አዲስ መዝሙር " ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

  Рет қаралды 1,061,868

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 467
@drzeraygslassie5620
@drzeraygslassie5620 4 жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ እባክሽ ተሎ ነይልን ልጆችሽ በጣም ናፍቀሽናልና።ኣንቺ የሊባኖስ ተራራ እንዴት እድለኛ ነሽ ማርያም ድንግል የተወለደችብሽ ልዩ ተራራ ነሽና።
@fikirareaya3430
@fikirareaya3430 Жыл бұрын
😭 amennnnnnn neyilin emebirhan ❤️❤️❤️.
@ማራኪአስራተማርያምቲዩብ
@ማራኪአስራተማርያምቲዩብ 4 жыл бұрын
ሀናና ኢያቄ ወለዱ ሰማይ አንሷን ሰማይ አስገኝች ፀሀይ ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተሰምቶ የማይ ጠገብ አጥንት የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አሜን የአልገሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ በደጁ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@rahasettekieweledekidan3861
@rahasettekieweledekidan3861 4 жыл бұрын
Amen 💒❤🙏
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 4 жыл бұрын
አሜን፫
@tube-ku5sd
@tube-ku5sd 4 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ የልደት መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ የተዎህዶ ልጆች❤ ሀና እና እያቄም ወለዱ ሰማይ አዲሷም ሰማይ አስገኘይ ፀሀይ ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ እልልልልልልልለ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን♥
@rahasettekieweledekidan3861
@rahasettekieweledekidan3861 4 жыл бұрын
Amen 💒❤🙏
@aresamimiryimaresmimiryim9936
@aresamimiryimaresmimiryim9936 4 жыл бұрын
አሜንንንንን🙏🙏🙏
@athyopywomaen1139
@athyopywomaen1139 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ
@አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሠን
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ በስደት አለም ሁነን ለተጨነቅንውን ልጆችሽን አንቺው እርጅን
@እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ
@እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ❤❤
@mihertjiff6685
@mihertjiff6685 3 жыл бұрын
ምንም አንደበት የለኝም ለዚህ መዝሙር በቃ ቃል የለኝም ቅዱስ ኤፍሬምን ብቻ አይደለም አመስገነኝ ያለችው አንተንም (አቤል) ነው እንጂ በቃ ይህንን መዝሙር ስሰማ ስጋዬ ለነፍሴ ይገዛል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@TsionKonjo
@TsionKonjo Күн бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ በእድሜ በጤና ድንግል ማርያም ትጠብቅልን
@Mahletmahi-x1x
@Mahletmahi-x1x 9 ай бұрын
እዉነት ነው። እመቤታችን ሰማይ ናት። ቃለህይወት ያሰማልን።❤❤😊😊😊
@hermonaheru1028
@hermonaheru1028 6 күн бұрын
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤
@ኢትዮጵያናትሐገሬተዋህዶና
@ኢትዮጵያናትሐገሬተዋህዶና 4 жыл бұрын
ሐና እና እያቄብ ወለዱ ሰማይ አድሷም ሰማይ አስገኘች ጸሐይ ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደኛ እልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እናታችን ድንግል ማርያም ለዛሬ አመት ከቁጥር ሳንጎል በቤቷ ተገኝተን ታቦቷን አጅበን እልልል እያልን ለማክበር ያብቃን የሞትን ፅዋ ከኢትዮጵያ ታሳልፍልን ለወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ephremwoldu1970
@ephremwoldu1970 3 ай бұрын
Hanna and Eyakem begotten heaven And the new heaven begotten the sun (Oh! east of the east Where God dwells From Lebanon Oh! virgin come forth) x2 🙏🙏🙏
@Henoka369
@Henoka369 4 жыл бұрын
ሀናና እያቄም ወለዱ ሰማይን አዲሳንም ሰማይ አስገኘች ፀሀይ ምስራቀ ምስራቃት አምላክ መገኛ ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደኛ አሜን አሜን አሜን እመብርሀን በረከሽ ምልጃሽ ጥበቃሽ አይለይን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Henoka369
@Henoka369 4 жыл бұрын
@@abinetteshome9184 Esh betam ykrta amesegnalehu
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
ውድ የተዋሕዶ ቤተሰቦች እንኳን ለእመቤታችን ልደት አመተዊ ባዓል በሰላም አደርሳቸሁ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tigistyohnse7311
@tigistyohnse7311 4 жыл бұрын
ሀና አና እያቄም ወለዱ ሰማይ አድሷም ሰማይ አስገኘይ ፀሐይ አልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Meklit27
@Meklit27 4 жыл бұрын
ማህቶቶች እባካችሁ ' በሀጥያተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሀል' የሚለውን የአቤል መክብብን ዝማሬ በቀጣይ አሰሙን:: እንኳን ለእመቤታችን ልደት በሰላም አደረሳችሁ::
@hermelamekonen9806
@hermelamekonen9806 Жыл бұрын
You tube lay eko aleleh search adreg kefelk
@Semmah-np8qf
@Semmah-np8qf Жыл бұрын
ወቷል
@hannawelet1801
@hannawelet1801 4 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ብአል በስላም አደርሳችሁ አደርስን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእውነት ጥኡም መዝሙር አምላክ የመጣውን ወረርሽኝ በቸርነቱ ይንቀልልን
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
"ሃናና ኢያቄም ወለዱ ሰማይ አዲሲዋም ሰማይ አስገኘች ፀሃይ ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ ከሊባኖስ ናይልን ወደእኛ"ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 5 ай бұрын
ሀናና እያቄም ወለዱ ሰማይ 🙏
@milly7878l
@milly7878l Жыл бұрын
ዘማሪ አቤትል ምርጥ የአርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ፡ የእስራኤል አምላክ ሁልጊዜ በጽናት ያኑርህ በተዋህዶ እምነት እመቤታችን ፍፃሜህን ታሳምርልህ፡፡
@aresamimiryimaresmimiryim9936
@aresamimiryimaresmimiryim9936 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ለተጨንቀችው ንፍሳችን ለዛለው ስጋችን ትምጣልን ወደኛ 🌹እመቤታችን🌹 አሜንንንንን🙏🙏🙏
@bhaftaatakhalti3986
@bhaftaatakhalti3986 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@rahasettekieweledekidan3861
@rahasettekieweledekidan3861 4 жыл бұрын
Amen 💒❤🙏 zemare melaketi yesemalna elelelelelelelelelel amen elelelelelelelelelel amen elelelelelelelelelel amen elelelelelelelelelel amen elelelelelelelelelel amen 💒❤🙏
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@birtukandawit1578
@birtukandawit1578 11 ай бұрын
ጠላት ዲያብሎስ አይይብን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤❤
@zewdneshadane5209
@zewdneshadane5209 3 жыл бұрын
ደስ የሚልና የቤተክርስቲያን ስርአት መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@kidisthabte2458
@kidisthabte2458 2 жыл бұрын
ሃናና ኢያቄም ወለዱ ሰማይ አዲሲዋም ሰማይ አስገኘች ፀሃይ ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ" እልልልል እልልልል እልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ !!!!!!!!!!!!!
@kidisthabte2458
@kidisthabte2458 2 жыл бұрын
ሃናና ኢያቄም ወለዱ ሰማይ አዲሲዋም ሰማይ አስገኘች ፀሃይ ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ" 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ !!!!!!!!!!!!!
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
ሁላቹን እንኳ አደረሳቹ የእመቤታችን የልደቷ መታሰብያ ክቢረ በአል በሰላም በጠና በደረሳቹ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልል 👏💐🌾👏💐💚👏💐
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክት ያሰማልን 🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤❤❤❤❤❤
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 3 ай бұрын
ሐናና እያቄም ወለዱ ሰማይ አዲሰዋም ሰማይ አሰገኝች ፀሐይ ምሰራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ ከሊባኖ ድንግል ነይ ወደኛ
@ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
@ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ውድ ወንድማችን መዝሙሮችህ ስወዳቸው እናመሰግናለን በቤቱ ያፅናልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ለማርያም ኣደረሳቹ ኣደረሰን ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው ከበኣሉ በረከትን ያሳተፈን ኣሜን ኮሮናን ተፍቶ ቤተ ክርስትያን ተከፍቶ የስደት ኑሮ በቅቶ ለሚመጣው ኣመት በሰላም ያድርሰን አሜን
@rahasettekieweledekidan3861
@rahasettekieweledekidan3861 4 жыл бұрын
Amen 💒❤🙏 jene mare 😍
@drzeraygslassie5620
@drzeraygslassie5620 4 жыл бұрын
ንግስት እመቤት ማርያም ንፅህት ድንግል 1.ንግስና እንዳንቺ ማን ኣለ ንጉስሽ ልጅሽ ኣይደል 2.ብርህት እንቁ ስላንቺ ባወራ ልጨርሰው ኣልችልምና ግንንንንን ውድድድድድ ኣድርግሻለው ።
@TigistDave
@TigistDave Жыл бұрын
በእውነት ልብን የመያረሰርስ ደስስስ የመል መዝሙር ነው መዝሙረ መላእክትን ያሰማልን ወንድማቺን ማህቶቶቺም ክበሩልን
@adiyaddistaye4433
@adiyaddistaye4433 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 4 жыл бұрын
እልልልል እልልልል እልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንኳን ለግንቦት ልደታ አደረሳችሁ👐🌿🙌🌾
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን🙏💒👏👏👏👏👏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመቤታች ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ ልደቷ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒
@jfdy3618
@jfdy3618 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤ ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@itayodose6116
@itayodose6116 4 ай бұрын
amen..amen..amen..zmare..melaetn..yasemaln..wedmachin
@habenyawhans2507
@habenyawhans2507 4 жыл бұрын
እንቃዕ ናብ ልደታ ለቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ኣብጸሓና ኩቡር ሓወይ መዝሚር ብጽሕፈት ከኣ ተትጸሕፈልና ኣብ ተሕቲ ታመዝሚር በዘይ ገጋ መሸምደድናያ ጽሕፈት የድልየኑ ኣሎ ኣነ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ልደቱዋ ልደታችን ነውና እንኳን ለ ግንቦት ፩ 1 ለ ልደታ ማርያም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ድንግል ከመጣው ወረርሽኝ በምልጀዋ ትመልስልን
@saralisane608
@saralisane608 4 жыл бұрын
አሜን እመ ብርሃን ወደ እኛ ትምጣልን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Semmah-np8qf
@Semmah-np8qf Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ልብ ይነካል። በፅሁፍ አቅርቡልን
@Yorilua
@Yorilua 4 жыл бұрын
እሜንንንንንን ዘማሪ አቤል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! በ እውነት የ አገልግሎት ዘመንህን ፀጋውን ጨምሮ በ ቤተ ክርስቲያን ያቆይልን!!! ሁሌ በ መዝሙሮችህ እንደተባረኩ ነው🙏🏼 ሁላችሁንም እንኩዋን በ ሠላም አደረሳችሁ🙌🏼
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 4 жыл бұрын
እውነት ነው።
@selam9713
@selam9713 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤሎ ጠፍተክ ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዴ ጥኡም ዝማሬ
@s.m.749
@s.m.749 3 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ደግሜ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲን.
@comceil5329
@comceil5329 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌹🌷 ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ልደታ ማርያም ትጠብቃችሁ
@dagmd4829
@dagmd4829 Жыл бұрын
ድምጽህ ልብን ይሠረስራል ዝማሬ መላእክት ይሠማልን
@munaweshuyoutoup5031
@munaweshuyoutoup5031 5 ай бұрын
Amen Amen Zemare melakten yasemalen Enkuwan adersachu
@weyniweyni8007
@weyniweyni8007 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በአል በሰላም አደረሳቹ አማለጅነቷ አይለየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ ወድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን ልደት
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የእያቀምና የሃና አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤ አሜን አሜን።
@TiwabechAbebe
@TiwabechAbebe 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 4 жыл бұрын
እኳንአብሮአደረሰን
@blenayele9862
@blenayele9862 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ካለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@ghebremeskeltesfaldet2392
@ghebremeskeltesfaldet2392 4 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማረ መላእክት ያሰማልን በረከትዋ ጸጋዋ ክሁላችን ጋር ይሁን መልካም ኣውደኣመት።
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ ተወዳጆች ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ዘማሬ አቤል መክብብ
@tgsttsega2780
@tgsttsega2780 2 жыл бұрын
በፅሁፍም ስሩልን በማርያም ይዣችዃለው።
@selamymariyamlje7101
@selamymariyamlje7101 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያስማል ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንለግንቦት ልደታ አደረሳችሁ
@ruhamakebede1288
@ruhamakebede1288 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥል አሜን ❤🤲🤲🤲
@demenaaregashsemaw1432
@demenaaregashsemaw1432 4 жыл бұрын
Qalehiwet Yasemaln!
@abrahammikru4270
@abrahammikru4270 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!! በጣም ጥዑም ዜማ ግሩም ግጥም ❤❤❤
@elaabtube897
@elaabtube897 3 жыл бұрын
#ከሊባኖስ #ድንግል #ነይ #ወደኛ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌼🌷🌼🌷🌼🌿🌺🌿🌺🌼🌷🌼🌷🌼🌿🌺🌿🌺🍃🌼🌷🌿🌺🍃🌼🌷🌿🌺🍃🌼🌷🌿🌺🌼🌼🌷 🌸🌸🌸😭😭 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልል 🌸🌿🌸🌿🌸🌿🌸 🌷🌼🌷🌼🌷🌼🌷🌼💚💛❤
@alemituandabo5630
@alemituandabo5630 4 жыл бұрын
ዘማር መእላክት ያሰማል የአገልግሎ እድሜና ጤና ፈጣር ይባርክ ቅድስት ድንግል ማርያም በምጃልዋ ረዴቱዋ በረከት ከኛ አለየም አሜን3
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 5 ай бұрын
💕ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት💕🇪🇹💒🇦🇪🕯🕯1⃣🍀🌿🍀🌿💕🌿💞🍀💕🌿💞🍀💞🌿🍀
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እሜንን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቀን እሜንን
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን እቤሎ ዝማሬክን ስሰማ ወ ደነብሴ መለስ ብየ የተደረገልኝን ውለታ በማስታወስ ከ እምላኬ ልውል እግዚአብሔር ይቅርታን ሻትኩ 🙏😭😇እመቤቴ ቅድስት ማርያም በምልጃዋ ትጠብቅክ
@ድንግልማርያምእናቴድረሽል
@ድንግልማርያምእናቴድረሽል 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለግንቦተ ልደት ማርያም አደረሳቹሁ አደረሰን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን የእናታችን ሀና የአባታችን እያእቄብ ምልጃቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለዚች ቅድስት እለት በሰላም በጤና በደስታ አደረሰን። የአመት ሰው ይበለን
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ቃለ ህይወት ዝማሬ መልአክ ያሰማልን 🙏
@yoyogabour5436
@yoyogabour5436 4 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. ዝማሬ.መላእክት. ያሰማልን.ፀጋውን.ያብዛልህ💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ
@ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ 4 жыл бұрын
ከሊባኖስ ድግል ነይ ወድኛ ያሪ ሳዋ እመቤት ልጆች ሽን አስብን ትቼቀናል በባድ ሀገር,,, እኩአን ልመ ቤታችን ይልድት በአል አድርሳችሁ 🙏🙏🙏🙏ቤሩት ሊባኖስ እመ ቤታችን ብስድቶአ ግዜ ይርፍች በት ቦታ ዓርሳ ማርያም
@azebmk8880
@azebmk8880 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፡፡እመቤቴ ቅድስት ልደታ ማርያም በስደት ተጨንቀው ያሉ ወገኖቻችንን ድረሺላቸው
@ሐረግወይን-ጸ5ዐ
@ሐረግወይን-ጸ5ዐ 4 жыл бұрын
እህት ወድሞቼ እኳን አደረሳችው አደረሰን ሐገራችን ህዝባችንን ድግልማርያም በቃልኪዳናሽ ታድጊን
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማል እመቤታችን ሆይ ነይልን አድራሽ አትተወኝ እናታችን ያላንች ከኑቱ ነው እና ድንግል ሆይ ምህርት አውርጂልን ድንግል ሆይ
@jerihiskel-zj7vi
@jerihiskel-zj7vi Жыл бұрын
ልብ የሚመስጥ ዝማሬ አቤሎ በቤቱ ያፅናሀ
@የቅዱስሩፋኤልልጅነኝአድስ
@የቅዱስሩፋኤልልጅነኝአድስ 4 жыл бұрын
እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያስማልን 💚💛💒🍎አሜን አሜን አሜን
@heywetheywet6324
@heywetheywet6324 4 жыл бұрын
Amen amen amen kaleyote yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏eeeeeellllllliiiiiiiiiiiiiiii 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@niyazdashti930
@niyazdashti930 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ አሜን ፫
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mermery3654
@mermery3654 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በአል በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሠላም የፍቅር የደስታ ይሁንላችሁ መልካም በአል
@አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ
@አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@AaAa-eg9wh
@AaAa-eg9wh 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ተመስገንጌታዬተመሥገንጌታ
@ተመስገንጌታዬተመሥገንጌታ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ልደት በአል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
@abie7030
@abie7030 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት በጣም የምወደው መዝሙር😍😍😘😘😘
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare melkten yasemalen Elllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤orthodox tewahedo lezelalem Emebetachen hagerachen Selma taderegelen 🙏😭
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 4 жыл бұрын
እልልልልልልል👏👏👏👏 አሜን✟ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እመቤቴ ድንግል ማርያም አማልጅን ከተወደደዉ ልጅሽ 🙏🙏🙏
@Georgo288
@Georgo288 Жыл бұрын
ወይኔ ኣጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@yenawaaylewa2736
@yenawaaylewa2736 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲ዝማሬ መላይክት ያሰማን ወንድማችን እድሜ ከጤናጋ ፀጋዉን ያብዛልን 👏👏👏👏👏👏👏
@fekerfeker-or2kf
@fekerfeker-or2kf 5 ай бұрын
አሜንንአሜንንዘማሪ መላክት ያሰማልንፀጋዉን ያድልህፍቅር🥰🥰💕💞❣️❣️❤🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲
@አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ
@አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒🤲🤲❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@genetshale731
@genetshale731 4 жыл бұрын
አቤል መክብብ ስላተ ቃላት ያጥረኝል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ararseararse4263
@ararseararse4263 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🌻🍀💐🌹🙏
@konwwi9297
@konwwi9297 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏
@milanlael155
@milanlael155 3 жыл бұрын
ደስተኛዋ ደስ ይበልሽ ማርያም ካንቺ ወጣ የአለሙ ሰላም
@alambekallah7541
@alambekallah7541 Жыл бұрын
💒💒💒💞አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመ አምላክ አሁንም ፍቅራን ታብዛልህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዠ7ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዠ7ነ 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@lidyaseti9171
@lidyaseti9171 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝመዉ አሜን
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 4 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 6 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 117 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 104 М.
፰ ዘንበል ያልክለት - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:29
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,3 МЛН
🔴 አዲስ ዝማሬ "ምን ብትወደኝ ነው" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
11:32
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 2,2 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН