KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
AddisBunna
My name is Cherinet Zeleke. I have a BSc Degree in Agriculture and an MA Degree in Development Studies. I have been working as a development scholar at different levels in various governmental and international NGOs for more than 25 years now. I am well experienced in agriculture, food security, livelihoods and early warning.
The main objective of my channel is to support poor people and enable them to improve their livelihood situation. So, using KZbin as the best platform I hope I can contribute my level best share to achieve this objective. The other objective is to let my viewers learn something useful for the improvement of their life. Hope together we will have a nice journey.
Please consider subscribing to my channel.
Thank you!
ዉድ ተመልካቾቻችን ዋናዉ ዓላማችን በዩቲዩብ አማካኝነት በርካታ ችግር ያለባቸዉን ወገኖች መርዳት ሲሆን ይህ ደግሞ እናንተ ብርቱ ድጋፍ ስታደርጉልን ብቻ የሚሳካ እንደሚሆን እናምናለን፡፡ ለዚህም ነዉ በየጊዜዉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ፣ የደወል ምልክቱንም መጫን እንደዚሁም ቪድዮዎቹን ላይክና ሼር ማድረግ እንዳይረሱ እንደዚሁም ሀሳብ አስተያየት ላኩልን እያልን ለማስታወስ የምንሞክረዉ፡፡
18:44
ውጤታማ የበግ እና የፍየል አደላለብ! በርካቶችን የረዳ ትምህርት! #sheep #sheepfarming #sheepgoatfarming
Күн бұрын
13:06
ከ1ላም ወደ 13 ላሞች በጥቂት ዓመት የማደግ ሂደቱ ምን ይመስላል? ምርጥ ተሞክሮ እነሆ! #dairyfarm #dairyfarming #dairy
14 күн бұрын
8:53
በማይታመን ዋጋ የቀረቡ የእንስሳት እርባታ መጠለያዎች! አዲስ አበባ ዳር! #livestockhousing #livestockfarming #livestockfarm
21 күн бұрын
11:05
ዶሮ አርቢው ሚሊዮን ብሮችን ለማትረፍ የሚጠቀሙባቸው ለየት ያሉ የአሠራር ጥበቦች #poultryfarming #poultry #poultryfarm
28 күн бұрын
10:36
ባዮጋዝን እንዴት በቀላሉ አምርተን እንጠቀም? #biogasforhome #biogas #biogasplant
Ай бұрын
9:57
የጊደሮችና የተሻሻሉ የወተት ላሞች አሁኗዊ የመግዣ ዋጋ! ሲጠበቅ የነበረው ዋጋ እነሆ! #dairyfarm #heifersforsale #farming
Ай бұрын
11:56
ካናዳ ካልዘነበ ኢትዮጵያ ምን ይገጥማት ይሆን? ተቃርኖ እና ቁጭት! #farming #agriculture #foodsecurity
Ай бұрын
12:03
ብዙዎች ሚሊየን ብሮችን ያተረፉበት የተሻሻሉ የወተት ላሞች እርባታ ምርጥ ተሞክሮ እነሆ! #dairyfarm #agriculture #foodsecurity
Ай бұрын
17:37
የወተት ላሞች አርቢው እውቅና ያመጣው ልዩ በረከት ምን ይሆን? #dairyfarm #dairyfarming #farm
Ай бұрын
13:43
የእንስሳት መኖ የመግዣ ዋጋ ቀነሰ እንዴ? የእንስሳት መኖ የመግዣ ዋጋ መረጃ እነሆ! አዝማሚያውስ?
Ай бұрын
15:18
ሚሊዮን ብሮችን ያስገኙ የገበሬዎቹ ችሎታዎች ዬትኞቹ ናቸው? ከእነርሱ የተማርኳቸው 5 ምርጥ የትርፋማ ግብርና ችሎታዎቻቸው! ማወቅና መጠቀም ብልህነት ነው!
2 ай бұрын
23:52
የማይታለፍ ጥሪ ቀርቧል! ኑ አብረን ሠርተን ሀብታም እንሁን! በተሻሻሉ የወተት ላሞች እርባታ ዙሪያ ያገኘሁት ምርጥ ተሞክሮ እነሆ!
2 ай бұрын
14:23
ሚሊዬነሮቹ ከብት ሲያደልቡ የሚጠቀሙት ወሳኝ ህጎች እነሆ! በዚህ ዘርፍ የተሰማሩም ሆኑ ሊሰማሩ ያሰቡ ሰዎች ህጎቹን ችላ ካሉ ዋጋ ይከፍላሉ!
2 ай бұрын
9:31
5ቱ አስጊ የወተት ላም በሽታዎች እነማን ናቸው? መንስኤያቸው እና የመከላከያ ስልቶቻቸውስ? በበሽታዎቹ የተያዙ ላሞች የሚያሳዩት ምልክቶችስ? ክፍል 1
2 ай бұрын
8:07
ትርፋማ ግብርና የሰጥቶ መቀበል መርዕ ድንቅ ውጤት ነው! ይህን መርዕ እና የአሠራር ሂደቶቹን አለመጠቀም ግብርናችንን ያከስራል PROFITABLE FARMING
3 ай бұрын
15:07
ከብት በማድለብ በቀላሉ እንዴት ሀብታም እንሆናለን? በአጭር ጊዜ ሚሊየነር የሚያደርግ ቢዚነስ መሆኑን ተረዳሁ! የአሠራር ስልቶቹን መጠቀም በጣም ያዋጣል!
3 ай бұрын
9:25
ከጥቅል ጎመን ብዙ ለማትረፍ የሚረዱን ወሳኝ ስልቶች-የኢኮግሪን ጠቀሜታ-ጥቅል ጎመን በ3 ብር ይሸጣል! Cabbage Management.
3 ай бұрын
10:06
ሚሊየነር ያደረጉኝ አሠራሮች እና አስተሳሰቦች-ነጭ ሽንኩርትን ለከብቶች መድሀኒትነት መጠቀም- ሥራዎችን በተመጋጋቢነት ፍልስፍና መሥራት
3 ай бұрын
12:34
የሚሸጥ ወይም የሚከራይ የእንስሳት እርባታ መጠለያ ላሳያችሁ፡፡ የማይታለፍ ወርቃማ ዕድል ነው! መሬት የለኝም አይሠራም! An Amazing Opportunity!
3 ай бұрын
10:11
በበግ እና በፍየል እርባታ ጨዋታ ቀያሪዎቹ ስልቶች! እሴት ጨምሮ ማምረት እና ብራንዲንግ ምንድን ናቸዉ? እነዚህን አዉቆ መጠቀም ከሀብት ማማ ላይ ያስቀምጣል!
4 ай бұрын
11:33
የዓለም ባንክ ለምን ጋበዘኝ? የሀብቴ ምስጢር እዉነታዉ ሲገለጥ፡፡ ይህ ማንም ያላገኘዉ እና ያልታሰበ ክስተት ነዉ! World Bank Invitation.
4 ай бұрын
42:30
እንዴት በትንሽ መሬት ሀብታም ገበሬ መሆን ይቻላል? አጓጊ የግብርና ፍልስፍናዎች እና አሠራሮች-ኮቪድ 19 ባለ ዉለታ ሲሆን!
4 ай бұрын
12:25
የወተት ምርትን የሚጨምር ድንቅ ተክል፡፡ ምን ያክል ሊትር ይጨምራል? ዘሩን በነፃ እንሰጣለን-1 ሲኒ ዘር በ500 ብር አትገዙም!
4 ай бұрын
13:35
በጥቂት የመነሻ ካፒታል ብቻ በቀላሉ ሀብታም የሚያደርግ ቢዚነስ-ከ3 ወር በኃላ ወደ ሀብት ጉዞ (HOW TO GET RICH BY FATTENING SHEEP)
5 ай бұрын
11:11
የተሻሻሉ የወተት ላሞች አጓጊ የመግዣ ዋጋ (PURCHASING PRICE OF IMPROVED DAIRY COWS)
5 ай бұрын
13:55
ሁልጊዜ ዓሳ እያጠመድክ ከምታበላቸዉ ስለ ዓሳ አጠማመድ አስተምራቸዉ (…Rather TRAIN them HOW to CATCH a FISH)
5 ай бұрын
11:50
ዘናበል ቸሬ (Zenabel Cherie) በርካታ ዕድሎችን አስገኝቶልናል (How People Benefited from Zenabel Cherie?)
5 ай бұрын
13:18
ሃሳብን ብቻ በመሸጥ መክበር ከቻሉ ሰዎች ልምድ እንማር (How to Benefit by Selling an Idea?)
5 ай бұрын
19:08
በ51 ሚሊዬን ብር ከተሸጡት አስገራሚ እና አስተማሪ ሃሳቦች መካከል-AN AMAZING BENEFIT OF IDEA FINANCING
6 ай бұрын
Пікірлер
@SafaaAl-rifae
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hadiahhh6502
Күн бұрын
እኔ እፈልጋለሁ መገኛቹን በተረፈ በርቱ መሻላህ ❤👍👌
@askalegebremariyam902
Күн бұрын
በቀን ሰንት ጊዜ ይታለባሉ ?ቦታዉ የት ነው?
@WuqawZeleke
Күн бұрын
ጎበዝ በርታ ጡሩ ምክር ነው
@WorldNews-nr3zt4jj2g
Күн бұрын
የ6ወር እርጉዝ ጊደር ዋጋዋ ስንት ነው
@WuqawZeleke
Күн бұрын
አመሰግናለሁ! ከ250ሺ ብር በላይ ነው፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@gifawosenlemma2746
Күн бұрын
ጡሩ የተሞክሮ ልውውጥ ነው በርታ ጎበዝ ኘሮግራሞችህ በጣም ይመቹኛል
@WuqawZeleke
Күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!
@DripDave-y4f
Күн бұрын
Le and bere be ken 40-60 kilo maletiko betam bizu new Eshi and bere be 3 werust min yakil kilo indemibela bicha nigeren please
@WuqawZeleke
Күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! አንድ የሚደልብ በሬ 40-60 ኪሎ መኖ የሚበላው ወደ መጨረሻዎቹ ሳምንታት ነው፡፡ ምክንያቱም የማደለቢያ ጣቢያው ውስጥ ከገባ በኃላ ከአካባቢው የአየር ፀባይ ጋር መላመድና በደንብ መብላት እስከሚችል ድረስ፡፡ ሲጀመር በ5 ኪሎ ሆኖ መጠኑ እያደገ የሚሄድ ነው፡፡ ባነሱት ጥያቄ ዙሪያ ቪድዮ ለመሥራት መረጃ እያደራጀሁ ስለሆነ በቀጣይ ያገኙታል፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@hayat-d4c
Күн бұрын
Enamsegnalen
@WuqawZeleke
Күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@ZerihunChere
Күн бұрын
Betam jegena ye uganda lamochem betam turu nachew mokerachew ❤❤❤👍🇪🇹
@WuqawZeleke
Күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! ስለ ጥቆማዎም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@muhamedkemal5770
Күн бұрын
እኔ እፈልጋለው ማገኝበት መንገድ
@WuqawZeleke
Күн бұрын
አመሰግናለሁ! ጊደር ነው ወይስ ላም ነው የሚፈልጉት? ጊደር ከሆነች የስንት ወር እርጉዝ? ላም ከሆነች ደግሞ ስንቴ የወለደች? የሚፈልጉትን ዓይነት እስከ ብዛታቸው በ0973812713 ደውለው ሊነግሩኝ ይችላሉ፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@muhamedkemal5770
Күн бұрын
@WuqawZeleke ጊደር ነው ምፈልገው
@WuqawZeleke
Күн бұрын
@@muhamedkemal5770 በ0973812713 ይደዉሉልኝ፡፡
@Yosantewelde-abraham
2 күн бұрын
ጎበዝ
@WuqawZeleke
Күн бұрын
አመሰግናለሁ! ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@mesfinchamo6690
2 күн бұрын
እንዴት ማግኘት ይቻላል
@WuqawZeleke
Күн бұрын
አመሰግናለሁ! ጊደር ነው ወይስ ላም ነው የሚፈልጉት? ጊደር ከሆነች የስንት ወር እርጉዝ? ላም ከሆነች ደግሞ ስንቴ የወለደች? የሚፈልጉትን ዓይነት ከብቶች እስከ ብዛታቸው በ0973812713 ደውለው ሊነግሩኝ ይችላሉ፡፡ ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉ አመሰግናለሁ፡፡ ሰብስክራይብና ሼር ካላደረጉ እነዚህንም በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@AlexTeklu-y5f
4 күн бұрын
ወጭ ሀገር ነኝ መጥቼ ይህን ስራ መስራት እፈልጋለሁ ስልክ ላክልኝ
@WuqawZeleke
3 күн бұрын
አመሰግናለሁ! ጥሩ አስበዋል። የስልክ ቁጥሬ 0973812713 ነዉ።
@RedwanEtangogmailcom2020
5 күн бұрын
ስላወኩህ ደስ ብሎኛል
@RedwanEtangogmailcom2020
5 күн бұрын
እናመሰግናለን ለምትሰጠን ትምህርት የቢራ ጭማቂ ለፍየሎች ይመከራል እንዴ ብንጠቀመው ተጠቃሚ እንሆናለን?
@DerejeBirhanu-e4k
5 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@WuqawZeleke
5 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
@Amenwendesn-g5g
5 күн бұрын
ቅን የሆነ ጠያቂ ቅን የሆነ ሰው
@WuqawZeleke
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ!
@Amenwendesn-g5g
5 күн бұрын
ቅን ደስ የሚል ሰውይ
@WuqawZeleke
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@MujibKemal-ly3zj
7 күн бұрын
አመሰግነለው የሰራሀችውን ስራዋች እያለው በርታ አላህ ይርዳ ላሞች ፍየሎች በጉች በጣም ነው የምወደው ባለቤቴ እዲ አይነት ስራዎች አትወድም እኔ ደሞ ከነዚ ስራ ውጭ ምንም አይነት ስራ አያስደስተኝም 200ካሬ ሜትር መኖርያ አለኝ ምን ትመክረኛለህ አመሰግነለው
@WuqawZeleke
7 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! ውስጥዎ የሚነግሮትን ሥራ ከሠሩ ቢቆይ እንኳን ውጤታማ መሆንዎ አያጠራጥርም፡፡ ባለዎት ቦታ ላይ መጀመር ጥሩ ነው፡፡ የበለጠ መረጃ ሲፈልጉ በ0973812713 ቢደውሉልኝ፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@mhamedamin-cu1cj
8 күн бұрын
በጣም እናመሴግናለን ጥሩ የሆኔ ነገር ነዉብዙ ሰዎችን የማገናኘት እድሉ አለህ ገንዘብ ያለዉ ግን ምን እንደምሰራና የት እንደምሰራ ሌላዉ ደግሞመሬት ያለዉ አይድያ የለዉ ፍላጎት ያለዉ ግን ገንዘብ የለለዉ ለላዉ ደግሞ አዋጭ ሀሳብ ና ልምድ የስራ ፍላጎት ያለዉ ግን ገንዘብ የለለዉ ብዙ ነዉ ስለዚህ ጥሩ ጅምር ነዉ በርታ ብዙ ችግር ትፈታለህ ላንተም ጥሩ የገቢ ምንጭ ይሆናል ፈጣሪ ይርዳህ ዛሬ እትዮጵያ እንዳንተ አይነቱን ነዉ የምበጃት እኔጋም አንዳንድ ነገሮች አሉ እንደዋወላሌን መልካም የስራ ግዜ ይሁንልህ
@WuqawZeleke
8 күн бұрын
ስለሰጡኝ ድንቅ ሃሳብ በጣም አመሰግናለሁ! በተመቸዎት ጊዜ በ0973812713 ቢደውሉልኝ ደስ ይለኛል፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@yohannesabebe3088
8 күн бұрын
ትንባሆ ከመስጠት አስሮ መቀለብ ማኮላሸት የተመጣጠነ ምግብ መስጠት ይቻላል ።
@WuqawZeleke
8 күн бұрын
አመሰግናለሁ! ትክክል ነው በዘመናዊ መልኩ ቦርዲዞ በሚባለው መሣሪያ ማኮላሸት ይቻላል፡፡ ትምባሆ በባህላዊ መልኩ ጥቅም ላይ የሚውል ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@yohannesabebe3088
8 күн бұрын
@WuqawZeleke የሁልጊዜ ተመልካችህ ነኝ ፍየሎች እና በጎች አረባለሁ ምርጥ ዘር ፍየል አገራችን ውስጥ ማግኘት ከባድ ነው
@amarekassa1634
8 күн бұрын
በ ኢትዮጰያ ወስጥ ስለ ወተት ፍየል ስራልን?እና ለምን የተለያዪ የፍየል ዝርያዋች አንደ ሌሎች አገሮች ለምን አይገባም?
@WuqawZeleke
8 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! ያነሱት ጉዳይ አዲስና ጠቃሚ ቢዚነስ ሊሆን እንደሚችል ይሰማኛል፡፡ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በዚህ ርዕስ ላይ ቪድዮ ለመሥራት እሞክራለሁ፡፡ ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉም አመሰግናለሁ! ሰብስክራይብና ሼር ካላደረጉ እነዚህንም ቢያደርጉ ደስ ይለኛል፡፡
@DemisewBeyene-lg5nx
8 күн бұрын
አቀራረብሕ ጥሩ ነው ቀረፃውን ከዋጋ ጋር ብታረገው ጥሩ ነውበርታ ቦታውን ብትገልጽ
@WuqawZeleke
8 күн бұрын
አመሰግናለሁ! ቦታው የለገዳዲ የእንስሳት መሸጫ ገበያ ነው፡፡ በዚህ ቪድዮ ማቅረብ የፈለኩት የሽያጭ ዋጋ ሳይሆን እንክብካቤያቸውን ብቻ የተመለከተ ስለሆነ ነው፡፡ ወደፊት ዋጋቸውን ለብቻ ለማቅረብ እሞክራለሁ፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉ አመሰግናለሁ! ሰብስክራይብና ሼር ካላደረጉ እነዚህንም ቢያደርጉ ደስ ይለኛል፡፡
@free-tz7zf
9 күн бұрын
ለተመልካቾች የምታደርሰዉ መረጃ በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን ቀጥልበት 👍
@WuqawZeleke
8 күн бұрын
የሁልጊዜ ቤተሰቤ እኔም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉም አመሰግናለሁ!
@MameYasin-e2q
9 күн бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ እኔ መምህር ነኝ እንደምን መጀመር አብኝ ግብርና በጣም አዋጪ ነው አሁን
@WuqawZeleke
8 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መምህር! ትክክል ብለዋል፡፡ ዋናው ፍላጎቱ ካለ ደፍሮ መግባት ነው፡፡ ስልክ ቁጥሬ 0973812713 ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን ቢያደርጉ ደስ ይለኛል፡፡
@saudisaudi5164
9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WuqawZeleke
8 күн бұрын
የሁልጊዜ ቤተሰቤ እኔም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉም አመሰግናለሁ!
@shimeekiyaa4240
9 күн бұрын
ስለኩን ላክልን
@WuqawZeleke
6 күн бұрын
ስልክ ቁጥሩ ቪድዮዉ ዉስጥ አለ።
@AlexEthio-k5z
9 күн бұрын
ሻሬ ጥፍ ጥሬ ምንድነው ?? የምታውቁ ብታስረዱኝ
@WuqawZeleke
8 күн бұрын
አመሰግናለሁ! ሻሬ የተለያዩ የመኖ ገለባዎች ድብልቅ ነው፡፡ ጥፍጥሬ ከጥጥ ፍሬ የሚዘጋጅ መኖ ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን ቢያደርጉ ደስ ይለኛል፡፡
@uaeuae2428
10 күн бұрын
የዋህነቱ ደስሲል በሰመአብ እጀራህን ያብዛልህ ፈጣሪ ወድማችን🥰🥰🥰🥰🥰
@WuqawZeleke
9 күн бұрын
አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
@uaeuae2428
9 күн бұрын
@WuqawZeleke እሺ እናበረታታለን ይሄን ስራ ለመጀም ካቢታል ከስት እከስት እደማስፈልግ ብትሰሩልን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@KebereDejene
13 күн бұрын
መልካሙን ከመመልከት ይልቅ የበጉን መረገጥ የሚመለከት እና ጉድፍ ፈላጊ ሰዎች በጣም የገርማሉ ።እባካችሁ መልካሙ ነገር ላይ ብቻ እናተኩር ።
@WuqawZeleke
13 күн бұрын
ለአስተያየትዎ በጣም አመሰግናለሁ! ያሉት ነገር ትክክል ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
@KebereDejene
6 күн бұрын
@@WuqawZeleke በሰው ልጆች መፈቃቀር እና ሰላም ላይ ያተኮረ ስራ ብትሰራ ደስታዬ ወሰን የለውም ። ላይክና ሰብስክራይብ ፈላጊ የቢዝነስ ሰው ከሆንክም አንሸብሽሀለሁ።
@WuqawZeleke
6 күн бұрын
@@KebereDejene አመሰግናለሁ! ጥሩና መሠረታዊ ሃሳብ ነው የጠቆሙኝ፡፡ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በዚህ ርዕስ ዙሪያ ወደ ፊት ቪድዮ ለመሥራት እተጋለሁ፡፡
@meronkbreab1665
15 күн бұрын
የት ኖው ቦታዉ Addis ኖዉ ?ላንተ ደሞ በጣም ኖወ ማመሰግነወ
@WuqawZeleke
14 күн бұрын
አመሰግናለሁ! ቦታው ለገዳዲ ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እንዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@rozenagaragare38
15 күн бұрын
እባክህወዲሜ እዲመክረኝ እፈልጋለሁ የሄንሥራ ከቤተሠብጋ ልሠራእያሠብኩነበር ቁጥርህን አግኝቸ ባማክርህ ደሥይለኛል ከምታየው ነገር
@WuqawZeleke
9 күн бұрын
አመሰግናለሁ። ጥሩ ሃሳብ ነዉ። አስቀድሞ የምክር አገልግሎት ወይም ስልጠና ማግኘት ይመከራል። ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ። 0973812713
@rozenagaragare38
15 күн бұрын
መኖና ፍርሽካ ማምረት አይቻልምደ
@WuqawZeleke
9 күн бұрын
ይቻላል።
@free-tz7zf
15 күн бұрын
ስሙ ሲቀየርብኝ ሌላ ቻናል መስሎኝ ነበር ወንድም ስለ መረጃዉ እናመሰግናለን ቸሬ
@WuqawZeleke
15 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ!
@Yosantewelde-abraham
16 күн бұрын
ንፉዕ ዝሓወይ ጽቡቅ መደብ ኣጃካ በርትዕ ስለ ደርሆ ኣማጋግባ 1 ምዓልቲ ክሳብ እንቃቅሖ ትወልድ ክንደይ ትኣክል ትምገብ ተትሰርሓልን ጽቡቅ ኔይሩ❤❤❤❤❤❤❤
@WuqawZeleke
15 күн бұрын
አመሰግናለሁ! እንደ አመጋገብ ስልታችን ቢሆንም ጥናቶች እንደሚያሳዩት አንድ ዶሮ በቀን ከ100-105 ግራም ልትበላ ትችላለች:: ስለዚህ እንቁላል እስከምትጥልበት ቀን ድረስ ከ14-14.7 ኪ/ግ ልትበላ ትችላለች፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@temokrotube1159
16 күн бұрын
ጥያቄ ! ስራው ባለቤቱን ይፈልጋል ወይ? በ1ላም ተከራይ ያለበት ጊቢ ለመሞከር ፈልጌ ነበር። ቆሻሻቸው ተከራይ ይረብሻል ብየ ፈርቸነው። እስኪ አስተዬየትክን እፈልጋለሁ።
@WuqawZeleke
15 күн бұрын
አመሰግናለሁ! ሥራውን ለመሥራት ማሰብዎ ተገቢ ነው፡፡ ነገር ግን እርስዎ በቅርበት ክትትል ማድረግ ቢችሉ ይመከራል፡፡ ግቢ ውስጥ ሽታቸው ሰዎችን ሊረብሽ ይችላል፡፡ ምናልባት ዞር ያለ ጓሮ ላይ ከሆነ ያን ያክል ላያስቸግር ይችላል፡፡ አሁንም አሁንም እበታቸውን እና ሽንታቸውን ካፀዳን ያን ያክል ችግር አይፈጥርም፡፡ ለ1 ላም ደግሞ ብዙም ላይረብሽ ይችላል፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@TsionGedamu
16 күн бұрын
አድራሻህ የት ነው
@WuqawZeleke
15 күн бұрын
አመሰግናለሁ! አዳማ፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@saudisaudi5164
16 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WuqawZeleke
15 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
@AbebeHaile-dm1bu
16 күн бұрын
በርታልኝ ወንድመ
@WuqawZeleke
16 күн бұрын
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
@Oumeir-r7h
17 күн бұрын
❤ማሻ አላህ
@WuqawZeleke
16 күн бұрын
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
@natitemam9997
19 күн бұрын
ስልክህን እንዴት እናግኘ?
@WuqawZeleke
19 күн бұрын
አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ። 0973812713
@altmekonnen
19 күн бұрын
ምርጥ መረጃ
@WuqawZeleke
18 күн бұрын
አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
@AsegidBelayeneh
22 күн бұрын
❤❤
@WuqawZeleke
21 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
@mentalamina7829
22 күн бұрын
ፍየል እርባት ጉራጌ ሀገር ገብቼ መስራት እፈልጋለሁ እዛው ነፃ ጫካ አለ ቤቴ ፊት ለፊት ምን ትመክሩኛላችሁ? አዲስ አበባ ክራይ ምንም እንዳላድግ አድርጎኛል።
@WuqawZeleke
21 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! በጣም ጥሩ አስበዋል፡፡ እኔ ራሱ ገጠር በትውልድ አካባቢዬ ያለውን ጫካ እንደ መኖ አማራጭ በማሰብ የፍየል እርባታ በትንሹም ቢሆን እየጀመርኩ ነው፡፡ በተለይ ፍየሎች የማይበሉት የተክል ዓይነት ስለለለ ይህ ጥሩ አማራጭ ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
@mentalamina7829
12 күн бұрын
@@WuqawZeleke እሺ ብሮ
@ephremhailu4744
22 күн бұрын
Wonderful great job 👍
@WuqawZeleke
21 күн бұрын
Thank you so much! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe, like & share if you don't do so yet.
@ጉናቲዩብ
23 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ አያሳጣህ ይስጥህ🥰🥰🥰
@WuqawZeleke
21 күн бұрын
ወዳጄ በጣም አመሰግናለሁ!
@ጉናቲዩብ
23 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏 0:41
@WuqawZeleke
21 күн бұрын
ወዳጄ በጣም አመሰግናለሁ!
@የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ
23 күн бұрын
በእም እርባታ መስራት ፈልጋለዉ
@WuqawZeleke
21 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! በጣም ጥሩ አስበዋል፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
@AlAl-b2r
23 күн бұрын
ቅን ሰው ነው ፈጣሪ ይጠብቀህ አተ እናመሰግናለን
@WuqawZeleke
21 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
@AsinakechAdugna
25 күн бұрын
አሁንም በለፀጋ ሁን ግልፂ ነህ
@WuqawZeleke
25 күн бұрын
አሜን! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።