"ከዚህ በላይ ምን እስኪሆን ነው የሚጠበቀው?" በሴቶች እና ህፃናት ላይ የሚደርስ ጥቃትን አስመልክቶ ከህግ አካላት ጋር የተደረገ ቆይታ //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 13,641

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@RabiaAwol
@RabiaAwol 2 ай бұрын
ፍትህ ለህፃን ሔቨን አልልም ፍትህ በየ ሀገሩ ተደፍረው ለሚለቅሱ ሴቶች ሁሉ የሔቨን ጉዳይ ሁሉንም ሴቶች ይወክላል so የህፃን ሔቨን ብቻ አይደለም የሁሉም ሴቶች ጉዳይ ነው ለውጥ መምጣት አለበት
@Godissogood2me
@Godissogood2me 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአውሬዎች ለተበሉብን ልጆቻችንና እህቶቻችን😭😭😭
@ኡማሬያንRነኝ
@ኡማሬያንRነኝ 2 ай бұрын
ፍትህ በየሀገር ተደፍሮው ለማለቅሱ ሴቶች
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 2 ай бұрын
የማስረዳት ክህሎቷ ብዙ አይደለም ፍትህ ለሔቨን!
@ራያወለላ
@ራያወለላ 2 ай бұрын
🚫 Justice for feben Justice for haset Justice for Mahlet Justice for grace Justice for Ayantu Justice for Ethiopian women Give justice to all Ethiopian women 🚫
@Pnice-z4q
@Pnice-z4q 2 ай бұрын
ፍትህ ለዛች ለህፃን
@EdenKetema-nf3wd
@EdenKetema-nf3wd 2 ай бұрын
በራሳችን ላይ እንዲደርስብን የማንፈልገውን ነገር በሌሎች ላይ ማድረግ የለብንም:: ፍትህ ለሴት እህቶቻችን
@TsegaBelachew.
@TsegaBelachew. 2 ай бұрын
Justice for Ethiopian women’s
@makeyagirsha6329
@makeyagirsha6329 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 🙏
@amiram.6620
@amiram.6620 2 ай бұрын
ፍትህ ለእንቡጥ ሄቨን 💔💔💔💔💔
@hdhhHbsh
@hdhhHbsh 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ፍትህ ለሀሉም
@Mikiyas-fh3hq
@Mikiyas-fh3hq 2 ай бұрын
መንግሥት በሌለበት ሀገር መን ፍትህ ይኖራል
@ewnetubelay7856
@ewnetubelay7856 2 ай бұрын
የህግ ባለሞያ በቅድምያ ለንሳ ብየና በጣም እያሾፍሽ እንደሆነ ይሰማኛል ትገርምያለሽ መስከረም አበራ የህጻን እናት በወለደች እስርበት ገባች ወንጀልዋ ሃሳብዋን መግልጽዋ እውነት በማውራትዋ ነው እውነት የህግ ሰው በበመስከረም አበራ ላይ መንግስት ጾታዊ ጥቃት ፈጽሞባታል ያማል ሌንሳ እውነት እናውራ እንጅ ያው ህጻን ልጅዋን አይታ ሳትጠግብ ዋናዋ ሌላው ያነሳሽው ህዝብ ሂግ ሲጸድቅ ይወያያል ትንሽ ማፈር የለም የህግ ባለሞያ ነኝ እያልሽ ይህን ስታወሪ አውርቶ ለመኖር ከሆነ እዛው ኢሞራላዊ የሆነ እውቀት ቃላት ማፈናጠር ምን ይሰራል ብዙ ወንጀሎች መንግስት ነው እምፈጽመው እና እውነታን አናዛባ ብዙ ማለት ይቻላል
@bethelhailemariam5686
@bethelhailemariam5686 2 ай бұрын
እኔ የምለው አገር ውስጥ ባለ የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ኢትዮጲያውያን ሆናችሁ ቀርባችሁ አማርኛ የሚቸግራችሁ ለምን ይሆን??? ሞያዊ ቃላቶች ቢሆኑ ለመረዳት ቀላል ነው ካለበለዚያ ግን ለተመልካቾቻችሁን ሁሉ ታሳቢ አርጋችሁ እባካችሁ በሀገርኛ መግባቢያ በሆነው የአማርኛ ቋንቋ ተናገሩ እስኪ
@Locaoffivjsl
@Locaoffivjsl 2 ай бұрын
አይገርምም😮
@amnate
@amnate 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሄቨን
@nafesasharef9640
@nafesasharef9640 2 ай бұрын
ፍትህየገደለይገደል
@feydukedir
@feydukedir 2 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን፣ ፍትህ ለሄቨን፣ ፍትህ ለሄቨን፣ ፍትህ ለሄቨንና መሰል ህፃናት ሴት ልጆች፣፣፣ ሴት እናት ናት። ሴት እህት ናት።ሴት ልጅ ናት።ሴት ሚስት ናት። ሴት ሁሉ ነገር ናት። የደፈር ሊገደል ይገባል። የገደለ ሊገደል ይገባል። አይን ያጠፋ፣ በተመሳሳይ መልኩ አይኑ ሊጠፋ ይገባል። ወንጀል የሰራ ሰው፣ በሰራው ወንጀል ልክ ነው ሊቀጣ የሚገባው። በዚህ መልኩ ሲሆን ነው ፍትህ አለ የሚባለውና ሰዎችም ያለ ምንም ስጋት በሰላም ወጥተው መግባት የሚችሉት። ይህ ካልሆነ ግን ገንዘብና ጉልበት ያለው ያሻውን እየፈፀመ እንዳሻው እየሆነ ሌሎችን የበታች እያደረገ እሱ የበላይ ሆኖ ይኖራል ማለት ነው። የሀገራችን አብዛኛው የወንጀለኛ መቅጫ ህጎች ሊሻሻሉና ሊስተካከሉ ግድ ነው።።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን እንዲሁም ከዚህ በፊትም ተገደው ለተደፈሩ ለተገደሉ ፍትህ እንላለን
@riselioness5044
@riselioness5044 2 ай бұрын
#Justice4Heaven🔵#Justice4allethiopianwomen #stoprapeinethiopia #Norape#Stoprape
@tutuz8920
@tutuz8920 2 ай бұрын
ህግ የለም ኢትዬጵያ
@AsnqechTalilaa
@AsnqechTalilaa 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@tutuz8920
@tutuz8920 2 ай бұрын
አትፍሩ ተናገሩ
@ስደተኛዋነኝ
@ስደተኛዋነኝ 2 ай бұрын
ትንተናውን ተውትና ፍትህ ስጡ ይገደል ከዛ ቡሀላ ህግ አውጭ አስፈጻሚ አስተርጓሚ ቡሀላ ይማከራሉ አሁን ፍትህ ፍትህ ብቻ
@eyerussolomon3264
@eyerussolomon3264 2 ай бұрын
Betam tikuret mesetet yalebet yemahiberesebun amelekaket melewet lay ena ye police ye muya bikat ena amelekaket lay new. Police le gudayu tikuret aysetim
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 ай бұрын
ወሬ ብቻቻቻቻ ነው እኛ ሀገር ተሽከርካሪ ወንበር ላይ ቁጭ ብለው የሰሩ ነው የሚመስላቸው ያውም ከመቼውም ጊዜ በላይ ሴቶች ወደ ስልጣን በመጡበት ዘመን😢😢
@riselioness5044
@riselioness5044 2 ай бұрын
ewenet new
@sisay7
@sisay7 2 ай бұрын
ጉድ ጉድ የብሔር ፖለቲካ ጣጣ ጠበቃዋ ሌንሳ የአባቷን ስም መኮንን ሰረዘችው በአያቷ ስም መጠራት ጀመረች።
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 ай бұрын
😂😂
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 2 ай бұрын
ቀይሮ ከሆነ አባቷ
@AsnqechTalilaa
@AsnqechTalilaa 2 ай бұрын
Fitii fitii leestui lijiichii😢
@fasikabekele2059
@fasikabekele2059 2 ай бұрын
Ebs shame /contradiction
@ራያወለላ
@ራያወለላ 2 ай бұрын
🚫 Justice for feben Justice for haset Justice for Mahlet Justice for grace Justice for Ayantu Justice for Ethiopian women Give justice to all Ethiopian women 🚫
@ራያወለላ
@ራያወለላ 2 ай бұрын
🚫 Justice for feben Justice for haset Justice for Mahlet Justice for grace Justice for Ayantu Justice for Ethiopian women Give justice to all Ethiopian women 🚫
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 356 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН