ከጀመሩ ማያቋርጡት ... ልብ አንጠልጣይ | ( ሙሉ ክፍል )

  Рет қаралды 55,972

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Күн бұрын

#ethiopia #tsegayeaberar #moged #irvinwallas #teshomedamtew
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 152
@swmulaw
@swmulaw 8 ай бұрын
Thanks!
@EdenBillio
@EdenBillio 8 ай бұрын
ምርጥ ነው
@medrekteckle8763
@medrekteckle8763 10 ай бұрын
ወይነ ጸግሽ እስካሁን እየነበብክነው ማለት ነው ታድለሃል እጅግ በጣም ነው ላንተ ክብር ያለኝ :እኔ ኤርትራዊ ነኝ በየቀኑ ያንተ audio book መስማት በጣም ይመቸኛል ደግሞ የኣማርኛ መስማትና መናገር ችሎታ ጨምሮሎኛል እና ላንተ like ማድረግ ትንሽ ነገር ነው
@AleMu-c4x
@AleMu-c4x 5 ай бұрын
አንተ ብቻ ተርከው ወዳጀ ድንቅ አተራረክ ነው በርታ ከዚህም በላይ ትልቅ ስራ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይርዳህ❤
@GsjsjTusjss-px5wl
@GsjsjTusjss-px5wl 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን የድብርቴ ማስረሻ!!
@solbright6700
@solbright6700 10 ай бұрын
❤ ከማውቃቸው ጎበዝ ተራኪዋች ፋቃዱ ተክለማሪያም አንደኛ ነው አንተ ደግሞ ትለያለህ የማይሰለች ወጥ እና ቆንጆ ጎልደን ድምፅ አለህ በርታ ። ከድምፅህ በላይም ያተራረክ ችሎታህም የተለየ ነው!!!!
@genenehaile6760
@genenehaile6760 10 ай бұрын
ህይወት እኮ ነው የምትዘራበት.10 ጊዜ ያነበብኩት አልመሰለኝም. ተባረክ ፀጋዬ አብራር.
@megsolomon4685
@megsolomon4685 10 ай бұрын
ጸግሽ እንካን ብሰላም መጣህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጥህ :🇪🇷
@Jerry-ti7yp
@Jerry-ti7yp 8 ай бұрын
እውነትም ከጀመሩ ማያቋርጡት በጣም ምርጥ ታሪክ ነው ቪክቶሪያ አንጀቴን ነው ያራሰችው ኤድዋርድ እንዴት ያናደኝ እንደ ነበር ሲጀምር ጀምሮ መጨረሻ ላይ የጁን አገኘ ዋው ዋው እንደዚህ ታሪክ አንጀቴን ያራሰ ታሪክ የለም ❤❤❤❤❤❤ ደግሞ ከፀግሽ ድምፅ ጋር አንደኛ አድርጎታል❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነበር ፀግሽየ አንተ እንደሁልጊዜው ድንቅ ነበርክ ❤
@Sara19-f1y
@Sara19-f1y 10 ай бұрын
ኧረ እንኳን በሠላም መጣህልን ፀግሽየ 🥰
@nahom344
@nahom344 10 ай бұрын
እመጓን ተርክልን ፀግሽ ❤❤❤❤
@addisalembelete4833
@addisalembelete4833 10 ай бұрын
እንዴት ከረምክ ጸግሽ እንከን አልባ አተራረክህ መቼም ለመጽሐፍቱ እንደ አንድ ግብአት ነው። በሀሉ ለየት ትላለህ ዛሬ ግን በኔበኩል ቅር ያለኝን ልንገርህ ላንተም ይጠቅምሀል ይህ መጽሐፍ በተለያዩ ቻናሎች ተተርኴል ባልሳሳት አንተ ለአራተኛ ይመስለኛል ለሌላ ጊዜ እንድታስብበት ነው ጊዜህን ለምትሰዋበት ነገር በተረፈ በርታልን።
@hawahabeshi9153
@hawahabeshi9153 10 ай бұрын
እንኳን ደህናመጣህልን ፀግሽ❤❤❤
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 10 ай бұрын
ፀግሸዬ እዲያው በምን ቃል ልግለፀክ በእውነት ከበርልኝ እንወድሀለን🌷❤
@bitu6090
@bitu6090 10 ай бұрын
እንኩዋን መጣህልን እናመሰግናለን
@ምሕዞቆሎዑራያ
@ምሕዞቆሎዑራያ 10 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን በሰላም መጣህ ይህን ትረካ ከዚህ በፍት የሰማሁት ይመስለኛል በጣም ደስ የምል ትረካ ነው
@Elsatakele
@Elsatakele 10 ай бұрын
ዋው ፀግሽ ምርጥ አጀማመር ምርጥ አጨራረስ አስር ስአት ከምናምን ፊልም የማይ እንጅ ትረካ እስከማይመስለኝ ድረስ ነው በጉጉት የጨረስኩት ተባረክ የኔ ድምፅ መረዋ ምርጥ ሰው አትጥፋብን❤❤❤❤❤❤
@Friendstime86
@Friendstime86 3 ай бұрын
ድምጽክ በጣም ያምራል
@semutt2022
@semutt2022 3 ай бұрын
ግሩም የሆነ ትረካ ❤እባክህን እንደዚህ ዘለግ ያሉ ትረካዎችን አቅርብልን የሴቶቹን ገፀ ባህሪ ወድጀዋለሁ😅
@Zola902
@Zola902 10 ай бұрын
ሠላመ ነው ፀግሽ ሁሌም የምትለቀው በጣም ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው አንዳንዶቹን ደግሜ ነው የማዳምጣቸው ብዙም ጥቅም አግኝቼበታለሁ በጣም ነው የማመሠግነው ፀግሽ 🙏🙏🙏
@afomibelen8123
@afomibelen8123 10 ай бұрын
ፅግሽ በጣም ነው የማመሰግነው ክበርልን በጣም ድንቅ ትርጉም ነው አሁን ገና ነው የጨርስኩት
@BezaButa
@BezaButa 6 ай бұрын
እዉነትም ልብ አንጠልጣይ ከ❤❤❤ አመሰግናለሁ
@zadebuna590
@zadebuna590 9 ай бұрын
ትላንት ጀምሬ ዛሬ ጨረስኩት እናመሰግናለን ፀግሽ🙏💖 በጣም ደስ የሚል ምን ይፈጠር ይሆን የሚያስብል ትረካ😊
@fanospictures8708
@fanospictures8708 9 ай бұрын
አሪፍ ትረካ ነበር🥰 እናመሰግናለን የልፋትህን ፈጣሪ ይክፈልህ በርታልን🙏🙏🙏
@AishaMakahleh
@AishaMakahleh 10 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤❤
@adilmohammed5498
@adilmohammed5498 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
@ZinashTadess
@ZinashTadess 10 ай бұрын
ወልልቻመ ፀግሽ
@abrish2011
@abrish2011 10 ай бұрын
I read this ages ago but never thought it was this breathtaking :)😮 Thanks Tsegesh for your best narrator skill!!!
@reyyanjemal1484
@reyyanjemal1484 5 ай бұрын
❤የሚገርም የሚያምር ስራ ነው በርታ ፀግሽ ቶሎቶሎ ለመምጣት ሞክር
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 10 ай бұрын
ፀግሽዬ ተባረክ በቃ ቀኔን ምደበቅበት አገኛዉ አመሰግናለሁ ስጨርስ ሀሳቤን አስቀምጣለዉ😘❤️
@rehimasherefasaliya2957
@rehimasherefasaliya2957 10 ай бұрын
Weye segshe teftek neber ekan dehna metak❤❤❤
@rahelnegassa4657
@rahelnegassa4657 6 ай бұрын
ገራሚ ነው ❤❤❤ በርታ ወንድሜ
@ቃልየፍቅርሰው
@ቃልየፍቅርሰው 10 ай бұрын
Tsegsheye Enkuan dehna metak ❤❤❤
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 10 ай бұрын
ነገ አዳምጠው።አለሁ የኔ ወንድም❤❤❤
@workamba6033
@workamba6033 9 ай бұрын
እንዲህ ባአንድላይ ሲሆን ለመስማት ደስ ይላልል❤❤❤❤
@user-feker
@user-feker 8 ай бұрын
ፀግነት አተ ባትኖር የመዳም ስራ እዴት ያልቅ ነበር በርታን❤❤❤❤
@dinabeletediye5708
@dinabeletediye5708 6 ай бұрын
ከብዙ አመት በፊት አንብቤ በጣም የወደድኩት መጽሀፍ ነበር፤፤ ድጋሚ እያዳመጥኩት ነው በትዝታ ወደኃላ መለሰኝ….ልብ አንጠልጣይ….
@Kalsha21
@Kalsha21 10 ай бұрын
ፀግሽ ተናፍቀህ ነበር😢❤ አትቆይ🥰🥰
@gdhhdh3718
@gdhhdh3718 10 ай бұрын
ፀግሺየ የኔ አለም እኮን ደህና መጣህ
@baye2025
@baye2025 10 ай бұрын
Mulu kifele esye yekemetelegne le sera ken zare off negne thanks
@hailea8996
@hailea8996 9 ай бұрын
ቆንጆ አቀራረብ ነበር ለመፅሀፉ ውበት ሰጥተከዋል በርታ ጥሩ ስራ ነው የሰራሀው
@seadaahmed2473
@seadaahmed2473 10 ай бұрын
እንኳን መጣህልን ሰምተን እንኮምታለን 😍
@Rozy908
@Rozy908 9 ай бұрын
ፀግሽ ግሩም ትረካ ነው ተባረክ የሴቶቹን ስትጫወት ግን አለመሳቅ አልቻልኩም😂በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን እንዲህ ረዘም ያለ ስራ ደስ ይላል😊❤
@HaymanotAweke-j4v
@HaymanotAweke-j4v 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋዉ ፀግሽ ያተን እያዳመጥኩ ስራዬ ቅልል ይልልኛል በርታ
@fekeryene213
@fekeryene213 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሻዬ ❤ባንተ ድምፅ ደግሜ ልስማው እንጂ ሰምቼዋለው
@santashewa3600
@santashewa3600 10 ай бұрын
Tsegshi well come
@samm5903
@samm5903 10 ай бұрын
Thanks bro 🙏
@hawahabeshi9153
@hawahabeshi9153 10 ай бұрын
ዛሬ ጨረስኩት ፀግሽ ደስ የሚል አጨራረስ ❤❤❤
@MemoMemo-i5d
@MemoMemo-i5d Күн бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ
@MiraAbera
@MiraAbera 10 ай бұрын
Thanks🙏
@Nimra5455
@Nimra5455 10 ай бұрын
እንደፈረደብኝ ደግሜ ልስማው እንጂ❤ ሰገነት ሚዲያ ተርከውታል
@nuratechreviews5039
@nuratechreviews5039 10 ай бұрын
😅😅
@Worake-ot4xu
@Worake-ot4xu 10 ай бұрын
Wowwwww demt
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 9 ай бұрын
በጣም አሪፍና አስተማሪ ታሪክ ከጥሩ አቀራረብ ጋር
@yawasene8714
@yawasene8714 9 ай бұрын
Ejege batem Amesgenhalew batem yemewedew Deresat nbere❤❤
@tewodroszerihun1945
@tewodroszerihun1945 9 ай бұрын
Thanks Tsegish!🙏🙏🙏
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 10 ай бұрын
Thank you thank you for making my week joyfull. ባለፈው ያሳለፍነውን የጥበቃ ጊዜ በዚህ ሰሞን በእጥፍ አድርገህ ክስሀል። i am going to find the English version and read the book. But I loved and enjoy listening it. በእውነት ግን ለታሪኮች ሁሉ ነፍስ ትዘራባቸዋለህ። ለካስ ከታሪኩ ሳይሆን ከተዋናኞች ነው ፊልሞችም ሙዚቃወችም እንዲህ የሚዋቡት። አንተም የምታነባቸው ሁሉ አስውበህ ስለምታቀርባቸው በጥሞና እንድናዳምጣቸውና በጣም እንዲመስጡን አድራጊህ ነህ። ችሎታህ award winning ይገባዋል። thanks a million again.🎉 keep up the good work. ❤
@helenabib5397
@helenabib5397 10 ай бұрын
what can i Say to you bro. just Prefect.. Tsegsh Thanks A Lot and Respect bro 😎
@angesettekle5003
@angesettekle5003 9 ай бұрын
Tsegish tileyaleh❤❤ 🇪🇷 ❤❤❤ 🇪🇹
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽ በቅርብ ቀን በሌላ ተራኪ ባደምጠውም በአንተ ተራረክ ደግሞ ልዩ ስለሚንብኝ ድጋሜ እያደመጥኩት ነው እናመሰግናለን ደግሞ የማእበልን ባቢሎናውያኑን አንብብልን Plisssssssss❤
@MiraAbera
@MiraAbera 10 ай бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል እናመሰግናለን
@NardosFrezewd
@NardosFrezewd 5 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤
@elidukonjo201
@elidukonjo201 10 ай бұрын
welcome back bro❤
@dawitnigussie
@dawitnigussie 10 ай бұрын
ፀግሽ በጣም አድነቂህ ነኝ
@belengurara1018
@belengurara1018 9 ай бұрын
ንፁ ፍቅር አሪፍ መፅሐፍ ነው
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 9 ай бұрын
አንደኛ ነው 👍👍
@baye2025
@baye2025 9 ай бұрын
ምርጥ ትርክት ነው ❤❤❤
@zeynabazeynu
@zeynabazeynu 9 ай бұрын
ያበደ ነውው❤❤
@fasikatezazau1618
@fasikatezazau1618 10 ай бұрын
ልዩነበር❤❤
@lovewow3947
@lovewow3947 9 ай бұрын
Good job br
@FikirmulugetaFkr
@FikirmulugetaFkr 9 ай бұрын
Enamesegnalen schers asteyayeyen aseferalew❤❤
@gannetaredo6680
@gannetaredo6680 10 ай бұрын
Woooow wooooow beka minim malte alchilim ke woow beker be mehal enkan siterugn ey tebeshachew neber ke memesete yetenesa
@girumzerihun2614
@girumzerihun2614 10 ай бұрын
መምጣትህን ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ...አመሰግናለሁ
@amileake9654
@amileake9654 8 ай бұрын
ወድጄዋለው የትርጉም ይጨመርልን ፀግሽ❤
@samiraseid9324
@samiraseid9324 10 ай бұрын
I just like your voice and always have respect for you but I don’t like translated book stories l just like reading them in original language anyway thank you l am still waiting for the Ethiopian version
@raheldesta9658
@raheldesta9658 10 ай бұрын
Thanks!
@RichLove4242
@RichLove4242 10 ай бұрын
ፀግሽዬ ጠፍተክብን ነበር እንኩዋን ሰላም መጣክ❤❤🙏
@seadamuhemmeda7398
@seadamuhemmeda7398 10 ай бұрын
ፀግሺ 22አመት ወጣት ነኝ ፍቅረኝ ሥለለኝ እንተን ድርሰት ካልሰማሁ ድብርት ይይዘኝል እባክህ አትጥፋ 🎉
@KulaniiFeraja-kh3hu
@KulaniiFeraja-kh3hu 10 ай бұрын
Welcome back 😊 sagish
@genetgeremw4953
@genetgeremw4953 10 ай бұрын
Wowowowowowowow betam gerami misafe
@etsegenetbirru9093
@etsegenetbirru9093 10 ай бұрын
ትለያልህ
@mihretababu8915
@mihretababu8915 10 ай бұрын
Welcome back tsgesh🥰🥰❤️❤️
@hayunte
@hayunte 9 ай бұрын
Thanks so much 🥰🥰🥰🥰
@danielagegnehu1738
@danielagegnehu1738 9 ай бұрын
ፀጋዬ በጣም ምርጥ ታሪኪ ነህ ያንተን ተረካ ላገኘሁት ሰዉ ነዉ የምጋብዘዉ ቢያንስ እሰከ 30 የሚሆኑ ወዶጆቼ ገብዤቸዉ ወደዉታል የሆነ ትልቅ ጎሩብ አለን እሰከ 5000ሺ ሰዉች ያሉበት አንዴ እንግዳችን ብትሆን ደስ ይለኛል እንዴት ላወራህ እችላለሁ እንዳብራራልህ እንደምትመልስልኝ እርግጠኛ ነኝ
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 9 ай бұрын
እሺ ዳኒዬ። አመሰግናለው።ጊዜ እናመቻችና እንደሚሆን እናረጋለን።
@saimonweldu9465
@saimonweldu9465 9 ай бұрын
Ante kanebebkew hulum arif new
@andualmegiz6157
@andualmegiz6157 10 ай бұрын
It’s amazing story 🎉 thank you so much 🙏 plz share,like and comment guys 😊
@meklitd2865
@meklitd2865 10 ай бұрын
Thank you ጸግሽዬ!
@fitsumefit5237
@fitsumefit5237 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ መፀሐፍ ነው ለሊት ስራ ሆኜ በሁለት ፓርት አዳመጥኩት ምርጥ ፆሑፍ ነው ግን አንዳንድ ሊሆኑ ማይችሉ ነገሮች ግርታ ቢፈጥሩብኝም ለምሳሌ እስራኤል የገብት አሸባሪዎች ከነመሳሪያቸው ሴኩሪቲው ተኝቶተው ነበር እንዴ ያውም እስራኤል ሁለተኛ ደሞ ኤር ፎርስን የህዝብ ማመላለሻ አድርጎ የፃፈው ደራሲው ወይም ተርጎሚው ለመፃፍ ብቻ የፃፉት ነገር መሆኑ ትንሽ የህንድ ፊልም አስመስሎት ነበር ቢሆንም ግን ምርጥ መፀሐፍና አተራረክ ነው አመሰግናለው ፀግሽ!!!
@medhindebas5003
@medhindebas5003 9 ай бұрын
@fitsumefit.you make me laugh when you say Indian move,but remember this book wrote long time a go.I read this book when I was young.so just put that in your perspective. Have a good time with your reading .
@eadneadn
@eadneadn 9 ай бұрын
I appreciate Victoria personally
@mikosart12
@mikosart12 5 ай бұрын
Andegna new man keep it up
@Selam-u4u
@Selam-u4u 10 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል
@menberenega7475
@menberenega7475 10 ай бұрын
Enquwan dehnametah
@SSfg-u5t
@SSfg-u5t 10 ай бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ትርካ ያላዳመጥኩት የለም ምን ላዳምጥ እያልኩ ሳስብ ጸግሽ በአዲስ ትርከ መጠቱል እንደው እርጅም እድሜ ከጤ ና ጋር ይስጥህ እንደዚህ በርጃጅም ልብ ወለድ ትርካወች ናልን❤👌ወደ ማዳመጥ ልግባ
@ruthi_na7702
@ruthi_na7702 10 ай бұрын
Enquwan aderesek/aderesachu
@SignalAmioun-bx2cl
@SignalAmioun-bx2cl 10 ай бұрын
Weyyyy tsegsh tabarek abo ken yewetalh wendeme
@yidenekzewde1499
@yidenekzewde1499 9 ай бұрын
Thank you tsegesh
@filiplarsson361
@filiplarsson361 10 ай бұрын
Wedded adregewalehu
@bitiyavicho3207
@bitiyavicho3207 10 ай бұрын
Thank you Tsgesh❤
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 10 ай бұрын
ተባረክ ፀግሽ !!
@Tefelf
@Tefelf 10 ай бұрын
Yene marr
@elsazeray6854
@elsazeray6854 10 ай бұрын
Welcome Tsegish 🫶
kefrisco dubai | ከፍሪስኮ ዱባይ  ( ሙሉ ክፍል )
6:37:41
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 39 М.
New Ethiopian Full | ፍቅር በቃኝ | ሙሉ ክፍል
4:12:36
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 28 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
ግሩም የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች!  ሙሉ መፅሐፍ ትረካ!  በግሩም ተበጀ  #GirumTebeje #Tereka #
8:07:36
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 42 М.
የት/ቤት ህይወት || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣይ ታሪክ
1:43:14
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
yeqayen meswat | የቃየን መሰዕዋት | yekayen mesewat | ሙሉ ክፍል
11:58:03
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 75 М.
ደላላው
3:22:13
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 33 М.
ቤርሙዳ ዘ ካዛንቺስ ( ሙሉ ክፍል )
7:29:20
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 154 М.
Ethiopian new full | fikir ena  beqel | ፍቅር እና በቀል  | ሙሉ ክፍል | Tsegaye Aberar
2:42:00
እመጓ emegwa ሙሉ ትረካ
8:05:21
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 215 М.