ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች

  Рет қаралды 270,952

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 642
@Birhanu-o9i
@Birhanu-o9i Жыл бұрын
በዚህች ምድር ላይ መጥፎ ሃሳብ ያላቸው ሰዎች እንዳሉ ሁሉ መልካምና ጥሩ ሰዎች ባይኖሩ ምን ይውጠን ነበር🎉ለምታቀርባቸው ሃሳቦች በሙሉ እናመሰግናለን።
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
ትናንት በጣም ተናድጀ ነገራቶች ውስብስብ ብለውብኝ ሂወት ከባድ መስሎኝ ሳለቅስ ምንም እቅልፍ ሳልተኛ ብቻየን ሳወራ የመዳምን ስራ እኳን ባግባቡ ሳልሰራ ነበር የዋልኩት ከፊደወህ ቡሀላ ግን ምርጥ ሀሳብ ነው የመጣልኝ ሳስበው ፈገግ የሚያደርግ ሌላ ምንም እልል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እና ዱኒያ አኼራህን ያሳምርልህ فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا (ሱረቱ አል - ኢሻራሕ - 5) ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡ አላህየ እወድሀለሁ ❤️
@semirasairage7182
@semirasairage7182 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@solomontekle8954
@solomontekle8954 8 ай бұрын
Thank you so much !!
@bbbrmfamily7018
@bbbrmfamily7018 Жыл бұрын
I am a muslim. At the time of prophet Mohammed (PBUH) one of his companion came to him for advice. This man asked the prophet what the best advice and the prophet said do not get angry and he asked again and the prophet said do not get angry. 5:43
@bekihiylat
@bekihiylat Жыл бұрын
አንድ ሀሳብ አለኝ ስነወርቅ በጎዳና ላይ ያሉ ወጣቶች መለወጥ እየፈለጉ ካሉበት ተነስተው ትልቅ ደረጃ መድረስ እየፈለጉ ውስጣቸው ያለውን ህልም እንዴት ማውጣት እንዳለባቸው አላወቁም ቢያንስ አንተ በምትችለው በሳምንት አንዴ አንዳንድ ንግግሮችን ብታረግላቸው ያለምንም ጥርጥር ሂወታቸውን እስከ መጨረሻው ይቀይራሉ🙏🙏🙏
@ZEHARAAHMED-sy6tc
@ZEHARAAHMED-sy6tc Жыл бұрын
ትክክል
@medifentaw7513
@medifentaw7513 7 ай бұрын
@samiko7219
@samiko7219 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ አንተ አስፈላጊ ሰው ነህ። ሁሉም ተመችቶኛል ይበልጥ ደሞ 1 በጥልቀት መተንፈስ & 2 ንዴትን ለራስ ጥቅም ማዋል
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
👍👍👍
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ስንናደድ ለሰው የተናደድንበትን ከምንናገር ይልቅ ስልካችን ላይ ሪከርድ ብንናደርግ እኔ ስናደድ ለሰው መናገሩን አልፈልገውም በደንብ ንዴቴንም ስሜቴንም አውጥቼ የምናገረው እንደዚህ ነው ከዛ ትንሽ ቆይቼ ሪከርዴ አጠፋለሁ ንዴትም የተወኛል ለሰው ስናወራው ግን መጥፎ ቃለትንም ምናልባት ልንናገር እንችላለን ንዴቱ ሲለቀን 1 እኛ እናፍራለን 2 የሰማን ሰው ይታዘበናል ወይም ንቀትን ያሳየናል በተረፈ ሁሉ ምርጥ ነው አመሰግናለሁ
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm Жыл бұрын
Kezi buhala endi aderegalew ❤
@f.ahassen1718
@f.ahassen1718 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት አመሰግናለሁ ረሱል ሰለላሁአለይሒ ወሰለም እንዳንናደድ አስተምረውናል ለብዙ በሽቶች ሰበብ ሰለሆነ ከተናደድን ግን ከተቀመጥን እንድንቆም ከቆምን እንድንቀመጥ ብሎም ኡዱ አድርገን ሁለት ረከዓም ቢሆን መስገድ ነገሩን ሁሉ ይቀይረዋል ያረጋጋዋል
@feridayusuf1014
@feridayusuf1014 Жыл бұрын
ነብዩ ሰለላአለይወሰለም እንዳሉን ጀግና ማለት በንዴት ጊዜ እራሱን የተቁጣጠረ ነው ብለዋል
@sadamuhammad-ub1ot
@sadamuhammad-ub1ot 7 ай бұрын
ትክክል
@hhfj9761
@hhfj9761 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ሁሉም ጠቃሚ ና አስተማሪ ናቸው
@NatinaelAyisu
@NatinaelAyisu Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ሁሉም ሰው ማድረግ ያለበት ምክር ነው በተለይ ለኛ ለወንዶች ምክንያቱም ስንናደድ ምናደርገውን አናውቅም
@MasterAbinetkebede258
@MasterAbinetkebede258 Жыл бұрын
ብርቱ ሰው ካንተ ብዙ ነገር ተምረያለሁ በጣም አመሰገናለሁ🙏በርታልን 👍
@mihertmarkos
@mihertmarkos 10 ай бұрын
❤❤❤🥰🥰
@KennyDicarlo-m2e
@KennyDicarlo-m2e Жыл бұрын
ሁሉም በጣም ጠቃሚ እና ኣይምሮዋችንን የሚቀየር ሃሳብ ነው ትኩረታችሀን ራሳችን ላይ መሆን እንዳለበት ደግም በጣም የወደድኩት እና ተግባራዊ የማደርገው ሆኖ ኣጊንቼዋለሁ
@bizuayehutibebe
@bizuayehutibebe Жыл бұрын
ወንድሜ አመሠግናለሁ የኔ እራስ ባንተ ትምርት ብዙ ነገሮችን እያለፈች ነው አንተን ስሰማ ህይወቴ ባዲስ ይጀምራል ባጠቃላይ የኔ ህይወት ባተ ትምርት ነው እየኖረች ያልሁት የአእምሮ ህመምተኛ ነኝ እናመሠግናለን
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 Жыл бұрын
Ayzoh hulum yalefal💐
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ይባርክህ🙏🏾
@AbelTeketel-rg7ve
@AbelTeketel-rg7ve Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ሁለም ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤ ኑረልኝ 🙏🙏
@AmrinaHassen
@AmrinaHassen 25 күн бұрын
ነብዩ ሰ.አ.ወ ጀግና ሰዉ ማለት ጉልበተኛን ታግሎ ማጠል ሰይሆን በንዴቱ ግዜ ንዴቱን የምቆጠጣር ነዉ ብሎወል❤❤❤
@yehiharegnega
@yehiharegnega Жыл бұрын
በርታ ወድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ።👏
@mekdsshiferawu-gk2gd
@mekdsshiferawu-gk2gd Жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ሁሉም አሰተማሪናቼው ግን የመጨረሻው ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤
@haimanotnasser8935
@haimanotnasser8935 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ወንድማችን ሁሉም አስተማሪ ነው እናመስግናለን
@fetlekelemematiaba9991
@fetlekelemematiaba9991 Жыл бұрын
ቁጥር 4ን በጣም ወድጄዋለሁ, እንዳልናደድ ከማድረጉ በላይ ወደ ራሴ እንድመለከት ጨዋታውን ከራሴ ጋር እንዳደርገው ማድረጉ ተመችቶኛል፡፡ እና ደሞ ሰውን ለመቀየር መጀመርያ ራስን መቀየር ዋና ነጥብ ነው ያልከውም ትክክል ነው፡፡ በጣም ጥሩና መሬት ላይ ወርደው የምናያቸውን ልንጠቀምባቸው የምንችላቸውን ነገሮችን ስለሆነ ምታለማምደን በጣም እናመሰግናለን በግሌ በጣም Thanks!!!
@thankyouGod2119
@thankyouGod2119 Жыл бұрын
Ahun esun new melemamed mifelgew
@rahmarahma1067
@rahmarahma1067 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አዳንንዴ ያስቀኛል ብዙ ግዜ ግን ይገርመኞል እራስላይ መስራቱ ትክክል ነው ባይ ነኝ ህይወት እንዲህ ናት አንዱን ጠንካራ አንዱን ደካማ አድርጋ ትፈጥራለች አመሰግናለሁ በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው የደረስክልኝ
@SamrawitMarie
@SamrawitMarie 9 ай бұрын
በዚህ ቪዲዮ በብዙ አትርፌበታለሁ ተባረክ ስነ ወርቅ
@MekdesKetema-rr6ij
@MekdesKetema-rr6ij Жыл бұрын
ሁሉም በጣም አስተማሪ ናቸው።በተለይ የመጨረሻውን ወድጄዋለሁ 🙏💪
@MesfinMesfin-vq3sk
@MesfinMesfin-vq3sk 11 ай бұрын
የእውነት በጣም ጠቃሚ ጉዳይ ነው ሁሉም አስፈላጊ ነው ለራሴ የወሰድኩት 5ኛው ነው እናመሰግናለን በርታልን ብዙዎች እየጋበስኩኝ ነው
@tsegehi1510
@tsegehi1510 Жыл бұрын
ተበረክልኝ ልጅ አበበልህን በጠም ወዳጅላው ፍጠሪ እድሜ ዘመንህ ይበረልህ አሜኔ❤❤
@Analina4381
@Analina4381 Жыл бұрын
የእውነት እጅግ በጣም አድርጌ ነው የማመሰግነው ብዙ ስለራሴ እንዳውቅ ነው ያደረከኝ 🙏🙏
@FjFj-oq6cx
@FjFj-oq6cx 3 ай бұрын
ዛሬ በጣም ተናድጀ ነበረ እዉነት ጭንቅላቴ እራሱ ሊፈነዳ ነበረ ግን ምክርህን ስስማ እዉነት ተረጋጋሁ ፍሪ ሆንኩኝ ክበርልን ወንድማችን ❤🙏🙏🙏
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 Жыл бұрын
ደሥየሚል ትምሕርት ነው ግን ይገርማል ነብዩ ሙሐመድ ከ 1445 አምት በፊት ይሕንን ትምሕርት አሥተምሮናል ሥንናደድ ወሐ መጠጣት እንዳለብንና ከሰዉጋ ሥንጣላ ከዛሰዉ ፊት ዞር ማለት ከተቀመጡ መነሳት ከቆሙ መቀመጥ ይሔንን አድርገሕ ቁጣሕን ካልበረደልሕ ዉዱእ አርገኸ መሥገድ ነው ያኔ ሥይጣኑ ይበራል ከላይሕላይ ❤❤❤ወንድማችን በርታ ጠቃሚ ትምሕርት ነው ታንኪዩ
@mhk2342
@mhk2342 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ በሂወቴ ብዙ ዉጣ ዉርዶችን አሳልፌያለሁ ምክርህን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ እየተማርኩበት ነዉ በርታ
@YyIi-l7v
@YyIi-l7v Жыл бұрын
ጀዛከላኸይር ብሮ ሁሉም ይመቻሉ ብዙ ነገር ቀሥሜበታለሁ እንደምተገብረው ተሥፋ አለኝ የኔ ታሪክነው ነው የምታወራው የሚመሥለው😢🤔🙏
@saneyitss969
@saneyitss969 Жыл бұрын
በጥልቀት መተንፈስ በጣም ጥሩ ነው ንዴት የሚባል ይጠፋል ተመችቶኛል ስውነቴን ቅልል ይለኛል ሁሉ ነገር እርሳዋለው አመስግናለው ምርጥ ትምህርት ነው
@AsefuKelelew
@AsefuKelelew 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ሁሉንም እተገብረዋለው አስፈለጊወቸ ናቸው ተባረክ
@ninitesgay9518
@ninitesgay9518 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ትም ህርት ነዉ ጌታ ይባርክህ ተባረክ
@Zahraa-ug5fy
@Zahraa-ug5fy 9 ай бұрын
በጣም እስማርትነህ እናመሰግናለን 1 ችግርህን ለሰው ማካፈል በጣም ጥሩነጠርነው 2 ጨለማ ባይኖር ብረሀንን ባላየን ነበር 3ሰወችን እራስህ ስትቀየር መቀየራቸው እማይቀር ነዉ በጣም ተመችቶኛን ቴኪው
@bezaalemyos6678
@bezaalemyos6678 Жыл бұрын
እፎይ አንበሳው እናመሰግናለን ከዚህም በላይ ማስተዋል እንዲበዛልህ ምኞቴ ነው ኑርልን።
@MintamirAsmare-o6u
@MintamirAsmare-o6u Жыл бұрын
እውነት ወንይሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጥሩ ሀሳብነው
@OsmanOmar-p4f
@OsmanOmar-p4f 8 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ከዛሬ ጀምሮ ወደ ተግባር ❤❤
@zbef
@zbef Жыл бұрын
በእውነት አንድ ወንድሜ አንተ ነህ
@maronkonjo3428
@maronkonjo3428 Жыл бұрын
ምንም አይመረጥም ሁሉም በጥሩ ያስተምራል እናመሰግናለን
@Dibora-mt3wi
@Dibora-mt3wi 9 ай бұрын
እውይ በጣም ነው እኮ ደስ የምትለው ባያልቅ እያልኩ ነው የማዳምጠው ብዙ ነገሬ ተቀይሯል እናመሠግናለን
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማር ትምህርት ነዉ።
@LidiaZappia-v8k
@LidiaZappia-v8k Жыл бұрын
ወንድማችን ድንቅ ምክር ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@AawaAawa-t5j
@AawaAawa-t5j Жыл бұрын
በተናደድኩበት ሰአት ጥሩ ምክር አግኝቻለሁ ተባረክ ወድሜ
@MokeyHadish
@MokeyHadish 4 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ያብዛልን ቀጥልበት ስነ ወርቅ ታየ❤❤👊👍🙏
@BinihamTemesgen
@BinihamTemesgen 3 ай бұрын
ሰነ ዎረቅ አንቴ በሰተመረከኝ ቲምረት እረሴን ተለዊጬሃሎ በጣ አማሰግነሎሁኝ በረታ ❤❤❤
@wgat9127
@wgat9127 Жыл бұрын
ጥሩ መካሪያችን ነህ አትጥፋብን አመሰግናለሁ
@mulugetamesfinmulugetamesf1933
@mulugetamesfinmulugetamesf1933 Жыл бұрын
ስንዬ እኔ እራሴ የተለወጥኩበት መንገድ አምስተኛው ነው እና በእውነት ብዙ ለውጥ አምጥቶልኛል እና አመሰግናለሁ
@GanosBest-yk8bg
@GanosBest-yk8bg Жыл бұрын
እጂግ በጣም ጢሩ ትምህሪት ኤሄ ብቻ ሳሆ ሁሉትምህርቶቺ ሀሪፊ ናቸዉ በሪታ ወንዲማቺን
@dedelatahir1154
@dedelatahir1154 Жыл бұрын
ምስጋና ይገባሃል! አሙሰግናለሁ 🙏
@WeyneshetTsemma-qu2ys
@WeyneshetTsemma-qu2ys Жыл бұрын
ዋው ስነ የሚገርም ሀሣብ ነው።እናመሠግናለን ፈጣሪ ይባርክህ እንወድሀለን🙏👍
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
ትልቅ ትምርት ነው እውነት ነው የቅርቤ ያልኳቸው ሰወች ያናድዱኛል አሁን ግን ትልቅ ትምርት አግኝቻለው
@sirageayehu
@sirageayehu Жыл бұрын
በጣም አምሰግናለሁኝ ሰነወርቅ ሁሉም ተመቸቶኛል እተገብረዋለሁኝ
@SofiKedar-zi7go
@SofiKedar-zi7go Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመስግነው ወዲማቺን ብዙ ለውጥ ነው ያየሁበት እራሴን መቀየር ቺያለሁ ❤❤❤
@NebiMengisteab-bt1dh
@NebiMengisteab-bt1dh Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለዉ ወድማችን ሕገዛቢሔር እድሜና ጤና ዪስጥ 4ተኛዉን ማስተካከል እፈልጋለዉ
@احمدمسر-ج6ب
@احمدمسر-ج6ب 7 ай бұрын
እውነት ነው ንዴት ብዙ ነገር ያበላሻል ብዙ ነገሮች የተበላሸው በንዴት ምክንያት ነው ምን እንደሚያናደደኝ አላውቅም። ግን ከመሬት ተነስቼ ባገኘው ሰዎች ሁሉ እየተናደድኩ ሂወቴ ሁሉ ነው የተበላሸ ያለው ንዴት በጣም መጥፎ ነው
@pastorshewaregakassa2912
@pastorshewaregakassa2912 Жыл бұрын
በቀን 21/1/2016 ዓ.ም ምሽት :- @ በንዴት ጣጣ ብዙ ከመክሰራችን በፊት ይህን ጥበብ አግኝተነው ቢሆን ከብዙ አይነት ኪሳራዎች ተርፈን ነበር። 💾 ነገር ግን "ሁሉን ነገር እንደ አዲስ መጀመር ትችላለህ" የሚለው የመፍትሔ ሀሳብና ጥበብ መረዳት ከቀሪ ዘመን ተጨማሪ ኪሳራ ያተርፈናል። ስለዚህ ተባረክ እድሜ የጥበብና የምክር ጸጋ ከዚህ በላይ ይብዛልህ። አሜን ?
@jaferbey-zr2vt
@jaferbey-zr2vt 10 ай бұрын
አይ ስነ ግርም እኮ ነው ሚለኝ ምትሰራቸው ቪዲዮዎች የኔን ችግር ማን እንደሚነግርህ አላቅም ዋው
@menashunebro8391
@menashunebro8391 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርትነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@hiwe8408
@hiwe8408 Жыл бұрын
የመጀመሪያው ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ
@RahmaRahma-px5nq
@RahmaRahma-px5nq Жыл бұрын
ሁሉምገይመቻል በረታ በተለይ ለኔ የአራትና አምስት ለኔ ተመችተውኛል 👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@ህዝቄል
@ህዝቄል Жыл бұрын
ወድማችን እውነት ነው ❤❤❤❤
@MireTech
@MireTech Жыл бұрын
thanks ሁሌም 1ኛ ❤🥰😍😍❤😍
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx Жыл бұрын
እንተ ጅግናነህ ግን ልቡናይን ለወጠከው በጣም አሠተማሪ የሆነ ነው ያሠተማረከኝ እጅግ ከልብ እናምሠግናለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
@mryamhassan2390
@mryamhassan2390 5 ай бұрын
ዱአ አድርጉልኝ የስደት እህቶቸ በሙሉ በትንሺ በትልቁ ይጨቀኛል. አላህ ደስተኛ ያርግሺ በሉኝ
@AaaBbbb-j7g
@AaaBbbb-j7g 5 ай бұрын
አይዞሽ።😢
@MeskeremMamo-z4n
@MeskeremMamo-z4n Жыл бұрын
በጣም አመስግናለው መስማት ባለብኝ ጊዜ ነው የስማዉት
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 8 ай бұрын
የሚደንቅ ምክር ነው እናመስግናለን: እግዚአብሔር ይመስገን 😊🙏👌: Kognitive Entwicklung.
@TsehayHadush
@TsehayHadush 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ራስን መግዛት ተመችቶኛል
@denden99bizen35
@denden99bizen35 Жыл бұрын
እናመስግናለን ቁጥር 3 ለሰው መንገር ስህተት ነው ምክንያቱም ንዚህ ጊዘ ለሰው ችግርህ ብታካፍለው በእሳት ዘይት ይጨምርበታል ወይም ለሰው ያወራል ባሁኑ ጊዘ ሰው ኣስቸጋሪ ፍጥረት ሆነዋል የፈጣሪ ይሻላል ሰው ሰው ነው
@moohohammedahmed
@moohohammedahmed 10 ай бұрын
በጠም በጠም እናማሰግናለን ወንድሜ እድሜክ ይርዘምልን❤
@AffectionateMeteorShower-vs4yq
@AffectionateMeteorShower-vs4yq 11 ай бұрын
የተባረክ ወንድም ለሠው ጤና ኸሌም የሚተጋ
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
እጅግ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏
@makdafkru6428
@makdafkru6428 Жыл бұрын
አዎ
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 4 ай бұрын
እዚ ምድር ላይ ትግሰተኛ እንደመሆን መታደል የለም ኢነላሀ ማአሶቢሪን ብሎል ጌታችን አላህ አላህም ከታጋሾች ጋ ነዉ
@RutaTube-t6m
@RutaTube-t6m Жыл бұрын
እናመሰግናለን መቴም በዚህ ቪድዬ የማይለወጥ አለ ብዬ አላስብምና እናመሰግናለን
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 Жыл бұрын
ትክክል እናመሠግናለን አላህ ይጠብቅህ ወድም
@demozman1914
@demozman1914 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ገለፃ ነው በርታልን
@mesfindadi8113
@mesfindadi8113 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መምሕር በመመርያው መሠረት ለመተግበር እሞክራለሁ
@alexadane-uy7hn
@alexadane-uy7hn Жыл бұрын
ስነ🙏አንተ የሕይወትን አቅጣጫ አስተምረህኛል🙏
@MelkamuAnulo
@MelkamuAnulo 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በተለይ 1&3
@sofiaabdulazize9837
@sofiaabdulazize9837 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ምክርት ነው እናመሰግናለን
@binyamtefera1219
@binyamtefera1219 Жыл бұрын
ያቀረብክልን ግሩም ዕውቀት እኮ የሚጻፍ እለት እለት ለመፈጸም መሞከር የሚገባና የብዙዋቻችን ችግር ነው
@funnyvi106
@funnyvi106 6 ай бұрын
ጥሩ ህወትን የሚቀር ትምርትነው
@AbeAbebec
@AbeAbebec Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሠግነው ከኔ ሌላ ተናዳጅ ያለ አይመሥለኝም እፍፍፍ ትምህርትህ ለሪፍ ነው እንድፈፅመው ያድርገኝ
@samsonteklu269
@samsonteklu269 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ድንቅ ምክር።
@abenetnegash82
@abenetnegash82 8 ай бұрын
Excellent , I learned a lot from this program... Be strong and God bless, Thank you !
@DestaHadush-ub2qo
@DestaHadush-ub2qo 8 ай бұрын
ለኔ ሁሉም እሄ ኣለማወቄ ቡዙ ሰወች ከስሬየ ኣለው ካኣሁን ቡሃላ በጥበብ ኡጓዛለው በጣም እናመሰግናለን
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
ዋውውውው እሚጣፍጥ ትምህርት
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ Жыл бұрын
ሁሉም ሀሪፍነው እናመሰግናለን ለሰጠህን ትምህርት 5/
@ዜድ-ጐ4ዀ
@ዜድ-ጐ4ዀ Жыл бұрын
እኔ በእነንቴ ትምሕርት ብዙ ተቀይሬዋለዉ የእዉነት ጎበዞች ነችሁ በርቱ
@jayleejohnson3973
@jayleejohnson3973 Жыл бұрын
ሁሉም አስተማሪዎች ናቸዉ ❤❤
@azebhadish3191
@azebhadish3191 Жыл бұрын
Thank you
@hamedmasr6221
@hamedmasr6221 Жыл бұрын
የማጨረሸውማ ልክ የኔህይወት እናማሰግላን ውድ ወንድማችን
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
ተባረክ. በጣም. ጠቃሚ. ትምህርት
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክረ ነው በረታ ወንድሜ
@BurteBurte-z1p
@BurteBurte-z1p 8 ай бұрын
እኔ በጣም ስናደድ ስውነቴ ሳይቀረ ይብረክርካል ሳዳምጥህ እራሱ ተናድጃ ነበር ውድራሴ ተመልሻልሁ አመስግናለሁ ❤❤❤❤
@MulugataFantahun
@MulugataFantahun 7 ай бұрын
እኔም በጣም ተናድጄ ነበር❤
@DestaHadush-ub2qo
@DestaHadush-ub2qo 8 ай бұрын
በጣም ኣመስግናሃለው ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤
@keder2736
@keder2736 Жыл бұрын
I like personal development training. I'd like tothank you.
@lovely3174
@lovely3174 Жыл бұрын
Woow ፈጣሪ ይባርክህ እጅግ መልካም ምክር ነው እናመሰግናለን🙏
@GenetGeni-l8p
@GenetGeni-l8p 7 ай бұрын
ባጣም አመሰግነሎሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ዋውው እጅግ ደስስስ የሚል ትህምርት ነው ለመሆን እየሞከርኩ ነው ❤👍👏🙏
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ እኔ በጣም ትግሥተኛ ነኝ😊😊
@meseret7315
@meseret7315 Ай бұрын
ሠላም አምሥተኛው በጣሞ አሬፍ ነው በርታልን። የዘወትር ተከታታይሕ ነኝ።😮😮😮😮😮
ህይወታችንን የሚያበላሹ 7 ነገሮች
16:59
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 139 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 712 М.
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 457 М.
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 523 М.
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 369 М.
ራስን በፍጥነት ለመቀየር 5 ቁልፎች | Inspire Ethiopia
17:30
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН