ከፈተና በድል መውጣት

  Рет қаралды 54,727

Evangelist Yared Tilahun

Evangelist Yared Tilahun

3 жыл бұрын

ይህ መልዕክት በያዕቆብ መልዕክት ምዕራፍ አንድ ከቁጥር ሁለት እስከ አሥራ አምስት ላይ በመመስረት እንደ አማኞች ወደ ሕይወታችን የሚመጡትን ፈተናዎች እንዴት እንደምንለይ በጥልቀትና በስፋት የሚያስተምር መልዕክት ነው። መልዕክቱ በቃሉ አገልጋይ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በአዲስ ልደት ቤተከርስቲያን ሲልቨር ስፕሪንግ የተሰጠ ነው።

Пікірлер: 146
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 3 жыл бұрын
እኔ ግን ተገርሜያለው በጣም ተደንቄያለው አምላኬ እየተከታተለ እንደወርቅ ሊያነጥረኝ እንደፈለገ አምኛለው እግዚአብሄር ድንቅ ነው ትላንት የማውቀው የሚመስለኝ ቃል እነሆ ዛሬም አዲስ ነው፡፡አቤቱ አምላኬ አከብርሀለው፡፡ማንነትህ በተገለጠ ቁጥር የምትከበር አምላክ ነህ፡፡ክበርልኝ አምላኬ ክበርልኝ በህይወቴ ክበርልኝ ለዘላለም፡፡
@user-hu9wo5km9i
@user-hu9wo5km9i Жыл бұрын
Buy u 6
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
"እግዚአብሄር በዙፋን ላይ የተቀመጠው እኛን ሀብታም ለማድረግ አይደለም። ሀብት ለማድረግ ነው"❤❤❤❤❤❤ሀሌሉያ ተባረክ ወንድም
@miherettuke1200
@miherettuke1200 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ይርዳን ይህ ትምህርት ለኔ ነው ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር በአንድም በሌላ የስታምረነል እኛ ግን ??😭😭😭😭👈
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 3 жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዛሬ በጠዋቱ ዝም ብዬ ይህን ስብከት ከፍቼ ሰማሁት ያለሁበት ሁኔታ ቃል ሊገልፀው በማይችል ፍቅር የምወዳትን እናቴን ድንገት አጥቼአት መጽናናት ባቃተኝ ወቅት ነው ስለናትህ ስትናገር ገረመኝ አንተን ባፅናናበት ማጽናናት ያፅናናኝ
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
Ymiatsenana Menfes Kidus Yastenanash Eshete Ayzosh Libesh Begeta Selam Yitebek Beysus Sim. Enenm bhiwote Ayechewalhugn Matsenanatun Bmederebeda .Geta Bneger Hulu Tekekele NeW Ante Tsadek Neh Atesasatem Beyew Ehete Ayzosh .
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 3 жыл бұрын
@@nardosaemiro1476 አሜን የኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ
@retasa7652
@retasa7652 4 ай бұрын
እኔም የምወደውን ወንድሜን በዚህ ሰአት በድንገት ተለይቶኝ በድንጋጤና በሐዘን ፈዝዤ ለምን? የሚለው ጥያቄ ውስጥ ነበርሁ ሞት ያለ ቢሆንም የሄደበት መንገድ ለኔ ከበደኝ
@abaytesfaye3391
@abaytesfaye3391 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዶ በጣም ድንቅ ትምርት ነዉ❤️👏
@lightoftheword1818
@lightoftheword1818 10 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንጌላዊ ፀጋ ይብዛልህ ለኛም ማስተዋል ይስጠን ❤❤❤❤
@deborahabraham7283
@deborahabraham7283 3 жыл бұрын
አጥቦና አንጽቶ ቀድሶ ለክርስቶስ ቀን የሚያዘጋጅ አስደናቂ የህይወት ቃል ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@hirutterefe4093
@hirutterefe4093 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይህን ሠማያዊ ጥበብ እና መገለጥ ይጨምርልህ ባንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅሚያለው
@mariamhamze5220
@mariamhamze5220 2 жыл бұрын
AAmen Amen Amen Tberka Amen Tberka Amen Tberka Amen Tberka Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@frayg6560
@frayg6560 3 жыл бұрын
This is just on the right time for me I was feeling down and hopeless Thank you Holy Spirit for your word of knowledge and understanding 🙏🏾🙏🏾😍😢😢
@handeabo-berhanuhunsore7945
@handeabo-berhanuhunsore7945 8 ай бұрын
Hello pastor God belles you & your minister thanks. Again today some ministers money lover,s and gay his wife by ta.
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Bereket-mi5sg
@Bereket-mi5sg 2 жыл бұрын
በዚ ታድጋለህ፡ ትሰፋለህ፡ ትባረካለህ ትትረፈረፋለህ የሚሉ ስጋዊና መድራዊ የሆኑ ትምርቶች በበዙበት ዘመን ጌታ እንደነ ወንጌላዊ ያሬድ የመሳሰሉ የግዛብሄር ቃልን ሳይሸራርፉ በእውንተኛ መገለጥ የሚያስተምሩ ባርያዎች ስላሉት፡ እግዛቢሄር ይመስገን።
@henokhabtamuofficial8359
@henokhabtamuofficial8359 Жыл бұрын
You are the best teacher evangelist Yared tilahun relly this is my message May Almighty God abundantly bless you and your family 🙏🙏 much respect For you 🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንጌላዊው ያሬድ በጣም አስፈላጊ ርእስ ነዉ ምክንያቱም በዚህ ምድር ላይ ያለ መከር እኖራለሁ ማለት አይቻልምና ጌታ ሆይ የልባችንን አይን አብራልን እምነታችንንም ጨምርልን በመከራችን እዳንውድቅ እርዳን እግዚአብሔር ስለ እናትህ የስጠህ ታላቅ መጸናናት እኔም በዚህ መከር ውስጥ አልፌ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ስትናገር ስለ እኔ ህይወት ያውራህ ነው የመስለኝ ጌታ የማጸናናት አምላክ ነውና ፈተናችንም ከምንችለው በላይ አይደለም እና ጌታ የተመስገነ ይሁን
@ttsug9216
@ttsug9216 3 жыл бұрын
ያሬድዬ ስለመልዕክቱ እግዚኣብሄር ይባርክህ! ነገር ግን ልእኔከትምህርቱ በተጨማሪ ስለምትወዳቸው እናትህ ወደ ጌታ መሄድና አሁን ያልህን መፅናናት ያስረዳህበት መንገድ እጅግ ውስጤ ግብቶአል.... 1ኛ ጌታ ጋር ስላሉ አሁን በቅርበት እንዳሉ የሚሰማህ ስሜት 2ኛ የዚኛውን ዓለም ያህል ያኛውንም ዓለም መረዳትህ 3ኛው ድሮ የምታዝነው ሀዘን መጥፋቱ፥ የሚሻል ቦታ እንዳሉ መረዳቱ ይሄ መረዳት ሁላችን ጋ ቢኖር እንዴት መልካም ነበር .. ይጋባብኝ እላለው የላይኛውን እንድናፍቅ!!!!
@emebetyohannes3744
@emebetyohannes3744 3 жыл бұрын
I couldn't say it better
@kidestnegatu2536
@kidestnegatu2536 Жыл бұрын
Ohh my Lord it's an amazing teaching!!!!
@selamfikir8454
@selamfikir8454 2 жыл бұрын
It’s an amazing teaching!!oh Lord thank you 🙏
@girmaanbasieordolo5238
@girmaanbasieordolo5238 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል መረዳት ነው። እግዚአብሔር በምህረት ከዚህ በላይ ይባረክህ ወንድም ያሬ። እግዚአብሔር በትክክል በማወቅ በሕልውና የተመካ ወንድም ። ኤርምያስ 9:-23-24
@astergebresilassie1374
@astergebresilassie1374 3 жыл бұрын
እኔ ገብቶኛል ደግሞም አልገባኝም እያደር ይገባኛል ብዬ አምናለሁ ደጋግሜ ስሰማው :ጌታ ሆይ እርዳኝ
@woynshetgetahun2360
@woynshetgetahun2360 10 ай бұрын
ወንድሜ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
@abejebelay6988
@abejebelay6988 3 жыл бұрын
What amazes me the most is your sincere dedication to study the word of God and the earnest desire to share it to the body of Christ. I always feel free and relieved when I hear most of your teachings. May God bless you and keep you safe! Most of all, it is my prayer for our Lord to bless the Church with many thousands like you. We have plenty of food to nourish our emotions but there is few that is useful to our spiritual growth. The current status among the body of christ shows exactly that. You are a blessing to millions of us!
@teklearaya1204
@teklearaya1204 2 жыл бұрын
P
@amsalegizaw8829
@amsalegizaw8829 3 жыл бұрын
A strong and very powerful message for our spiritual life. THANK YOU FOR YOUR TEACH ME GOD BLESS YOU.
@liyahailemariam7038
@liyahailemariam7038 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ፣ ጌታ ይክበር ይመስገን። እንዲህ አይነት ትምህርት እንድሰማ የረዳኝ ጌታ ይክበር። በትምህርቶችህ ራሴን ያለሁበትን ሁኔታ አየዋለሁ። በቅርብ በጌታዬ ጸጋ ያለፍኩባቸውን የምኞት ፈተናዎች አየሁበት። ፓ የሚገርመው አመጣጡ ፈተናው መልካም ነው የሚፈተነው ግን ስጋችን ነው። ወይ ጉድ ገለጽከው እኮ ውስጣችን ተነካ። ተባረክ።
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣ ለህዝቡ እንድናገር መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ወገኖቼ፣ ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታን በበደልንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷልና አልሰማቸውም አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከራ ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተነ
@haileabtesfalidet857
@haileabtesfalidet857 2 жыл бұрын
Ygermalee hhmmmmm
@haileabtesfalidet857
@haileabtesfalidet857 2 жыл бұрын
G b u ewnete new bro brukneh tekekel melkete new
@kidestnegatu2536
@kidestnegatu2536 Жыл бұрын
My dear brother your teachings is just powerful and life game changer my life stays my thoughts change, and I got knowledge and wisdom on how to read the word of God. Thank you!
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun Жыл бұрын
Wow, thank you
@gospel2359
@gospel2359 3 жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ ስለ አንተ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ የገለጠልህ ይባረክ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማለም!!
@salameskyes7240
@salameskyes7240 14 күн бұрын
አሜን አሜን❤
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ደግሜ ስማሁት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያሬዶ ለስወች ሁሌ ትምህርትህን ሽር አደርጋለሁ እኔም እጠቀማለሁ ያሬዶ እድሜ እና ጤና ፀጋንም የምናመልከው እግዚአብሔር አባታችን ይጨምርልህ ።
@sebleaklilu284
@sebleaklilu284 2 жыл бұрын
ውድ አስተማሪዬ ያሬድ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ አሁንም እየባረከ ይባርክህ 😇
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
ብዙ የተጠቀምኩብህ ወንድሜ ተባረክ
@eleleta5821
@eleleta5821 3 жыл бұрын
ያሬዶ ትምህርቱ ገብቶኛል ግን በደንብ አልገባኝም ሌላ ግዜ በስፋት ብታስተምረው ደስ ይለኛል 😍😍😍😍
@emebetyohannes3744
@emebetyohannes3744 3 жыл бұрын
I understand you. If I were you I will listen to him again and again with no distraction. May the holy spirit open your inner heart.
@samsonsinkiekeno4267
@samsonsinkiekeno4267 3 жыл бұрын
What a great teaching.
@astergebresilassie1374
@astergebresilassie1374 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ይህንን መገለጥ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ
@netsanetteketel4544
@netsanetteketel4544 Жыл бұрын
How can I express my gratitude to almighty Lord. Brother in Christ ,may God bless you !
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
Wow what a wonderful sermon, may the God almighty continue to bless you Pastor Yared!!
@redeatabebe7247
@redeatabebe7247 3 жыл бұрын
ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ያለኝን ዉድ ነገር እንዳይ ዓይኔን ቨቃሉ እዉቀት ሰላበራህልኝ
@tinayatinaya4485
@tinayatinaya4485 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፈጺሞ ይባርካችሁ በጣም ጉርምና ድንቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሞጎስ ይሁንልን
@mubashiruaq8415
@mubashiruaq8415 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርሰቶሰ ለዘላለም ጌታ ነዉ አሜን አሜንንን
@genetmidekssa683
@genetmidekssa683 2 жыл бұрын
God bless you pastor abundantly in the name of Jesus christ. It was an amazing preaching.
@lelihabtamu4823
@lelihabtamu4823 6 ай бұрын
God bless you again and again.
@MrMr-hg6rn
@MrMr-hg6rn 2 жыл бұрын
Amen geta huye
@addisdesta6811
@addisdesta6811 3 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 10 ай бұрын
Geta abizeto yibarkihe ❤🙏
@ethiopiankidssongsandgames678
@ethiopiankidssongsandgames678 3 жыл бұрын
You are the best teacher any christian could ever hope for! Thank you for all your hard work and dedication! For the rest of my life, I'll be extremely thankful for having a brilliant teacher like you. The lessons you have taught will be remembered forever while your inspiration will always give me the strength to succeed !!!
@MehariTube
@MehariTube 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n4vbp2iria6tj7s
@haymanottesfaye9400
@haymanottesfaye9400 3 жыл бұрын
Tebarek wendeme yared.
@getachewgemetchu167
@getachewgemetchu167 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አስደናቂ ትምህርት
@sidisetessema4732
@sidisetessema4732 3 жыл бұрын
God bless you paster 🙏
@woinshetkumazeleke1600
@woinshetkumazeleke1600 3 жыл бұрын
God bless u more & more Brother Yard 🙏🙏🙏
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 3 жыл бұрын
Amen🙏, egezabher amelke babizu tesegna ba kalu ewukate yebarke wondme yared
@thomastesfaye8442
@thomastesfaye8442 3 жыл бұрын
Much Blessing to you. More grace and peace to you brother Yared.
@whitney5003
@whitney5003 3 жыл бұрын
Oh Haleluya
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 3 жыл бұрын
God bless you!!
@mesretalmo7420
@mesretalmo7420 3 жыл бұрын
Amen lessed artist and your whole family❤
@ruthyohannes4007
@ruthyohannes4007 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሕ
@henokabraha6918
@henokabraha6918 3 жыл бұрын
God bless you
@tesfihunde7398
@tesfihunde7398 3 жыл бұрын
God bless you.
@Tb-cp7lz
@Tb-cp7lz 3 жыл бұрын
God blesssssssss you
@amaremekonnen2692
@amaremekonnen2692 3 жыл бұрын
GOD bless you
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 2 жыл бұрын
I pass through many problems, but now I understand that it is for good to me. My beloved brother Yared God bless you.
@vyetnawuyaleshuphonetastic9098
@vyetnawuyaleshuphonetastic9098 2 жыл бұрын
Abate wadahalawu tabaraki Kazi babalaxa magalaxi Ina nuro birikirki
@alexgatess
@alexgatess Жыл бұрын
Thank you Great presentation 👍
@bet-elgelan9735
@bet-elgelan9735 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለናትህ የተናገርከዉ በጣም ያፅናናል
@hiwottesfaye8358
@hiwottesfaye8358 2 жыл бұрын
Dink megelet tebarek!
@ch.m6280
@ch.m6280 3 жыл бұрын
በእውነት ዘመንህ ይባረክ
@newjourney5096
@newjourney5096 3 жыл бұрын
Amazing message , Faith is our currency .
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow 3 жыл бұрын
May God continue to bless you and use you , what an amazing teaching to practice daily! I am in!
@meazaafework9562
@meazaafework9562 3 жыл бұрын
Selam wendem yared selewelaj enat helfete mot yetsemagnen hazen ligeltselh ewdalhu. Metsenanathenem sesema egzabheren amsgenkut. Enkanem beretah
@abdusmedahmed2322
@abdusmedahmed2322 3 жыл бұрын
በጣም ተባርኬበታለው ተባረክ
@abebabulo7891
@abebabulo7891 2 жыл бұрын
Wow tebarek
@matiwoskassaye5629
@matiwoskassaye5629 3 жыл бұрын
amen amen amen amen God bless you
@elizabethgmedhin5378
@elizabethgmedhin5378 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ.
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
Thank you.God bless you more 🙏
@michaelmelaku3749
@michaelmelaku3749 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ የጌታ በረከት እየደረሰኝ ህይወቴ በረፋት ውሀ በለምለም መስክ አርፋለች እድሜና ጤና ያድልልን👏👏👏
@gigiriri4865
@gigiriri4865 3 жыл бұрын
ወይኔ ዬመጣብኝን ፈተና ሳስብ እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ በትግል ውስጥ እያለሁ ነው ይህንን ዬጌታ ቃል ዬመጣልኝ I want every body to pray for me በገንዘብም ወይንም በጤናን አይደለም ጠላቶች ተነስቶብኛል ከቅናት ዬተነሳ
@wowwow3098
@wowwow3098 2 жыл бұрын
ሁሌም እወድሀለው ወንድሜ!!!🙏
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 2 жыл бұрын
this what I really want to hear today 😢😢😢. May God's bless you more and more. 🙏
@mazimazi4134
@mazimazi4134 2 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ 🙌❤❤
@rosemare8314
@rosemare8314 3 жыл бұрын
Grta yebarkh bezu temerealehu fre endafer etseleyalehu.
@jenberasma801
@jenberasma801 3 жыл бұрын
Geta abezto.. ybarkh
@meazalachore9638
@meazalachore9638 3 жыл бұрын
Stay blessed
@abgirum5858
@abgirum5858 3 жыл бұрын
ተባረክ ሌላ ስለሌለ ነው በተጣም ነው ምወድህ
@danielboaz9573
@danielboaz9573 3 жыл бұрын
BLESS YOU DERO AWEKEHEW AT DD YOU REMER THE TRACT ABOUT TONGE IGAVE YOU
@rahelmuluneh6111
@rahelmuluneh6111 3 жыл бұрын
May God bless you more and it is really amazing that you said i feel more closer to my mom now than before oh my God
@dawitbade3423
@dawitbade3423 3 жыл бұрын
tebarek kezih belay qalu yibralih
@tgjesustg2611
@tgjesustg2611 3 жыл бұрын
Geta yiberkh Ye Igziabiher Sewu
@sofiya7676
@sofiya7676 3 жыл бұрын
አሜን👏👏
@sileshiyigezu3243
@sileshiyigezu3243 2 жыл бұрын
ወንድም ያረድ እግዚአብሔር ይባርክህ! መልዕክቱ አመለካከቴን ቀይሮታል፣
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 3 жыл бұрын
Wowww wonderful teaching. May the Lord bless you 🙏🙏😍
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 3 жыл бұрын
ጌታይባረክስለ አንተ
@abebewoldmariam4845
@abebewoldmariam4845 Жыл бұрын
Thank you for your explanation bro. !
@amanuel2087
@amanuel2087 3 жыл бұрын
Tebarekelen Egziabher Tsegawen YABZALEH🙏 Yemigerm merdatnew ❤
@Sami-dn8sz
@Sami-dn8sz 3 жыл бұрын
Geta birik yargih!!!🖐️
@hanagess4730
@hanagess4730 2 жыл бұрын
አሜንተባርክ
@bayanova
@bayanova 3 жыл бұрын
Wow !!
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 4 ай бұрын
en Amen en❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadewosbeyene3248
@tadewosbeyene3248 3 жыл бұрын
Waw God bless you in abundance. I have gained a lot from your teaching.
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
TEBAREK WONGELAWI TILAHUN
@ethiocpa9028
@ethiocpa9028 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU Egezabehire yeredane ..can you pray for me
የአስተሳሰብ ተሐድሶ
1:26:23
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 110 М.
ታቦት መክተፊያ ነው ቀሲስ ዘበነ
1:36:18
SPEAK The Truth
Рет қаралды 14 М.
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 123 МЛН
100❤️
00:19
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 38 МЛН
Cat story: from hate to love! 😻 #cat #cute #kitten
00:40
Stocat
Рет қаралды 14 МЛН
የሉቃስ ወንጌል ክፍል 59
27:50
Gospel of Grace Channel-2
Рет қаралды 35
ማደሪያውን መውደድ   መዝሙር 84
1:04:42
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 30 М.
አባታችን ሆይ ጸሎትን እንዴት እንጠቀምበት?
21:49
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 21 М.
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ( የመኖር ፍሬ )
1:03:52
Austin Ethiopian Gospel Believers Church
Рет қаралды 16 М.
የቅባቱ ዕቃ
1:29:23
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 32 М.
በአእምሮ መታደስ መለወጥ
1:27:12
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 63 М.
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | የእምነት ፈተና
57:59
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 11 М.
ከምኞት ወደ ተስፋ
54:42
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 26 М.
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 123 МЛН