No video

ክፉ ነኝ ወይ ??

  Рет қаралды 49,770

Ayu tube

Ayu tube

Күн бұрын

ሰላም ቤተሰብአመሰግናለሁ ስለምታግዙኝና ስለምታበረታቱኝ
አሁንም ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አበረታቱኝ

Пікірлер: 419
@ayutube2041
@ayutube2041 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ ሳሚን እየገባችሁ አበረታቱትkzbin.info/www/bejne/i5PcfWOLbMyrkKssi=bCW1ZNP-63I0rWtY
@sofi8983
@sofi8983 7 ай бұрын
እኝንም አበረታቱን ደሞሩን እራስ ሰራሣችን እንደማማር🎉🎉🎉🎉🎉
@sebrinatube
@sebrinatube 7 ай бұрын
አዩየ በጣም ነው እምታሳዝኒኝ ሁልጊዜ የኔ ሚስኪን
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 7 ай бұрын
Eshi
@ተመስገንአምላኪ
@ተመስገንአምላኪ 7 ай бұрын
አዩግንደህናስውትመስላለትችግንለባልሽከብርየለትም🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 ай бұрын
​@@ተመስገንአምላኪየቱ ነው ባሎ ከጎኖ ያለው ነው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
50K እናስገባቸው ወገን እነዚን ምርጥ ጥንዶች❤
@user-ny3vx8ne8e
@user-ny3vx8ne8e 7 ай бұрын
እኔንምአደበይኝ😊
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
@@user-ny3vx8ne8e እንደ ኮሜንት ተደጋግሞ ቢደረግ ባደረኳቹ ነበር
@ayutube2041
@ayutube2041 7 ай бұрын
​@@user-ny3vx8ne8e አይዞሽ በርቺ አበረታቷት
@ayutube2041
@ayutube2041 7 ай бұрын
Ye shum betam amesginelw yena konjo betam ❤❤❤
@user-jl1jg5gp4y
@user-jl1jg5gp4y 6 ай бұрын
አብሽሪው❤❤❤
@user-rn5ig6kc7w
@user-rn5ig6kc7w 7 ай бұрын
አዩዬ ሚስኪን እዴት እዳሳዘንሺኝ በዛ ላይ ጎረቤት እዳይሰማ ስትይ ለቤትሺ ያለሺን ክብር ያሳያል👍👌❤️❤️❤️
@zufanzufan411
@zufanzufan411 7 ай бұрын
የኔ ማር አነጋገርሽ ግን በጣም ነው ደስ የሚለው ሀቂቃ ሁል ጊዜም ቁጥብ ሁኝ ከመናገር ያለመናገር አያስቆጭም
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ቡዜኮ ብራንክ አይስራ😂 ከሰራም ካንጀቱ ነው😂 የአዩን የዋህነት ስለሚያውቅ በነፍሷ ነው የሚጫወተው😅 ይመቻቹ ተወዳጆች❤❤❤❤አዩዬ ያጋጥማል አይዞኝ😅❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 7 ай бұрын
አዮዬ የኔ እናት አይዞሽ እህቴ ትእግስትሽ ይደንቃል ምርጥ ወንድሞች ናቸው ምርጥ ባል አለሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 7 ай бұрын
ሃዩ ተበላሺ ዛሬ የአመቱ ፕራንክ ደስ የምል ነው❤❤❤
@buzeyoutube22
@buzeyoutube22 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በጣም ደስላልን ነገር ሲቲ ልጅ አረጋ ብላ ስታዎራ ዋውውውውዉ ብያሎ ❤️❤️❤️😁😁ግን አይለያችሁ ክበሩ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉😂😂😅😅
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ከደጅ ስገቡ የምትሰጣጡት ሰላምታ በጣም ደስ ይላል ባልና ሚስት❤❤
@TadelechT
@TadelechT 7 ай бұрын
Yena wud ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
@@TadelechT የናዙ የወንዜ ልጅ ትላንት ፋኖስ ቤት ነው አደል የተዋወቅነው
@fanotube6056
@fanotube6056 7 ай бұрын
ይችንኮመት የምታነቡ በሙሉ የመዳምቅመሞች ሁሉ የማታእጀራ የነፃነት ኑኖ ይስጣችሁ ቤተሰብሁኑኝ በቅንነት ሰላምለሀገራችን ፍቅርለህዝባችን
@uaekalba3062
@uaekalba3062 6 ай бұрын
አሚንንንንን
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 6 ай бұрын
አሚንንንንን እህትአለሜ❤❤❤❤
@hdhdh4201
@hdhdh4201 6 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 7 ай бұрын
እርጋታሽ ደስ ሲል ለኔም ትግስት ቢሰጠኝ የራስህ ጉዳይ ነው የምል እኔብ ሆን ደስ የሚል ባል ነው
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@user-ux9dn2hz3e
@user-ux9dn2hz3e 7 ай бұрын
የኔ ውድ ትግስትሽ ተባሪኪ ፈጣሪ ትዳራቹሁን ይባርክ መከባበር ያለበት ትዳር ነው ፍራክ ግን ይቅርባቹሁ😂
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 ай бұрын
በጣምናው ያሳዘናችኝ መጀመሪያ ግን ትግሰቷ ሲያልቅ ሀይለኛ ናት ማሪምን
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n 7 ай бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ፕራክ አዩ በጣም ጠካራ ሴትነሽ ነገሮችን የማገናዘብ ችሎታ አለሽ ❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@newphone5786
@newphone5786 7 ай бұрын
ንፋስ አታስገቡ ዝመኑ ጥሩ አይደለም
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 7 ай бұрын
አዬ የኔ ማር ጠንካራ ነሽ።መጥፎ ትዝታ አሌብኝ።ዛሬ አስታውሼ አለቀስኩኝ😢😢😢 ❤❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@abezelove7365
@abezelove7365 7 ай бұрын
ሀዩ ለቤትሽ ያለሽ ክብር ሳላደቅሽ አላላፍም ጉበዝ በርቺ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
ደምሪኝ
@zainasied615
@zainasied615 7 ай бұрын
በጣም ሚስኪነች😢😢
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 7 ай бұрын
እዩ ግን በጣም ጥሩ ሴት ነች የምር ❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 7 ай бұрын
ሀዩ ተገኘሽ እሰይ ደሰ የሚል ብራክ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@Rakb553
@Rakb553 7 ай бұрын
አዩዬዬዬ በእውነት ነው የምልሽ የነባ እና የእሙን ፕራንክ ካየሁ ጀምሮ ባለፈው የተጣሉበትን ገብቼ አላውቅም ፕራክ ለማየት በቃ ቆረጥኩ በስንቱ እንጨነቅ እውነት ትቻለሁ ፕራንክ ማየት ይቅርታ ሰለቸኝ 👌‼️‼️‼️
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 7 ай бұрын
ልጆቹ ግን ወንድምአማቾች ናቸዉ ልበል ይመሳሰላሉ🥰🥰🥰👍👍
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 7 ай бұрын
ሀዩ ብደረሽን መልሽ እሺ አደራ የኔ ቆንጆ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@eexx3730
@eexx3730 6 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ያክብረሽ ባሌ እማክብረ ደስስስስ የለኛል
@genettecere8937
@genettecere8937 7 ай бұрын
ገኒየ አይዞሽ እህት የኔ ጎበዝ የስራ ሰው
@user-rf6vd4cz4g
@user-rf6vd4cz4g 7 ай бұрын
ሁቢየ ስልክሺን አስቀምጭልኝ በጣም ነዉ የምወዲሺ ጥሎብኝ ሁል ጊዜ ነዉ የምከታተልሺ ወላሂ
@ayutube2041
@ayutube2041 7 ай бұрын
0983017713
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 7 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነውርነው እጂ አይነሳም ክብር ለወንዶች
@abezelove7365
@abezelove7365 7 ай бұрын
ተሰራልሽ ሀዩ ግን በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@salamtasfay6115
@salamtasfay6115 7 ай бұрын
ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ ታድለሽ ባልሽ እርጋታው❤❤❤❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 7 ай бұрын
የኔ ውዶች በርቱ 100ሽ እናስገባቸው❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@user-ve3ut2ur2p
@user-ve3ut2ur2p 7 ай бұрын
ጎበዝ ልባም ሴት ነሽ የውነት አደነቅኩሽ ጎረቤት እንዳይሰማ አልሽ ጎበዝ
@tube9850
@tube9850 7 ай бұрын
ከመናገር ያለመናገር አያስቆጭም ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል ቁጥብ ነሽ ደስ ስትይ❤
@user-vm2jy4ks2h
@user-vm2jy4ks2h 7 ай бұрын
ኣዩ ትህትና ኣንደኛ ነሽ የኔ ማር ❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@user-ju9ov2fz6m
@user-ju9ov2fz6m 6 ай бұрын
አዩዬ የኔ ሴት ጎረቤት እንዳይሰማ ትላለች ብዙ ጊዜ ❤❤❤ጎበዝ ሴቶች ገመናቸው እንዲሰማ አይፈልጉም❤❤
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 7 ай бұрын
ሀዩ ግን ጥሩ ባል ፈጣሪ ሰቶሻል አላህን አመስግኚ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 7 ай бұрын
እሷም ጥሩ ልጅ ናት ሚስኪን
@tiruwerkchikula9459
@tiruwerkchikula9459 7 ай бұрын
በጣም ከባድ ፕሪንክ ነው አይዞሽ የኔ ማር 😁😁❤️💕❤️🥰🥰💐💐
@genethailemicahel-sb9rc
@genethailemicahel-sb9rc 4 ай бұрын
ምርጦች ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@firiiyoutube6721
@firiiyoutube6721 6 ай бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftaan qaliiwaan koo Miskinoota koo
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 7 ай бұрын
አይ ሀዩ ተገኝተሽል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@salamerke5811
@salamerke5811 7 ай бұрын
የኔ ደርባባ አንችንማ ጥሎ መሄድ ሞት ነዉ ፀባይህን አሳምር አባቴ😂😂
@user-co5gg8vm8o
@user-co5gg8vm8o 7 ай бұрын
😂😂እኮ ሀይ በልዮማ የበደ ነው ያዘጋጃ ፕርንክ ነው በቃ አበ😅
@yeshieseta
@yeshieseta 7 ай бұрын
አዩዬ ያለሚካፕ እንደት እንደምታምሪ❤❤❤
@surathehabesha
@surathehabesha 7 ай бұрын
ቡዜ ደግ አደረክ በደንብ ነው ያገኝሀት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ኢቺን ኮሜንት አንተም ጠብቅ ሱሬ ቃል ፕራንክ ስታደርግህ እሰይ ደግ አደረግሽው እንደምንላት🤣😂❤️
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 7 ай бұрын
አያዮባልኮ ክብር ይወድዳሉእና አክብሪው ብራክባፍሆንኮ ተበልተሻንገፈተርሽው የኔባል ሳልፍ ከነከሁትም ሳምንትነውስሜንማይጠረው
@grbu1121
@grbu1121 7 ай бұрын
ምን እውነትሽን ነው
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 7 ай бұрын
እ የባሰአለዉ 😮
@AlemShewafera
@AlemShewafera 7 ай бұрын
ውይይይ ግርም ይላል ሰራህ አንተ ❤❤❤የኔ የዋህ አዩ
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
ምርጦች በርቱ❤❤❤
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
@YeshiworkAbebaw-fo8xl 7 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው ያሳቃችሁን እፍፍፍፍ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
እንኳን አደረገሽ ጨዋነሽ ክፋ አላልሽም ሀሌ ፕራክ ስላለ ከአፋ ክፍ እዳይወጣችሁ❤
@siblisibli6680
@siblisibli6680 7 ай бұрын
ተሳቀቀች የኔ ውድ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 7 ай бұрын
አያችሁ ሰብር የሚባለው ለዚህ ኘው ካልፈለከኝ በግድ አይሆንም አፊ በለኝ ብየ ነው የምሰናብተው 😂😂😂😂
@user-ny3vx8ne8e
@user-ny3vx8ne8e 7 ай бұрын
እሰይ ደመሮኝ ማሮች😊😊
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 7 ай бұрын
አዩ ጠቀቀነሽ ጎረቤት እንደይሰመ አለለችህም ግን በለትደር የሆነቹ ፒረክ የምትሉት ነገር ቢቅርበቾ ጡሩ አይዴለም።ሌለ አስተመር ነገር ቢትሰሩ ይሸለቾአል
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 6 ай бұрын
መልካም ሴት ነሽ
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 7 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ።
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 7 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ፕራንክ😅😅😅አዩዬ😍
@maryshara4466
@maryshara4466 7 ай бұрын
ያበደ ፕራክ ነው አዩዬ አሳዘንሽኝ❤❤😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@Abeba1985
@Abeba1985 7 ай бұрын
አየ የኔ መልካም፡መልካም፡ምረጢ ሲት እንደት እንደምወዲሺ❤❤❤❤ቅ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 7 ай бұрын
ሃዩዬ ተገኘሽ እውነት እንዴት እንዳሳዘንሽኝ❤❤ ደስ ትላላችሁ
@genetsisaye5447
@genetsisaye5447 7 ай бұрын
Your husband is such a great person ,we like him
@marieferede4178
@marieferede4178 6 ай бұрын
ስታምሩ እመቤቴን ስወዳችሁ
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 7 ай бұрын
የኔ ናት ሥታሣዝን 😔😔😔😘😘😘😘😘
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 7 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ ወላሒ ተናደደች ዉይይይይይይይ ሚሥኪንንንን
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 7 ай бұрын
❤❤God bless u Nice to see you best of best Familyyyyy
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@emufamilytube
@emufamilytube 6 ай бұрын
lijochu dess selu you tube yikifetu enabertatalen yemetilu 👍👍👍
@ayutube2041
@ayutube2041 6 ай бұрын
Alechow eko
@netsolo8225
@netsolo8225 6 ай бұрын
አዩዬ ባለቤትሽን በጣም ነው የምወደው ግን እንቺ ደግሞ ልዩነሽ 😂😂😂😂😂
@stgeorge7371
@stgeorge7371 7 ай бұрын
አዩዬ ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ❤
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 6 ай бұрын
ደርባባ ቆንጆ ነሽ። የኔ ቆንጆ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 6 ай бұрын
😂😂😂😂አምሽተሽ አላለም አዩዬ ድቡሻ ትግስተኛ ነሽ ማሻአላህህ በርቱ ምርጥ ጥዶች❤❤❤
@user-kv2ny4md5h
@user-kv2ny4md5h 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ገና ዛሬ አየሆችሁ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 7 ай бұрын
አዩ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሩት አደብ ያለዉ ባል ነው ያገባሽ ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-vo1md7qi2c
@user-vo1md7qi2c 7 ай бұрын
ዴምሩኝ
@Zhara123-q4x
@Zhara123-q4x 6 ай бұрын
​@@user-vo1md7qi2cእንደማመር አብረን እንደግ
@Zhara123-q4x
@Zhara123-q4x 6 ай бұрын
​@@sebelyoutubeእንደማመር😊
@sadakmal1865
@sadakmal1865 7 ай бұрын
አዩ አሳዘነችኝ የኔመልካም እንደው ይሄን ፕራንክ ተው ይቅር
@fanmoges2219
@fanmoges2219 6 ай бұрын
ዋውው ምርጥሰውነው
@user-lo5gd8sk1k
@user-lo5gd8sk1k 7 ай бұрын
Ayu. Baayii baayii😅😅😅😅😅
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@EdigeArado
@EdigeArado 7 ай бұрын
ደግጠ ነበረ🎉🎉🎉
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 6 ай бұрын
እርጋታሽ ደስ የኔ ቆንጆ❤
@SofiaMohammed-ij9bx
@SofiaMohammed-ij9bx 6 ай бұрын
ለካ ባል አለሽ የኔ ቆጆ ስወድሽ እርጋታሽ ደስ ይላል❤
@user-xt5kj1hm8g
@user-xt5kj1hm8g 7 ай бұрын
Hhhhhhhh wene Ayu yene melkam Ayzosh❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 6 ай бұрын
ባልሽም አንቺም ቅን ንፋስ አታስገቡ በዚህ ይቅር ፕራክ ምርጥ ናችሁ🎉
@AsAs-ss3ys
@AsAs-ss3ys 6 ай бұрын
የኔውዶችየውነትመሥሎኝበጣምደግጨነበርሠላማችሁይብዛ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 7 ай бұрын
ሀዩ ዛሬተገኝተሻል 😂😂 አቤትትግስትሽእደኔነሽ የምር. አላህፍቅራችሁን ያብዛው
@rutrut8152
@rutrut8152 6 ай бұрын
ስታምሩ የምር ስላም ለሃገራችን
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 6 ай бұрын
የኔ የዋህ 😂😂😂በጣም አሳቀኝ😅😅ላይክ ስብ❤❤😊
@almashow3207
@almashow3207 6 ай бұрын
አቤት ትግስት እድለኝ ነሽ በእውነት
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
ሰላም ለዝህ ቤት ወይ ዉጭ ወይ ልወጣ😂😂 በስምምነት መለያየት ጥሩ ፕራክ
@ammarcell2790
@ammarcell2790 6 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ቤት እንደ ሚያስጠለኝ ጭንቅንቅ ያለ በዚህ ጠባብ ቤት ይሄን ያህል ሶፋ ምን ይሰራል እኔ ቅልል ያለ ቤት ነው የምወደው
@kurikassa529
@kurikassa529 7 ай бұрын
Sitasazin ayu yene konjo
@FathimaFathima-yf5kn
@FathimaFathima-yf5kn 7 ай бұрын
Bedab ew yagchachuhat gen dkmat stmta mhun newj emzaznew yen kojoo ayzn❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@vpnvo2033
@vpnvo2033 7 ай бұрын
አይዛሽልኝ እዪይ❤❤❤❤❤
@yaracell8931
@yaracell8931 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅 አዩ ዛሬ ተገኝተሻል
@user-ly9cb5xv2o
@user-ly9cb5xv2o 6 ай бұрын
hayu waw perank
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 6 ай бұрын
ልባም ሴት ጎረቢት እዳይሠማ ❤
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 7 ай бұрын
ተጌተሻል ግን ጎበዝነሽ ጎረቤት እዳይሰማ ማለትሽ ቤትሽን መውደድ ያሳያል
@fentaye9663
@fentaye9663 7 ай бұрын
ወይኔ በጣም ይገማል እኳን መልስክ ብድርህን
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@jijijiji-lo3fd
@jijijiji-lo3fd 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤wayi ayu yen wudoch
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 7 ай бұрын
አዪ ምርጥ ሴት ነሽ
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 6 ай бұрын
አዩ ተበላሽ ዊ ስታሳዝን
@bayosh7590
@bayosh7590 7 ай бұрын
አዩ 😂እኔ ሰካራም ነኞይ አላለችም😅😅😅
@zaharazahara2059
@zaharazahara2059 6 ай бұрын
ብዉቱዉቱዉ😂😂😂😂😂የኔቢጤ
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l 6 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት ደስ ትላላቹህ😅❤
@tamimatube4453
@tamimatube4453 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ 🎉🎉❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@gfffggf4194
@gfffggf4194 6 ай бұрын
የኔ የዋህ አዩየ ❤❤❤❤❤
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 7 ай бұрын
ጉበዝ ናት ወላሂ የራስህ ጉዳይ ወድ ልጅ ይገባዋል
@neimanure
@neimanure 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔዋ
ደም እንባ አስለቀሱኝ 😭😭
16:24
Ayu tube
Рет қаралды 37 М.
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,4 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 42 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
💫 አለቀሰ ይቅርታ አድርጉልኝ ጥፋተኛ ነኝ አለ
16:04
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 51 М.
ነጋን በድጋሚ አገኘሁት እጅ ከፍንጅ ይዣታለሁ!!
15:54
በቃ ተወኝ ጭቅጭቅ ሰልችቶኛል!!!
18:18
Emebet Kassa
Рет қаралды 97 М.
የዘመኑ ልጅ
5:02
Bertemios
Рет қаралды 416 М.
🛑እናንተን ሳይ  እቀናለው አለ አልቅሶ  አስለቀሰን😭
24:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 95 М.
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,4 МЛН