#ከዚህ

  Рет қаралды 8,377

RAHA tube

RAHA tube

Күн бұрын

Пікірлер: 215
@Mametube
@Mametube 4 жыл бұрын
ንዴትስ እኔም አለብኝ አላህ ያንሳልኝ ስሜታዊ እሆናለሁ አላህ ይስትር
@ራሚyoutube-i1l
@ራሚyoutube-i1l 4 жыл бұрын
Aemin
@ummissa4682
@ummissa4682 4 жыл бұрын
ሰሚራየ በግልየማገኝብሽቁጥርበየትነውየማገኝሺወላሂበጣምነውእምፍልግሺእህትየጥያቄአለኝ
@marditube1775
@marditube1775 4 жыл бұрын
እኔም በተለይ ወላሂ በጣም ከባድ ነው እራሴን ለመቆጣጠር ብየ አፍኘው አቆየሁማ ያመኛል
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ 4 жыл бұрын
ይብላኚላት ለውዷ ባለባትህ ክክክክ ለወደፊቷ
@مريمعبدلفتح
@مريمعبدلفتح 4 жыл бұрын
አሚን እኒም
@መሬምቢንትሙሀመድ
@መሬምቢንትሙሀመድ 4 жыл бұрын
ክክክክ መጀመሪያው ላይ አሳቅሽኝ ሰሞዩ ባንች ብዙ ተምሪያለሁ አላህ ኡምርሽን ያርዝመው የኔ ቆንጆ
@zainabaawol8095
@zainabaawol8095 4 жыл бұрын
Aminnnnnnnn
@Gggg-ev5rv
@Gggg-ev5rv 4 жыл бұрын
ካንችጋር ቁጪ ብሎ ማዉራት አመረኝ ኡፍፍፍፍ ጣፋጪ የሖንሺ እህት አለሺን እንደኔ የምትወዷት ሰሙቲን ብቅ በሉ
@fjiytjgtui4826
@fjiytjgtui4826 4 жыл бұрын
ከመጥፎ ነገር በቻልኩት አቅም ርቃለሁ አልሃምዱሊላህ አላህ ከኔ ጋር ነው
@aminatawel4728
@aminatawel4728 4 жыл бұрын
መናድድ አይቀረም ገን። አገባብ አለው አላህ ሶብር የስጥን ያረብ
@EmanEman-it5gq
@EmanEman-it5gq 4 жыл бұрын
እኔ ዝምታ እመርጥ ነበር ሱሙየ ግን ካቅምሺ በላይ ሲሆን ይከብዳል አሁላይ ስናደድ መልስ መስጠት ጀምሬለሁ
@medmedi4776
@medmedi4776 4 жыл бұрын
በዚህ እርዕስ በሰፊው ብታስተምሪን የበለጠ ይሆናል
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 4 жыл бұрын
ዝም ነው የምለው ሀያቲ ስንት የሚያቃጥል ሰው አለ መሰለሽ ዝምታ አይነቅዝም አላላህ
@zahrahabash5289
@zahrahabash5289 3 жыл бұрын
Yene wed sewedish Allah Yecemerilesh Bercha
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 жыл бұрын
@@zahrahabash5289 😍😍😍😍
@Niema12
@Niema12 3 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይር በጣም ነው ደስእምትይኝ አላህ የጠብቀሽ ባለሽ በት ቦታ ኮመት መፃፍ ብዙም ደስአይለኝም ብቻ እክታተላሻለው። በርቺ 👍👍👍👍👍
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ. ንደት ጥሩ አይደለም እዲሜያችን አጭር ናት ለዚች ሂወት አትናደዱ. ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ታጋሽ ሁኑ ጠንካራ ሁኑ.
@umhuzeifa4734
@umhuzeifa4734 4 жыл бұрын
ትችይበታለሽ 😃 የኔም ባህሪ እንዲ ነው ደሜ ይፈላል አንዳንዴ አሏህ የስትር
@انماعيربي14
@انماعيربي14 4 жыл бұрын
የኔ እህት ነሽ ለወዳው እኔም ነኝ እሥኪ ዱአ አርጉልኝ በአሏህ ቶሎ ቱግ የምላት እድለቀኝ
@umhuzeifa4734
@umhuzeifa4734 4 жыл бұрын
@@انماعيربي14 አብሽሪ ይለቀናል ኢንሻ አሏህ
@እሙሂክማYouTube
@እሙሂክማYouTube 3 жыл бұрын
@@انماعيربي14 ወላሂ እኔም ነኝ ቶሎ እናደዳለሁ. ግን ትንሺ ቆይቸ እረሣዋለሁኝ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ከከክ እያሙ ወዳጂ አሉ አላህ ከአስመሳይ ሰወች ይጠብቀን እኔ በፊት ንደት ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር አሁን እየተፈታተነኝ ነው አላህ ሶብር ይስጠን የተግባር ሰው ይበለን
@እዉቀትብረሀነዉ
@እዉቀትብረሀነዉ 4 жыл бұрын
ሠሙቲ እኔ አላህየዘንልኝእጂ በጣምነዉ የምናድድዉ
@Bintmahmud-y5k
@Bintmahmud-y5k 4 жыл бұрын
አይ ሰሞየ ከከከከ ፈገግ አደረግሽኝ አላህ ያብጀነ ሷቢር ያርገነ ዲሮዲሮ በጣም ሷቢራነበርኩ አሁን ግን ትንሽ መናደዲ የሚባለው ነገር እየመጣብኝነው አሏህ ሶብርን ያንቧቧብን ያረብ
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 4 жыл бұрын
በጣም እናደዳለዉ በጣም በዱአ አትሪሱኝ ባሌን አቃጥይ ልገለዉ ነዉ ከተናደድኩ ቡሀላ እፀፀታለዉ ደሞ በሱ ብቻ አይደለም በሁሉም ሰዉ ነዉ
@መድናጀማል
@መድናጀማል 4 жыл бұрын
የኔ እህት ወላህ ድምጽሽ በጣም ደሰሰሰሰ የሚለኝ አላህ ይጠብቅሸ
@Tube-xj9ix
@Tube-xj9ix 4 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጨምርልሺ ሁቢ ኮሜት ሥለማልፅፍ ነው እጅ ሁሌም እከታተልሻለሁ ቀጥይበት
@ነኢማወሎየዋ-ኈ6ቐ
@ነኢማወሎየዋ-ኈ6ቐ 3 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ በጣም ነዉ የምናደደው ለኔ ነው የሠራሽው ውድ ጀዛከላህ ኽይርን ፍድኒያ ወል አኪራ
@mominayesufmohamed5803
@mominayesufmohamed5803 3 жыл бұрын
ሰሙቲ የኔ ውድ እህት በጣም ነው የምወድሽ አላህ ይጨምርልሽ ለምትሰጪን ጠቃሚ ምክር ጀዛከላህ ኸይረን በርችልን የኛ ጠንካራ እህት
@sofiabentayalew6166
@sofiabentayalew6166 4 жыл бұрын
ክክክ ግን በጣም ነው የምትናደጂው አንዳንድ ጊዜ እህቴ ብትሆን ኖሮ እንደዴት ነበር የምትሆነው እላለሁ እኔ ማናደድ እንጂ መናደድ አላውቀም ግንማናደዴንም እየተውኩነው ግን ጭራሽ አልተውኩም መተው ግን አለብኝ አንዳንዶች ፈፈገግታየም የሚያናድዳቸው አሉ ሀቂቃ ለምንድነው እየሰደብንሽ የምስቂው መሳደብ አልነበረብኝም ስቄ ማሳለፍ እንጂ እራሳቸው በሰሩተወ ስራ እራሳቸው ይናደዳሉ አንዳንድ ጊዜ እኮ ስትናገሪ ካሚራውን የምሰብሪው ይመስላል ክክክ አላህ የጨምርልሽ እህቴ
@jenetferdows1559
@jenetferdows1559 4 жыл бұрын
ሰሙየ ለአላህ ብየ ውድድ አረግሻለው ዱአ አድርጉሉኝ እኔም ትንሽ የንዴት ስሜት አለኝ
@ummissa4682
@ummissa4682 4 жыл бұрын
አላህይጨምርልሺሠሙእኛምእንወዲሻለን
@fjiytjgtui4826
@fjiytjgtui4826 4 жыл бұрын
አብሽሪ እህት ሰሚራ እኔ ሁሌም ነው የማዳምጥሽ ምክርሽንም እተገብራለሁ ጀዛኪላህ ኸይር ለሰው ቦታ አትስጭ ካንቺ ነው የወሰድኩት ምክሩን
@hadoyoutube4503
@hadoyoutube4503 4 жыл бұрын
ያአላህ እኔም በሠዉ ጉዳይ እንዴት እደምናደድ እህ፣በንዴት ስንት ነገር አጥቻለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ ያሳልኝ እንጅ ገባድ ንደት ነዉ ያለብኝ
@ነኝጉራጌዋ-ተ3ፐ
@ነኝጉራጌዋ-ተ3ፐ 2 жыл бұрын
ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ እህቴ ወላሂ በጣም ነው የተመቸኝ ምክርሽ አዲስ ነኝ ኢሻ አላህ እከታተልሻለው እኔ እደ እብድ ነው ምናደደው ቤተሰቦቼ በልጅነትሽ ጨጓራሽ እዳያልቅ ይሉኛል በንዴቴ የተነሳ አቺ አሁን ትዳር ይዘሽ እዴት ትኖራለሽ እያሉ ይናገሩኛል ወላሂ እናደዳለው እዲ ሲሉኝ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
ሰሙዬ ይከን ርእስ ቀጥይበት እኔ ብታይ ትግስት የለኝም በጣም ሰው ሲበድለኝ እቆጣና እራሴን እጎዳለሁ
@ኡሙኻሊድ12
@ኡሙኻሊድ12 4 жыл бұрын
ኢወላ በጣም አነባለሁ እሰማለሁ ግን ተግባርላይ ዜሮ
@bdjjdjjd9982
@bdjjdjjd9982 3 жыл бұрын
የኔ ማር ሀሀሀሀ አሳቅሺኝ አለህ ይጨምርልሺ ጀዛኪላህኸይርን ሱሱየየየየ አላህ ለሁላችንም መልካሙን ይወፍቀንንንንን
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
የኔ ልዩ ሰሙቲ ስወድሽኮ አንድቀንም ሳላዳምጥሽ አላልፍም
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 4 жыл бұрын
ወደሀገር ደውዬ ነበር በጣም ተናድጄነው ወደዚህ የመጣሁት
@youtube6708
@youtube6708 3 жыл бұрын
አሁንሰ እኔም ከረቢያለሁ ሰናደድ እራሴ ላይ ነዉ ሚወጣዉ ድሮ ጠይብ ብየ ዘም ነዉ የምለዉ እህቴ ምከረሺ ትመቸኚ ሰሞ በረቺ
@انماعيربي14
@انماعيربي14 4 жыл бұрын
አጅብ ቦግ ብየ ወደ ዩቲብ መደር ሥገባ አንችን አገኘሁ ለቀቅ አርጎኛል ትንሽ መጀመሪያ ላይ የወጣሽው
@eexx9570
@eexx9570 4 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ያበራታሺ
@ስአዲነኝየአላህባሪያ
@ስአዲነኝየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
ያርቢአቺልጂበጣምነውየተመቸሺእኔያለብኝነገርነውያስማርሻኝአላህበእውቀትላይእውቀትይጨምርልሺ
@emuy438
@emuy438 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ጀዛክላህ በአንቸ ምክርበጣም ተቀይሬአለሁ ውዴ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
ሰሙዬ እኛም እኖድሻለን የኔ ጣፋጭ
@ASZX-ri8um
@ASZX-ri8um 2 жыл бұрын
ዋውውው ጀዛኪይ አላሁኸይረን
@ydhhdhdh9384
@ydhhdhdh9384 4 жыл бұрын
ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ ትክክል ነሽ ምንም ትሪፍ ዬለም ✅✅
@kadijash9148
@kadijash9148 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እንዴት ምላስሽ ይጣፍጣል ውዴዋ አላህ ይጨምርልሽ በርቺልን ለሱ ብለሽ የወደድሽን አላህ ይወደድሽ የኔ ጣፋጭ
@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 4 жыл бұрын
ያርብብብ።እደዚህ.ስተናገሪ.እልቤውስጥ።ሰርጡይገባል።ግንን።ነገ.እርስት።።።።።ማሻ።አላህህህህህ።በርችልልልልል። ።።።።ውዴዊ።።
@crownrak8582
@crownrak8582 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@Sነኝያባቴናፍቂይ3
@Sነኝያባቴናፍቂይ3 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ነሽ ሰሙ በጣም ነው የምወድሽ ምክርሽ በጣም ደስ ይለኛል ደስ ከማለቱም አልፎ እየቀየርኝ ነው አላህ ይጨምርልሽ እህት አለም
@lubabalubaba6368
@lubabalubaba6368 4 жыл бұрын
ስወድሽ
@zeharahusen3755
@zeharahusen3755 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርሽ
@ሀሊማቢንትኢስላምአላሁማእ
@ሀሊማቢንትኢስላምአላሁማእ 4 жыл бұрын
ክክክክክ ሰብርኒ ጀዛኪላህ ኸየር እህት እኔም አልፎ አልፎ እናደዳለሁ ያረብ ኢህኒ
@አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ
@አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ 4 жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ሰሙየ
@hayatahmedtube8816
@hayatahmedtube8816 2 жыл бұрын
ማሸአላህአለይሽውዴአላህይውደድሽ
@teshtaamemo9846
@teshtaamemo9846 2 жыл бұрын
ክክክክ እሺ እማረለው ውድ እቶቼ ተማሪ
@tube7718
@tube7718 4 жыл бұрын
ሰሙቲ ኬኳ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ስወድሽ
@عايشهعمر-غ2د
@عايشهعمر-غ2د 4 жыл бұрын
ኑሪልኝ
@hdub114
@hdub114 4 жыл бұрын
ሹክራን ሁቤ
@pubgGaming-dk1kw
@pubgGaming-dk1kw 4 жыл бұрын
ክክክክክ እረ ሰሙ ዛሬ ደግሞ ዘና አደረግሽኝ
@zeyadasharef6419
@zeyadasharef6419 4 жыл бұрын
ወአለኩም ሰላም ውድ እኔስ ዱአርጊልኝ ሰማራየ በጣም ተናዳጅ ነኝ
@ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ
@ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ 3 жыл бұрын
ጀዛከአላህ ኸይረን ስወድሽ ከልቤ ነው
@hihihi8379
@hihihi8379 2 жыл бұрын
ማሻአሏህየኔቆንጆ
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 4 жыл бұрын
ሰሙቲ ሽኩረን የኛ አስተዋይ እኛም ውድድድድድ
@Tube-kx5gx
@Tube-kx5gx 2 жыл бұрын
በርችሌኝ
@sitinasirag6245
@sitinasirag6245 4 жыл бұрын
መሻአላህአሏህይጨምርልሽ።በጣምጠቃሚምክርነውሲበዛንዴትያሥቸግራል።ግንየማይቻል ነገርየለምይቻላል።እዲህነውመጀመሬያላይ ኩትራትየመጣሁበትቤትሴትዩየበጣምመጥፎ ነበርችምግብሥተከለክለይእየገዛሁመብላት ጀመርኩይ።ከዛምአገሬልገባሢልኮርናመጣ ቤትቀየርኩይ።ከዛምየተወሠናደሞዝጭማሬ ተቀጠርኩይ፣ከዛምሣሙናልብስበቃየሚያሥፈልግሽንሁሉበራሥሽነው።የምትገዝአለች ከዛምምግብመከልከልጀመርች።ወተትአየገዛሁ እጠጣለሁ።በጣምሲርበይእዶሜገዝችየመብላትጀመርኩይ።እኔአልሠራምሥላትየይቃማብር ክፍይአለችይ።ስደትስንትአይነትፈተናአለ ባዶተላጃያችነውአለችይየነሡግንእኔአልከፍትም እምታጰዳውእሶ።እናይህንሁላንዴትመቆጣጠርአቀተይ
@ሷሊሀነኝየአላህባርያየረሱ
@ሷሊሀነኝየአላህባርያየረሱ 4 жыл бұрын
መሥማዬ ጥጥ ነው ለሠው ወሬ።
@lailaandris4111
@lailaandris4111 4 жыл бұрын
ጠጠት ነው ዝብሎ ሱሱየ
@ሀለውያየኬሚሴልጅ
@ሀለውያየኬሚሴልጅ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሶብርይስጠንያረብ
@ኡሙአይመን-ቨ4በ
@ኡሙአይመን-ቨ4በ 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ሱሙዬ ልዩ
@عايشهعمر-غ2د
@عايشهعمر-غ2د 4 жыл бұрын
ሀያቲ
@فطمايسنامحفيزاياللهبريا
@فطمايسنامحفيزاياللهبريا 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሪ ሰሙዩ ንዴቱ በሁላችንም ነው አላህ ይጠብቀን ጀዛኪ አላህ ኸይር ውዴ
@ጀዛካላህእህታችአላህይጨም
@ጀዛካላህእህታችአላህይጨም 2 жыл бұрын
ወአለኩምሠላም
@meremebrium321
@meremebrium321 3 жыл бұрын
መምህሬነሺወላ ጀዛኪ
@EmanEman-it5gq
@EmanEman-it5gq 4 жыл бұрын
ሰሙየ ጀዛኪላህ ኸይር ትክክል ነሽ እህት አላህ ሶብር ይስጠን ደሞ ድምጽሺን ወደነበረበት መልሺው
@SileshiBelay
@SileshiBelay 8 ай бұрын
ወሎ ስወድሽ
@hajjime5444
@hajjime5444 3 жыл бұрын
MashaAllah Allah yechmerleh
@እማናፍቀሽኛል-ፈ5ቘ
@እማናፍቀሽኛል-ፈ5ቘ 4 жыл бұрын
ወይ አንች ልጅ አላህ ይጠብቅሽ
@Gggg-ev5rv
@Gggg-ev5rv 4 жыл бұрын
ክክክክ የኔ ምርጥ
@ሉባባዩቶብ
@ሉባባዩቶብ 4 жыл бұрын
እረ ንደትንስ አላህ ያጥፋልን እኔም እናደዳለሁ ያአላህ አላህ ከላይላይ አብሮ ይጣልልኝ ያርብ እረሱልም አትናደዱ ብለዋን
@Sነኝየሃላሌአፍቃሪ
@Sነኝየሃላሌአፍቃሪ 4 жыл бұрын
እኔ ከተናደድኩ እርቦኝ አቅርቤው እንኳ ቢሆን ዝግት ነው የሚያረገኝ ምግብ ነሽ ወላ ወሬ አለቀ
@HaHa-ys9fc
@HaHa-ys9fc 4 жыл бұрын
እኔም እንዳች ነኝ ወላሂ
@hasenatahmed7245
@hasenatahmed7245 3 жыл бұрын
በኔ ወተሽ ነው
@ሷሊሀ-ጨ6ዐ
@ሷሊሀ-ጨ6ዐ 4 жыл бұрын
አች ግን ንቃብሽን እዴት ናው ምላብሽው ....ማላቴ ሽላ ካላይ ናው ምዳርብው.....
@zeyadasharef6419
@zeyadasharef6419 4 жыл бұрын
ውዴ አደበትሽ ሲጣፍጥ አላህ ይጨምርልሽ
@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 4 жыл бұрын
አህህሊንንንን።።ያገልቤ።ያሩህህህ።አህሊንንንንንንንንን።
@hadoyoutube4503
@hadoyoutube4503 4 жыл бұрын
ክክክ ሰሙየ አላህ ይጠብቅሽ ወላህ ወሬወችሽ ጥፍጥ ሲሉ ያኖጋሻል አልሽዉ
@ፍቅርየኮቻልጂ
@ፍቅርየኮቻልጂ 4 жыл бұрын
ሀሀሀ ንግግረው ዛሬ ለየት ያለነው
@amoonamoontube8758
@amoonamoontube8758 4 жыл бұрын
ነጃህ ሚድያ ላይ አይሽ ነበር ግን ገና ዛሬ አገኘሁሽ ቻናልሽን እና እኔም ተናዳጅ ነኝ ግን ካቅም በልልይ ሲሆን ነው እና ያልሆነ ነገር ሳይ ምንም ዝም ማለት አልችል
@ሠአድ-ኸ7ፐ
@ሠአድ-ኸ7ፐ 4 жыл бұрын
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እኔም ንደትኳ በጣም ነው እራሴን እየጓዳኝ ያለው
@ለሠውሞትአነሠው
@ለሠውሞትአነሠው 4 жыл бұрын
ዋአለይኪ ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውይ እደት እደምወድሽ እእእእ የኔኑኮሜት አብሽሪ ለኸይርነው
@foziyatemesgen8377
@foziyatemesgen8377 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ
@zdzd5016
@zdzd5016 4 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ቆጀወ እኛም ዉድድድድድ ነዉ እምናረግሺ
@حسبنااللهونعمالوكيل-ق6ف
@حسبنااللهونعمالوكيل-ق6ف 4 жыл бұрын
ሳሙዬ ጅዛኪ አላሁኽይረን
@taybaendris1931
@taybaendris1931 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ምክክር ነው አላህ ይጨምርልሽ
@mekiya5387
@mekiya5387 4 жыл бұрын
ሹክረን ያእቲ
@umureyanleyla6381
@umureyanleyla6381 4 жыл бұрын
እኔ ከተናዴድኩ ፊቴ ቲማቲም እስኪ መስል ነው የማለቅሰው🤗
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔም ሰውዬዬ እጄን ያየኛል
@ራሀቱልቀልብየአልኢማንቲዩ
@ራሀቱልቀልብየአልኢማንቲዩ 4 жыл бұрын
አላህ ይዉደድሽ ማማዬ ልክነሽ የኔቆንጆ
@ታጀልወቃር
@ታጀልወቃር 4 жыл бұрын
በርቺ እህቴ
@عايشهعمر-غ2د
@عايشهعمر-غ2د 4 жыл бұрын
የኔ ፊገግታ
@hdhhdhchch9164
@hdhhdhchch9164 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልሽ አይዞሽ በርች
@ራህማወሎየ
@ራህማወሎየ 4 жыл бұрын
ክክክክክ ጀዛኪ አላህኸይረ ፈገግ አረግሽ የንደትን ነገር ዝም ነው እንዴት ነው ግን አለመናደድ የሚቻለው መዳኒት ካላችሁ ሹክ በሉኝ
@aminaawol7684
@aminaawol7684 4 жыл бұрын
በርችልን ጀዛኪላው ኸይር 👍💙👍💙👍💜👍ውድድድድድድነው እማረግሽ💙💙
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ 4 жыл бұрын
እኔስ ባሁን ሰዓት ይከብዳል ስውን መቅረብም አስጠልቶኛል ምላሳቸውው እኳን ልብን ያደማልል እርቄለሁ ዝምታን መርጨ እሬሴን ሁኘ እጂ ስውን መስየ አልኖርም
@zuzuzuzu2257
@zuzuzuzu2257 4 жыл бұрын
የኔ ውድ
@ትዝታህነውየጎዳኝናፍቆቴZ
@ትዝታህነውየጎዳኝናፍቆቴZ 3 жыл бұрын
ምን ይሻለኛል እኔ የምናደደው በውዴ ብቻ ነው ወላሂ በሱ ግን ግራ ተጋብቻለሁ ንደቴም ደስታየም ተሱጋር የተያያዙ ሁኖብኝ በቃ ካላናገርኩት ጭራሽ ደስተኛ አልሆንም መላ በሉኝ ደስታየም ሃዘኔም ከሱጋር አያያዘብኝ አሏህ አለይኩም በዶአችሁ ምክራችሁንም እሻለሁ በሌላ ያን ያክል አልናደድም በሱ ግን ድርድር የለኝም ኦፋ
@medmedi4776
@medmedi4776 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ እኔ በጣም ተናዳጅ ሆንኩ እድሜ ለመዳም እና ልጆቿ በተራ እየመጡ ያናድዱኛል በዱአችሁ አትርሱኝ አላህ ሶብር እንዲሰጠኝ
@አባሰልYoutube
@አባሰልYoutube 4 жыл бұрын
ሱሱየ ንደት ጡሩ አደለም አብሽሩክክክክ
@zinetezinete4390
@zinetezinete4390 3 жыл бұрын
አለህየጠብ ቅሺ ውደዋ ስወዲሺ ከልቤ የኔውዲ
@እሙጀማል-ፐ1ገ
@እሙጀማል-ፐ1ገ 4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ከይር እህቴ አላህ ይጨምርልሽ.
@fatumamahammed4662
@fatumamahammed4662 4 жыл бұрын
WS wr wb ahlen habibti.
#ለደስታችሁ #ከሁለቱ #አንዱን #ምረጡ
12:29
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 6 МЛН
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 267 М.
#ሚነል #ኢዲን #
11:05
RAHA tube
Рет қаралды 3,8 М.
#ከህመም #መዳን #የሰዎች #ህመም #አትናቁ
15:33
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 6 МЛН