ከዚህ በሚገኝ ዉሃ እስከ 3ሺ ካሬ ሜትር መሬት በማልማት ባለ ፀጋ መሆን ይቻላል (This WATER can IRRIGATE upto 3000 m2 Farmland).

  Рет қаралды 415

Zenabel Cherie

Zenabel Cherie

Күн бұрын

ባለ ታሪኬ በዚህ ዉሃ ተጠቅመዉ እስከ 3000 ካሬ ሜትር መሬት በማልማት ባለ ጠጋ ለመሆን እቅድ አላቸዉ፡፡ በተጨማሪም በዉሃዉ በመጠቀም የዶሮ እና የከብት እርባታዎችን ለመጀመር አቅደዋል፡፡ ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ ካዩ እነዚህን እና ሌሎች አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል ዕዉቀቶችን ያገኛሉ፡፡ ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ ቪድዮዉን ላይክ እና ሼር ማድረግም እንዳይረሳ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡
አመሰግናለሁ!
Mr. Tefera has planned to boost his income by irrigating 3000m2 of farmland with this water scheme. He has also planned to use the water to have cattle and poultry farms. If you stay to the end you can get many lessons. Please consider subscribing to the channel if you are a new comer. Also, don’t forget to like and share the video. Your comments are also appreciable.
Thank you very much!
#irrigation #farming #water

Пікірлер
@SaraTizita
@SaraTizita 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወድማችን እኔ አትክልት ለመስራት እፈልጋለሁ ግን ዎቀቱ የለም😢
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ። እቅድዎ ጥሩና የሚበረታታ ነዉ። ወደ ሥራዉ ገብቶ ዉጤታማ ለመሆን በእዉቀት መታገዝ ያስፈልጋል። እንደርስዎ ተመሳሳይ ጥያቄ ላቀረቡ ሰዎች የኛ የስልጠና እና የማማከር አገልግሎት ስልጠና ሰጥቷል። ለርስዎም መስጠት ይችላል። cherinet zeleke በሚል የተሌግራም ቻናላችን ሰፋ አድርገን መነጋገር እንችላለን።
@almasbh6100
@almasbh6100 5 ай бұрын
ለውሀው ማሠራጫ ሦላር መጠቀም ይችላል
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 5 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ።
@sintayehugebremariam6
@sintayehugebremariam6 5 ай бұрын
👍
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 5 ай бұрын
Thank you!
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 3 ай бұрын
እኔ ቦታም አለ ገንዘብም መነሻ አለኝ ሰው ካገኝሁ ልማትና እርባታ መሥራት እፈልጋለሁ ሴት ስለሆንኩ የወንድሰራተኛ ካገኝሁ መስራት እፈለጋለሁ አእኔሜምሌላ የግሌስራ በጎንመስራት እፈልጋለሁ
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 3 ай бұрын
እቅድዎ እና ሃሳብዎን በግልጽ ስላጋሩኝ አመሰግናለሁ። በጣም ጥሩ እና የሚበረታታ ሃሳብ እና የአብረን ሠርተን እንደግ ግብዣ ነዉ። ሥራዉን በየእኔነት ስሜት ሠርቶ ለመለወጥ የሚያስብ ሠራተኛ ያስፈልጋል።
@michael-qw8cu
@michael-qw8cu 3 ай бұрын
አሁን ላይ የውሀ ፖንፑ ዋጋው ስንት ነው
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ፡፡ ባለ ታኬ እንደነገሩኝ ከሆነ ባሁኑ ሰዓት ጥራታቸዉ ከፍተኛ የሆኑት የዉሃ መሳቢያ ፓምፖች በቤንዚን የሚሠራ ፓምፕ ከሆነ 40000ብር እና ከዚያ በላይ ነዉ፡፡ በኤሌክትሪክ የሚሠራዉ ደግሞ 60000 ብር እና ከዚያ በላይ ነዉ፡፡
@michael-qw8cu
@michael-qw8cu 3 ай бұрын
@@WuqawZeleke ቪዲዮው ላይ ያለውስ ማኑዋሉ
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
የቻክ ዋጋ ቀነሰ አሁን ነው ማሰራት ቀጥታ ከዋናው መጋዘን
4:58
Hojii Ijaarsa Manafi Jipsenii Abdusemad
Рет қаралды 479
Craftsmen use prefabricated wooden modules to build a log cabin
0:11
Craftsmen in life
Рет қаралды 9 МЛН
9 декабря 2024 г.
1:31
Nadin(СОЛНЦЕ)🗽👑
Рет қаралды 4,6 МЛН