ከአንድ ወገን ብቻ የሆነ ፍቅር 7 ምልክቶች

  Рет қаралды 144,977

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

Күн бұрын

Пікірлер: 721
@chekchek383
@chekchek383 5 жыл бұрын
ይህ አይነቱ ባህሪ በአብዛኛው የሚታየው በወንዶች ላይ ነው....ሴት እኮ ፍቅር ናት አንዴ ከወደደች ማስትሽ ናት ጥብቅ ነው ሁሉ ነገር ነው ምትሆንህ ክብር ለሴቶች
@3DBeast
@3DBeast 5 жыл бұрын
Money kaleh awo tibik new
@Teame2402
@Teame2402 5 жыл бұрын
ሴቶች ውሸታምች ምቹ😢
@Andolem
@Andolem 5 жыл бұрын
Chek Chek lemute neh
@solmark
@solmark 5 жыл бұрын
rasshn chlesh awuri
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 жыл бұрын
@@Teame2402 ምነው ምነው ምንም እንኳን ብንዋሽ ከወንዶች አንብስም
@እማየሁሌምእወድሻለሁ
@እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
ፍቅረ ይበልጣል የምትወዷት ላይክ ግጬኝ 👍👌
@ድንግልእናቴክርስቶስአባቴ
@ድንግልእናቴክርስቶስአባቴ 5 жыл бұрын
👊👊
@derejebedasa7419
@derejebedasa7419 5 жыл бұрын
Traffic endaterieee ...betam selemegechesh
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 5 жыл бұрын
yewuneti ekiti yihi hulu leni biherocha nechawu minyilengn eyaliki erasini godawuti
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ማን ነው ፍቅር ይበልጣልን እንደ እኔ የሚወዳት ውይ ውስጤ ናት በጣም እናመሰግናለን
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
እኔም በጣም እወዳታለሁ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
እኔም 😍😍😍
@hamadjuhani9352
@hamadjuhani9352 5 жыл бұрын
Enem Betam
@hawaahmad7349
@hawaahmad7349 5 жыл бұрын
😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷
@mengistumogne21
@mengistumogne21 4 жыл бұрын
እውነት ነው።እንዴውም online ሆነው እየፃፉልሽ ስትደውይ ግን አያነሱም። ግን በዚ ሆኜ ስትደውል ሳላነሳልህ ቀረው ይላሉ።ይሄን ይሄን ሳይ "ግን ፍቅር ምንድን ነው?" ለሚለው ጥያቄ መልስ አጣለሁ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ዋው ዛሬ 1ኛ ነይ ላይክ አርጉኝ እስቲ የፍቅር ይበልጣል አድናቂዎች ፍቅር የሆንሽ ልጅ ስወድሽ ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@የሸላምየሻለም
@የሸላምየሻለም 5 жыл бұрын
ተምርልሽ
@massuyassin6207
@massuyassin6207 5 жыл бұрын
Demet
@lacketchbeyene3335
@lacketchbeyene3335 5 жыл бұрын
@@massuyassin6207 Dadabi rasih ayixxi matirabba majamariya. Rasihn iwoqi
@nuryeseid498
@nuryeseid498 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ማማየ እኔም አጋጥሞኛል ሁሉም ደርሶብኛል ሚገርመው በምክርሽ ብዙ ለውጥ አምጥቻለው እናማ ጋይስ እኔም ስመክራችሁ እችን ምርጥ መምህር በደንብ አድምጧት
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
ውዶችየ እንኳን ለግንቦት ልደታ ማሪያም በሰላም አደረሰን 🙏🙏
@ኢትዮጵያትሳቅ
@ኢትዮጵያትሳቅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 5 жыл бұрын
Amen
@nejatnejat9950
@nejatnejat9950 5 жыл бұрын
wooo mexashiye konjo siwadeshi
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@User-eu6pi
@User-eu6pi 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@biniboss7533
@biniboss7533 5 жыл бұрын
ፍቅር ፕሮግራሞችሽ ምርጥ ናቸው ምታነሻቸው ምክረ ሃሳቦች ጠቃሚም ናቸው። እንደ ተጨማሪ ግን ከጥናቶች በዘለለ ያንቺን አልያም የሌሎችን(የተፃፉ እውነተኛ ታሪኮችም ሊሆን ይችላል)ተሞክሮዎችን ከምታነሺያቸው ሃሳቦች ጋር እያያያዝሽ ብታቀርቢልን የበለጠ ሚጠቅመን ይመስለኛል ብዬ አስባለሁ። ቀጥይልን በርቺ!!
@chrischris7508
@chrischris7508 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ የሴቶች ባህሪይ ውስብስብ ነው በአንድ ወገን ከሆነ በቃ ቢዚ ነኝ ያበዛሉ ይሄ ፋክት ነው ከልቡ የሚያፈቅር ሰው ባለችው ጠባብ ጊዜ እንኳን ማግኘት ይችላሉ አንድ ወገን ላይ ያለ ፍቅር ከሆነ ቆይተው በመደወል ምክንያት ይደረድራሉ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
ልክ ነው እኔም እደዝ ነው
@robelmelese7367
@robelmelese7367 5 жыл бұрын
እንንኳን በደህና መጣሽ የኔ ውብ። በጣም ናፍቀሽኝ ነበር። ያነሳሽው ሀሳብ በጣም አስፈላጊ እና በጣም አስተማሪ ነው።ርዕሱ የአብዛኛዎቻችንን የእውነት አፍቃሪያን ልብ ስብራት እና ህመም የዳሰሰ ነው።መፍትሄው በጣም አስቸጋሪ ነው።መለያየቱ ለእውነተኛ አፍቃሪ ህመም ቢሆንም ለተቃራኒው ደግሞ ግልግል ነው። በተረፈ ፍቅር በርቺልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን።
@tube-dq6lz
@tube-dq6lz 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ደስ የሚል ፍቅር ልጀምር ያነሳሳኝ ትምህት ተምሪያለሁ ለመምረጥ ተቸግሪ ነበር አሁን ግን ገባኝ ለትምህርትሽ እናመሰግናለን
@loveme3959
@loveme3959 5 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ያልሺዉ1&2 በኔ ላይ ያለ ነዉ ሲፈልግ እገኝለታለሁ ግን ለኔ ምንም ቦታ የለዉም 😢😢😢 እኔም አዲ ቀን ይቆርጥልኝ ይሆናል አዲ ሠዉ አስቦ አዲ በሬ ስቦ እንዴት ቤት ይሞላል አለ ያገሬ ሠዉ
@mab3680
@mab3680 5 жыл бұрын
በትክክል me too
@yemekermeker7560
@yemekermeker7560 5 жыл бұрын
ሰላም ነሽ እናታችን ትክክል ነው ያሽ ው
@zahr7513
@zahr7513 3 жыл бұрын
አፍፍፍፍ ትክክል
@semirabintyimer8120
@semirabintyimer8120 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔውዴ አልሀምዱሊላህ ምንም አላገኘሁበት በጣም እወደዋለሁ በ4 አመቴ. ነው ፍቅሬን የገለፅኩለት ሲቀርበኝ እኔ ስር እያለብኝ ግን ከአላማየ ላለመዘናጋት ስል መሀላ ተሸነፍኩ ኢሻ አላህ በቅርቡ በሀላሉ ይሰብስበን የአለማት ጌታ
@اكرامعبدالله-ث6ص
@اكرامعبدالله-ث6ص 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳካላቹ ዉዴ
@jemaneshahmed3830
@jemaneshahmed3830 2 жыл бұрын
የኔቆጆ ምክሮችሺ በጣም ጥቅም አላቸው እናመሰግናለን በርች እህቴ
@zamzammohammed9429
@zamzammohammed9429 5 жыл бұрын
በትክክል እህቴ የኔን ላይፍ የተናገርሽልኝ ነው የመሰለኝ በርች ፕሮግራምሽን ደስ እያለኝ በፍቅር ነው የማየው ወሬሽም እደስምሽ ፍቅር ናቸው
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 5 жыл бұрын
ayigerimimi gin eniye bicha yimesilengn neberi lekasi enideni yebasewu ale belu aberenewu migedu
@sameerahassen9411
@sameerahassen9411 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣል በጣም አሪፍ ነው ምታቀርቢው በሳምንት ሁለቴ ቢሆን አሪፍ ነበር
@hayataat3196
@hayataat3196 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምክርሽ በጣም ውብ ነው
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነው እህቴ አመሰግኔለው
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 5 жыл бұрын
በተለይ የርቀት ፍቅር ፌኩ ይበዛል ።ፍቅር እግዚአብሔር ሢአወርስ ነዉ መልካም የሚሆነዉ እጅ ከቱ ድካም ነዉ ለኔ
@hananhanuna397
@hananhanuna397 5 жыл бұрын
እህቴ ያልሽው በሂወቴ የደረሰውን ሁላ ነው አሁን ግን ነቅቻለው የምወደውን ትቼ የሚወደኝን መርጫለው እና አላህ ያዝልቀን
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 5 жыл бұрын
መሻአላህ ውደ ትክክል ነሽ እኛ ሴቶች የሚወድንን ትተን የማይወድንን ነው የምንከተለው እኔም አሯሩጣለሁ እሱ ሌላ ይዟል እኔን የሚፈልግ አለ ግን አልወደውም
@hananhanuna397
@hananhanuna397 5 жыл бұрын
@@ekramibrahim2793 kegiza buhala mwedeshe ayqerm selmiwedeshe teloshe endemayhed emegni ename ehetewa kemiwedshe gare hugni bay negn
@ibrahimjemal3
@ibrahimjemal3 5 жыл бұрын
Bravo betam des yelal
@ghutyu5689
@ghutyu5689 4 жыл бұрын
ዋለሂ እኔ ረሱ እደቺ ነኝ እህቴ አሁን ግን ከልጅነት አብሮ ገደኛዬ ነኝ እሸለህ አለህ ከላ ከድ አማት በዋለ እንገነኛልን
@r.6155
@r.6155 4 жыл бұрын
@@ekramibrahim2793 እህት እደዉ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር
@endugezu3963
@endugezu3963 5 жыл бұрын
አንቺ ሴት ከጊዜ በዋላ ሰው ምን እያሰቤ እንዳሌ መናገር እንዳትጀምሪ።የእውነት I haven't words to appreciate u .በጣም በዕውነትና ዕውቀት ላይ የተመሠረቴ ምክር ነው የበፍቶቹንም አይተናል። ቀጥይ ውድድድድድ እናረግሻሌን በህብረት ነን።
@ketargenet5091
@ketargenet5091 5 жыл бұрын
የእኔ የትዳር ሕይወት በአንድ አፍቃሪነት ላይ የተመሰረተ ነው ማለት ይቻላል ። ይህ በመሆኑ በጣም ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነበር የምኖረው አሁን ግን ሁሉንም ህይወቴን በሙሉ ትቼ ተሰድጃለሁ ። በጣም ከፍተኛ ችግር ነበር። ነገር ግን አሁን ያንን ችግሬን ስለተነሳ በጣም ደስተኛ ነኝ።
@hayathayat895
@hayathayat895 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እውነት ገልፀሽዋል respect berchi😍
@jaharajahara2549
@jaharajahara2549 5 жыл бұрын
ትምህርትሽ በጣም ተመችቶኛል ቀጥይበት የኔ የፍቅር ግንኝነት በጣም ከባድ ነዉ ተቀያይመን ከአንድ አመት ቆይታ በዃላ ተሠልሰን ታረቅን ግን ሁል ግዜ በሰዉ ስልክ ነዉ ሚያገኘኝ በራሱ ስልክ ሊያገኘኝ አይፈልግም ደሞ ሁሌም ቢዚ ነኝ ይለኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል እስኪ ምከሩኝ
@ermiasmequaninnt5623
@ermiasmequaninnt5623 2 жыл бұрын
Enamesegnalen lezih zigjit 🙏🙏🙏
@jovanibbjo5773
@jovanibbjo5773 5 жыл бұрын
I miss you baby girl......I need your video every single day 🙏🙏🙏 I learn a lot of things form ur videos keep it up 👍👍👍
@نجاةنجاااة-ذ4ث
@نجاةنجاااة-ذ4ث 5 жыл бұрын
አች ልጂ የኔን የውስጤን ነው ምትናገሪው። ውይይ ጉደ
@frecll9925
@frecll9925 5 жыл бұрын
የኔ ተወዳጅ እኳን ደህና መጣሽልኝኝኝ 😘😘😘😘😘 ልብ ሚመስጥ ምክርሽን በጉግት ነው እመጠብቀው ጥፍት ስትዪ አስቤ ነበር የኔ ጣፋጭጭጭጭጭጭጭጭ ምክርሽ እጀራ ይመስላል ይናፍቀኛል ናም እውነት ነው በርቺልኝኝኝኝኝኝኝ
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 жыл бұрын
በጠም ትክክል መር ደሰ ስትይ መር አልከተተልምነበር የንችን ምክር አሁን እከተለለው
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 5 жыл бұрын
ቅመም የሆንሽ ልጅ ነሽ ምክርሽ ዋውውው የተናገርሽው ሁሉ በእኔ ሂወት አለ እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ያድልሽ እህቴ
@tgtigi6843
@tgtigi6843 5 жыл бұрын
በእውነት ያለሽው ሁሉ ልክ ነው ሲገርም በጣም እናመሰግናለን ውዴ በርቺ
@socialsofia4482
@socialsofia4482 5 жыл бұрын
Yene konjo Batam gobazi neshi hulum yalishiwu Nager Ewinatii new!! ! Barichi !!
@sifanrgasa6161
@sifanrgasa6161 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አረፍ የሆነ ነጥብ ነው እኔ በጣም ነው የምወደው ግን እሱ ሁሉ እንደ ምፈልገዉ አይሆንም በጣም ግራ ገብቷኛል ግልፅ አይሆንም እና ሁሉ እንብቻነዉ የማወራው እኔበጣም የማረዳዉ ዛምትኛነዉ በማለት ነው ግን እከማቸነዉ በየ አስብለው
@maronshumi9223
@maronshumi9223 5 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ በርቺ ምታስተምሪው ሁሉ መልክት አለው
@aberarehamedino7375
@aberarehamedino7375 5 жыл бұрын
አቦ ይማችሽ ትምርትሽ ሁሉ ጠቀም ነው ግን እግረማንገዴን እንኳን 1440 ለረማደን ውር በሰለም አደረሰቹ ሙስልም ውገኖቼ በሙሉ
@ናኒነኝየአላህባርያS
@ናኒነኝየአላህባርያS 5 жыл бұрын
Ekan Abero Adersen
@ayyobayyob738
@ayyobayyob738 5 жыл бұрын
አሜን.እህት.ለሙላውሙስለም
@AhmedMohammed-rk9cl
@AhmedMohammed-rk9cl 5 жыл бұрын
Enkuan abro adarsen
@ramaahmar9259
@ramaahmar9259 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውብ ምነው ጠፋሽ በይ እንዳይደገም ያነሳሽሃው ሀሳብ በጣም ወሳኝ ነው እናመሰግናለን
@abduharar
@abduharar 2 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጠል ስሜ አብዲ ነኝ የሀረር ልጅ ነኝ ግን ጉወደኛዬ ጅማ ነች እና በጠም ነው የሚወደት በነገረችን የኔና የፍቅራኛዬ መሀል የኔ ይበልጠል የኔ ይበልጠል ቢለን ነው የሚን ከረከረለን ነገር ግን አብዲ አንቴ ለሚንድነው የራሴን ስሜት ቢቻ የሚተየው የኔ ፍቅር ለሚንድነው መትራዳ ትለለች እኔ በጠም አንደሚወደው ልቤን እና ንግግሬን አይተ ተራደሊኝ ሰው በመነገገር ነው የሚዐምነው እመነኝ ከልቤ ነው የሚወደው
@መታገስዋጋአለው-ፐ9ኸ
@መታገስዋጋአለው-ፐ9ኸ 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ግን ምን ስራ ቢበዛበት ድምፄን ሳይሰማ አይውልም አያድርም
@hamadjuhani9352
@hamadjuhani9352 5 жыл бұрын
Wow Betam Des Yemil New Egziabher Amlak Yazilqlsh
@መታገስዋጋአለው-ፐ9ኸ
@መታገስዋጋአለው-ፐ9ኸ 5 жыл бұрын
@@hamadjuhani9352 አሜን ለሁላችን እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን
@sususmidya9425
@sususmidya9425 4 жыл бұрын
ዋው ታድለሽ😘💚❤
@samuelmekasha8231
@samuelmekasha8231 4 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ለሰጠሽው ትምህርት ምስጋናየ ይድረስሽ በርቺ
@ሳራነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሳራነኝየድንግልማርያምልጅ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር ስለርቀት ፍቅር መፍትሄ ካለሽ ብቅ አርጊልን
@اكرامعبدالله-ث6ص
@اكرامعبدالله-ث6ص 5 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል ስወድሽ ምታቀርቢያቸዉ ነገሮች በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@zdbintdad9283
@zdbintdad9283 5 жыл бұрын
የገለጽሽዉ ሁሉ የኔ ነዉ በተለይ 1,2 በኔ ዉሥጥ ያለነዉ እኔ እየወደድኩት እሡ ፍቅሩ ረገብ ያለ ነዉ😢የዉሥጤን ነዉ ሹክ ያልኩሽ የመሠለኝ
@nigusssemulat7356
@nigusssemulat7356 5 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር እናመሰግናለን
@tewodroszergaw8534
@tewodroszergaw8534 5 жыл бұрын
ፍቅር ሾ በማዘጋጀት የስራ ፈጠራ ላይ ብትሳተፊ ጥሩ ይመስለኛል ቲቪ ፕሮግራሙ በእርቲስቶች ከሚጥለቀለቅ* አንዳቺ አይነት ወጣት አስተዋፅዎች ከፍተኛ ሊሆን ይችላል
@አሚናአብድሏህ
@አሚናአብድሏህ 4 жыл бұрын
ሰላምፍቅርይበልጣልዋውደስይላልከልብ እናመሰግናለን👌👌👍👍👍
@joelattouf8226
@joelattouf8226 5 жыл бұрын
በትክክል ይሄ ህይወት የኔ ነው ግን መፍትሔው ምድነው ብትነግሪኝ
@isisijssjjsjs8706
@isisijssjjsjs8706 5 жыл бұрын
እኔም መፍተሀው መጠበቅ ነው
@hdd3848
@hdd3848 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ጣፋጭ
@maryamtube584
@maryamtube584 5 жыл бұрын
1000% ትክክል የሆንሽ ፍቅረ ነገረ 💛💜💝
@jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810
@jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810 5 жыл бұрын
የዉነት ፍቅር በጣም አስተማሪ ነዉ ልዩ ነሽ
@losydamse4742
@losydamse4742 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ መረጃ ነው የምታቀርቢልን አብዝቶ ይባርክሽ በርቺ እንደ ሥምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነው
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን የነቆጆ የምታሥተላልፊያቸው ነገሮች አሥተማሪና ለወዱም ለሢቶችም አሥተማሪ ነገርነው ቀጥይበት
@oneloveethiopian8119
@oneloveethiopian8119 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በርች እህታችን
@ሽኮሪናሽኮሪና
@ሽኮሪናሽኮሪና 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እውነት ብለሻል ከወደደ ሰከንድ በቂ ነው
@علبعال-ل8و
@علبعال-ل8و 5 жыл бұрын
ሀሳብሺ ጥሩ ነዉ እና መፍትሄው መድነዉ እህትየ
@robelogbay7696
@robelogbay7696 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ፡ እኔ የገጠመኝን እንዳለ ነው የነገርሽኝ እና በጣም ኣመሰግናለው ቀጥይበት ። ያልገባኝ ነገር ቢኖር ኣንቺ እንዴት ልታቂው ቻልሽ ኣጋጥሞሽ ነው ወይስ በጥናት ሊታወቅ ይችላል ?
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 5 жыл бұрын
ከፍቅር አስተማሪ አንችን ከሜካፕ አርቲስት ትግስት የጌደዎን ባልተቤት በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን እኔ ሁሉንም አልፈልግም የተመቻቸ ባል አለኝ ሜካፕም አልወድም ለሚመለከታቸው ሰዎች በርቱልን የኔ ማሮች💋😘
@فاطيمااِبراهيمفافي
@فاطيمااِبراهيمفافي 5 жыл бұрын
እንደ ስምሽ ፍቅር እኮ ነሽ በጣም አሪፍ ት/ት ነዉ በርቺ
@SEADA-dr
@SEADA-dr 5 жыл бұрын
ፍቅርየ የኔ ቆጆ እንኳን ደህና መጣሽልን ጠፍተሽ ነበር እኛም እናመሰግናለን እንወድሻለን የኛ መካሪ ኑሪልን
@Dave90smusics
@Dave90smusics 5 жыл бұрын
አንዳንዴ እኮ የራሴን ታሪክ የምትነግሪኝ እኮ ነው የሚመስለኝ አቦ በርቺልኝ
@ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ
@ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምክርሺበጣም ሀሪፍ ነው እኔንማአቃጠሉኝ የማይረቡ ወንዶች
@evolution3520
@evolution3520 Жыл бұрын
Tnx.........inamaseginishalen
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
ይገርማል እኔ ደሞ ባሌን።አልወደውም ምንም ጥሩ ስሜት የለኝም ነበር .የሚያደርግልኝ ነገር ሁሉ አያስደስተኝም እሱ ግን በጣም ይወደኛል..አሁን ካልፈታኽኝ ሞቸ እገኛለሁ አልኩት እሱ ደግሞ አልፈታሽም ብሎኝ በብጥብጥ ላይ ነው ኡፍፍፍፍፍፍ እረ ፍቅር ከሁለቱም ሲሆን ደስ ይላል
@zeynebsied8081
@zeynebsied8081 5 жыл бұрын
Aziza Ahmed and ken gen yekochshale tedarshn atafresh kemen wedew yelek yemiweden new teru negn lesetoch yederesbet new yemiyakewe
@ሣራየኔ
@ሣራየኔ 5 жыл бұрын
Enem kalfetahegn new yemelew gen lemn
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 5 жыл бұрын
ሙሥሊም ከሆንሽ ያለምንም በቂ ምክንያት ፍች ከጠየቀች የጀነትን ሽታ አታገኝም ሢቀጥል ሶብር አድርጊ ልትወጂው ትችያለሽ በአሁን ሠአት የሚወድ ጠፍቷል እሠቢበት
@ababutu903
@ababutu903 4 жыл бұрын
አች ደሞ ቀበጥሽ እኔ አለሁልሽ ሁሌ እሞክራለሁ በመጨረሻ ግን በጥቅም እፍፍፍፍፍ የምቀርበው ወድ መውደዴን ካወቀ በሀላ ብርነው የሚለኝ አይ እድሌ አሁን ደከመኝ የመገናኛ ብዙሀንም አጠፋፋሁ በኢሞ ቤተሰቦቸን አወራለሁ ከላስ ብቸኝነት ማን ገደለ
@Makbel1221
@Makbel1221 5 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ምክር ነው እናመሰግናለን
@-um2fd
@-um2fd 2 жыл бұрын
betam gobez good explanation!!!
@ድንግልማሪያምአማላጄ22
@ድንግልማሪያምአማላጄ22 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣል በርቺልን
@buddybudi2995
@buddybudi2995 5 жыл бұрын
First of i would love to appreciate you of doing such informative and incredible videos. I found you are really good at it. You have good knowledge, you have good way of presentation. You are making vary loveable video so far. I personally love the programs and proud to have you here.....keep doing you fabulous work. You have no idea how this kind of videos are crucial for our life in general couse every success starts within our relationship as a part of family ...... I wish my wife watch these videos 🙏🙏🙏😉😉😉 Girma(Canada)
@trhastrhastrhasbelay1179
@trhastrhastrhasbelay1179 5 жыл бұрын
ያልሽው ሁሉ የኔ ታሪክ ነው
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔዋ
@getudrbeyene85
@getudrbeyene85 5 жыл бұрын
Hey
@getudrbeyene85
@getudrbeyene85 5 жыл бұрын
Do you use fb ?
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 5 жыл бұрын
ሁሉ የኔ ታርክ ነው
@makia-alwiayaalwiaya3727
@makia-alwiayaalwiaya3727 4 жыл бұрын
እኔምለው ሴትልጅ የምትወደው ሳይሆን የሚወዳት ብታፈቅረ ይሻላታል ከወደድን ከአንጀታችን ስለሆነ ይከብዳል
@bereketmengiste5831
@bereketmengiste5831 3 жыл бұрын
ይህቺን የተቆራረጠች እንጊሊዘኛ ተያት።በተረፈ ጥሩ ሀሳብ ነው የምትሠጪው።በርቺ።
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 4 жыл бұрын
አይ ተይኚ ያመኛል የሡን ነገር ሣሥብ አላህ የሥራውን ይሥጠው በልቤ ተጫወተበት💔💔😭 የአላህ አላህ እንዲገላግለኚ ዱአ አዲርጉልኚ ፍቅርን ለብቻየ ለ5 አመት ተሸከምኩ ያረብ በቃኚ 💔😭😭
@የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ
@የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ 5 жыл бұрын
በጣም ትምህርት አለው ቆንጆ ጥሩ ነው ግን እኔ የምጠይቀው ጥያቄ አለ ከቻልሽ መልሽልኝ እኔ ፍቅረኛ አለኝ ግን በመጀመራ ፍቅር የጀመርነው እኔ ከመጀመራ ፍቅረኛዬ ተጣልቼ ስለ ነበር እና በፍቅር የሚቀርበኝ ወድ ጥሩ ስሜቱ አልነበረኛም ግን የአሁኑ ፍቅረኛዬ በጣም ጥሩ ልጅ ነው እና ጥሩነት የዋህነቱ ገዛኝ እና እሺ አልኩት ግን አፍቅሪው አልነበረም በጥሩነቱነው ብዙም ሳይበዛ ከግዜ በሀላ ወደድኩት እና እኔ ወደ አረብ አገር መጣው ስመጣደስተኛ አልነበረም ከመጣውም በሀላ እናወራለን ብዙ ስለሱ መጥፎ ነገር እሰማለው ግን ምንም አይመስለኝም ማለት እኔ የምምነው እምነትን ነው ስወራው ምን ጥሩ ነገር አላየውም ስለዚህ እደበፊቱ እዳልጎዳ ለሱ የአለኝን አመለካከት በቲኒሹ እና ስልክ መደወል ቀነስኩ እሱ ደውል እደበፊቱ አይደለሽም አለኝ እኔም በመሀከላችን መደባበቅ አለ አልኩት ጥሩ ነገር አልመለስልኛም እና በመጨረሻ ደውል አወራን እና ብቻ እኔ የምፈልገው አች ደና መሆንሽ ነው አለኝ እኔ በግልፅ እድናወራ ጠየኩት ግን አያወራኛም እና እኔ ማታ ከአምስት በሀላ ስደውል ስልኩ ለጋማሻ ሰአት ተይዛል እና መልሼ ስደውል ይጠራል አስት ዘጋው በማግስቱ ደውል ተኛቼ ነበር አለኝ እኔም መልካም አልኩት እሱም እኔ ለአምነቴ ተማኝ ነኝ አለኝ እና እህቴ ብትመክሪኝ ምን ላድርግ
@merongetachaw268
@merongetachaw268 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጃ እንደ እራሱን ነው የነገርሽነኝ ጥያቄ ነው የመለሽልነኝ ተባረኪ ማበድም አለ በአንድ ወገን ያለ ፍቅር።
@elisayemaryamlij6679
@elisayemaryamlij6679 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም ጠፍሽብኝ እኮ የኔ ልዬ ስታምሪ የኔ አስተማሪ እውይይይ ደስ ሲል ትምህርትና በእውነት እናመሰግናለን
@eldanaphone3172
@eldanaphone3172 5 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛልሽ ለረጅም ግዜ ቪዶዮሽን አይቸዋለሁ በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ ግን ኮመንት ጽፌ አላዉቅም በርቺ እሽ
@helinatadese6067
@helinatadese6067 5 жыл бұрын
አመሰግን ሃለሁ እኔም
@coffi9835
@coffi9835 5 жыл бұрын
እውነት ይህ አጋጣሚ በኔ ላይ አይቸዋለሁ
@mogesgeze7499
@mogesgeze7499 5 жыл бұрын
menew enatu tefashe beslam nw .....................fiker berket yelem enda video ......have a nice day
@emuethio6528
@emuethio6528 5 жыл бұрын
Betam enameseginalen ehitachen gen leteyekesh lamakeresh yefeleghut tiyaka nebereg Ena kechaleshi selekeshen bezh lekeshileg be what's up banageresh des yelegal kechaleshi Lakilg ehita yena marrr
@መቅደስየማራምልጅ
@መቅደስየማራምልጅ 5 жыл бұрын
ካች ብዙ ትምክርት ወስጃለሁ እናመሰግናለን
@eriafrotube58
@eriafrotube58 5 жыл бұрын
ፍቅር ከምር ፍቅር ነሽ! መጣም ጥቂት, ምርጥ ከሚባሉ የኣበሻ ሴቶች ፊትለፊት A+ በመስጠት ኣንደኛ 🎓🎓 ኣድርጌሽ ኣለዉ። ጎበዝ ቀጥይበት👏👏👌✌ 😍😍😍
@hiwegeda7151
@hiwegeda7151 4 жыл бұрын
የኔ አመሰግናለሁ በጣም ነው የምወድሽ 💋💋💋💋
@jfgffg2298
@jfgffg2298 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሬፉነው ትምረትሽቆንጂት
@yetmwork9280
@yetmwork9280 4 жыл бұрын
Ewenet knew bettttaaaam tekkekll new yena Mar tnx
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር እንኩዋን ደና መጣሽ በጣም ነው ምወድሽ ትምርቶችሽም አርፎች ናቸዉ ብዙ ነገር ተምሬያለው በጣም ነው ማመሰግነው የኔ ቆንጆ 😘😘😘
@gebreegizabiherabebe6318
@gebreegizabiherabebe6318 5 жыл бұрын
ተባረኪልኝ
@nationaltube-5882
@nationaltube-5882 5 жыл бұрын
ya zare video yaena tarik qucii nw yaderageshu,.....gn betam betam arf hasebi yalesh nsh tnxs
@mikiyasdawite2110
@mikiyasdawite2110 4 жыл бұрын
ፍቅር አሪፍ፡ነው፡በርቺልን፡
@tigesttt5803
@tigesttt5803 3 жыл бұрын
እህቴ በጣም አመሠግናለሁ አሁን ያለሁበት የፍቅር ግንኙነት አሁን አንቺ እንዳልሽው ይመስላል በጣም አፈቅረዋለሁ ምንላርግ እባክሽ ምክርሽን ለግሺኝ
@elnenegash4351
@elnenegash4351 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣም እናመስግን አለን በጣም ነው የምወድሺ ኑሪልን
@amanuellevan7248
@amanuellevan7248 5 жыл бұрын
Btim konjo nigr naw Dankschön
@trhastrhastrhasbelay1179
@trhastrhastrhasbelay1179 5 жыл бұрын
ወይጉድ እኔማ አቃጠለኝ እኔ ግልፅ ነኝ እሱ ድብቅ አይገልፅውም
@ጋልትግርይእየእንደርታመቐ
@ጋልትግርይእየእንደርታመቐ 5 жыл бұрын
እንደ እኔ እፍፍፍፍፍፍፍ
@sofiyayesufa9898
@sofiyayesufa9898 5 жыл бұрын
የኔን ሄወት የምታወረ መሰለኝ አይዞችሁ እህቶቸ ለኸይር ነው መፈተን ነው ያልሆነ ትዳርውስጥ መግባት
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
ችላ ብይ ያኔ ወደሱ ይዞራል
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Enam lidefagni neber gin edemnm bye tiwut saregewu.ahun.rasu.kelila.jemershi.eyale.hulim.ydwula.slezih.letinesh.ken.zim.belut.rasu.ymrtal
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሴት ልጅ ብልህ ናት እናም በብልሃት ሁሉንም ማስተካከል ትችያለሽ
@ኑረደንሀለበ
@ኑረደንሀለበ 3 жыл бұрын
እዊነት የኔን ጉድት ነው የዎረሺዉ አፌ ቁሩጥ ትበል እድሜነ ጤነ አቢዚቼ ተመኝሁልሺ
@thebrookeshow2620
@thebrookeshow2620 5 жыл бұрын
very nice i subscribed
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 4 жыл бұрын
እሙየ ቀጥይበት ምክርሽን ወንዶች ሴቶችን መቃጠል እንጂ መች ንፁህ ፍቅር ይሠጣሉ
@zeynyazeain6026
@zeynyazeain6026 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት
@yehuaethiopia7993
@yehuaethiopia7993 5 жыл бұрын
የኔ ዉድ ስወድሽ ዉድድድድ የእዉነት ሁሌም እዉነት ነዉ የምታወሪዉ በራሴ ስለየሁት
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
🙌🙌ሰላምሽ ይብዛ የኔ ዉድ ግን ለምን ጥፍት ትያለሽ አዲስ አይዲያ ጠፍቶ ነው ስጠፊ ደስስስ አይልም🌹🌹🌹❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@aynalemtekele5808
@aynalemtekele5808 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆጆ እናመሰግናለን
@yamnshiy1096
@yamnshiy1096 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የልቤን እኮ ነው የምትናገሪው
@አምላኬታሪኬንቀይርውአምላ
@አምላኬታሪኬንቀይርውአምላ 5 жыл бұрын
ዋ ው መጣሽ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር እናመሰግናለን
@kedirseada8541
@kedirseada8541 5 жыл бұрын
መፍትሄው ምንድ ነው?
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 5 жыл бұрын
Enamsgnalne betekikil ewnte nw berchi 😍👍❤
@alima8232
@alima8232 4 жыл бұрын
ኤኔ እንዲ ነኝ በሌ በጣም ነው ማፈቅረው ምወደው ግን ግዜ ይሰጠኛል ባይሰጠኝም አንደ ነገር ካልኩት ይናደዳል ብዬ አልጨነቅለትም በራሴ እተማመኛለሁኝ ከፈለገ ይፈታኝ ራሴን ዝቅ ማድረግ አልፈልግም በስሜቴን እንዲጫወት አልፈቅድለትም ኡሱ ባይረዳኘም ኤኔን ሚረዱኝ ብዙዎች አሉ
@manasebmelka3090
@manasebmelka3090 2 жыл бұрын
በጣም ተመቸሽኚ የኔ እህት
@ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ
@ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ 5 жыл бұрын
ኧረ ማርርር ይመችሽ ግን ይኸን ጠያቄ መልሽልኝ የምናወራው በፁሁፍ ብቻ ነው ታዳምን ላድረገው ??????????ጋይሥ እናተም ሀሳባችሁን ሥጡኝ???
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ፍቅር Tarik Couple Edition - Fegegita React
13:32
Fegegita React
Рет қаралды 265 М.
የአንድ ወገን ፍቅር ውስጥ እንደሆንሽ የሚጠቁሙ 6 ምልክቶች
10:05
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Рет қаралды 4,6 М.
የሴቶችን ደም የሚያፈሉ የወንዶች ቃላት
24:48
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 112 М.
አፍቅረን መቅረብ ለፈራን ሰዎች 10 ዘዴዎች
19:19