KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አወልን ተጫውትንበት prank
13:40
#Surpris ስርፕራይዝ አደርኮት እህቴን awel seadi ጋ የመጨርሻ ስንብታችን
10:12
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
ከአማቷቸ ጋ
Рет қаралды 37,227
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 66 М.
Zuzu Family
Күн бұрын
Пікірлер: 311
@BirukTuba5335
11 ай бұрын
ማሻአላህ የወሎ አማርኛ ወሎ ሁሉም ነገር ያምርበታል🌹
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
11 ай бұрын
❤😍
@zweloyoutube6042
11 ай бұрын
እናመሰግናለን ሙቤ
@zeynebasnake8391
11 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን❤❤
@tube-ot5cp
11 ай бұрын
ዙዙ በርች ማሻአላህ አትጥፊ በሀገርሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ
@haweFekerReem
11 ай бұрын
ማሻአላህ የማሜ ወንድም ውበት ከዘር ነው አስቀናሽኝ ኡሙ ዙዙ ሀገሬ ወልድያን ዘይሪልኝ በጣም ታምሪያለሽ ሽርጡ ❤
@ራያራዩማ-ቨ8የ
11 ай бұрын
ደቅ ዓደይ ❤❤🎉 ምራዓትና ሸገ ኣኽብርዋ ጥንቅሽ ናጎልጎል ሸውት ኣቅርበለን ዝዙ ትግርኛ ኣምህርዋ❤❤❤❤
@tube4169
11 ай бұрын
ሴቶች እራሳችሁን አታርክሱ ያያችሁትን ወንድ ሁላ ቁጥር አትበሉ አላህ ለናተ ያለውን ያመጣዋል በሶብር ጠብቁ ሀያእ ይኑራችሁ ወላሂ
@tube-ly3zz
11 ай бұрын
ትክክል ወላህ እጭ
@በምኞት.......ጎዳናbemgnot
9 ай бұрын
ትክክል❤
@ነኢመት
11 ай бұрын
ትንሹ ማሜ ጎበዝነህ ብዙ ቋንቋ ማወቅህ ❤❤❤
@Medina-b5e
11 ай бұрын
ስታምሩ ❤❤ልጁም ቁንጅየ ነው አግብቱ ይሁን እሙ ዙዙ 😂
@Zmzm-uy1qs
11 ай бұрын
መልክማ አይታሙም ራያወች ልትዳር አይሆንምጅ😂
@lmasiyoumamilove5378
11 ай бұрын
ስነስራአት ሴትዮ😂@@Zmzm-uy1qs
@hayatteshome573
11 ай бұрын
ለትዳርማ ሙሉ ወሎ አይረባም የጃሂል ስብስብ ነው። አላህ ይዘንልን ስንቱ አለቀሰ@@Zmzm-uy1qs
@hm3674
11 ай бұрын
ከከከከከ ምን አሥበሺ ነው የጠ አጠያየቅ
@Medina-b5e
11 ай бұрын
@@Zmzm-uy1qs ለምን ክክክክ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
11 ай бұрын
ዋለይኩም አሰላም እኳን ሠላም መጣችሁ ሜስኪን ዙዙየ የሻርቡ ጌጥ ነቀላ ጨርሰችዉ😊😊😊😊
@ماريفةبنتحبشي
11 ай бұрын
ጥርስሽን ሰላየሁት ደስ ብሎኛል እስከዛሬ የለም ነበር የት አርገሽው ነው
@kzra-xt7dk
11 ай бұрын
እኔ ራሱ ምን ሁና ነው እል ነበር
@rahmatube6175
11 ай бұрын
አሳስራው ነበር እኮ
@SofiaHassan-eo3lu
11 ай бұрын
ማሻአላህ ዙዙቶቶሎነይ የማሜወድምይመሳሰላልከማሚጋ የዝች ያባታዋ ወድም ጎረምሳስትሆኖኮ ሁሎነገርያሳቅላ ፈታያለልጅነው ወለቀእባክሽ ፈታነውያደረገኝ😂😂😂
@hshjsssj1582
11 ай бұрын
ረ ልጁ አዝግ ነው 😂😂😂😂 ወሬ ሲያጣ ደህና ናችሁማ ይላል 😂በይ ሁሌም አምጭልን ዋርሱካሺን ።ሺርጡን ደግሞ በመቀነት እሰርላት ዋርሲዮው 😊
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
11 ай бұрын
🥰🥰🥰 ማሻአላህ ዙዙየ አድጋለች የኔ ውድ እድግ በይ ማሻአላህ አጎቷ ሙሀመድን ወንድሙን ቁርጥነው ሱበሀንአላህ 🥰🥰 በተረፈ እንኳን በሰላም መጣችሁ ታምራላችሁ
@hawaomafrah5905
2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ከማሜ ጋ ብትማለሱ ተመኘሁ ወላሂ
@OuIi-o8t
12 күн бұрын
ደሥትላላ ችሁ❤❤
@AyshaAbc
2 ай бұрын
😂😂😂ልጁን ወደድኩት ዙዙየ. ዳሪኝ❤❤😅
@gfrdgfds2259
11 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤
@rabiarabia1881
11 ай бұрын
😂 ሁሌም ቪዲዮ ስራ ተመችተህኛል የራያው ሸበላ የሚሳደቡትን 🤛 በዚህ ነው የማጋጭልህ በተረፈ ማሻ አላህ በጣም❤ ታምራላችሁ ህፃኑዋም እናቷም ❤❤❤
@ኢሞቶብ
11 ай бұрын
አይወላያገሬልጁሸበላነውየራያው😄😄😄😁😁😁እራያችንንንን
@toibaseid8204
11 ай бұрын
ራያወች ባል ፈልጉልኝ ❤እኔ ደሴ ነኝ😂😂😂😂😂
@ኢሞቶብ
11 ай бұрын
@@toibaseid8204 ነይወድሜንላጋባሽ የትነሽአሁን😁😁😁
@ኢሞቶብ
11 ай бұрын
@@toibaseid8204 ግንቆጆነሽ ምረጫውከሁሽ😂
@sameraassen3690
10 ай бұрын
@@ኢሞቶብዊናው ፀባይነው😂😂😂😂
@aasseaassd9914
11 ай бұрын
እህታችንን ተከባከቡ እዳታስቀይሞብን 😅😅
@haweFekerReem
11 ай бұрын
ማሻአላህ ማሜን ይመስላል ውበት ከዘር ነው ኡሙ ዙዙ የራያ ሳዱላ መሠልሽ በሽርጥሽ ጎበዝ ❤ ሀገሬ ወልድያን ዘይሪልኝ
@fekihamuhamed5447-l7n
4 ай бұрын
ኡሙ ዙዙ የኔ ውድ ባልሽን አላህ ያምጣልሽ የኔ ማር
@YoyoAlkhamiri
7 ай бұрын
የኔ ማር ልጂሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤
@ToybaToyba-br1ci
11 ай бұрын
ልጅ ጨዋታ ሲችል❤
@ኡሙ
11 ай бұрын
ኡም ዙዙ ውብ እኮነሺ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@ሪችፍቅር
11 ай бұрын
ዙዙየ የልጁን ነገር አደራ😅😅😅😅
@lulugetachew-wn5xt
11 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡ እኔ
@youtub4690
11 ай бұрын
የኔ ወዲም እረ ሁላዬ አጭዉ አፉ ሲጠፍጥ ክክክክ
@asas1800
11 ай бұрын
ማሻአላህ ታምራላቹህ በዛው ወደ መኾኒ ብቅ በይ ምራታችን
@semirayewlolji8764
11 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃቹህ ዙዙየ የኔ ቆጆ ቀበጥ❤❤
@ሱሱሀይቅ-የ5ረ
11 ай бұрын
ወይባ ሂና ያሙቁሽ❤ እራያ የሸጋወች አገር ውዴ ቅቤም ተቀቢ
@Arabarab-uz6sr
11 ай бұрын
ያችስ ከፋ ላም ባሎለበት ኩበት ለቀማ ባልየው በለለበት ወይባ ምን ይሆናታል ሆ😂
@toybamohammed497
11 ай бұрын
@Arabaraሀሀሀሀ ለባል ነውደ???b-uz6sr
@haykelbintmuhamed
11 ай бұрын
ዙዙየ አደገቺ ማሻአላህ የኔቆንጆ😊
@አላህከሪም-ወ5ከ
7 ай бұрын
ማሻአላ አብዱ ከሪም ወድምሽ ይመስላል ቅርበታችሁ ይመቻችሁ
@fhhf3250
11 ай бұрын
ራያ አላማጣ ወይ ሀገሬ ናፈቀኝ 😢❤❤ በል ወንድሜ ራያችን እናዳታሰድብብን እርጎ ወተቱ ደህና አድርገህ እንድትበላ አድርጋት 😂
@ኢሞቶብ
11 ай бұрын
😁😁😁የኛአገርሁሎምአለእራያየ
@ኢሞቶብ
11 ай бұрын
ሰላሟይብዛልን
@ኢሞቶብ
11 ай бұрын
ቀልደኛነውደሞ😄😄😄
@SaidaSaeed-tb6si
11 ай бұрын
@@ኢሞቶብክክ የየጁ ልጅኮናት ምንጠፍቶ የጁ ነይ ላሣይሽ ንግስተ የጁን❤
@ሱሱሀይቅ-የ5ረ
11 ай бұрын
ትንሹ ማሜ❤
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
11 ай бұрын
ምን እንዳማረኝ ታዉቃላችሁ ከባሌ ጋ አመቶቸ ጋ መሄዲ
@እናትሀገር-ኈ3መ
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ተፊተፊት እየመራሺ😂😂😂 እኔ እፈራለሁ ሆ
@AuufYgcc-hk4vw
11 ай бұрын
ማሸአላህ ሂድያየ የፌስልያ ጎረቤት የኔውድ አድቀንኮ ከቤትሽ አሳድረሽናል ወላሂ የኔውድ እና የማሜ ወድም ቁርጥእሱን እና ቆቦ ገባያውን አሳይን❤❤❤❤❤❤
@saidamohammed2683
11 ай бұрын
ዙዙየ በአላህ የለበሺዉን ሻርብ ግዠልኝ ❤
@የመርዋእናትነኝስደተኝ
11 ай бұрын
እስት ዋንጭለ ኣሪኡይና ብጣዕም ፍቅዕናዮ ቀአኡዋ❤❤
@መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
11 ай бұрын
ማሸአላ ደስ ስትሉ በአላህ ቀጣይ ይስራልን አምጭው ማሜን ቁርጥ እኔ አምራለሁ አላለም ታምራለህ
@tube-jv7bk
11 ай бұрын
ዙዙየ የኔ ማርርርርር ነፍቃኝ ነበር ❤❤
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
11 ай бұрын
እሙ ዙዙ ጥርስሽን አስተካከልሽደ ? በእናትሽ እኔም ፈልጊ ነበር የት ነው ያስተካከልሽው ሳውድም ለትናንሽ ጥርሶች መፍትሄ ይኖር ይሆንደ ንገሩኝ ??????
@tub9380
10 ай бұрын
እንካን ወደ ሞሆኒ በደና መጣሽ
@swdswx6661
3 ай бұрын
ማሺአላህ ራያየ❤❤
@فاطمةعلي-د1س
11 ай бұрын
ዙዙየ አምሮብሻል❤❤❤❤
@ወለየዋ-ፐ2ፀ
11 ай бұрын
እሙ ዙዙ ታይ አትጥፉ ተመልካች አለሽ❤
@فاطمه-و1ب7خ
11 ай бұрын
አትጥፊ ኡሙ ዙዙ ሁልግዜ ቪዶ ልቀዚልን ልጁ ግን አግብቷል እደ😊
@hayatquin2249
11 ай бұрын
ሌላ ረዘም ያለ ቪደወ ድገሚ በናትሽ ሂዳዬ በጣም ደስ ሚሉት አማቶችስ ዙዙ ማር 😍😅😅😅😅
@mamadubai9741
11 ай бұрын
መሻአላህ አላህ ያሣድግሽ ማማየ❤
@toyba3234
11 ай бұрын
ምርጦቸ እኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤
@ዜድኡክትሙሀመድሰደተኛዋነ
11 ай бұрын
ማሻአለህ አለህ ከአባቷጋረ አለህ በሰላም ያገናኛት
@VgN-x1j
2 ай бұрын
አላማጣ ጅሀን እራ አሳይን የኔ ቆንጆ
@ጦይብሽ
11 ай бұрын
ያገሬ ልጅ እደት ነሽ የኔ ውድ እድግ ብላለይ ልጅሽ ማሻአላ❤❤❤❤
@lmasiyoumamilove5378
11 ай бұрын
እሙ ዙዙ በአላህ ጥሙጋ ሀገሬ ናፍቆኛን አሳይኚ😢😢😢
@SaidaSaeed-tb6si
11 ай бұрын
ክክ ሽርጥ ራያብቻ አደለም በተለይ ሠሜን ወሎሽርጥ ይለበሳል😂😂
@toybamohammed497
11 ай бұрын
አወ
@hayatteshome573
11 ай бұрын
አረ ግማሹ ደቡብ ወሎም ይለብሳል ሰሜን ወሎም የማይለብስ ሞልቷል ግን በሚድያ በብዛት የሚወጡት ሰሜን ወሎ ናቸው
@የመርዋእናትነኝስደተኝ
11 ай бұрын
ማሻአላህ. ደቅ ዓደይ ጎጎሎ ደይኡ ድንአኹሞ❤❤❤
@anhaess2859
11 ай бұрын
ደስሲሉ ቤተሰቦቹ❤😘
@ኡሙ
11 ай бұрын
አብሺር ወድም ማንም አይሠድብህም
@Rተስፈኛዋ
11 ай бұрын
ዋለይኩምሠላም ❤❤❤እንኳንደህናመጣችሁ
@user-qc1qn7gc8y
11 ай бұрын
ወላሂ ታምራላችሁ ቆጆ ነው በጣም የማሜ ወንድም ❤❤❤❤❤
@Tube-zk4yh
11 ай бұрын
ዙዙ ማሻ አላህ አወ አድጋለች አጎቷም ቀልደኛ ነው ክክክክክክ ደ ደንባችን ነው
@ኡሙ
11 ай бұрын
ማሻአላህ ትንሹ ማሜ ኡምዙዙ እደትነሺ
@yaseen5272
11 ай бұрын
ማሻአላህ ማሜን ይመሰላል 😍😍😍
@gfrdgfds2259
11 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል❤❤❤
@አዚዛአሊ
11 ай бұрын
ግን የባልሺ ወንድም ለምን ትጨብጫለሺ ሀራም ሣኡድ ኑራቹሁ ድናቹሁን ሣትማሩ ትሄዳላቹሁ አይ
@hayaahmed4029
11 ай бұрын
ሳህሀራም
@Kenubish34
11 ай бұрын
እረ አይባልም በዚያላይ ሰለምቴ ናት ሲቀጥል የኢትዮ ሰዎ ሰላም አልልም ብትያቸው ለራሡ የግድ ነው ሰላም የሚሉት
@GaytyLl
11 ай бұрын
አረጉድፈላደሞብላችሁበላችሁሰላምታልከለክሉነው😂😂😂
@hshhehsge7113
11 ай бұрын
መጨባበጥ ነውየተከለከለው ሰላምታ ለመንገደኛም ግድነው@@GaytyLl
@የባቦዋስደል
11 ай бұрын
ወላሂእኔበደብነዉምጨብጠዉ እኳንሱንያገሩሰዉስሄድእያቀፍኩነዉምስመዉ ምላርግ😭
@ሪሀናአማራዊትየደሴዋቀበጥ
11 ай бұрын
ባሏ ግን የትነው አልተለቀቀምዴ
@addyasd3780
11 ай бұрын
አልተያዘም ጅዳነዉኮ
@እሙአማርዬቱብ
11 ай бұрын
መሻአላህ እሙ ዙዙ እኳንደህና መጣሽ የዙዙ ቤተሰቦች ደምሩኝ
@ኢሞቶብ
11 ай бұрын
አማቶችሽንምአስተዋውቂን😂😂😂
@mmn2249
11 ай бұрын
ማሻአላህ ቁርጥ ወድሙን ❤❤❤❤
@GuhCgbj-kk2hu
11 ай бұрын
ማሻአላህ ቁርጥ ማሜን ወይኔ ስታምሩ❤
@edfevf4620
11 ай бұрын
ወይ እሙዙዙ ማሻላህ ብያለሁ ኢትዩቢያ ሂዶ የተመቸውስው አችን አየሁ ማሻላህ
@Leylamuhamed-n9p
10 ай бұрын
ዳሕና የና ልውጠይ ያዕስ ላዛ ራያ🥰😊
@medi-f9y
11 ай бұрын
ዙዙ የኔ ጣፍጭ ውውውውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mrkiyabuu8336
11 ай бұрын
ዋሪባየ አሳያኝ የኔ ማር ቅድማኻ አደኒ ውድ ዓድይ ሸጋ
@የባሌሚስትነኝ
10 ай бұрын
ማሻ አላህ ልክ ወንድሙን
@rukiya7187
11 ай бұрын
ዙዙየ ማሻአላህ❤🎉🎉
@seadaseada-bb1og
11 ай бұрын
አህለን ዙዙ ፋሚሊ ተናፍቃችሁአል ልጁደሞ ጫወታ ሲችል ❤❤❤
@Seadayemam-dr7ln
11 ай бұрын
ማሻአላህ ዙዙዬ
@Neyu-vk9rd
11 ай бұрын
❤❤❤ወሀለይኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@ፈኪTube-ov7lz
10 ай бұрын
ቆጆነኝ እኔ አላለም ማሜ ይመሥላል
@EmuAyimen232
11 ай бұрын
ሽርጥ እማ አንችስ ኤጁ አደለሽዴ ለሽርጥ ማን ብሎን ያው የከተሜሰው ብቻ አያውቅምጂ
@Seada-9y
11 ай бұрын
የየት ሀገር ልጅ ናት
@ዜድየደሴልጅ
11 ай бұрын
@@Seada-9yወልድያ
@zahramohammad5812
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ሽረጡ ወለቀ አዘጋጅው እባክሽ
@zedtube463
10 ай бұрын
ዋውዋው ስታምሩ
@MmMm-ke8kg
11 ай бұрын
ማሻአላ❤❤❤❤❤
@الحمدالله-ش6غ3ض
11 ай бұрын
አንድ የቆቦ ልጅ ጓደኛ ነበረችኝ ሽርጥ ማድረግ ባህላቸው ነው እኔ ደግሞ ለወንድ ነው የማውቀው እና አሸርጭ ትለኛለች የኔ ውድ ቁጥሯ ጠፋብኝ አሁን😢ባለችበት አላህ ይጠብቃት
@hayatteshome573
11 ай бұрын
እኛጋ ደግሞ ወንዶች ከላይ ሲለብሱ ሴቶች ለለቅሶ ነው የምናሸርጥ። ሁሉም በየሰፈሩ የተለያየ ነው😂
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
11 ай бұрын
እዳትቀር ናቶሎ ሰምታሀል😅😅😅😅
@ZharahayuZharahayu
11 ай бұрын
የኔየኔማ🎉😊
@rozantube2640
11 ай бұрын
Masha allah❤❤❤
@weloyewa1
10 ай бұрын
አንች ወሎዬ ሁነሽ ሽርጥ አስተጣጠቅ አታውቂም🤭😂😂
@Tybatube
3 ай бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራሰነኒ😂😂❤❤
@mahbobamahboba1335
11 ай бұрын
ወደሙንነውየሚመሰለውማሻአላህ❤❤❤
@AsasasAsaass
11 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤
@AhmedRaya777
11 ай бұрын
'' ዙዙሻ ታምራላቹ ይመቻቹ ❤❤❤❤
@ፋኢዛ.ወሎ
11 ай бұрын
ልጁ አላገባደሁ ትኬት ያዥልኝ ሊድያየ ስሞትልሽ❤
@እሙኢልያስ-ጰ8ጐ
11 ай бұрын
😂😂😂
@MmMm-ke8kg
11 ай бұрын
አምሮብሻልልልልልል
@ፈንትሽወለየዋ
11 ай бұрын
ወላሂ ቁርጥ ማሜን ይመስላል ድምፃቸውም አድነው ማሻአላ ደስ ይላል
@NaimaMohammed-s3c
11 ай бұрын
መሻአሏህ❤❤❤❤
@user-qc1qn7gc8y
11 ай бұрын
ደስ ስሊ ልጁ ሽርጡ ወለቀ አላለም 😂😂❤❤
@saedidin
11 ай бұрын
መሆኒ ዓደይ ሰላም በሉልኝ❤❤❤❤
@HayatMengesha-f4z
11 ай бұрын
ማሜ የራያ ልጅ ነው ማለት ዋው
@faresfaisal1339
11 ай бұрын
እናንተ ወላጆች ሆይ ታው ለህፃናት እሰቡ እች ልጅ በአይን ብትለከፍ ምን ልትይነው አላህ ይስትር
@SaidaSaeed-tb6si
11 ай бұрын
ወሎ ራያ የሥፋው ወሰን ግዛት ተጎባለሊበት🎉🎉❤
@gjyvng738
11 ай бұрын
ማሻአላህምርጥልጅራስሽንጠብቀሽነውየምትኖሪው
13:40
አወልን ተጫውትንበት prank
Zuzu Family
Рет қаралды 21 М.
10:12
#Surpris ስርፕራይዝ አደርኮት እህቴን awel seadi ጋ የመጨርሻ ስንብታችን
Zuzu Family
Рет қаралды 42 М.
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
52:18
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
0:48
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
0:49
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
32:48
ንሓመዱ ዘሕፍር ስራሕ ኣሰና ኣንጻሮም ተላዒሉ 01 02 2025
miki TV ሚኪ ቲቪ
Рет қаралды 1,4 М.
9:42
🙉የውጫሌውስ ተለየብኝ 😅😅😅😅😅😅
Seid wergessa Tube
Рет қаралды 8 М.
14:59
የልጀ አባት ጥሎኝ ጠፋ🥺 ዱኒያ ከበደኝ
remla ረምላ
Рет қаралды 4,8 М.
37:33
ሶፊያ ለኔ እናቴ ናት : የሳውዲ ብቸኛ ስጦታዬ እሱ ነው || ጋቢ ሾው EP 8
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 101 М.
47:05
🔴እኔ በርሜል ስገባ እህቴ ከቤቷ እኔ ያየሁትን ታይ ነበር። #በርሜልጊዮርጊስ #ethiopianorthodox
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Рет қаралды 5 М.
28:18
AWH Eritrea Live #25037 ሞባይል Sሪቆም መጼም ኣለው: ዋዕላ ኣዲስ 01.02.2025
Alena Walta Hager
Рет қаралды 5 М.
51:26
🚀 ከሳዱላዎቹ ሽሮ የእኔ ፍትፍት ይሻላል
Miftah Key
Рет қаралды 51 М.
16:31
አቡዲ #ፕራክ አደርገኝ ከሹሮ ውጭ ሊላ አታቂም ብሎ💔😭😭
Zuzu Family
Рет қаралды 9 М.
48:48
በህይወቴ እንዲህ አይነት ፈተና ይገጥመኛል ብዬ አስቤ አላውቅም ቢታኒያ ያጋራችን እጅግ አስገራሚ ታሪክ @zuzufamily2012
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 78 М.
19:41
ማርገዜን ሲያቅ ራቀኝ😰@MJ_Familys @abdiwollotube
Zuzu Family
Рет қаралды 32 М.
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН