No video

ከዚህ በወ ኋላ የላዛኛ ቂጣ መቀቀል ቀረ💯 ፈጣንና ቀላል የላዛኛ አስራር Ethiopian food easy lasagna recipe

  Рет қаралды 24,066

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

ከዚህ በዋላ የላዛኛ ቂጣ መቀቀል ቀር💯 ፍጣንና ቀላል የላዛኛ አስራር easy lasagna recipeEthiopian food ‎@zed kitchen
#ፍጣንናቀላልየላዛኛአስራር#Ethiopianfoodeasylasagnarecipe#zedkitchen#HowtomakeLasagnawithwhitesauce#

Пікірлер: 55
@makdahailu2105
@makdahailu2105 2 жыл бұрын
የቅመሙ ሥም በፈረንጆቹ ናትሜግ ሲሆን በአበሻ ደግሞ ገውዝ ይባላል እናመሰግናለን ዜድዬ ስራዎችሽን ሁሉ እወዳቸዋለሁ በርቺ👏👏
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም አመስግናለሁ ማክዳዬ🙏❤❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ዜድዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባረክ ላይክ👍👍👍🙏
@mehmetturkey53
@mehmetturkey53 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መልካም ቀን አዎ አዲሱ ቪዲዮህ ጥሩ ነው በስራህ ላይ ጤና እና ስኬት እመኛለሁ ሁሌም ደስተኛ እንድትሆን እመኛለሁ 😊😊👍🙋🙋🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷
@shewittekeste7322
@shewittekeste7322 2 жыл бұрын
Gewuz ybalal kememu
@mehmetturkey53
@mehmetturkey53 2 жыл бұрын
@@shewittekeste7322 Apakah maksudnya 🤔🤔
@jesusislord7858
@jesusislord7858 Жыл бұрын
እባክሽ እህቴ የስጋ ወጥ ወይንም ሶሰ ስሠራ ከዛም ጨርሼ ልበላ ስል የሥጋው ጣዕም ደስ አይልምና ምን ትመክሪኛለሽ ሥጋው fresh ነው። አመሰግናለሁ
@achutube1688
@achutube1688 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ ሚል አሰራር ነው እህቴ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ዜድዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!! በጣም ቆንጆና ለአይን ማራኪ ላዛኛ ነው የሰራሽዉ። ጣምዕናዉ ታየኝ😋😋 እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Жыл бұрын
ዜድ በጣም ባለሞያ ነሽ። I enjoy watching your KZbin. በርቺልን!!!
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
አባክሽ ስታብራሪ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ደግሞ ኦቭን እኛ ቤት የለም ከዚህ ውጭ ማብሰያ አማራጭ ካለ እባክሽ ❤
@macy292
@macy292 2 жыл бұрын
Hi, I believe it is called Nutmeg. Thank you for the delicious recipes.
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
ዜድዬ አመሰግናለሁ ቂጣውን በቤት ውስጥ መስራታችን በጣም ጤናማ ያደርገዋል አየዋለሁ ዋው ሞያ ብያለሁ
@user-sj1dk8or1o
@user-sj1dk8or1o 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድነት እጅሽ ይባረክ ❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ዜድዬ እንደሁልግዜ በጣም ምርጥ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ሉላዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤
@selamkalayu3908
@selamkalayu3908 2 жыл бұрын
አደኛ ዋው
@hermela6810
@hermela6810 2 жыл бұрын
ባለሙያ 💯
@korerimayepet
@korerimayepet 2 жыл бұрын
ፈቅፍቀሽ የተጠቀምሽው ቅመም በአማርኛ ገውዝ በኢንግሊዝኛው ደግሞ ነትሜግ ይባላል እህቴ ቆንጆ ምግብ ነው የሰራሽው ስለትምህርቱ አመሰግናለሁ!
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
አመሰግንሻለሁ፡🥰👍🙏
@jerusalemgaim4665
@jerusalemgaim4665 2 жыл бұрын
Endhulem ejish yebark
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
Zed masa Allah stye ersu yummm😘🙏👌
@ደሴ
@ደሴ 2 жыл бұрын
wow Like Share
@achutube1688
@achutube1688 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የእኔ ባለሞያ እህቴ
@fionaabraham7263
@fionaabraham7263 Жыл бұрын
Looks incredible!
@tinalemma2969
@tinalemma2969 2 жыл бұрын
So nice
@alyezaserebo
@alyezaserebo 2 жыл бұрын
Very impressive preparation and presentation. It looks perfect and delicious! 🙈🥂
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 жыл бұрын
ዜድየ በጣም ቆንጆ ላዛኛ ነው ከለሩ እራሱ በጣም ያምራል በጣም የሚጣፍጥ ነው 👌👌💕🙏 ነትሜግ በአማርኛ ገውዝ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤
@Jyotsnajyotipant
@Jyotsnajyotipant 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 2 жыл бұрын
Selam zedye
@habtemariamaskale1830
@habtemariamaskale1830 2 жыл бұрын
ገውዝ ወይም nutmeg ይባላል
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
👌👌👌🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@startafrica.
@startafrica. 2 жыл бұрын
Konjo ena kelel yale akerareb 🙏🙏🙏🙏🙏
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 2 жыл бұрын
👍👍👍👌👌👌👌❤❤❤
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
ሶስት ማንኪያ የሾርባ ማንኪያ በርበሬ አልበዛም ወይ? ላዛኛ ዋናው የቲማቲም ስጎ አጣፍጦ መስራት ነው. እንዲያው ለቀለሙ ትንሽ በርበሬ ከተደረገ በቂ ነው ባይ ነኝ. ስጋ እንደጨመርን Cooking Wine or regular wine ጨምረን ብናማስለው እንዳይጎጉል ይረዳል , በተጨማሪም ልዩ ጣዕም ይሰጠዋል
@selamselam6453
@selamselam6453 2 жыл бұрын
Kitaw aserar btasayn
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
የቂጣውን አስራር የቪዲዮ በታች ሊንኩን አስቀምጫለው የኔ ቆንጆ❤😍
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 жыл бұрын
Zed lazagn Kita malet be arabigna nw be amaregna nw
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ላዛኛ የሚባለው በእንግሊዝኛ ነው ❤❤
@edenn.5202
@edenn.5202 2 жыл бұрын
Nutmeg
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Thank you my darling 🙏😍
@felekechzeleke6587
@felekechzeleke6587 2 жыл бұрын
የላዛኛ ቂጣ አሰራር እንዴት ነው?
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ቻናሌ ላይ ታገኝዋለሽ👍❤
@user-qk8os1qy7u
@user-qk8os1qy7u 2 жыл бұрын
In English Nutmug In Amharic Gewuz .
@jaydentube4275
@jaydentube4275 2 жыл бұрын
wow konjo the spice name on English nutmeg amharic guwuze gen wow konjo betam I love it
@aynalemwidlima2469
@aynalemwidlima2469 2 жыл бұрын
ምሬቀቄን ሰውጥ
@azamitrussom9519
@azamitrussom9519 2 жыл бұрын
Ohh too much Mozzarella letna tru adelem becarefull ehtye
@miriamtewolde2306
@miriamtewolde2306 2 жыл бұрын
ገውዝ nutmeg
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤
@eyouelstudio4335
@eyouelstudio4335 2 жыл бұрын
Kamun.. .
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
የችስ አስራር kzbin.info/www/bejne/gZvam2OjgcimeMk የላዛኛ ቂጣ አስራር👌 kzbin.info/www/bejne/jZnPnKupgdF8fa8 በቤታችን በተስራ የላዛኛ ቂጣ የተዘጋጀ kzbin.info/www/bejne/npOrdpZ7hryLjZI
@user-mj7ce9hl6i
@user-mj7ce9hl6i 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ሞክሼ በርቻ እዚህ ጋር ያስቀመጥሽው ሊንክ የቂጣውን አሰራር ሳይሆን የላዛኛ አሰራሩን ነው የላዛኛ ቂጣ የሰራሽበትን ሊንክ አስቀምጭልን
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
@@user-mj7ce9hl6i እሺ በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ❤❤🙏
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 72 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 3,2 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 150 М.
LASAGNA/LAZANYA (quick and easy)
5:23
Cooking A Dream
Рет қаралды 6 МЛН
ETHIOPIA : አጅ የሚያስቆረጥም የጾም ላዛኛ
9:21
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 17 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 72 МЛН