ከትንሣኤ እስከ ዳግማዊ ትንሣኤ ያለው ቀን ትርጉም

  Рет қаралды 8,005

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 118
@Ashanafe
@Ashanafe 4 ай бұрын
ክርስቶስ ትንስአ ሙታን በዐብይ ወዐይል በሰልጣን ዐሰሮ ለሴጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም አም ይዜሰ ኮነ ፍስዐ ወሰላም
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን
@galxya1162
@galxya1162 4 ай бұрын
የኛ ዕንቁ ምህርዬ የኔ ዘመን ሀዋርያ በረከታችሁ ይድረሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ላቆዬን እደዉ ቸርነቱ መድኃኒቴ ዳንኤልን ከአንበሶች ምጋጋ ያወጣ ጌታ እኔንም ከስንቱ አዳነኝ በርሰወ ላይ አድሮ ❤በሙሉ አፌ ብመሰክር የማላፍርበት በኔ ህይወት ብቻ መምህርዬ መንግስተ ሰማያት እደምትወርሱ እርግጠኛ ነኝ😍🙏 ወለተ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቼ በፆሎት አስቡኝ አንድ ቀን እመብረሃን ስትፈቅድልኝ ሰለሆነልኝ ሁሉ እመሰክራለሁ❤
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 4 ай бұрын
አሜን(፫) ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@yosfalabdla4549
@yosfalabdla4549 4 ай бұрын
ኣሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ❤🤲
@saniatube2360
@saniatube2360 4 ай бұрын
እንኳን ለመጥምቁ ዮሐንሰ ወረሓዌ ቀን አደረሣችሁ መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ ቃለ ህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን በእውነት
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን🎉🎉
@me-12.abatie
@me-12.abatie 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ቅዱስ እግዚአብሔር መምህራችን👏💝
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን ቃለ ህይወት ቃለ በበረከት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እስከ ቤተሠብህ
@HanauNew
@HanauNew 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@Tizita341
@Tizita341 4 ай бұрын
አሜን የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን ተንሳዬውን ያሳየን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቀለሂወትን ያሰማልን❤
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@gitidadi2022
@gitidadi2022 4 ай бұрын
Amen.Amen.Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@sigtgul4474
@sigtgul4474 4 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር፡
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 4 ай бұрын
የኛ ዉድ አባታችን የእመብርሃን ስጦታችን እንኳን ደና መጣክልን
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 4 ай бұрын
የኔ እንቁ መምህር እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ай бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ፣ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፣ አስሮ ለሠይጣን፣ አግዐዞ ለአዳም፣ ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ፣ ፍሥሐ ወሠላም🕊🕊🕊 የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ⛪👏👏👏👏👏 መምህር እንኩዋን ሠላም መጣህልን የሠማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏 ሼር✅✅✅✅ ላይክ✅✅✅✅👍👍👍👍 ሠብስክራይብ ✅✅✅✅ እናድርግ 👐👐👐
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 ай бұрын
.ዉድ መምህራችን እድሑም ኦር ቶዶክሳዊያን ለብርሐነትንሳኤዉ እንኳን አደረሳችሁ ቃለህይወት ያሠማልን መምህርየ እኔ ግን የአዘንሁበት ሣምንት ነዉ በስደት ሁኖ ቤተሠብ ማጣት ከባድ ነዉ አባቴን አጥቸዉአለሁ ገብረየሡስን ነፍስ ይማር ብላችሁ አስቡልኝ
@yosfalabdla4549
@yosfalabdla4549 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅንኣቱ ይስጥሽ እህቴ ኣይዞሽ 😢 😊 ይማር 🙏
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 4 ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማርልሽ የኔ የእህት
@oursyegna7329
@oursyegna7329 4 ай бұрын
ነፍስ ይማር ጸድቁ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን በ9 ዘክሪ እንደቆረቡ አድርገው ገነት የማስገባት ቃልኪዳን አላቸው አይዞሽ ሞት የትንሳኤ በር ናት።
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn 4 ай бұрын
ውይይይ እግዚአብሔር ያፅናሽ😢እህቴ ከባድ ነው በተለይ በስደት ላይ ክፉ መስማት😢😢 እፉፉፉ አምላከ እስትንፋሰ ክርስቶስ ነፍሳቸውን ይማርልሽ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 ай бұрын
@@Eftahbelen-cb7tn አሜን አሜን አሜን
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 4 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 4 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@ZenebeheSelemon
@ZenebeheSelemon 4 ай бұрын
amen Amen Amen
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 4 ай бұрын
እንኳን አደሩሳችሁ ቤተሰብ
@SaraSaria-k3z
@SaraSaria-k3z 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@النسيمحجاب-ج5ل
@النسيمحجاب-ج5ل 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤እግዚአብሔር❤❤❤ይመስገን
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን እናመስግናለን ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰🥰
@annahanna8932
@annahanna8932 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ❤️❤️❤️❤️❤️☝️አምላከ ቅዱሳን በደሙ ሸፍኖ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በርታልን❤️❤️❤❤
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 4 ай бұрын
መምህር እንኩአን አድረስህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል 🙏🙏🙏
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 4 ай бұрын
Amen qale hiwotn yasemalen memhrachin
@FathimaFathima-yf5kn
@FathimaFathima-yf5kn 4 ай бұрын
Amen amen amen kalyihut yasmalen mehmrchen❤❤❤❤❤❤❤
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen AmeennAmeen baagaa waajummaan Geenyee❤❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️ 💖 💕
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ 4 ай бұрын
AMEN AMEN AMENN
@AtsedeAlameraw
@AtsedeAlameraw 4 ай бұрын
Nefis yemar. ehtachen egziabher yatsenash.
@shetayeemiru7292
@shetayeemiru7292 4 ай бұрын
❤❤አሜን እአሜን
@batetekela6986
@batetekela6986 4 ай бұрын
Kali hewot kali berkate yasemaline
@ፍቅርተማርያም-21
@ፍቅርተማርያም-21 4 ай бұрын
Enkuwañ aderesachihu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@trueanimal
@trueanimal 4 ай бұрын
memhr betam astemar new qale hwet yasemaln
@mezgebukorssa3675
@mezgebukorssa3675 4 ай бұрын
መምህር በጣም ይቅርታ አይኑ የበራለት ሰው በርተሎምዮስ ሳይሆን በርጤሜዮስ ነው።
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንካን፡አደረሰህ
@LominatGirmay
@LominatGirmay 4 ай бұрын
የመምህር ኣድራሻ ወይም ስልክ ተባበሩኝ,መምህር ተስፋዬ ይሄን መልእክት ካየሀው መምህር ግርማ ከኣሜሪካ ሳይመለሱ እባክህ እርዳኝ
@ሰዉነት
@ሰዉነት 4 ай бұрын
እኳን አደረሠን መምህር ❤❤❤❤ መምህር ጥያቄ አለኝ m.j.k የምትባል ቲክቶከር አለች እና እምታስተምራቸዉ ነገሮች በጣም ያስፈሩኛል ብዙ ሰዉ ይጠይቃታል መልስ ትሠጣለች እንዴት ያዩታል እርሶ🙏
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 4 ай бұрын
መምህራችን❤ቃለይወት❤ያሰማልን❤እግዚያብሔርፀጋናእድሜይስጥ❤❤❤
@TionTion-lb7yn
@TionTion-lb7yn 4 ай бұрын
Enkuan.aderesachu.lebirehane.tinsaewu.yetselot.mahiber.girup.link.lakulign.ehetoche wendinoche
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SfghuteUtewy
@SfghuteUtewy 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@meseretwondimu6397
@meseretwondimu6397 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር❤❤❤❤❤
@Meazi-yemaryam
@Meazi-yemaryam 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ❤🎚
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 4 ай бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን💠💠🌾🌿🌿🌿🌿
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 4 ай бұрын
አሜን
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 4 ай бұрын
ክርሰቶሰ ትንሰአ ሙታን በዓብይ ሐይለ ሰልጣን አሰሮ ለሴጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም ኮነ እምዬሰ ፈሰሃ ወሰላም
@EmebetTelahun
@EmebetTelahun 4 ай бұрын
መምህርእንኳንለብራሐነትንሳኤውበስላምአደረሳችሁከነቤተስቦችህ❤❤❤
@etho826
@etho826 4 ай бұрын
መምህራችን የኔ አባት ሀገር ልገባ ነው አንተን ማየት እፍልጋለው😢😢😢 የት ነው አድራሻ 😢😢😢
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 4 ай бұрын
ታድለሺ😢
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 4 ай бұрын
እህቴ ትግስት ወለተ ኢየሱስ ብለሽ በምትሄጂበት ገዳምና ፀበል አትርሺኝ በፀሎት😢ስሜን ከጂሽ ፅፈሽ
@etho826
@etho826 4 ай бұрын
ምን ላድርግ 13 አመት በዎላ ነው ሀገር መግባት የፈለኩት እናቴ ናፍቃኝ ማርያምንንን
@etho826
@etho826 4 ай бұрын
@@BHRN.TG.12.19. እሺ ውዴ አንቺም በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽሽ ውዴ
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@ነገመቼነው
@ነገመቼነው 4 ай бұрын
ቆይ ግን ለምንድን ነው ቴሌግራም ላይ ስልክ ማትመልሱት በጣም ለተቸገረ ና መፍትሄ አጥቶ ግራ ለገባው ብታዝኑ ምን አለበት 😢😢
@መሲወለየዋ
@መሲወለየዋ 4 ай бұрын
ትክክል
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ አሜን አሜን አሜን
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 4 ай бұрын
ውድ መምህራችን አኳን ደና መጣክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤
@hghhbghhj5960
@hghhbghhj5960 4 ай бұрын
ዛሬ አንደኛነኝ መምህር እንኳን ደና መጣህ ስጠበቅህ ነበር
@ነገመቼነው
@ነገመቼነው 4 ай бұрын
ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው መምህር ጋ መደወል ከጀመርኩ 😔😥
@firewoinangaw8744
@firewoinangaw8744 4 ай бұрын
Memher tesfay enkune adershe wedema antenna yesterday amlke yetmsegen yehuen
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 4 ай бұрын
ስለ ሾተላይ አስተምረን እባክህ ሰሜንና ደ/ወሎ አካባቢ እርጉዝ ሴቶችበሰባትና በዘጠኝ ወራቸው የሚወስዱት የሸተላይ መዳኒት አለ ሾተላይስ ምንድነው? እባክህ መልስ ስጠን መምህር
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 4 ай бұрын
በሴጣን የተዘጋ ማህጸነው ሽተል ሰለዚህ ከቻሉ መልከአ ሩፋኤል ዘወትር ወሃ አዘጋጀተው ጸልየው የጸሎቱን ከጸለዩ በሃላ ይጠጡ ሆዳቸውን ያሻሹበት የመልከአው መጸሐፍ ከሌላቸው ጸበሉ ያለበት ሄደው ይጠመቁ ፈታሂ መሐጸነው ቅዱሰ ሩፋኤል
@GHh-f4r
@GHh-f4r 4 ай бұрын
አሜን።አሜን።አሜን። 🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🕊🌾🕊🌾🕊🌾
@freefree8182
@freefree8182 4 ай бұрын
hukandenamaxumemihirrachin selam❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ምነዉ ጠፋህ
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 4 ай бұрын
ረቡኒ እንኳን ደናመጣህልን
@selam801
@selam801 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 4 ай бұрын
እግዚአብሄርይመስገንመምህርእንካንደህናመጣህልንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 4 ай бұрын
🌺🌹🌿🙏🌿🌹🌺
@Eyaasu
@Eyaasu 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን : መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን :: እንደ በፊቱ : ጎዶልያስ መዝሙር ክላሲካል : ከባክግራውንድ እያሰማኅን ብታስተምረን ጥሩ ነበር ላሃ ማርያም የቅዳሜው ላይ : በመጀመሪያ የታየው ለእናታችን ድንግል ማርያም እንደሆነ ይነግረናል :: ይህንን እንዴት ታየዋለህ ?
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn 4 ай бұрын
መምህርዬ❤ ኦርቶዶክሳዊያን❤ እንኳን አደረሳችሁ አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉
@selamteka2751
@selamteka2751 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen ✝️ 🙏🏾 ❤❤❤❤❤❤
@tigisteadanich
@tigisteadanich 4 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን የምህርዬ የኔልዬ ቃለህይዋት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏
@hiwetbedlu9944
@hiwetbedlu9944 4 ай бұрын
የመምህርን ንዋየ ቅዱሳን መሸጫ አድራሻ የሚያቅ ሰው ያሳዉቀኝ በእግዚአብሔር ስም??
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@ሰብለክንፈ
@ሰብለክንፈ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 4 ай бұрын
መምህር እኳን አደረሰህ ለብርሃነ ትንሳኤው ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እኳን የጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል 👏❤ መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን🤲
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 4 ай бұрын
አደረሳችሁ 👏
@trueanimal
@trueanimal 4 ай бұрын
memhr ych vdeo btayat genet ngatu chanl lay aychenew yemyastemr qhone
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 4 ай бұрын
ርዥም እድሜ ይስጥክ መምህር ።🤲🤲🤲
@Mulu2112
@Mulu2112 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@hxjx884
@hxjx884 4 ай бұрын
@qweqwe444
@qweqwe444 4 ай бұрын
ሰላም ላንተይሁን መምህራችን❤❤❤❤
@ትእግስት
@ትእግስት 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@welelaWelela-o3v
@welelaWelela-o3v 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ermienglish1177
@ermienglish1177 4 ай бұрын
Andande enquwan endezih menfesawi temrt setlek Des yelal
@mulubekele1525
@mulubekele1525 4 ай бұрын
አሜን
@WerkeRegasa
@WerkeRegasa 4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤❤
@fatma6932
@fatma6932 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንን
@messiyoutube1081
@messiyoutube1081 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤
@MulukenTube-np7ig
@MulukenTube-np7ig 4 ай бұрын
Amen amen amen kalwot. Yaseman
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 4 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@Beti-ls5qp
@Beti-ls5qp 4 ай бұрын
Amen amen amen
@HamidAlo-yl7qe
@HamidAlo-yl7qe 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 4 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪
@elsaberhre3040
@elsaberhre3040 4 ай бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 122 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
አቤቱ ማረን.......ሁላችንም ልናየው የሚገባ
51:20
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 79 М.