No video

''ከዋሸህ አትማል፤አንዱ ስህተት ይበቃሃል..'' - ተስፋሁን ከበደ | ፍራሽ አዳሽ | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz @ArtsTvWorld

  Рет қаралды 270,503

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #ተስፋሁን_ከበደ #ፍራሽ_አዳሽ #tobiyapoeticjazz #tesfahun_kebede #frash_adash
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 75
@super12star
@super12star Жыл бұрын
ቅኔ ለገባው ይህ ልጅ ዋው የምር ልዬ ነህ❤
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከዋሸህ አትማል አንዱ ስህተት ይበቃሃል 👌
@nabiljamal5757
@nabiljamal5757 Жыл бұрын
የኢትዮጲያ ብርቅዬ ልጅ ለታሪክ የሚሆን ስራ በርታ
@TadesseTilahun-yj5fo
@TadesseTilahun-yj5fo Жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ባለቅኔ የፈጠረህ ይጠብቅህ
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 Жыл бұрын
የሳቃችን ተስፋ እንዴት ነህ ? በዚህ ሳቅ ውድ በሆነበት ጊዜ መጣህልን ።
@ethioone7136
@ethioone7136 Жыл бұрын
ማንም ጥይት የባረቀበት ሁሉ ጀግና እየተባለ ወድጄዋለው
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
የቆየ ቢሆንም ተስፍሼ ስለምወድህ እሾፈዋለሁ 😍
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
ይሄ ዝግጅት በማታ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል
@ageritumhert6721
@ageritumhert6721 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ
@ashenafishweakenaw846
@ashenafishweakenaw846 Жыл бұрын
እውነት ከባድ ነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው
@ephremmesfine
@ephremmesfine Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yashitube6070
@yashitube6070 Жыл бұрын
እኛም ያስችግርን እይዎሹ 🎉🎉🎉 በዛላይ ስለችን
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
ዋው 👍 ተሰፉሁን 🙏👍🙏👍🙏👍🙏
@Mayatube16
@Mayatube16 Жыл бұрын
ተባረክ አቦ🙏😁😍
@zegelilatube
@zegelilatube Жыл бұрын
እንደኔ ሚመቸው ❤❤❤❤
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
ከአንድ አመት በፊት የታየው እንደ አዲስ ስሲቀርብ ሲያምር
@user-cf4np9zv4h
@user-cf4np9zv4h 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bizuyetube371
@bizuyetube371 Жыл бұрын
ወይኔ ቅኔ 😮 በሹፌሩ አትፍረድ መሪውን የያዘው ሌላ ባለ ጡንቻ ነው አላለም😅 የገባው አለወይ😊
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ያማል ቅኔዉ😂😂
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
የኔ ባለ ቅኔ❤❤❤❤❤❤❤ እን መፈሰ😅😅😅😅😅😅
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 Жыл бұрын
Anta gobaz egzabher abzto yebarkeh
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o Жыл бұрын
ጀግና
@peace2all51
@peace2all51 Жыл бұрын
I thought you posted a new one but your jokes are always fresh from the oven😂😂
@mahderendale
@mahderendale Жыл бұрын
Enkwan Dena metah TESFA 🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 Жыл бұрын
Abo tebarek brother bedenb argek astemer endeze new tebeb malet God bless you more ❤❤
@sadi8416
@sadi8416 Жыл бұрын
ጌታሁን ከበደቀልድና ቁምነገር በደንብ ያዋሀደ
@tegenalemu762
@tegenalemu762 Жыл бұрын
Bertulen Enwedachuhalen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
ህዝቤ ግን እንዴት እንዳሳዘኑን ምስኪን ነገሮች እኮ ነን ሰላሙን ያምጣልን
@fsy1999
@fsy1999 Жыл бұрын
ልጆች ምን ሊያደርጉ ይሔዳሉ እዚህ ቦታ😏
@Lezemen
@Lezemen Жыл бұрын
Please come to Minnesota. You can have up to 2000 audiences for sure.
@ketselayeahitela1989
@ketselayeahitela1989 Жыл бұрын
@ketselayeahitela1989
@ketselayeahitela1989 Жыл бұрын
ጥሩ ቅኔ
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp Жыл бұрын
Leboch this is almost over a year ago
@tedamy1698
@tedamy1698 Жыл бұрын
በርቱ
@YohdegoYosephe-ps1yk
@YohdegoYosephe-ps1yk Жыл бұрын
New leaders never do anything for the public. That is right. Our peaceful life is taking over with out principles.
@user-ks8rt2vg9i
@user-ks8rt2vg9i Жыл бұрын
Wow
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 Жыл бұрын
ለሁሉም ልክ አለው! ጉልበት አለኝ ብለህ፣ ሁሉን አታፍርሰው፤ ዋ ከላይ ሲመጣብ፣ ስለማትችለው። በብሔር ሽፍንፍን፣ በኦሮአማራ ስም፣ ሰርተህ ድራማህን፤ በ40ህ ስንስቅልህ፣ ጩልሌው በ50፣ ነድተህ አጋጨኸን፤ አጭር ነው የቀረህ፣ በ180 ንዳና ጨርስው፣ አቢቹ ጉዞህን፤ ከጂን ከጂ ይክዳው፣ ባይናችን ያሳዬን፣ የመጨረሻህን።
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mitikulakew4803
@mitikulakew4803 Жыл бұрын
የሚሰማ አመራር ቢኖር ጥሩ ነበር
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 Жыл бұрын
❤❤❤👌👌👌
@ameley4768
@ameley4768 Жыл бұрын
እውነትህ ነው ገና የሁለት አመቱ ቁስል ሳይድን እንደገና በኢትዬጽያ ላይ ቁስሏን ለሚያደሙ ሰው መሆን ያቃታቸው መገማመት በቻ ነው
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 Жыл бұрын
This is reputed can you come up with the new one please?
@ZenniWole-le4nl
@ZenniWole-le4nl Жыл бұрын
ሙነሀጠፈህ
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Жыл бұрын
አይ አዲስ አበባ በየአዳራሹ እየሳቁ ሲነጋ ወደ ፍርሽራሽ ኧረ ወገን ! እየሳቁ አለቁ
@ibnyassin-jg8bu
@ibnyassin-jg8bu Жыл бұрын
ምንድነው ምትደጋግሙት
@Fenote785
@Fenote785 Жыл бұрын
ይህ ሁሉ ሳቅ እውነቱ ተገንዘው ነው ወይንስ እኛ ጋ አይደርስም ነው? ጀግናውን አያውቁትምና
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 Жыл бұрын
Why repost the lod video.
@gggy5164
@gggy5164 Жыл бұрын
ይመችህ አቦ ።የሚገባዉ ባለስልጣን የለታዳ ምንዋጋአለዉ?
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Жыл бұрын
አዎን. እሱማ. ጨክኗል. ሰጪዉ. አምላክ. መልሱን. ይስጥ. ! ተስፍሽ. ቀዳሚዉ. አምላክ. በህይወትሕ. ሑሉ. ይቅደምልሕ. !
@Fenote785
@Fenote785 Жыл бұрын
Well yes I'm posting the reality how and when we need to underground the the truth
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
ትችላለህ ግን እዳያፍኑህ እፈራልሃለሁ ውንድሜ
@emnetyeshiwasasfaw8351
@emnetyeshiwasasfaw8351 Жыл бұрын
Minim ayenikah Tesfu????
@yemesrachtamerat4489
@yemesrachtamerat4489 Жыл бұрын
በስተት ላይ ሰተት ለሚደጋግሙ ሰዎች ንገርልኝ ።
@Fenote785
@Fenote785 Жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ህዝቡ ይስቃል ለመልእክቱ ይመስልሀል ሌላ መፍትሄ የሚፈልጉ?
@eriforum9493
@eriforum9493 Жыл бұрын
ብልጽግና ታርጋ ቀይሮ የመጣ ህውሓት ለምግለጽ የተጠቀመው ኣደነቁት😂😂😂
@tomtom-qj4fv
@tomtom-qj4fv Жыл бұрын
አማራ ታድለው የኢትዮጵያ ቋንቋ አማርኛ ስለሆነ በተለያዩ ዓይነቶች መንገዶች ይታገላሉ ። ሌሎች ብሄሮች አፍ የላቸውም በአማርኛቸው ይሳቅባቸዋል ።
@Sima-A
@Sima-A Жыл бұрын
ከሰሞኑ ያስገቡሃል እያየህ ግባበት ተስፋችን
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p Жыл бұрын
በተለይ የሹፌሩና የተሳፋሪው ነገር የልቤን ነው የተናገርካት የመብት ተሟጋች ነን ብለው ህዝብ ን አስነስተው ወጣት እያስጨረሱ እነሱ አሜሪካ ገብተዋን 😢ተዛዝበናል
@TINTAG.S
@TINTAG.S Жыл бұрын
ዜሮ ያው ዜሮ ነው:: ቢቀነስ ቢባዛ ቢካፈል ቢደመር: በሂሳብም ቀመር ተሰልቶ የማይጨምር: ዜሮ ያው ዜሮ ነው አይችልም ሊቆጠር። የአዋከቡት ነገር ምዕራፍ አያገኝም: ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም! እንዳይሆን ነገሩ ራሴን አላሞኝም: ግን ለሀገር የማይበጅ... ክፋን አልመኝም። እወቀው ወገኔ: ብዬ ነበር ያኔ: ይኸው እውን ሆኖ አየሁታ በዓይኔ:: ጭፍን ድጋፍ ሰተው...ተከተሉን ያሉን: ጥንብ እርኩስ...አውጥተው ተቃወሙ ካሉን: አይነፋም ይበቃል...ዳግመኛ አታታሉን::
@SH-js3xc
@SH-js3xc Жыл бұрын
የyoutubeን ብር ለማግኘት በፊት ያየነውን መልሳችሁ ታስገርቡናላችሁ አደል🤑
@ameley4768
@ameley4768 Жыл бұрын
እባክን እነዚ ቅብብሎሽ ለሚጫወቱብን ሚዲያ ምን ትላለህ ?በፍቶ ስለተረገዘው ልጅ ማለቴ ነው
@abebechbayou267
@abebechbayou267 Жыл бұрын
ይህን ምስኪን ህዝብ እንደዚህ ፈታ አድርገው እንጂ በኑሮ ውድነት ፣በስደት መከራውን እየቆጠረ ላለው....🤔 ትንሽ ሞራሉን ስብስብ አድርጎ ቢነሳ እንኳን ☝️
@desugutema7602
@desugutema7602 Жыл бұрын
Hebav
@HailuTarekegn-zn3mi
@HailuTarekegn-zn3mi Жыл бұрын
Pick up ያንቺ ነች😂😂😂
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Жыл бұрын
አረ ባካችሁ አዲስ ልቀቁልን ምንድነው ድግግሞሽ።
@fafasa9474
@fafasa9474 Жыл бұрын
ተስፍሽ ትለያለክ
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 Жыл бұрын
😂😂
@wzdluv5318
@wzdluv5318 Жыл бұрын
Fascist Abiy Ahmed decided to kill and finish all ethnic groups , except his own , in ETHIOPIA .
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 Жыл бұрын
አሽሙርህ ከፍተኛ ወጪ ያስከተልብሃል
@yezinamolla9580
@yezinamolla9580 Жыл бұрын
ማጨብጨብ ብቻ ተሳፋሪ ወራጂ መሆነቺሁነሸ አወቁ
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 Жыл бұрын
እንከፉን ሁሉ ሰብስቦ ድዱን እያስገሸለጠው ነው አይ አዲስ አበቤ አንገቱ ላይ ቢላ ሲያርፍ ይነቃል!! ጫታም ሁላ አህያ የጫኑበትን የሚሸከም
@KedirEbrahim-gr3jv
@KedirEbrahim-gr3jv Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 172 МЛН
ESAN TV የከፋው እየመጣ ነው | Thu 15 Aug 2024
59:09
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН