KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የግዢ እንጀራ አስመርሮኛል... የግል ህይወቴን ማውራት አልፈልግም !...ትዳር ከስራዬ ያርቀኛል ብዬ ስለምፈራ ነው!... ተወዳጇ ተዋናይት ፀደይ ፋንታሁን
29:52
ታከለ የተጠየቁት 2 ቢሊየን ብር፣ “ዙፋኑ የእኛ ነው”ዘመነ ካሴ፣ ለጌታቸውና ለደብረጽዮን ደብዳቤ፣ የ3ቱ ጄኔራሎች የውጊያ ሪፖርት፣ ደሞዝና የዐቢይ ምላሽ|EF
18:54
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
44:53
КОНЦЕРТЫ: 2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
ከተዋናይት ጸደይ ፋንታሁን ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 1 | Ethiopia | Tsedey Fantahun
Рет қаралды 148,691
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 781 М.
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 448
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
7 жыл бұрын
ዋውውውውውው ሲጀመር ማህተምሽ #መስቀልሽ ሲቀጥል #ኢትዮጵያዊነትሽ ሲቀጥል ባህልሽ አለባበስሽ ውቢት #ኢትዮጵያ አርጎሻል ጸድዬ በዚሁ ቀጥይበት♥♥♥
@kokobesisay9982
7 жыл бұрын
ሴት ልጅ እደዚህ ስትለበስ ደስ ትለኛለች ከኔ ጀምሮ በተለይ መስቀልሽ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል ሀይላች ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም ድነናልም
@Samrawit1921
7 жыл бұрын
ውይ በቂርቆስ ጥሎብኝ ስወድሽ የኔ ልዩ ምንም ብትሆኚ ሁሌም ለኔ አንደኛዬ ነሽ እወድሻለሁ እመብርሀን ሰላምሽን ታብዛው ዘመንሽን ትባርከው❤️❤️❤️
@ማራናታአሜንጌታእየሱስሆይ
7 жыл бұрын
የኔ ሀበሻ ውብ ነሽ አለባበስሽ በጣም ያምራል መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው መስቀል ስታዩ ደማችሁ የሚፈላ የአጋንንት ቤተሰቦች ፀበል ግቡ
@ሀይሚየብዙየልጅ
7 жыл бұрын
ሂውየ የኔ ቆንጆ ደስስትይ ማህተብሽ ደስ ሲል ጠንክሪ ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ዘመንንም በርች
@عبدالله-م4ذ9ق
7 жыл бұрын
መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው መስቀል መድሀኒታችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም #የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ አለባበስሽም ዋው በርቺ 😍
@senaitsenait6689
7 жыл бұрын
mita sis meskel sayhon meskel lay yemotew eyesus medihanitachin new ehite atisasatu
@عبدالله-م4ذ9ق
7 жыл бұрын
Senait senait anch demo min yemelush paster neshi anch atasergegm sel aymanot ok
@mebrattesfaye9735
7 жыл бұрын
የኔኔ ውብ የተረጋጋሽ ሴት ነሽ.....መስቀልሽ ደግሞ ክብርሽ ነው!እንዳታወልቂ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tigistesubalew8700
6 жыл бұрын
ውይ የኔ ፈንድሻ ስወድሽ ማተብሽ አለባበስሽ ይመስጣል ስራወችሽ ሁሉ ያምራሉ በርች
@ወርቅነሽጌቴወርቅነሽጌቴ
7 жыл бұрын
የኔ ውድ ስታምሪ በተለይ ማህተብሽ በጣምያምርብሻል እውነቱ ይህነው ህውይ
@af5095
7 жыл бұрын
የኔ ልዩ ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ በርች በዚሁ ቀጥይበት አለባበስሽ በተለይ ተመችቶኛል
@rcggfgg9809
7 жыл бұрын
ዋዉ ስታምሪ በተለየ መሰቀለ ማደሪግሽ በጣም የምያምር ወበት ሰጣቱሽል እህት ቀጣልበት መሰቀለ ሃይላችን በዝችን ነወ እህትየ
@ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ
7 жыл бұрын
ህዊ ትወናሽ ዘመን ላይ ድንቅ ነዉ በርቺ ትወና ላይ የቆየሽ ነዉ ምትመሲዉ ቀጥዪበት
@sosinakuiawt9851
7 жыл бұрын
አደራ መስቀልሽን ጠበቅ አድርጊ ማር.መስቀል ሀይላሽን ነው መስቀል ቤዛችን ነው.መስቀል መዳኛችን ነው.የምትሳደብ ደግሞ አረጋጉት
@አዳኑደምሴየድንግልማርያም
7 жыл бұрын
ውብ ስታምሪ መስቀልሽ እራሱ ሲያምር
@eyorkafikr3188
7 жыл бұрын
ፀድዬ ስወድሽ የኔናት በርቺ ጅማሬሽ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በተለይ ሂዊን ስትተውኒ አባትሽን እንዴት እንደምታከብሪ በቃ የውነት እስከሚመስለን ነው የምናይሺ በርቺ እግዚብሄር ይጠብቅሽ ትልቅ ያርግሽ
@kalifikr2748
7 жыл бұрын
የኔ ማርር በጣም ታምርያለሽ ዘመን ድራማ ዉድድ ነው ማደርግሽ ግን ትንሽ ናፎቆት ኣትስጭንቂው ክክ
@ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ
7 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ባህልሽን ጠባቂ ሁኝ ሁሌም አለባበስሽ ያምራልቆየት ብለሽ እዳትገላለጭ በዝሁ ቀጥይበት
@fantafanta6244
7 жыл бұрын
ዋውውውው የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ በርችልን
@tsehaytekla5684
7 жыл бұрын
Wooooow telobogn.yaretsetoch albabes lbe beya ayalhu setamere btame des yelal beza lay btewnshe btame gobez neshe 💗💗💗
@debreworktefared2654
7 жыл бұрын
ዋው አድናቂሽ ነኝ ደስ ስትይ ምርጥ አበሻ ነሽ ማር
@zineteshetu2516
7 жыл бұрын
መቸም ታዋቂ ሥቶኑ ትኮራላችሁ እዳትኮሪ በርች 😍😍
@SamsungSamsung-yx5kx
7 жыл бұрын
Zinet eshetu ልክ ነሽ
@sofiya9112
7 жыл бұрын
Zinet eshetu @
@abdulmajeed8110
7 жыл бұрын
waw hwiya yna konjooo batam amerowbeshle esh
@egziabhermastewalunyisten7704
7 жыл бұрын
ሂዊዬ የኛ ቆንጆ በጣም አሪፍ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው በርችልን
@እንደእግዚአብሔርማንምየለ
7 жыл бұрын
ዉይ መስቀልሽ ፀደይ ቅመም። ስተውኝም እዳተወልቂዉ እዳተወልቂዉ😍😍😍😍
@የኮርኩትኣፍቃሪነኝ
7 жыл бұрын
ወይ ፀደይ ፈጣሪ እንኳን ለዚ ኣበቃሽ ከዚ ቡኃላ ፈጣሪ ይከተልሽ
@gebrayelgebrayel1370
7 жыл бұрын
ስወድሽ ፀደይ ጎበዝ በዚው ቀጥይበት በርቺ
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ
7 жыл бұрын
የኔ ሀበሻዊት ውበትሺ መስቀልሺ እግዝአብሔር ይጠብቅሺ እኔ አቺን ገና ማለዳ ኮኮቦቺላይ ስትወዳደር ጀምሮ በጣም ነበር የምወድሺ እግዝአብሔር ለዝህ ስላበቃሺ እናመስግነዋለን ማር
@genetgenet7032
7 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ አድናቂሽ ነኝ
@ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ
7 жыл бұрын
ልክ ናቸው ለሠው ልጂ ክርስቲያን እንደመሆኑ መጠን መለያው መስቀል ነው ደስ ስትይ የኔ ፍልቅልቅ እሠይ ቀጥይበት ከአርቲስቶች አንገት መስቀል ይቅርና ክር አላየሁም
@yegiwonlij9622
7 жыл бұрын
ዋው ፀደይ ማህተብሽ ማር ጠብቂያት አደራ
@bzuwerqabebeloveethiopia7928
7 жыл бұрын
ፀድ ምርጥ ልጅ ታምራለሽ . ኤጭ መስቀልሽ እያላችሁ አድስ እያያችሁ ነውደ በጣም ታስተላላችሁ እመቤቴ ልቦና ትስጣችሁ የመስቀሉ ሀይል ከገባችሁ ሰወች ለብሰውት ሳይ አይደለም መቀልቀል እናተም ልበሱት ይህን ከ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አይጠበቅም።በስቀሉ ጥት የነበረ ነው እዳድስ እየተቀበልነው አይደለም።አስተውሉ ወገኖቸ
@katekarmouch2754
7 жыл бұрын
sad ya wddddddddd 👏👏👏👏👏👏👏
@asemamewuademasu7401
7 жыл бұрын
ህይወት በልሁን ወይም ፀደይ የኔ ቆንጃ ስወድሺ ከልቤ ነው አለባበስሺ እድሁም መስቀልሺን ሲምርብሺ ሁልግዜም ካንገትሺ አይውጣ እህቴ አደራ ማሬ እርጋታሺ ባጠቃላይ ሁለመናሺ ደስስስ ይላልልል
@melatabera1397
7 жыл бұрын
ከነ አልባሳትሽ ስታምሪ ጸደይ እንደስምሽ ነሽ ባለሽበት ቀጥይ ታዋቂነታቸው ሲበዛ ቂጣቸውን ጥለው እንደሚሄዱት ሴት አርቲስቶች እንዳትሆኚ አደራ ያሁኑ ያምርብሻል
@ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ
7 жыл бұрын
melat abera Enerase betam new miwedat des tilalech
@samiloveeth7920
7 жыл бұрын
I love your comment...
@ሰአሊለነማርያም
7 жыл бұрын
የመስቀሉ ስም ሲነሳ ሚከፋው ሰይጣን ብቻ ነው !!
@abbelnichola3792
7 жыл бұрын
You are absolutely believable beautiful actresse with million Dollar smile. 😀Good Luck to you!!!
@ማሚነኝ-ጸ2ጸ
7 жыл бұрын
የሀበሻ ቆንጆ ማለት አንች ነሽ የኔ ውብ መስቀልሽንም እንዳታወልቂ እህታችን ስታምሩ ማርዬ
@fekertam
Жыл бұрын
ስወዳት ይህችን ልጅ
@ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም
7 жыл бұрын
ሂውየ /ፀደየ/ታምርያለሽ ውብ በዛላይ ማህተብሽ በጣም ኣምሮብሻል።
@hanayemariyamlijhanayemari1355
7 жыл бұрын
ፀድየ ማህተብሽ ሲያምር እግዚአብሔር ይርዳች
@ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
7 жыл бұрын
እፍይ ሂውየንና ኪሩየን ስወዳቸው ሂውየ ማሬ ኑሪልኝ
@بنيامينسكور
7 жыл бұрын
ማር ታምሪለሽ መስቀልሽን እንዳታውልቁ መለያችን መሀተማችን ነው በርች
@ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት
7 жыл бұрын
ደስ ስትይ ማር ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ይመችሽ
@salamgetu7992
7 жыл бұрын
ዋውው 😍😍😍😍😍 ማር መሠቀልሺ ያምራል
@Ahlamma17
7 жыл бұрын
እኔን በጣም ምታናዱኝም ምትገርሙኝ ሙስሊም እህቶች ናቹ ሆን ብላቹ እስልምናን ታሰድባላቹ ሆን ብላቹ ነገር ትፈልጉና ሪፕለይ ላይ አፋቹን ትከፍታላቹ እስልምና እንዲ ነው እንዴ ያስተማራቹ ሲጀመር ዲንን ጠቅቃቹ ምታቁ ከሆነ እዙ ጋር ምን ትሰራላቹ በናንተ የተነሳ ውዱን ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሲሰደቡ ማየት ወላሂ ያማል እምነቱን ሚያከብር የሰው እምነት አይነካም አደብ አድርጉ ክርስቲያን እህት ወንድሞች መናገር ካለባቹ እነሱን ጥግ ድረስ ተናገሩዋቸው እስልምና በነሱ አይወከልም ሆን ብለው የመሰዳድብ ሱስ ያለባቸው ናቸው ኢግኖር ማድረግ ሚሻለው ሁሉም በሰራው ተጠያቂ ነውና
@amanuhal3293
7 жыл бұрын
ረበና ኢትዮጵያዬን ሰላም ህዝቦችዋን ፍቅር በፍቅር አድርጋቸው አይ አንቺ ጭንቄ እኮ አልሽ። ጎበዝ
@amiramuheali8387
7 жыл бұрын
ረበና ኢትዮጵያዬን ሰላም ህዝቦችዋን ፍቅር በፍቅር አድርጋቸው
@iloveyoumoreethiopian3993
7 жыл бұрын
ረበና ኢትዮጵያዬን ሰላም ህዝቦችዋን ፍቅር በፍቅር አድርጋቸው ትክክል ብለሸል አዳድ ቆሻሻሻ ሙስሊም ነን ባዎቺ እምነታቸውን ሲያሰድቡ እኔ እራሱ ያነድደኛል ምክንያቱም እነሱ የሰው እምነት ሲያቋሽሹ ሌላው ደግም የነሱን እምነት ማንም የሚያሞግስበት ምክንያት የለም ሙስሊም ነን ባዎቺ ናቸው እምነታቸውን የሚያሰድቡት👈::
@ethiotiktok325
7 жыл бұрын
ሁሉም እንዳቺ ቢያስብ ጥሩ ነበር
@ilovemybrotherwifesheislik7863
7 жыл бұрын
ረበና ኢትዮጵያዬን ሰላም ህዝቦችዋን ፍቅር በፍቅር አድርጋቸው ትክክል ዝም በያቸው እኒህ የወያኔ ባህሪ የተጠናወታቸው ናቸው ምን ልሰሩ አዩት ካልፈለጉ እኛ ምስልም ብንሆንም የ ኢቶ ክርስታኖች ግን ከአድ ምስልም በምንም አለያቸው ዘመዶቻችን ክርስታን ናቸው ሀይማኖት እያነሳችሁ አታቦጫጭቁን
@hibisthibist9072
7 жыл бұрын
ስወድሽ አለባበስሽ ማሀተብሽ አረጋ ያልሽ ቆንጆ ልጅ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@natnaelyohannes4039
6 жыл бұрын
Tesedi mert set meret actress❤️❤️❤️
@merisweet5130
7 жыл бұрын
ሂወትዬ ቆንጆ አድናቂሽ ነኚ በርች ጎበዝ ነሽ
@kidistarisimaenatikidi6302
7 жыл бұрын
ሂውይ በርች ጎበዝ ናፍቆትን ሰላም በይልኝ
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር
7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ #መስቃልሽ እንዴት እንዳምይምርርርር
@shitayekiya7474
7 жыл бұрын
Konjoowaaa tsed siwedish 💋💋💋💋
@kahsafitsumashebir1205
7 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ መስቀልሽ ሲያምር
@ss-dz6hh
6 жыл бұрын
wowwwwwww yene mar setamri
@moonsoul7697
7 жыл бұрын
ምንድነው ኤዲቲንግ የለም እንዴ?? ድምፅ ጥራት ምናምን አይታሰብም??
@malatekonjo6415
7 жыл бұрын
Wowwww barece esete enam awen agara segaba emokeralawe katasakalege
@በርቴየማርያምልጅብርቴየማ
7 жыл бұрын
ማር ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማር ውውውድድድድ♥♥♥♥
@hala-dd8gv
7 жыл бұрын
ውይ አንደኛ ለመሆኖ ሥሮጥ ተሠብሬ ነበር ሀሀ
@ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል
7 жыл бұрын
Ssif Niyas hahahahaha ማን እሩጪ አለሽ ብትወድቂ የማን ያለህ ልትይ ነው hahaha Lol
@bogethiopia8405
7 жыл бұрын
Ssif Niyas
@kebebushfekadu5455
7 жыл бұрын
ሂዊ ቆጆ በዚሁ ቀጥይ
@alamalaam2894
7 жыл бұрын
Ssif Niyas ክክክክክ በይ ቀስ በይ
@sadamohamed2455
7 жыл бұрын
Ssif Niyas አዞሽ እኔ አነሳሻለሁ
@እግዚያብሔርፍቅርነው-ዠ9ዐ
7 жыл бұрын
ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤቴ ብዙ እንቁዎች የወጡበት ትምህርት ቤት ነው ፀድዪ እዛ መማርሽ ጠቅሞሻል በርቺ ህእቴ
@sosososo1502
7 жыл бұрын
ሁሉም አምሮብሻል ቆጆ በርችልን በተለይ ልብስሽ ኩሉ
@ethiopiasweet1208
7 жыл бұрын
በርቺ
@መቅደስጎንደሬዋ-መ7ቀ
7 жыл бұрын
የእውነት ምርጥ ነሽ
@سميرةحسين-ش1ج
7 жыл бұрын
ማሻአላህ አለባበስሽ በጣም ያምራን
@ሰአሊለነማርያም
7 жыл бұрын
መስቀልሽ ያምራል አታውልቂው ሁሌም ይኑር ከአንገትሽ
@amoushamoush6538
7 жыл бұрын
ሰአሊለነ ማርያም !! 🐷🐷🐷🐷
@حنانباروك
7 жыл бұрын
😥😥እኔም አርቲሥት መሆን እፈልጋለሁ plzz ተባበሩኝ😭🙏
@ayshaaahh9776
7 жыл бұрын
Berchi betam gobez neshi
@የእናቴልጅ
7 жыл бұрын
ቆንጆ ♥ በርቺ
@nejatoumar4595
7 жыл бұрын
Yene konjo 😘😘 siwedish
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ
7 жыл бұрын
ከሰይፉ በስተቀር የኢተርቪው ፕሮግራም አይማርከኝም። የድምፅ ጥራት 000
@ethiopiatikdem5085
7 жыл бұрын
ትሎብኝ ስወዳት ❤️😘😘😘
@alambenny413
6 жыл бұрын
እኔ በጣም እጠላሸ ነበር መናፍቅ ትመስይኝ ነበር አሁን ግን ወደድኩሽ ማተብሽ እዴት እደሚያምር እዳታወልቂው ሂውዬ
@semmeyageta6968
7 жыл бұрын
Tsedi konjo adinakish negn berchi geta yerdash
@seadinuru3511
7 жыл бұрын
ፀድ ቆንጆ በርቺ ጋዜጠኛዋ ግን ገና ብእእእዙ ይቀርሻል
@የሀርብዋሽቅርቅርነኝ
7 жыл бұрын
ውይ ቀሚሴን ሳኡድ መጥተሽ ሰረቅሽኝእደ ክክክክክክክክክ ምርጥ ልጅ ነሽ ረጋ ያልሽሽሽሽሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነውለምአ
7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኅበዝ ነሽ በርቺ
@saadamohammed487
7 жыл бұрын
ሂዉየ የኔቆጆ በጣም ነው እምወድሽ
@habimar7961
7 жыл бұрын
ፀዴ ስወድሽ በርቺ
@zenebumamo9255
7 жыл бұрын
ሂዊ ቆጆ...በርች ደግሞ። ናፍቆት ልጅ አለው ልነግርሽ ብየ ነው...aahahhahaahhahaa
@sarahyimariyamlij6646
7 жыл бұрын
Zenebu Mamo ክክክክክክክክክክ
@zenebumamo9255
7 жыл бұрын
ahhaahah ሳቂልኝ ውዴ
@malatekonjo6415
7 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@alali8734
7 жыл бұрын
መስቀላችን አምላክ እግዚአብሄር የተሰቀለበት ነእ አዳኛችን ስይጣን አይወደውም ለተዋህዶግን መዳኛችን ነው ኮሜት እኔም ክርስትያነኝ ያላቹሁ በጤምኮ እያሳደደ ነኝ ይላል ማሬ መስቀልሺን ልብስሺ በዚህ ቀጥይበት ይርዳሺ የድግል ልጅ እግዚአብሔር
@SadaSada-ht4op
7 жыл бұрын
Yne konjo sobr yaleshe neshe Allah yetbkeshe
@mayamayamaya5982
6 жыл бұрын
እምነት ለራስ ነው መስቀልዋ ምናምን ለምትሉ ኮማቾች እስዋ ለራስዋ እንጅ ለሰው አይደለም እስኪ። ለሰው ይምሰል አታውሩ አድንቁት ግን በመስቀልውዋ ሳይሆን በስእራዋ።
@mynaturalhair1
7 жыл бұрын
teyakiwa set nat wond?
@nigatubekele2355
7 жыл бұрын
NICe actor nesh lene
@sgdgniceverynicefhfh2465
7 жыл бұрын
😘😘😘Pretty
@hayatahmad4022
7 жыл бұрын
ሰለመስቀል የምታወሩ ሰዎች ትገርማላቹህ መስቀል ማለት የሀይማኖት ዋና ነው አደል ይህ ማለት ሀይማኖተኛ ነኝ ማለት መገለጫ ነው አደል? ? ሰለዚህ መስቀል አገታቸውላይ አስረው በድራማ ሰበብ ያሳ ያልሆነን ሰው ስትስም ስትጋተት ነው የምናየው የዋናልብስ ሁሉ ይሰራበታል በብሀል ልብስ በመስቀል ቅርፅ በመስቀል ምልክት ያልተሰራ ነገር ጠይቁኝ እስኪ ስለዚህ መስቀል የሀይማኖት መገለጫ ከሆነ ክብር ስጡት ።
@ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ
7 жыл бұрын
Siwedish ekoooooo♥♥♥♥♥♥♥
@ቅይጥወጎች
7 жыл бұрын
ጠያቂዋን ቀይሯት
@ቲጂየተስፋየልጂ
7 жыл бұрын
yene konjoooo sewodeshe mareeee
@lilaylilay9207
7 жыл бұрын
Are achi lij betam new mwedsh Eziabher tbebu yabzalsh hulentnash tlk sew nesh ayzosh ketybet end andando endathongi baksh
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
7 жыл бұрын
በርች ጰድየ
@banchemokonen5679
7 жыл бұрын
ውይ ፀድየ ስወድሽ
@alemyamaryam4432
7 жыл бұрын
ምን ወፍጮ ቤት ሆነሽ ነው እዴ እተርቭ እምታደርጊ ለጀሮየ እርበሸኝና ማዳመጥ ከበደኝ
@ziinbzozo43
7 жыл бұрын
ህወት በርች
@zuzuyetehayesis6713
7 жыл бұрын
Yene konjo berciy gobeze sewdehe
@haniharar735
7 жыл бұрын
ፀዲ ማር😘😘
@ወይኩንፈቃድከ-ዐ7ረ
7 жыл бұрын
ፀዲ ቆንጆ ስወድሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋
@yodityodit6499
7 жыл бұрын
Gobez brchi
@خضره-ح6ي
7 жыл бұрын
ቆይ እናተ ማህተብሽ ምናምን የምትሉ እናተ አታረጉምደ ለራሳችሁ እሳ አረገችውና ለናተ ይጠቅማችሁን ትገርማላችሁ
@marthamartha6187
7 жыл бұрын
የኔ ማር ስታምሪ
@asnimungusto5886
6 жыл бұрын
የኔ ማር ወይኔ መስቀልሽ
@only7389
7 жыл бұрын
ስወዳት
29:52
የግዢ እንጀራ አስመርሮኛል... የግል ህይወቴን ማውራት አልፈልግም !...ትዳር ከስራዬ ያርቀኛል ብዬ ስለምፈራ ነው!... ተወዳጇ ተዋናይት ፀደይ ፋንታሁን
Seifu ON EBS
Рет қаралды 269 М.
18:54
ታከለ የተጠየቁት 2 ቢሊየን ብር፣ “ዙፋኑ የእኛ ነው”ዘመነ ካሴ፣ ለጌታቸውና ለደብረጽዮን ደብዳቤ፣ የ3ቱ ጄኔራሎች የውጊያ ሪፖርት፣ ደሞዝና የዐቢይ ምላሽ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 111 М.
44:53
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 103 М.
46:36
КОНЦЕРТЫ: 2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
0:59
Какой я клей? | CLEX #shorts
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
13:12
የልጅቷ ልብስ በወር አበባ ተበላሽቶ ማን ይነግራት ይሆን | Qin Leboch (ቅን ልቦች) |
Qin Liboch
Рет қаралды 577 М.
18:14
የዘመኗ ፀደይ እና ቲና አስፋዉ በዘፈን ያደረጉት አዝናኝ ጨዋታ በእሁድን በኢቢኤስ
ebstv worldwide
Рет қаралды 213 М.
36:33
ሰርቀሽ የሚይዝሽ ነገር ስትባል - "ኤሌክትሪክ" 🤣🤣//ማን ያሸንፋል?// SE2 EP 31
ebstv worldwide
Рет қаралды 133 М.
6:37
Zemen Drama Actress Tseday Fantahun Read Comments | አርቲስት ፀደይ ፋንታሁን (ሂዊ) ለአዝናኝ ኮሜንቶች መልስ ሰጠች
Fegegita React
Рет қаралды 299 М.
15:27
አነጋጋሪው ድንኳን ሰበራ፤ ዐቢይ ጠይቀውም ያልተጋበዙበት መድረክ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 89 М.
41:02
ጸዲ እና ቲጂ በጭፈራ ተፈተኑ.......- Abbay TV #sekelashow - ዓባይ ቲቪ -
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 109 М.
51:07
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
Donkey Tube
Рет қаралды 506 М.
8:43
Seifu on EBS: TSEDI "አገሬ ሰው ነው" Live Performance
Seifu Show
Рет қаралды 160 М.
14:29
የአለማየሁ ታደሰ አስቂኝ የዳኝነት ትውስታዎች! አለመሳቅ አይቻልም! Qin Leboch (ቅን ልቦች) |
Qin Liboch
Рет қаралды 2,2 МЛН
2:41:57
ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 899 М.
44:53
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 103 М.