየረ እኳን ደስ አላችሁ ግን ንፅህና አሁንም ጠብቂ ድህነትና ንፅህና ይለያያል ሁላችንም ድሆች ነን ሀታ ሳር ቤትም ቢሆን ፅድ ልቅልቅ እቃዉንም እጥብ ስትር ካለ ያምራል ኢቤኤሶች በርቱ ጀግኖች🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 21 күн бұрын
እኔማ ባለሀብቷን ሴት እዴት እደወደድኳት እርጋታዋ ልዪነው ወንዱ ልጇ በቃ ቀለል አርጓ ያየው አላህ ያሳድጋቸው
@mamanegu1324
@mamanegu1324 21 күн бұрын
የወንድ ልጇ ነገር የተለየ ነው
@eliasdesire781
@eliasdesire781 20 күн бұрын
❤ሮዝ "ለሰዎች ደስታ ነው የምኖረው" this is God's will. Thank you
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 16 сағат бұрын
የመስፍኔ ባለቤት ብዙ ለፍተሽ ሁለት መልክ አውጥተሽ ኑሮሽን ለማሸነፍ የምትተጊ ሴት ነሽ በርቺ ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ የምስጋና ህይወት ይስጥሽ መስፍኔ እግዚአብሔር በጎነትን የበለጠ ጨምር ፣ ሮዚ ና ኤልሮኢ ኡፍ ምን ላድርጋችሁ ለሰጪ ይሰጠዋልና ይብዛልሽ ሴምፔር ተባረኩ
@mekdeseshetu-tk4nt
@mekdeseshetu-tk4nt 19 күн бұрын
ሮዚ የክርስቶስ ልብ ነው ያለሽ ተባረኪ🙏🙏🙏
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 19 күн бұрын
The little boy he is so sweet OMG ❤️ especially how he cares about his mom lovely boy ohh both family is so good God bless you all 🙏
@mesti805
@mesti805 5 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 21 күн бұрын
ሮዚ የኛ መልካም ሰው እስከ ልጅሽ ፈጣሪዬ በሰላም ይገላግልሽ ኤፍሪ የኔ ልጅ እድግ በልልኝ አስተዋይ ልጅ ጎበዝ በርታ
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 21 күн бұрын
እንዲህ ላሉ ደጎች እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቸው የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ በስለማ ተገላገይ የተባረከ ልጅ ያሳቅፍሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር አድርሶልሽ እንዳች መልካም ሰው ለመሆን ያብቃቸው ❤
@addisw1713
@addisw1713 21 күн бұрын
ሮዚ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤እና ሀገር ብዙ ባለጸጎች አሉ ግን ሰው መርዳት የማይፈልጉት ይበዛሉ እንደ እሮዚ አይነቱ ያብዛልን ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርግሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያሳዝልሽ ተባረኪ ከዚ በላይ ሰጪ ያርግሽ ከነቤተሰቦችስ ለአለም ሁሉ ሰጪ ውኚ ❤️❤️❤️edsአንደኛ ❤️❤️
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 16 күн бұрын
የሺወርቅ ግን ከአነጋገሯ እንደተረዳሁት በጣም ብስል ያለች መልስ ስትመልስ እራሱ በኮንፊደንስ ነው::
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 21 күн бұрын
ሮዚ በምንቃልልግለፅሽ ለነገሩከላይ ሲሰጥነው መልካምነት ፈጣሪአሁንም ይጨምርልሽ በሰላምወልደሽሳሚ❤😭ድህነትማንይወዳል ኡፍፍፍልዬነሽ እሮዚ
@emusara2016
@emusara2016 20 күн бұрын
ሮዚ አላህ የሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ በሰላም ሁለት ያርግልሽ
@ZZZZ-uz3us
@ZZZZ-uz3us 16 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በሌላ ሀገር የከታታይ የTV ፕሮግራም ያየሁ ብሆንም በሀገራችን መጀመሩ ደሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙዎች ይማሩበታል።
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 21 күн бұрын
ሆደ-ቡቡዋ ሮዚ ደግ እንደሆንሽ ያ ቆንጆ ፊትሽም ይናገራል። እዉነት ለመናገር ለኔ የተደረገልኝ ያህል ነዉ ደስ ያለኝ በረከት ቤትሽ ይግባ እህቴ። ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gg2jc4hi8f
@user-gg2jc4hi8f 21 күн бұрын
ሮዚ እናመሰግናለን ኮሚታተሮች ግን የእያንዳዳችን ቤት ቢታይ……………
@senushikore7663
@senushikore7663 21 күн бұрын
Happy Mother’s Day to all mothers!💐💐 I really like this two family for what they learned from each other’s and showing their kinds for the world!🙏 God Bless you all!🙏😍💚💛❤️ To Yeshi, don’t feel bad about your house wasn’t cleaned. You are very strong mother and you are not selfish, you are working not one but more than 3 jobs to support your family and house. Jegena neshe!
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 18 күн бұрын
አቤት መባረክሽ አቤት መታደልሽ ሮዚ ልበ ቅን ነሽ እመቤቴ በሰላም ጤነኛ ልጅ ትስጥሽ ደግነት ለራስ ነዉ ካንቺ ብዙ እንማራለንእናንተም ዛሬ ስለተደረገላችሁ ፈጣሪን እያመሰገናችሁ ለሌለዉ አካፍሉ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 21 күн бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቹ ❤❤❤❤❤
@awotaraya6590
@awotaraya6590 21 күн бұрын
Rosy የአመቶ ምርጥ ሰው አድናቄሽ ነኝ
@mesianbesa1887
@mesianbesa1887 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መስጠት ከእግዚአብሔር ነው!
@user-od5kq3dk3o
@user-od5kq3dk3o 19 күн бұрын
ማሻ አላህ ሮዚዬ በሰላም ወልደሽ ሳሚ ምናል እኛንም ስደት አለም ለማይሞላ ኑሮ እድሚያችንን ለምፈጀው አላህ ይርዳና ያረብ
@messymessy6911
@messymessy6911 7 күн бұрын
ለፍቶ አዳሪ ናት ደልቷት አይደለም የምትኖረው ቤቷ ቆሸሸ አልቆሸሸ ትዝም አይላት ጀግና ናት
@umuhuda4401
@umuhuda4401 19 күн бұрын
ሮዚና ምርጥ የተርጋጋች እናት ከምርጥ የተርጋጉ ልጆች ጋር ❤🌹🥰 አላህ በሰላም በሆድሽ ያለውን ያሳቅፍሽ ።ebs👏🏻👏🏻🙏🏻
@ToybaEndris-rt7rc
@ToybaEndris-rt7rc 21 күн бұрын
በጣምደስይላበጣምእውዳችሁአለሁ . እኒ ኩላልት አስቀይሬ ውድሜስቶኚ ግንአሁላይ ቤት ኪራይ መድሀኒት መልካምስውች አሉ።መድሀኒትእሚያግዘኚስው ካለ አግዙኚ
@bute5158
@bute5158 21 күн бұрын
ዋው እንኳን እንደገና አየናችሁ አስተማሪ መካሪ እንዲህ አይነት መቼም ደጋሚ ቢሰራም ይህን አያክልም
@lemlemlemlem7755
@lemlemlemlem7755 21 күн бұрын
Rozi tebarki lijochshe yibareku
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 21 күн бұрын
Egziabher yeberekeshe 👏
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 21 күн бұрын
ሮዚ እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ዉድ ከነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
@tayibachewhailu9047
@tayibachewhailu9047 21 күн бұрын
ይህ ድቅ ሀሳብ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ssaa3540
@ssaa3540 21 күн бұрын
አላህ በሠላም ይፈረጅሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይሥጥሽ እሮዜ
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp 20 күн бұрын
እድሜ ጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይስጥሽ እሮዚ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ
@bekelenorato4358
@bekelenorato4358 19 күн бұрын
እግዚአብሂር ሰቶሽ ሰጪ ስላረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ib5pi5jr2q
@user-ib5pi5jr2q 20 күн бұрын
Thank you ebs 🎉❤
@azebgirma8388
@azebgirma8388 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ጨምሮ በውነት ያለው ለሌለው ቢያካፍት ሀገራችን ትለወጥ ነበር እውነት አንድ ዳቦ መብላት አቅቶት የተራበ ብዙ ነው እንረዳዳ ።ኢብኤስ እናመሰግናለን❤
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 21 күн бұрын
ሮዚ አፖ ተባረኪ ርጋታ ትህትና ደግነት ሁሉን አሟልቶ ነው የሠጠሺ አሁንም እምሰጭው አቶጪ ከነሙሉ ቤተሰብሺ ተባረኪ❤❤❤❤❤ እመቤቴ የፊትሺን በጀሮባሺ ታድርግልሺ
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n 20 күн бұрын
❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ እርግት ያለች ሴት እመቤቴ ማርያም በሠላም ሁለት ታድርግሽ የኔ እናት
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 19 күн бұрын
Ebc አላህ እርጅም እድሜ ይስጣቹ ሮዚ መልካምስው። በስላም ተገላገይ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 17 күн бұрын
እሮዚ እርጋታሽ ትህትናሽ እንዴት ደስ ይላል የድግነት ጥግ ኪዳነምህርት ትቅረብሽ❤❤❤
@salamomg9210
@salamomg9210 21 күн бұрын
በእውነት የሚገርም ብሮግራም ነው ሮዚዬ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
@medinamedina8256
@medinamedina8256 19 күн бұрын
ሮዚ ጀግና ነሽ የልጆችሽም ትምህርት ነው ሁሌ ተደሰቺ በሰላም ወልደሽ ሳሚ❤❤❤❤❤❤❤
@sanialula1174
@sanialula1174 21 күн бұрын
ሮዚ ዘርሽ ይባረክ ልጆችሽ በሞገስ በጥበብ በማስታዋል ይደጉልሽ በሰላም ተገላገይ
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 21 күн бұрын
ንጽህና አስፈላጊ ነው ለሮዚ እግዚህብሄር በስላም ያኑርሽ የኔ ቆንጆ ከነ ልጂችሽ።
@tigi9634
@tigi9634 21 күн бұрын
መልካም ሴት ከነቤተሰቦችሽ ዘመናችሁ ይባረክ ebs ኘሮግራሙ ይቀጥል ያላቸው የሌላቸውን ያስቡ
@MesuShita
@MesuShita 21 күн бұрын
ሮዚዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ልጆሽን ፈጣሪ ያሳድግል ebs እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤
@breakads7881
@breakads7881 20 күн бұрын
ሮዚ ወላሂ በጣም ደግ ስርአት ያለሽ ሴት ነሽ አላህ ልጆሺን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ❤❤❤❤❤
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 14 күн бұрын
ሮዚ በስላም ተገላገይ ያመቱ ምርጥ ስው❤❤
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 20 күн бұрын
ዉይይይ ወድልጂ ሢያለቅሥ በጣም ነዉ የሚያሣዝነዉ ማርያምን እግዚያብሄር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤
@montaha1976
@montaha1976 18 күн бұрын
አላህ በሠላም ይገላግልሽ ሮዚ ተባረኪ❤❤❤
@kukukuku5502
@kukukuku5502 20 күн бұрын
Geta Eyesus Kirstos Yibarek, Geta Sibarek Endi New
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 19 күн бұрын
ሮዚ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ እንዲሁም እነ የሺወርቅና ባለቤቷ አይዞን ምንም አይሰማችሁ የኑሮ ውጣ ውረድ ሁሉም ቤት አለ ነገ ሌላ ቀን ነው በርቱ ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 11 күн бұрын
ሁሉም የሃበሻ ባሎች በሚባል ደረጃ የቤት ውስጥ ሃላፊነታቸውን አይወጡም!!! ሁሉም ነገር ሚስትን ነው የሚጠብቀው፤ ያ ደግሞ ሴቷ ላይ ከፍተኛ ጫና እንደሚፈጥር ግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል፡፡ አብሮ መኖር ሁሉንም ህይወት እየተጋገዙ ለጋራ ጥቅም መኖር እስከሆነ ድረስ የቤት ውስጥ ሃላፊነታችሁን መወጣት ግዴታችሁ እንደሆነ ማወቅ አለባችሁ፡፡ የደገፍሻው ሴትም ተባረኪ ❤
Indian sharing by Secret Vlog #shorts
00:13
Secret Vlog
Рет қаралды 55 МЛН
When the floor is ACTUALLY lava 😱🔥 @BrandonA7
0:26
Nick Pro
Рет қаралды 25 МЛН
Самый Лучший Старший Брат 😍
0:38
ДоброShorts
Рет қаралды 9 МЛН
Самолёт Падает! Но Осталось 2 Парашюта... @NutshellAnimations
0:35
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,6 МЛН