Ethiopia | ሶለኔ | ምዕራፍ 1
1:37:05
Пікірлер
@eadneadn
@eadneadn Сағат бұрын
I appreciate Victoria personally
@user-ng9jo7dm4x
@user-ng9jo7dm4x 3 сағат бұрын
Ere ene rasu selecheng dawit mibal stegishiye gen love you
@NitsuhMakonen-mf3es
@NitsuhMakonen-mf3es 4 сағат бұрын
❤❤❤
@user-lw7qj9pz4p
@user-lw7qj9pz4p 6 сағат бұрын
Tsegish kefel 2 please
@hawahabeshi9153
@hawahabeshi9153 6 сағат бұрын
እኳን ደህና መጣህ ፀግሽ የምንወድህ ፀግሽ❤❤
@mmmmbnnn6639
@mmmmbnnn6639 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fekeryene213
@fekeryene213 9 сағат бұрын
እኔም እንደ እስከዳር መጀመርያ የገባውበት ቤት የማዳም ባል በጣም ያስቸግረኝ ነበር መጀመርያ ወደ ዱባይ ስመጣ 18አመቴ ነበር በመጣውጠበ 1ወሬ ሰውየው ያስቸግረኝ ነበር😢እግዚአብሔር ይመስገን አመት ከ አስር ወር ሰርቼ ከዛ ቤት ወጣው ጫፌን ሳይነካኝ 🙏
@sara-se8gn3vf8e
@sara-se8gn3vf8e 10 сағат бұрын
ወይ ፀግሽ ዛሬ ሙሉቀን ስሶት ፎቅ ነው የማፀዳው ዛሬ ስሮጥ ነው የምዉለው ቢሆንም ዛሬ በደስታ ነው የማፀዳው❤❤❤❤
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 11 сағат бұрын
እስኪ እምታዳምጡት ሁሉ ላይክ አድርጉ በናታችሁ
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 11 сағат бұрын
ፀግሽየ በጣም ነው እምወድህ
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 12 сағат бұрын
በጣም በጉጉት ነው የተኸታተልኩት ያዳመጥኩት, ኢትዮጵያዬ ሀገሬ በጣም እወድሻለሁ 💓, ፀግሽ ተባረክልኝ እትልቅ ቦታ ድረስልኝ ወንድሜ 🤗 👍🙏( Tg )
@user-cz2hy1ib2g
@user-cz2hy1ib2g 20 сағат бұрын
❤❤❤
@merondejene1579
@merondejene1579 22 сағат бұрын
❤አንተ ቅን እናም የተባርከ አእምሮ ነው ያለህ ይብዛልህ እናመሰግናለን ለትጋትህ
@user-kb3bb7ju4v
@user-kb3bb7ju4v 22 сағат бұрын
የአሪብ ስራ ቶሎ አልቆል ፀጊሽ ቁጥሪ 2 ልቀቅቢና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azitiaziazi7922
@azitiaziazi7922 23 сағат бұрын
ጸግሽዬ አንተ የያዝከው ሁሉ ይጣፍጣል
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 Күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፅግሺ በጣም አሪፍ ነው ክፍል ሁሌት በጉጉት እንጠብቀሌን 👏👏🙏🙏
@Tsi541
@Tsi541 Күн бұрын
ፀግሽሽሽሽ ቶሎበል የእራሴን ታሪክ ነው ያዘገየክብኝ
@menberenega7475
@menberenega7475 Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@wwhfwhfd3171
@wwhfwhfd3171 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@giopeesan3855
@giopeesan3855 Күн бұрын
ዋዉ ደስ ይላል ቀጣይ😊😊❤❤❤
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 Күн бұрын
በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላልሁለተኛወንም በቅርብ እንደምለቅልን ተስፋ አረጋለሁ
@user-iw2qw9kx6j
@user-iw2qw9kx6j Күн бұрын
ጸግሽ እንኳን ደህና መጣህልን❤😊 ከመደበሬ የተንሳ 48 ስአት ተኝች አሁን ስንቃም እንደደበርኝ ነበር ይቱብ ዘው ስል አንተን አገኝሁ ስለዚህ እምስራቸውን ስራወች አስቤ ኢርፎኒየን አርጋ አንተን ላዳምጥ እና ልመስጥ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በል እንዳዘገይ❤👌
@lamritube7136
@lamritube7136 Күн бұрын
ፀግሽ የድምፅህ ሱሰኛ ነኝ ክፍል ሁለትን ቶሎ ልቀቅልን❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Күн бұрын
ፀግሽየ የኔ ተናፋቂ መጣህ ደግሞ 😊እስኪ ልስማው😘😘
@tonitooni9548
@tonitooni9548 Күн бұрын
የእስከዳርን ወንድም ወድጀዋለሁ እንዲህ እሚያስብ ወንድም ይስጠን
@abatwanmesay
@abatwanmesay 19 сағат бұрын
Enam❤
@saadah5656
@saadah5656 Күн бұрын
ፅጌ አታቅምጅ የመዳምን ሥራ አብረን የእንሠራ የጭቀቴ መደበቄያ ነህ ወንድም ❤ የእውነት እናመሠግናለን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጥበብን ይጨምርልህ ብዕርህ አይጠፍ ወንድም ጋሼ❤❤
@kalkidanmekonen3560
@kalkidanmekonen3560 Күн бұрын
Betam konjona aguagi sra new tsegshye tolo nalin
@grumsium9711
@grumsium9711 Күн бұрын
👍👍👍👍❤️
@rihanafekadu3656
@rihanafekadu3656 Күн бұрын
ፀግሽ
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m Күн бұрын
❤❤❤ምርጥ ሰው መጥፋት አታብዛ ማይ ድው ድው ፀግሽ ❤❤❤❤
@samrikassa7190
@samrikassa7190 Күн бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b Күн бұрын
እናመሰግናለን
@zufansalemon3805
@zufansalemon3805 Күн бұрын
Welcome back
@sabaalemy1345
@sabaalemy1345 Күн бұрын
አሌክስየ እንኳን ደህና መጣህ መቸነው አልተዘዋወረችም ን እምተርክልን አሌክስየ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ከ6 አመት በላይ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ እማደንቅህ ኢትዮጵያ ሳልገባ አልተዘዋወረችምን ጋብዘን በዚህ ውብ ድምፅህ ስወድህ 🙏
@amrashad387
@amrashad387 Күн бұрын
Thanks bro❤
@user-sy4gu8zh1j
@user-sy4gu8zh1j Күн бұрын
🌺🌻🌼🌷🌺🌻🌼🌷🌻🌷🌷🌼🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏
@user-sy4gu8zh1j
@user-sy4gu8zh1j Күн бұрын
🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃❤🙏
@user-kt1dm5vo3x
@user-kt1dm5vo3x Күн бұрын
❤❤❤
@yoakimyonas6097
@yoakimyonas6097 Күн бұрын
ፀግሽዬ በርታልኝ እረጅሙን የለሊት ስራዬን ልታቀልልኝ ነው
@fevenabraha7645
@fevenabraha7645 Күн бұрын
Thank you ❤❤❤
@mavoplaygg
@mavoplaygg Күн бұрын
Thanks ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Күн бұрын
ፀግሽ አንተ ስትመጣ ነው ልብስ መቶከከስ የማያስጠላኝ ውላ እናመሰግናለን በርታ ድመፀመረው❤❤❤
@yewoynargyayeh4928
@yewoynargyayeh4928 Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፅግሽ ፣ይሄው ከፍሪስኮ ዱባይ ጀምሮ ሱሰኛህ ሆኛለው ፣በርታልን አንተን ያለማድነቅ አይቻልም ❤❤
@kidistlale8199
@kidistlale8199 Күн бұрын
እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@hymilevo2627
@hymilevo2627 Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fd6rm5nd6u
@user-fd6rm5nd6u Күн бұрын
Enkunh dhnetk thank you ❤
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 Күн бұрын
ፅግሽ አትጥፌ ተባረክ
@lovebobe7980
@lovebobe7980 Күн бұрын
Tegeshey ❤ enkan dehna metahe wendeme
@user-ot9rc2ou8s
@user-ot9rc2ou8s Күн бұрын
ጸግሽ እናመሰግናለን ምርጥ ትረካ ነው። ጥሌ ወድሜ ብእርህ አይንጠፍ ብዙ እጠብቃለሁ ከፍ ያለ ቦታ እደማገኝህ አልጠራጠርም 👍