ከፈተናችሁ በኋላ ያለውን ድንቅ በረከት አይታችሁት ታውቃላችሁ? Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 29,122

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 233
@mesi557
@mesi557 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፫አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን ።ስለ ቃሉ የቃሉ ፡ባለቤት እግዚአብሔር ፡አምላካችን ፡ስሙ የተመሰገነ ፡ከፍ ከፍ ያለ ይሁን።❤❤
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏💕🌻 አሜን አሜን አሜን አሜን🙏💕🌻 አሜን 🙏🙏🌻 አሜን 🙏🌻 አሜን💕🙏🌻 አሜን ፫🙏🌻 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ኑሩልን አሜን ፫🙏🙏🌻🌻💕❤
@Eyerusz7k
@Eyerusz7k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ክብር ዉዳሴ ለእግዜብሄር እናመሰግናለንመምህር ለበጎየሆነ ልብ የሚመረምር ትምህርት እግዜብሄር ይመስገን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ 🙏 አሜን
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ቸሩ መዳኒተዓለም❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@tenayeasrat2615
@tenayeasrat2615 4 жыл бұрын
በየጊዜው የምሰማው ት/ት በእውነት የራሴን ታሪክ ነው፡፡ እግዚአብሔር በእርስዎ አድሮ እየተናገረኝና እያስተማረኝ እንደሆነም አውቄአለሁ፡፡ በእውነት እግዚአብሔር እንድድን እንደሚፈልግ እያሳየኝ ነው፡፡ክብር ምስጋና ይግባው ለጌታዬ ሳመሰግነው እንባዬን ማቆም አልቻልኩም፡፡ መምህር በእርስዎ አንደበት እየዳንኩ ነው ከጠፋሁበት እየተመለስኩ ነው፡፡ ይህን የመሰለ ቃል በእርስዎ እንድንማር የፈቀደ አምላክ ስሙ ለዘለዓለምይባረክ፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@tigistbirhanu474
@tigistbirhanu474 4 жыл бұрын
በእውነት ቀሲስ እርሰዎን መምህር አድርጐ የሰጠን የዘላለም አባት እግዚአብሔር ይመስገን ልቤ በየለቱ እየታከመ ነዉ ቸርነቱ እና ፀጋዉ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ 4 жыл бұрын
ቀሲስ ሁልግዜም በፀጋዉ ያበርታልን እርሶዎ ሲበረቱ ሚሊዎኖቹን ያበረታሉና ረዢም እድሜ ጤና ሰላም ይስጥልን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 18 күн бұрын
Egiziabher yemsgen memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@fisehadesta6191
@fisehadesta6191 4 жыл бұрын
ቀሲሳችን በጣም ነው የምንወድህ ላፋታም ቢሆን ባንተ ትመህርት አንጠራጠርም ትምህርቶችህ ዘመን ተሻጋሪ የማጠገቡ የማይሰለቹ ናቸው። አንድ ነገር ግን ለኛም የበለጠ ደስ እንዲለን በመግብያህ ላይ ሁሌ የመቤታችን አማላጃችን ቅድስት ድንግል ብፅእት ማርያም ስም ጠርተህ በረከቷ ምልጃዋ እንዲደርሰን አድርግልን።
@bizenyemaryamleji431
@bizenyemaryamleji431 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚሃብሄር በረከቱን ያብዛልዎ ከነቤተሰቦ ከነልጆቾ ጌታ እግዚሃብሄር በልጆቾት ይክፈሎት አሜን አሜን አሜን
@alexgeremewyimer6520
@alexgeremewyimer6520 4 жыл бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር በእውነት አብዝቶ ከዚህ በላይ ይባርክህ በእውነት እግዚአብሔር በሚያውቀው ልጆችን ወስዶ ማሣደግ ከልጅነቴ ጀምሮ ይመምመኘው ነው እና ዛሬ ኢቢኤስ ላይ ሣይህ በጣም ልብህን እይሁት ሠው ይሚያስትምረውን ሢኖር መታደል ነው ።
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጠልን!!!
@betigirma7042
@betigirma7042 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ካለሁበት ሁኔታ ያወጣኝ መልእክት ነው ዘመኖት ይባረክ
@titililiya7063
@titililiya7063 2 жыл бұрын
ይህ ትምህርት ለኔ ነው የተላለፈው መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክወት
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 4 жыл бұрын
ቃለ ኽይወት ያሰማልን አባታችን የሀገልግሎት ዘመኖት ጌታ ይባርኮት❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@abershetefferi9683
@abershetefferi9683 4 жыл бұрын
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን። ይህን ብርሀን ፍንት አድርጌ ያሚያሳይ ትምህርት ሰላሰተመሩን እግዛብሄር ይሰጥልኝ።
@beratesfaya1345
@beratesfaya1345 4 жыл бұрын
ቀለህይወት ያሰማልን ማምህር እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ
@berislsl2119
@berislsl2119 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ትናንትና ስለ ችግሮቼ እያሰብኩኝ የቅዲስ ሚካኤል ስእል ፊት ተደፍቼ ሳለቅስ ነው የዋልኩትኝ ። ዛሬ ደግሞ ይሄን አፅናኝ የሆነ ትምህርት አሰማኝ ። ቀሲስዬ አምላክ ይባርክህ።
@ድንግልሆይእምዬ
@ድንግልሆይእምዬ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእዉነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ስግደተኞች የሆንን እኛም አገራችን ጥለን በወጣንበት መከራ እያየን ነዉ እግዚኦ ማረን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@freweinisium9248
@freweinisium9248 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን. እድሜና. ጤና ይሰጥህ. ካንተ ቡዙ ደግ. ነገር. ተምሬአለሁ ጌታ ይባርክህ ንሩልን አሜን
@softlife5208
@softlife5208 4 жыл бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይባርኩል
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 Жыл бұрын
geta hoy sewoch endreda ebakh erdagn kalehubet awtagn
@ሀኒነኝየመቅዲናፋቂ
@ሀኒነኝየመቅዲናፋቂ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ በእርስዎ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ እያስተማርኝ ነው ስሙ ብሩክ ይሁን
@hannaalemu5165
@hannaalemu5165 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ABATE KESIS ASHENAFI 💚💛💗💚💛💗💚💛💖
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራች እግዜአብሄር ይጠብቅህ
@asratasrat4891
@asratasrat4891 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ያብዛልን⛪🙏🙏🌻🌼🍀🌿
@fredalhalbe280
@fredalhalbe280 4 жыл бұрын
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ናበጤና ይጨብቅልን
@naomiweldezghi5617
@naomiweldezghi5617 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ድንግል ማሪያም ለቅዱስ ገብሪኤል "እንዳልከው ይሁንልኝ" እንዳለችው ለኛም እግዚኣብሔር ኣምላካችን ለበጎ ያድርግልን ፡ ፍቃዱ ይሁንልን መምህራችን ደግሞ ዕድሜ ይስጣቹ በረከቱ ያብዛላቹ ፡
@hiwottamirat571
@hiwottamirat571 4 жыл бұрын
ይሔን ትምህርት እንድትስተምር እግዚአብሔር ለእኔ ነው የላከህ መምህር በጣም አመሰግናለሁ !!
@hanafkr3940
@hanafkr3940 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መሞህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋያንሩልን እግዚአብሔር ይሰጥልን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@azebfeleke1981
@azebfeleke1981 4 жыл бұрын
Egziyabher yebarkachihu kesis ashenafi bewnet kalhiwot yasmalin 🙏🙏🙏
@yirgalemgedamu8037
@yirgalemgedamu8037 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kbretkbret6875
@kbretkbret6875 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዜኣብሔር ፀጋው ያብዛልዎት የኣገልግለትዎ ግዜ ይባርክልዎት በፀለትዎ ያስቡኝ ወለተሚካኤል እባላለሁ
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመን ሁን ያርዝምልኝ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መም ህ ር አግዚአብሔር ይጥብክቅ
@almazhadgu1848
@almazhadgu1848 4 жыл бұрын
ቃለ፡ሂወት፡ያሰማልኝ፡መምህር፡በጣም፡የሚገርመኝ፡ብዙ፡ጊዜ፡ዩሚያስተምሩት፡የኔን፡ሂወት፡ያዩት፡ይመስሉኝና፡ድንቅ፡ይልኛል፡እናቴ፡ታማብኝ፡አውሮፕላን፡ቡረራ፡እስኪጀምር፡እናቴን፡እንድያቆይልድኝ፡እንድ፡ወር፡ስማፀን፡የሀው፡እናቴ፡አርፍ፡ሳልቀብር፡ቀርቼ፡መቀበል፡መረጋጋት፡አቅቶኝ፡ላይ፡ እያለሁ፡በአስረኞ፡ቀንዋ፡ነው፡ይህ፡ትምህርት፡የሰማሁት፡እና፡እግዛብሄር፡ምክንያት፡አለው፡ይህ፡ትምህርት፡ያስማኝ፡ብርታት፡እንዲሰጠኝ፡በፀሎት፡አስቡኝ፡።ለትምህርቱ፡እግዝሔር፡ይስጥልኝ።
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
አሜን(3)ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ነው እሚፈትነው ስለወደድከኝ ሁለዬም ደስተኛ ነኝ አምላኬ
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 4 жыл бұрын
ቄሲስ አሸናፊ ቃለሕይት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ተባረክ።
@bitanyaseifu-yn9nh
@bitanyaseifu-yn9nh 24 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለህይወት ያሠማልን እንደፍቃዱ ያኑረን
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 жыл бұрын
ቃል ሂዎት ያሰማልንአሜን አሜን አሜን
@marshmmmmar7748
@marshmmmmar7748 4 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ይደረግልኝ ትልቅ ድንቅ ትምህርት ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን !
@allamallamallammery492
@allamallamallammery492 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 4 жыл бұрын
በትክክል መምህር ቀሲስ አሸናፊ ገ|ማርያም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እግዚአብሔር በጣም በአይምሮዬ ሲመላለስ የነበረውን ነገር ነው እንደ ርዕስ ያነሳኸው የኔማ የተለየ ነው በተደጋጋሚ ባንድ አይነት ፈተና ማለፍ አቅቶኝ ስወድቅ ስንቴ ብቻ ያው እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቀኛል ክብር ሁሉ ሁሉን ለሚችል አምላክ ይሁን በፀሎትህ ያስበኝ"ፍቅርተ ስላሴ" ብለህ ቢያንስ ለሚቀጥለው ፈተና እራሴን አዘጋጅቼ እንዳፍ ሊመጣ ይችላልና ፈተና ይህን ት/ት እንድሰማ የፈቀ አምላክ ይክበር ይመስገን
@AddisKal
@AddisKal 4 жыл бұрын
እኔም እንደአንቺ ነኝ ስወድቅ ስነሳ ሁሌም ስፈተን የኖርኩ። ይህን ትምህርት አዳምጬ ግን ሁሉን እንደፈተና ሳስበው ያንን ፈተና ለማለፍ ስቆርጥ እንዴት ደስ እንዳለኝ። ንጉስ ዳዊት በሚወደው ልጁ ከተፈተነ ታዲያ እኔ ማን ንኝ? በፈተናዬ ሁሉ ሳልማረር ልማርበት ቆርጬ ተነስቻለሁ። እግዚአብሔር በፈተናሽ ሁሉ ከእንቺ ጋር ይሁን።
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን🙏ቄሴስ ድምፅዋትግን በደብ አይስማም ከቻሉ ከፍለማድረግ ሞክሩ ከይቅርታ ጋር።
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔን ታናሽዋን ልጁን (ብላቴናውን )እንደሚያበረታኝ አምናለሁ አመሰግናለሁ እህቴ በውነት ፀልይልኝ
@simretgslaseasress8794
@simretgslaseasress8794 4 жыл бұрын
አመሰግናሎ አባቴ ምን እንደምል አላቅም የውስጤ ባወጣው ደስ ይለኝ ነበር ግን ጠገብኩ ተስፋ ሰጡኝ አልቻልኩም ልቤ በደስታ ሞላ ረጅም እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ይመስገን
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 4 жыл бұрын
esey hulem desss yibelish begeta ehte
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 4 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ እና ፀጋዉን ያብዛሎዎት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ የሚያንፅ መልዕክት ነው ፀጋ ይብዛልህ
@shuayishuayi628
@shuayishuayi628 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ያገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ ቀሲስ ኣሸናፊ
@zuzuzuzu1300
@zuzuzuzu1300 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Memirachn kalehiywet yasemalin Person yemesasehu mekari zekari Asitmati Abatochin yabzalin Amen Amen Amen
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት መካሬና አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ተባረክ!
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@በደስታ
@በደስታ 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 kale Hiwot Yasmalen Kesis Ashenafi . It’s a Great lesson Egziabhear YEmesgen . Thank you . 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@victoriaalemayehu8727
@victoriaalemayehu8727 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እንደማር እየጣፈጠኝ ነው ሁሌም ትምህርቱን የማዳምጠው ግዚአብሄር በተግባር እንድናውለው ይርዳን ለመምህራችንም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ledyasolomon6530
@ledyasolomon6530 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abelhagos1673
@abelhagos1673 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲👏
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamhirachin Egziaber yibarkot 🙏🙏🙏
@woinshetgossaye1936
@woinshetgossaye1936 3 жыл бұрын
ድንቅ መልእክት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@adismasrshaadismasrsha8254
@adismasrshaadismasrsha8254 4 жыл бұрын
አሜን ቀሲስ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክክ በጣም ጥሩ ነው
@Nafkot
@Nafkot 4 жыл бұрын
Amen Amen!!!. Egzabeher leka bandem hone beleyila yinageral.......wendemachin kalehiwot yasemalen. 🙏🙏🙏
@ten5136
@ten5136 4 жыл бұрын
አሜን ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ተምሬባተለው መምህር ችን እዴሜ ጤና ዩስጥህ
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 3 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህራችን በጣም እናመሠግናለን
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
አሜን 3 እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ አሸናፊ ልብን አእምሮን ጉልበትን የሚያድስ ትምህርት ስለሰጠሀን
@Asrat21
@Asrat21 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rootsflex9331
@rootsflex9331 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፣
@beratesfaya1345
@beratesfaya1345 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@masobethiopia5007
@masobethiopia5007 4 жыл бұрын
አሜን🙏🏾❤️❤️❤️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾
@agapezeortodox
@agapezeortodox 4 жыл бұрын
የእርዳታው ቁጥር ምርት ነሽ ጥላሁን 15924737 Abyssnia BANK mirtnesh tilahun Adis Ababa. 0911726037/ምርት/ 0911401380 /የእኔ/ በካርድ መርዳት ለምትፈልጉ finotewongel.org/take-action
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 4 жыл бұрын
Dear Kesies Achenafi. In God willing and hope one day i will come and appreciate your Sebket personally. I am going through the difficult time the last four months. I was learning from your sebket and get hope and strength. Things getting better than before but i am far away from my home Addis Ababa. And please keep doing what you are doing because you are helping so many people like me. Like you said everyone go can be tested with a difficult time but the strong and the believer will come And
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 4 жыл бұрын
......... the believers will see the sunshine in the morning. And i hope it will. Thanks very much!!
@ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
@ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 4 жыл бұрын
❤""ማልቀስ ማንባቴ ለበጎ ነው ማዘን መሰቃየቴ ለመልካም ነው❤ጌታዬ❤የጠራኝ እንደዚህ ነው ክብር ምስጋና አምልኮት ውዳሴ ለእርሱ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤
@ricardocarlosgebara730
@ricardocarlosgebara730 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😘😘😘🕊🕊🕊💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
😭Amen 🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አሜን አሜንነ አሜን
@tigibelay7276
@tigibelay7276 4 жыл бұрын
አሜን ሀሌ ሉያ ቃለ ሂወት ያስማልን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።
@yahwehnsiegziahiralamayeno9717
@yahwehnsiegziahiralamayeno9717 4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ!!
@elsagebre5974
@elsagebre5974 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 kalhiwatin yasemalin . ragim edme yestilin !!!!
@dehnatube
@dehnatube 4 жыл бұрын
አሜን! ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት። ቤትዎን በበረከት ይሙላው።
@ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
@ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 4 жыл бұрын
❤""እመሰክራለሁ ስለእርሱ አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና❤❤❤
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SenaitHailuTessema
@SenaitHailuTessema 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwiot yasemalen
@becauseofjesus9181
@becauseofjesus9181 4 жыл бұрын
Amen amen amen !!!!
@blackman9558
@blackman9558 4 жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemalen amen
@lemlemhalfhom685
@lemlemhalfhom685 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@helina3489
@helina3489 4 жыл бұрын
Kale Heweta yasemalen kesis Temarkubet amen amen
@yamagest2151
@yamagest2151 4 жыл бұрын
አሜን እግዛብሔር ይመስገን
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
😭😭😭😭Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin 😭😭😭
@yetwohdolij4263
@yetwohdolij4263 4 жыл бұрын
Amen🙏♥️ Abatachen kalehewot yasemalen besega yanurelen geta🙏
@softlife5208
@softlife5208 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይመስገኑ
@seblet148
@seblet148 4 жыл бұрын
አሜን!!! መምህራአችን ቃለህወት ያሰማልን !
@negstibogale6618
@negstibogale6618 4 жыл бұрын
Amen 🙏🏻 fetari yabertan aba
@elshadaynwgetacell240
@elshadaynwgetacell240 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen… Tebatekln kesis Liyu Andebet Liyu Ayimro Liyu Tihtna Yalewu Liyu Sewu Nek kesis
@meserat1627
@meserat1627 4 жыл бұрын
ይሄ የኔን ህይወት ነው ያስተማሩኝ እግዚአብሔር ትዕግስት ይስጠኝ
@almaz1153
@almaz1153 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇷
@ابواحمدحمزي
@ابواحمدحمزي 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
@abcuae5348
@abcuae5348 4 жыл бұрын
ልብየምሠረሥሥትምሕረትአባታቺንቃለሒይወትይሠማልን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
Kalehiwot yasemaln fetari kenebetesbeh ybarkeh Amen Amen Amen
@obseewaaqajiraa9495
@obseewaaqajiraa9495 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hewot yasamalen getaa Tabarikuu
@yoditfikrmariam8747
@yoditfikrmariam8747 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@saratsg8533
@saratsg8533 3 жыл бұрын
Amen egzhabire yestleni
ያደፈውን ህይወት ለመቀየር ማወቅ ያሉብን ሁለቱ ነጥቦች። Kesis Ashenafi
25:38
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 16 М.
መውደቅ ብርቅ አይደለምና ተረጋጉ። Keeis Ashenafi
21:26
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 12 М.
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 70 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 38 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
ከቤተስብ የሚወርድ መርገም ህይወትን ይረብሻል። መፍትሄውስ? Kesis Ashenafi
26:07
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 13 М.
የቅድስት ቤተክርስቲያን ትምህርት
1:51:42
Orthodox Voices የኦርቶዶክስ ድምጾች
Рет қаралды 10
ደስታችንን እንዴት እናግኘው? KESIS ASHENAFI G/M
19:02
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 47 М.
ጦርነትም ቢሆን እግዚአብሔር ያድናል፡፡ ድንቅ ቃለ ምልልስ፡፡ ቀሲስ አሸናፊና ወሮ መስከረም
32:14
ነገር የማይሳካ ሲመስል ምን እናድርግ? Kesis Ashenafi
27:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 38 М.
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 70 МЛН