No video

🔴ከወለዱ አይቀር…👉ኸረ ረ ..😁ዲላዎች አልተቻሉም ዘንድሮ

  Рет қаралды 4,291

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

11 ай бұрын

#ethiopia #orthodox #rama
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
#orthodox #rama #mezmur
Video creates by Rama Tube.
© @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited. H
All rights reserved to @tadewos23

Пікірлер: 50
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ክብር የስፋ የድንግል ማሪያም ልጅ ይህን ላደረገ 🙏🙏🙏
@inatbizu9051
@inatbizu9051 11 ай бұрын
እጌዚአብሔር ይመስገን በጻዲቁ በአባክሮስ ምልጃና ፀሎ የተወለድት ሕፃናት እንኳን ተወለዳቹ የጻዲቁ ልጆች ደስ ትላላቹ እደጉ እረጅም እድሜና ጤና በቤቱ አጽንቶ ያኑራቹ ለእናትና ላባታቹም እድሜና ጤና ያድልልን የጻዲቁ የአባኪሮስ አምላክ አይለያቹ በርቱ ምስክርነቱም ስለስጣቹ ደስ ይላል የጻዲቁን የአባ ኪሮስን ስሚነት አማላጅነት ስላስማቹን ክብረት ይስጥልን አሜን መልካም ልደት ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ❤🎉
@ummlky1994
@ummlky1994 11 ай бұрын
እኳን ተወለድሽ በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ ያላችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 11 ай бұрын
መታደል እኮ ነው በቤቱ ያፅና ቹበብዙ ተባረኩ እገዝያብሔር ያሳድጋችው
@meherat938
@meherat938 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው የአባ ኪሮስ በረከታቸው በኛም ላይ ይድረሰን በጥበቡ ያሳድጋቹ❤
@saharm119
@saharm119 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸርነው አባታችን ያሣድጋቹሁ 🎉🎉🎉
@roserosephone
@roserosephone 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዎላቴምካኤል ነኝ እነምየአባክሮስ ተስፋ አለው እግዚአብሔር አምላክ ሃይል ካደረጋቼው እንድናውቅ የተሰጠንን እድል ለእኛብቻ ሳይሆን ለሰውልጅ ሁሉ በፀጋው ይጎበይኜን!!! ለእናንተ ፀጋና በረከት ያብዛቹ !!!❤
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 11 ай бұрын
በጥም ደስ ይላል ግን ልጆች ምን ጊዜም ፀሎት ሲደረግ ከተቀመጡበት መነሳት አለባቸው❤❤
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 11 ай бұрын
እግዝያብሔር፣ይመስገን፣የአባ፣ኪሮስ፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ይደርብን፣፣ልጆቻችሁም፣ይደጉላቹ፣፣በቤቱ፣ያፅናልን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 11 ай бұрын
እኔንም ይማሩኝ ፃድቁ ለስለት ያብቁኝ🤲
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 11 ай бұрын
አሜን አባታችን ፃድቁ አባ ኪሮስ እኛንም ይስሙንና በመቅደሱ ለመመስከር ያብቁን አሜን❤
@user-wr9st9um4d
@user-wr9st9um4d 11 ай бұрын
የቤተክርስቲያኑን አድራሻ ቦታ ብትነግረን እኔም የባ ኪርስ ወዳጅ ነኝ
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካላችሁ በእውነት ፍፃሚያቸውን ያሳምርልን።
@sikosulo9750
@sikosulo9750 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ በእውነት ደስ ይላል
@selam801
@selam801 11 ай бұрын
የምር መታደል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹ❤
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን አደረሳችሁ።
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 11 ай бұрын
የአባ ኪሮስ አምላክ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 11 ай бұрын
የኔ አበባወች! ደጉልን እኛም በረከታቸው ይድረሰን
@elsaabebe649
@elsaabebe649 11 ай бұрын
እድግ በይልኝ ያሳድግልሸ እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fhhf3250
@fhhf3250 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ህልማቹህ ያሳኮላቹ የኔ ውዶች❤
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤ ሰለ ሁሉም ነገር
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሁላችንንም
@kwkw2678
@kwkw2678 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አታረፋችው
@adhanattesfeh896
@adhanattesfeh896 11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 11 ай бұрын
Amen Amen esay esay kebr le medhanialem yehun ele ❤
@tsigeredafikre4430
@tsigeredafikre4430 11 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ያሰባቹትን ይሙላላቹ ልጆቻቹ ለቁምነገር ያብቃላችሁ
@mulugetaadmasu2925
@mulugetaadmasu2925 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kwkw2678
@kwkw2678 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችው ማልከም ልደት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 11 ай бұрын
ዉይይደሲሉ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ አቡነኪሮስበቸርነቱ ያሳድጋችሁ እኔምበአቡነኪሮ ቀንበስደትላይ አንደምሶስትጊዜ ተምርአደርገዉልኛል ክብርምስጋናይድረሰዉ በእዉነት ደግሞየአያቴየወንድምልጅ ናቸዉ እኔግንአጎቶቸነዉ የምላቸዉ ልጅእንዲሰጣቸዉበጣምነዉ የምመኝዉ አባቻችንአቡነኪሮን ስጣቸዉብይእለምነለሁ እማፀናለሁ እስኪበፀሎትአስባቻዉ የማታልጅ እንዲሰጣቸዉ በጣም ደግናቸዉ የዛሬአመትለምስክር ያበቃቸዉያብቀኝ ብላችሁ
@haimihaimi6841
@haimihaimi6841 11 ай бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተወለድሽልን ፃድቁ አቡነ ኪሮስ ያሳድጋችሁ የእኛንም ጥሩ ትዳር ሰተው በልጅ ይባርኩን ከስደት መልስ 🥰🥰🥰🥰
@haregteferi5645
@haregteferi5645 11 ай бұрын
Metadelnew!! Ahunim bemogese yasadigelachu.❤
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 11 ай бұрын
አሜን🤲🤲🤲
@MinaMina-wo7hy
@MinaMina-wo7hy 11 ай бұрын
Amen amen idagu izi gqbre yasadigchu
@eftahbelegngetaye
@eftahbelegngetaye 11 ай бұрын
Silemayinegeri sitsotaw Egiziabher yimesgen amen 🙏 tsadiku abatachin bemogesi yasadigachihu yene kimemochi amen 🙏
@samritube5541
@samritube5541 11 ай бұрын
አቡነ ኪሮስ አባታችን ክብር ምስጋና ይድረስህ ህፃናቱን ያሳድግልን ለናንተ የደረስ ለኛም ይድረስልን አሜን
@kwkw2678
@kwkw2678 11 ай бұрын
ይፍቱን
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤
@yemariyamlij6431
@yemariyamlij6431 10 ай бұрын
Elelelelelel egizabeher yemsgen
@elsaabebe649
@elsaabebe649 11 ай бұрын
እንዴት አደራችሁ እህት ወንድሞቼ
@AynalemEthiopia
@AynalemEthiopia 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@romann5303
@romann5303 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃላችሁ፦
@hannatafara700
@hannatafara700 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@salamsalam9364
@salamsalam9364 11 ай бұрын
Elllllllllllllllllll elllllllllllllllllll elllllllllllllllllll inkuwan dereselish yewinet indet des indemiluu igizabiher melaw betesebachuhin abatachin abunee kiros yixebiqachuu lenyam redetachew xiqebachew ayileyen 🙏🙏🙏
@saidyousef-jx2xi
@saidyousef-jx2xi 11 ай бұрын
Xavier Mushkil Kabristan Mein Rahane wala Lily Lily Lily Lily Lily Lily
@wubayehukitaw3677
@wubayehukitaw3677 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃላችሁ፦
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,5 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 38 МЛН
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,4 МЛН
🔴 NEW አዲስ ዝማሬ "በሆዷ ተሞሸሩ" ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ
7:13
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 92 М.
እንዴት ተገኘህ እኔ ቤት። የአዲሱ መዝሙር ቪዲዮ።" Endet" Keses zemari Ashenafi.
5:55
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 461 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН