ከጥፊው በስተጀርባ ብዙ ጉድ አለ...በጣም አሞኛል መናገር እያቃተኝ ነው....ካህን በመሆኔ ነው የተመታሁት። ቄስ ሸጋው

  Рет қаралды 82,166

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 558
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Жыл бұрын
አባቴ ታድለዋል የክርስቶስን ጥፊ ተካፍለው በጽናት አሁንም አሉ! መክሊትዎ ታላቅ ነው!
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 Жыл бұрын
ፍርድ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው ያለው አባታችን እንኳን ደና መጡልን በመዝሙረ ዳዊት እግዚአብሔር እዲ አለ ሰለስሜ ይሰደዳሉ እነሱም ብፁዓን ናቸው 😭😭😭🙏❤❤❤
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
ካህን መምታት አይደለም ቀናብሎ ማየት ዋጋ ያስከፍላል ። ውድ አባታችን አይዛችሁ ሁሉም ያልፍል በክርስቶስ 😥😥 ወንድሞቻችን ብርቱልኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@rarecell7098
@rarecell7098 Жыл бұрын
እውነት ነዉ ወንድሞቻችንን የተመታው ቤተክርስቲያን ናት ይሁንን ድርጊት ያደረገው ህግ ብኖር. እሰካሁን ይታሰር ነበር
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 Жыл бұрын
ነበር
@etalemahuassefa408
@etalemahuassefa408 Жыл бұрын
የራሱ ልጅ ይሰንዝርበት ዘሩ አይባረክ ቢታሰር ምን ጥቅም አለው እየተቀለበ ይቀመጣል እንጂ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ 😡😡😡😡
@jannashdxb4966
@jannashdxb4966 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርርዎት አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@NaomiBerhe
@NaomiBerhe Жыл бұрын
ይፍቱኝ አባታችን አይዞዎት አባታችን ሁላችንም ህዝበ ክርስቲያን አዝነናል ልባችን ተሰብሮአል😭😭😭⛪️💚💛❤️
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ Жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
😭😭😭💔💔💔🖤🖤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 Жыл бұрын
በጣም ልባችን ተሰብርቀዋል መድሀንያለም የሰራውን ይሰጠው የወለደው የዘረው አይባረክለት 💔💔💔😢😢😭😭
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
እህህህ አር ዘድሮ በስቱ እንቃጠል😭😭😭😭😭 ስልካቸውን ስጡን እስቲ የባክ አካውታቸውን ለጥፋልን እንዲመርመሩ እንርዳቸው
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ትክክክል፣እህታችን 😥😥😥
@shunumii7214
@shunumii7214 Жыл бұрын
ተባረኪ እግዚሄር ኣብዝቶ ይስጥሽ።
@aniabdulhamid2988
@aniabdulhamid2988 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ያልጠበኩት ነገር ስለ ነበር በጣም ደንግጨ ጨሄ ስልኬን ክእጅ ውድቆብኛል በጣም አልቅሼ ነበር ለብዙ ቀን በጣም ነበር የተረበሽኩት የሃይማኖት አባት ላይ እንዴት ችሎ እጁ ዘረጋ አላህ ልቦና ይስጣቸው
@sabatoto6598
@sabatoto6598 Жыл бұрын
Where is the account and phone no
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
ሕግ የሌለው ሃገር From Eritrea
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
እኔ እራሱ መኖሬን ነው የጠላሁት
@hanakiros524
@hanakiros524 Жыл бұрын
የእኔ አባት ህመምዎት እኛንም አሞናል ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን ጨርሶ ይማርዎት
@zaidsimon9363
@zaidsimon9363 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@asratmengestu3129
@asratmengestu3129 Жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ይሄንን የመከራ ዘመን ያሳጥርልን ፍርድ ከእግዚያብሔር ነው አባታችን እንኳን ደና መጡ
@manalo1965
@manalo1965 Жыл бұрын
አባቲችን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሎት
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt Жыл бұрын
አይዞዎት እግዚአብሔር ይማረወት በረከትዎት ይደርብን የውነት የዘመናችን መልካም ሰዎችና ገፉአን
@emubekl46
@emubekl46 Жыл бұрын
አባታችንን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን በደረሰቦታ ነገር አሞናል😢😢😢
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ አፈላልጋችሁ ስላገኙልን ክቡር አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት እናንተንም ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
That is why I love eritreans thank you we amaharas are with eritreans
@eth123ish
@eth123ish Жыл бұрын
​@@birhanuwoldegebriel1340 ምንዘር አስጠራህ እግዚአብሄርን ፍራ።
@tessema2
@tessema2 Жыл бұрын
የኔ የዋህ! "የእግዚአብሔር ፀጋ ነው!" አምላክ ሆይ ፍረድ!!!
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይህን የመከራ ግዜ ያሳልፍልን:: አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን:: ኢቲ አርት እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
አሜንንንንን
@ewnetubelete6556
@ewnetubelete6556 Жыл бұрын
አሜን
@טמסגןאסייה
@טמסגןאסייה Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምርት ያምጣልህ
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Жыл бұрын
ይብላኝ በጥፊ የመታቸዉ የግ አካል ተብየዉ እሳቸዉ እማ በረከትን ነዉ ያፈሱት ግራህን ሲመታህ ቀኝህን ሥጥ ነዉ የሚለዉ ግን በጣም ከባድና አስፀያፊነዉ እዉነት ይሠቀጥጣን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እመ ብርሀን ትዳብሰዎት አባታችን 🙏
@aklilubelachew4092
@aklilubelachew4092 Жыл бұрын
ጥፊ ተማቺው ወታደር አይደለም ወያኔ ነውይገደል
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ Жыл бұрын
ET Art midia እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አባታችን እኔን እኔን 🤲❤🙏🏿😭😭 የኔ አባት በርከታችሁ ይደርብን 🤲🤲ይፍቱን አባታችን
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከቶት ትደርብን አሜን
@ሶልያና-ወ6ኘ
@ሶልያና-ወ6ኘ Жыл бұрын
ቁጥራቸውን አካውንቱንም ብታስቀምጡ መልካም ነበር
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
ውይ እደሀበሻ ምቀኛ የለም በውነት ምናለ አካውታቸውን ቢለጥፋልን ጠይቀው ዝም አር በስቱ ልቃጠል
@user120-
@user120- Жыл бұрын
በውሰጥ መስመር ብጠይቅም አይተውት ዝም ብለዋል። ለምን እንደሆነ መልስ ቢሰጡን ጥሩ ነው
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ክብር ይስፋ ፣፣፣
@saramissgina3313
@saramissgina3313 Жыл бұрын
እባካችሁ አባታችንን ተባብረን እናሳክማቸው ስልካቸው ወይ አካውንት ቁጥር እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@fikirmarew7044
@fikirmarew7044 Жыл бұрын
እፉፉፉፉፉ እንደዛለት አልቅሸ አላቅም የእኔ አባት በረከተዎ ይድረሰን
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ Жыл бұрын
አባታችንን ማግኘት እና ልጅ ለእባት የሚያድርገውን እናድርግ መንገድ ስጡን እርሳቸውም እንደ አባት ይመርቁን በምንድነው የምንረዳቸው
@honeysaba4890
@honeysaba4890 Жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ ጊዜ ላይ ነዉ የደረስነዉ!! አባታችን በረከትዎ ይደርብን!!
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ Жыл бұрын
አባቴ !! እኔን !! በጣም አሞናል ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲ መደረጉ እንደ ሐበሻነቴ አፍሪያለው በጣም ተናድጄያለው ትቆጥቻለው:: በአለም ላይ እንደዚህ አይነት ድፍረትም ሆነ ብልግና አላየንም: ኢትዮጵያውያን ለምንድነው እራሳችን ፃድቅ እና ጥሩ ነን የምንለው እውነት ለመናገር በአለም አንደኛ ሆነናል 1 ስውን ዘቅዝቆ መስቀል 2 የስውን አካል መብላት 3 ነፍሰጡር እናት ሆድን በስለት መቅደድ 4 የስውን ቆዳ መግፈፍ 5 ስውን በመኪና መጉተት 6 ስውን ከእነህይወት በእሳት ማቃጠል 7 የስውን አንገት ማረድ 9 ህፃን በወላጅ ትከሻ አንገትን ቆርጦ መጣል የእኛ ጉድ ክፋት እና በደል በእውነት ከሁሉም ይበልጣል ኢትዮጵያውያን ድግ ነን ምንምን ማለት ትዕቢት ይመስለኛል እጅግ ያሳዝነኛል ቅር ካላችሁም ይቅር በሉኝ!!!
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
እኔን ያጮለኘ ያህል እስካሁን ያመኛል የኚ አባት ነገር ከማዘንና ከማልቀስ በቀር ምን ይባላል ጊዜው የከሀዲዎች የሀገር አጥፊዎች ጊዜ ነው😢😢😢😢😢😢
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አባታች በረከትዎ ይድረሰን ይብላኚለት ለዛ የትህትና መምህር የህይወት መምህር ኑሩልን
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Жыл бұрын
አካውንት ስልክ አስቀምጡ ያቅማችንን እናግዛቸው በእግዚአብሔር እኛ እያለን በረንዳ ላይ😢
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጦት አሜን
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
አይ ጊዜ በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው አባታችን አይዞት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
በጠም ያማል ምን ግዜ ለይኖ ኤዳርሰኖ
@rejimuwenz1147
@rejimuwenz1147 Жыл бұрын
አባቴ አርአያ ስላሴ ብለው በጸሎትዎ ያስቡኝ 🙏
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ያ ስይጣን በጥፊ የመታው ግለስብ ሳይሆን የክርስቶስን ቤተክርስቲያን ነው የደፈርው! እጅግ ያማል
@lishannegussie309
@lishannegussie309 Жыл бұрын
እይዞት አባቴ ይማያልፍ ነገር የለም
@SsAa-ez7cu
@SsAa-ez7cu Жыл бұрын
ይፍቱን አባታችን ስለእግዚአብሔር ነው አይዞዎት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛዎት
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንን እንኳንም ደህና ሁኑልን ሁሉም ለብጉ ነው
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
አቤት መታደል እየተበደሉ ይቅር የሚሉ ልቦችን ያብዛልን ረጅም እድሜን ያድልልን አባታችን።
@ruhamaruhama9550
@ruhamaruhama9550 Жыл бұрын
ዉይ የእኔ አባት ይፍቱኝ ይባርኩኝ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ስላየኋቸዉ ዕድሜና ጤና ይስጣቸዉ አምላከ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት ኢቲ አርቶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሄር ከእርሶ ጋር ይሁን ምህረቱን ይላክሎት
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን ጠጋውን አብዝቶ ያድልል ይባርኩኝ ይፍቱኝ አሜን እግዚአብሔር ክፉወችን ልቦና ይስጥልን
@makedazinash1370
@makedazinash1370 Жыл бұрын
ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ እንዴት ትወደኛለህ!
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 Жыл бұрын
ሰልካቸውን አሰቀምጥ እባክ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
በለም ስትኖሩ ብዙ ፈተና አለባቹ ግን አይዟቹ እኔ አለሙን አሸንፌዋለው እግዚአብሔር ይመስገን አይዞት አባቴ ፍርድ ከላይ☝️☝️😭😭
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
አባቴ ስላየሆት ደስ ብሎኛል ልቤ በድርጊቱ በጣም አዝኜ ነበር ሁሉንም ፈጣሪ ይመልከተው
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ Жыл бұрын
አቤቱ ቸርነትህ ፀጋህ በነኝ ትሁታን አባቶቻችን ለዘላለም ሲገለፅ ይኖራል አባታችን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜንለርሶና መሰል አባቶቼ ያድልልን እንወደዎታል እናከብሮታለን።
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ይዞታ አባታችን ሁሉም ያልፋል የዚያን ቀን ቪዲዮን የአየሁ እለት በጣም ነበር ያዘንኩት ዛሬ ደሞ እንደዚህ ሳይት በጣም ነው ደስ ያለኝ ክብር ሁሉ ለእሱ ይሆን
@bayushmarw
@bayushmarw Жыл бұрын
በረከተዎ ይድረሰን አባታችን ጌታችንም ተመቶል በጥፊ ወዮላቸው የሚያለቅሱበት ጊዜ ቅርብ ነው
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Жыл бұрын
አይዞት የኔ የዋህ አባት እግዚአብሔር ይማረውት ፈጣሪ ይባርካችሁ ወንድሞችም
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን አባት😢❤
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
አንተ አባቴ ስራህ ድንቅ ነው እንዲቀረፁም አለም እንዲያያቸው ፈራጅ መሆንህን አየነ ሴራቸውን የገለጥክ አንተ ክበር ኦርቶዶክስ መከራሽ ግድ ነው እንኳን አልሞቱ ቡራኬዎ ይድረሰን ወንድሞቼ ክበሩልን የተዋሕዶ ልጆች
@selam1244
@selam1244 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረወት አባቴ
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን ይማራቾ
@ሃገሬ
@ሃገሬ Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ይፍቱኝ አባቴ ምን ያህል ልባቸው ንፁህ የዋህ ናቸው ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@dubaidubai3974
@dubaidubai3974 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል የኔአባት እድሜ ከጤና ያድልልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@firahunda4486
@firahunda4486 Жыл бұрын
ስለ አምለካችን በመመታትዎት ደስ ይበልዎት
@bealmlay6000
@bealmlay6000 Жыл бұрын
ብሩኬ አንደበትህ ደስስስ ሲል ጨምሮ ይባርክህ!!
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረዳል የኔ አባት አይዞዎት
@sinkneshbayou126
@sinkneshbayou126 Жыл бұрын
አባታችን እንደ ክርስቶስ በአደባባይ ስልተመው ክብር ለእርሶ ይሁን ጌታም ያደረገው ይህን ነው ለኛ::
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 Жыл бұрын
አባየ ይፍቱን ፍርድ ለእግዚአብሔር
@sofiamohamad1008
@sofiamohamad1008 Жыл бұрын
ያማል እግዚአብሔር ሆይ ፍርድ ስጥ😭
@temesgenteshome7745
@temesgenteshome7745 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጦት፣ እጅግ በጣም ድንቅ ጠንካራ አባት"
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ Жыл бұрын
የእኔ አባት ኡፍፍፍፍፍፍ የማይረሳ ጠባሳ😢😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
አባቴ ሁሉም ለበጎ ነው በአንድ መናፍቅ ባንዳ ቢሰቃዩም ሚሊዬኖች አክበረዎታል አባቴ አይዞዎት
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
አባታችን እንካን አተረፍት እሮሞች እንደፈለጉ ሚጋልቡበት ጊዚ ነው እግዚአብሔር ያበቃቸው ይበለን
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞወት ይህም ያልፋል
@ganetkebede4898
@ganetkebede4898 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን በረከቱይደርብን
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@היוטקסה
@היוטקסה Жыл бұрын
የእኔ አባት ቃለይሆት ያሰማል እድሜና ጤና ለእርሶኦ እንመኛለኝ 🙏🙏🙏አሜን አሜን ፍርድ የግእዝ አብ ሔር ነዉ
@berryberry2124
@berryberry2124 Жыл бұрын
አይዞት አባታችን መጥፎ ጊዜውን ፈጣሪ ይመልሰው እሱ እንዲህ እንደመታዋት የላይኛው አምላክ ፍርዱን ይሰጣል😭😭😭
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ Жыл бұрын
የኔ አባት ይፍቱን ያማል አባትን በጥፊ አቤት ምን አይነት ግዜ ነው
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 Жыл бұрын
የኔ አባት እርሰወ ነበሩ እስካሁን እኔ ፊትላይ ነበር ሲነድ የነበረው የእርስወ ጥፊ አባቴ 😭😭😭😭😭😭😭
@ישיישי-ש2ת
@ישיישי-ש2ת Жыл бұрын
የተጎዱ አባትን ባማቅረባችሁ በጣም እናመሰግናለን ከዚህ በመቀጠል ሊደፈሩ የነበሩ የተቀጠቀጡ አባት አሉ መነኮሳትን በደዚህ ማየት በጣም አሰቃቂ ሙከራ ነበረ ግን ፈጣሪ ሊያድናቸው ችሏል እባክችሁ ብዙ ሊረዷቸው የሚፈልጉ ሰወች ስላሉ አድሪሳቸው ብታፈላልጉልን እባክችሁ
@meseretbeweket832
@meseretbeweket832 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥራቸውን ላኩልን
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Жыл бұрын
አይዞት አባቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሩት
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي Жыл бұрын
እዝጋቤሄምረቱንይላክልዋትአሜን
@simegantekilemarim3387
@simegantekilemarim3387 Жыл бұрын
በደረሰበወት ሁሉአዝናል አሞናል በቀል የእግዚአብሄር ነዉ አይዞወት
@tigistamare1811
@tigistamare1811 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለበጎይውን ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 በጣም አዝኛለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ
@አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ Жыл бұрын
እኔንንን የኔ አባት ይፍቱኝ ይባርኩኝ አሜን🙏🙏🙏 ምንም ማለት አያስፈልግም🙏🙏🙏💚💛❤️
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
የዚህን ያክል ሲንከራተቱ እንዳው የሆነው ሆኖ ማድረግ እሚችሉትን አንድ ምእመን እንኳን ለትራንስፖርት እሚከፍል ጠፍቶ በረንዳ ላይ ሲቆዩ ምግባር ይኑረን አገልጋይ አባቶችን እናክብር እንርዳ🙏
@tessema2
@tessema2 Жыл бұрын
ያውም እዛው ጎንደር!!!
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ Жыл бұрын
የኔ አባት እኔ ሲመታቸው ካየሁበት ቀን ጀምሬ እሳቸው ሳስብ በጣም ነው የሚስለቅሱኝ😢 በርግጥ ለሳቸው መታደል ነው። እግዚአብሔር ይማርዎት እሱ ቸርነቱን ያብዛልዎት የኔ አባት
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
ይገርማል በጣም ፈጣሪ የአጃቸዉን ይሰጣቸዋል ዉለደዉ በገዛ ልጃቸዉ በጥፊ የሚመታ የሚሰደነግጥ ልጅ ይሰጣቸዉ
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
ይገርማል በትክክል ወንጌልን ለዓለም አያሳዩ አባት ናቸው ይፈቱኝ ይባርኩኝ አባታችን:: ኦርቶዶክስ ይች ናት ማሃሪ ይቅር ባይ ናት
@tube8849
@tube8849 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን:: ኢቲ አርት እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
@እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ
@እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እውነት እኔ ሳየው በጣም ነው ልቤን የሰበረው ሰው መስቀል ሲሳለምና አባታችንም ሲያሳልሙ እንጅ እንደት ሰውን ይመታ ነበር ፍርዱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እንጅ አገራችላይ ህግም የለም ፈጣሪ ሰላም ያድርጋን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
ይፍቱኝ አባቴ የግር እሳት ባየኋቼው ቁጥር አንጄቴ ይቃጠላል😥😥😥
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፍልን
@makhdatesfamichael7356
@makhdatesfamichael7356 Жыл бұрын
አባታችን ስላየኖት ደስ ብሎናል, እግዝኣብሄር ይማሮት ፍርዱንም እሱ ይፍረድ።
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Жыл бұрын
የኔ አባት ይፊቱን ይባርኩን በርከቶዎ ይደርብን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮዎ🙏
@mekditube8905
@mekditube8905 Жыл бұрын
ኡፍ እኔን አባታ በጣም ነው ውስጠ የተሰበርው እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት 😭😭😭
@lensa3719
@lensa3719 Жыл бұрын
ምን፣ታጋናለህ፣እንኳን፣ጥፍ፣ክርስትና፣ብዙ፣መስዋት፣ያስከፍላል፣ክብር፣ለአምላክ፣ይሁን
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Жыл бұрын
ጋላ ጭራቅ
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የጭካኔ ጥግ እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን መታደል ነው ትህትናቸው ደስ ሲሉ እሱ ቢያዋርዳቸው እግዚአብሔር አከበራቸው ይብላኝ የሴጣን ስራ ለሰራው 💒💒💒💚💛❤️
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ እኔ እንጃ ምን ልበል አባታችን እግዚአብሔር እንኳን አተረፈወት የዘመኑ መከራ ተቀባይ በክርስቶስ ስም አባቴ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልወት የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ብሎ መቀበል መታደል ነው አባቴ ግን አመመኝ😥😥😥
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ Жыл бұрын
_በእዉነት አባታችን የእርስዎ መመታት ለእርስዎ ክብር ቢሆንም እኛ ግን በጣም ልባችን ተሰብሯል ብቻ ፈጣሪ ለመችዎቹ ልቦናና ማስተዋሉን ያድላቸዉ ይስጣቸዉ_
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሆት በረከትሆ ይደርብን
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ Жыл бұрын
እውነት በዚኅ ኹኔታ ስላየናቸው እግዚአብሔርን እናመሰግናለን
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Жыл бұрын
እረ ያማል የእኛ አገር ነገር 😭😭😭😭😭ወዴት እየሄደ ነዉ ሰዉ የማይከበርበት እረእንዲህ አታቅም አገራችን ሰዉ በማክበር ነዉ እኛ ያደግነዉ እረ ምን መጣብን አምላክ ምህረቱን አምጣልን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@shunumii7214
@shunumii7214 Жыл бұрын
የጋላ ወታደር ምን ክብር አለውና ነው ክብር ልያውቅ።
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
አይዞት አባታችን ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነው
@fikremelese1322
@fikremelese1322 Жыл бұрын
ያለዕድሜ ዎት ትልቅ አባት ነዎትና እድሜና ጤና ይስጥልን እውነተኛ የአምላክ አገልጋይ ሰማዐት ሁነዋል ይጠብቅልን በረከተዎ ይድረሰን አምላኬ መልሱን ሰጠው አደራ
@eyerusalemu1904
@eyerusalemu1904 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ተረፋልን ማየት አቃተኝ ያማል እግዚአብሔር ይጠብቆት ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው
@edentilahun2408
@edentilahun2408 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን አባታች ተመተው ለመቺው ይቅርታ አረግለት አለው ማለታቸው ልቤ ነካው ለተማቱት መአት ይምታቸው
@worketafraa5222
@worketafraa5222 Жыл бұрын
Egzyaber Yemarchu Abtchin❤❤❤
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ማፈር የሚገባህ ቦታ ላይ ማፈር አለብህ፤ ሚኒሊክ የማይጠፋ ፀሀይ ነው
34:06
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 76 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
ድንቅ የክርስቶስ ልደት ምስጢር በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
36:43
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 22 М.