የፍቅር ግንኙነታችንን አደጋ ላይ የሚጥሉ ከባድ ቅሬታዎች

  Рет қаралды 50,188

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

Күн бұрын

Пікірлер: 298
@እማየሁሌምእወድሻለሁ
@እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
የአብረሐሙ ስላሴ ቸረነት በረከት ረድኤት ከሁላችን ጋረ ይሁን !!!
@abayethiopawuit.yedingelli229
@abayethiopawuit.yedingelli229 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንን
@hanammll3418
@hanammll3418 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 5 жыл бұрын
amen
@hawi.habeshawit6625
@hawi.habeshawit6625 5 жыл бұрын
አሚን የኔ ማር ምርጥ
@tesedaludubai7433
@tesedaludubai7433 5 жыл бұрын
Ameeeeeeen
@addisyabatelije5345
@addisyabatelije5345 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅረ እኔ ግን ከባሌ ጋር በግልጽ እናወራለን ሁሉም ሠዉ በግልጽ ቤወራ በቀላሉ መለያየት አይኖርም ነበር
@konjokonjkonkokonj9242
@konjokonjkonkokonj9242 5 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
ትክክል የኔ ጣፋጭ አንዳዴ እህቶቹም የጠቀሙት ይመስል ይጎዱታል በጥቅሉ በፍቅር ማንም ባይገባ!!!❤❤❤❤❤
@losydamse4742
@losydamse4742 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እንደሚገባን አድርገሽ ነው የምታቀርቢው ብዙ ትምህርት አግኝቻለው በርቺ ብዙ ት/ት ካንቺ እንጠብቃለን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@ማርየማርያም
@ማርየማርያም 5 жыл бұрын
አንደኞ ነሽ ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ነው ግልፁነትሽ ይመቻል ተባረኪ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥዩ
@semirabintyimer8120
@semirabintyimer8120 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ውዴ በርቺ በእምነት አባቱች ጋ ይህ ያለመጣጣም ነገር እና ወድም ሆነ ሴቷ በፈለገች ሰአት እና ካልጨረሰች እዲያስጨርሳቱ በደብ በኢስልምናላይ በግልፅ ነው ኡስታዞችና መሻይሆች የሚያስተምሩት በኢስልምና እፍረት የለም ምን ያህሎቻችን እተገብረዋለን የሚለው ብቻ ጥያቄ ይገባል ማስተማሩ ያስተምራሉ ስለ አማትም ጉዳይ እኗት ሀቅ አለበት በሚስቱ በፍፁ ሊቀይራት አይችልም ጀነት እናት እግር ስር ናት ብለዋል ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሁሉም ግን ሀቅ አለው ሚስትም የሱን እናት እደናቷ ማየት አለባት እናትም ጣልቃ መግባት የለባትም ከገባች ደግሞ ልጅ እናቱን በቀስታ ችግሯ ምን እደሆ መጠየቅ አለበት እናቶች አዳንድ ጊዜ በልጆቻቸው ይቀናሉ ይባላል ማለት ሲያገባ እደበፊቱ ለነሱ ቅርብ ስለማይሆኑ እሷ ሲያገባ እኔን ተወኝ እደበፊቱ አልሆነም ልጀ የሚል ስሜት ያድርባቸዋል ሁሉማ ማለት ባይቻልም አዳንድ አማቶች እደዚህ ናቸው አላህ እናት የሆኑትን አማት ይስጠን ይህንንም እምነት ያስረምረናል አስከ መፍትሄ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ውድ ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@cherenetseyoum5699
@cherenetseyoum5699 5 жыл бұрын
ፍቅር በጣም አስተማሪ ነው ያቀረብሽው
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ውድ እናመሰግናለን. በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ማምየ♥♥♦
@kidistashenafi9559
@kidistashenafi9559 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ እውነትሽን ነው ሴክስ ወሳኝ ነገር ነው ያ ማለት ግን ከትዳር በኋላ ቢሆን አሪፍ ነው ሌላው ደግሞ ከትዳር አጋርሽ ጋር ግልፅ መሆን ግድ ነው ከመጋባታቸው በፊት ቢያወሩበት ደግሞ አሪፍ ነው ሴክስ የጭንቅላት ጨዋታ ስለሆነ ሁሌም እራስሽን ብቁ እንደሆንሽ ማመን ነው ሌላው ደግሞ የሚማርክ ልብስ ሽቶ መጠቀም ጥሩ ነገር የማይወድ ሰው የለምና ለ ባልሽ አሪፍ ሁኚ እስከምትችይው ጥግ
@meazejackie9579
@meazejackie9579 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ትክክል ነው የኔ እህት
@ዊንታጌታቸው
@ዊንታጌታቸው 5 жыл бұрын
እውነት ነው ማሬ በርችልኝ ሰላምሽን ያብዛው
@kakukaku6301
@kakukaku6301 5 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን ፍቅር በጣም ወሳኝና እውነተኛ ርዕስ ነው ያነሳሽው። በድብቅነት እና በይሉኝታ የፈረሱ ትዳሮች በጣም ብዙ ናቸው። ፍቅር በጣም እናመሠግናለን በርቺልን የኔ እህት። ባንቺ ብርታት ከእግዚሐብሔር ጋር የብዙዎችን ትዳርም ሆነ የፍቅር ግንኙነት ማዳን ይቻላል።በጣም ትክክልና ሊስተካከል የሚገባ በቤተሰብ ማለትም ጥንዶች በግልፅነት እየተነጋገሩ እና እየተወያዩ ትዳራቸውንም ሆነ ግንኙነታቸውን ከመፍረስ ማዳን ይኖርባቸዋል ብዬ አምናለሁ። በነገራችን ላይ ግልፅነት በሴክሽዋል ላይ ብቻ ሳይሆን በየትኛውም የየእለት የህይወታችን እንቅስቃሴ ላይ በጣም አስፈላጊ ነው። ለሰው ልጅ ድክመቱንም ሆነ ጥንካሬውን በግልፅ ነግረነው መፍትሄውን አብረን መፈለጉ ወሳኝ ነገር ነው።
@ድንግልማሪያምአማላጄ22
@ድንግልማሪያምአማላጄ22 5 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ ትሩ ትምህርት ነዉ በርቺ!!
@allahuakbar5818
@allahuakbar5818 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውደ
@ahmedseid475
@ahmedseid475 5 жыл бұрын
ሰው ትዳር ውስጥ ሆኖ ሌላ ሰው ጋር ለማውራት ከሞከረ አማራጭ እየፈለገ ነው 100% አብራኝ ያለችው ሴት የጎደላት ነገር አለ ማለት ነው ፣ ከራሴ ተሞክሮ ✌
@عبدالعزيزجمال-خ7ف
@عبدالعزيزجمال-خ7ف 5 жыл бұрын
Ar yene konjo eski ye what app qutreshen lakylgye yene bale sate yejanjenalel leyagbabgyme nabre agbobgyme lijitwa tayza hagre gabche ena bezu yamwreshe bezu nagre algye
@عبدالعزيزجمال-خ7ف
@عبدالعزيزجمال-خ7ف 5 жыл бұрын
We chat whats app kurteshe secgye ps
@ahmedseid475
@ahmedseid475 5 жыл бұрын
@@عبدالعزيزجمال-خ7ف aleshe
@ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ
@ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ 5 жыл бұрын
እንዴት ማለት
@hawi.habeshawit6625
@hawi.habeshawit6625 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@shewayeabera4865
@shewayeabera4865 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tatekkinde2526
@tatekkinde2526 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርን 1 ወዳቂ ነገር የለሽም ከዉበትሽ እስከ ቁም ነገር አነጋገርሽ በርቺ!!!
@ganatganat5642
@ganatganat5642 5 жыл бұрын
ሀይ ፍቅር ትምህርቶችሽ ጠቃሚ ነው አመሰግናለው
@phonehouse6641
@phonehouse6641 5 жыл бұрын
በውነት በጣም ጎበዝ ነሽ በርች
@edendarasoedendaraso1191
@edendarasoedendaraso1191 5 жыл бұрын
ምረጥ የሆነ ምክረ ነው ቀጥይበት
@yamnshiy1096
@yamnshiy1096 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@weldie21
@weldie21 5 жыл бұрын
wow!!!! betam gobez!! set malet anchinesh!!
@abebachanal1036
@abebachanal1036 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን ያልሹ ትክክል ነው
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 5 жыл бұрын
Tnx about ur explanation realy
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
ሀርፍ ምክር ነው እናመስግናለን ውድ
@SEADA-dr
@SEADA-dr 5 жыл бұрын
ፍቅርየ የኔ ውብ ስወድሽ አድናቂሽም ነኝ ደስ ትይኛለሽ ምክሮችሽም አሪፍ ናቸው በርች እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@hawi.habeshawit6625
@hawi.habeshawit6625 5 жыл бұрын
ውድድ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 5 жыл бұрын
amesegenalew feqer tebareki bexam xeqami meker aqerebeshal.
@taibayousef9181
@taibayousef9181 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ ነዉ
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 жыл бұрын
በጠም ትክክል መሬ ደግሞ በእስልምነ እኔ መውቀው ከሁሉም በአል ነው ምቀርበው ሰይለ ል ቁረነችን ቅድምየ ለምስት ሴትወም. ወንድን በልለው ሀይመኖት አለውቅም
@joneking8829
@joneking8829 5 жыл бұрын
ፍቅርን ፍቅር የሆነች ልጅ ስታስረዳዉ ማር ማር ይላል ጆን
@vhhggbvvv5268
@vhhggbvvv5268 5 жыл бұрын
ቅመሙዋ ብርክ በይ ልክ ነሽ ብዙ ነገር ተምርያለው ሴክስ ማርግም መጠየቅም በባለትዳሮች መካከል ግልጽ ሆኖ መነጋገር ተገቢ ነው ምንም አያሳፍርም እግዝያብሔር ሲፍጥር አላፍርበትም እኛ ለምን እንፈር ብዙ ተባዙ ምድርን ሙሉ ነው ያለው ሴቶች ለባሎቻቹ ተመቹ ባሎች ለሚስቶቻቹ ተመቹ ምርጥ ምክር ነው ብርክ በይ
@hagezmedia6084
@hagezmedia6084 5 жыл бұрын
ትምህርትሽን ለመከታተል አይን አይንሽን ስመለከት እኔም በፍቅርሽ ተጠልፌ አረፍኩት ምን አይነት ጉድ ነዉ።
@ሀሊወሎየዋቢንትባባ
@ሀሊወሎየዋቢንትባባ 5 жыл бұрын
ምክሮችሽ ውሥጤ ናቸው 😍
@نجاةنجاااة-ذ4ث
@نجاةنجاااة-ذ4ث 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እህት
@isayastadese1236
@isayastadese1236 5 жыл бұрын
በጣም ወድጀዋለሁ በእዉነት ገንቢ ሀሳቦች ናቸዉ ተምሬበታለዉ በርቺልን።
@መቅደስየማራምልጅ
@መቅደስየማራምልጅ 5 жыл бұрын
እናመስግናልን እህታችን
@kenesatemesgen7900
@kenesatemesgen7900 5 жыл бұрын
Enamaseginalen FIKIR.....Beziw ketybet...betam eyetakamen nw #KENA...Haramaya University
@whatislove7252
@whatislove7252 5 жыл бұрын
well prepared !!! with knowledge👏👏👏
@እማየእድሜሺእደተስፍየይረ
@እማየእድሜሺእደተስፍየይረ 5 жыл бұрын
ልቦና ይስጠን ምክሩን ተመከረነው እናመሠግናለን
@amenamenkonjo9430
@amenamenkonjo9430 5 жыл бұрын
ዉዴ እናመሰግናለን የኔዉብ
@nestyfiker2875
@nestyfiker2875 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ተመቸሽኝ
@ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ
@ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ 5 жыл бұрын
ዛሬ ልኮምት ሁሌም ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ በርች ብዙ ተምሬባቸዋለሁ እንደ ግሌ ሀሳብሽን ደጋፊ ነኝ ግልፅነት ጥሩ ነው !!!!
@hadiaahmad2694
@hadiaahmad2694 5 жыл бұрын
ጨዋታ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
ያነሳሽው እርስ በጣም ጠቃሚ አሳብ ነው ተምሬበታለው ከልብ አመሰግናለው ብርቺ እህቴ
@mahemudahemde369
@mahemudahemde369 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላን ዛሬ ደሞ አምሮብሻን
@meriyteddase4167
@meriyteddase4167 5 жыл бұрын
Tnxs betam takikle nesh Arif new barechi enwedeshlen beguguta matebkew program new😍😍😍😍😍😍😍😍
@muhamedtahir5791
@muhamedtahir5791 5 жыл бұрын
Hi
@yetsedawkassa3383
@yetsedawkassa3383 5 жыл бұрын
በጣም ትክክለኛና ተገቢ ምክር ነው ቀጥይበት እህቴ
@sismeskelu4572
@sismeskelu4572 5 жыл бұрын
wow thank you sister
@amesalechneda8945
@amesalechneda8945 5 жыл бұрын
ተባረኪ በርቺ ቆንጆው
@dessieab8603
@dessieab8603 5 жыл бұрын
Great advice keep it up!
@Ethiopialatest
@Ethiopialatest 5 жыл бұрын
ደስ ይላል የሀገሬ ልጅ በርች
@rozirozi4048
@rozirozi4048 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@tomassefedin72
@tomassefedin72 5 жыл бұрын
ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ,የምታቀርቢልን ፕርግራሞቺሽ በጣም አስተማሪ እና መካሪ እንዲሁም ገንብ በመሆኑ ከልብ እናመሰግንሻለን ,እንወድሻለን !!!!
@marantamaranata4883
@marantamaranata4883 5 жыл бұрын
አገላለፅሽ እርጋታሽ አለባበስሽ ጭምር ስነስረአት የሞላበት keep it up my dear u are great thnks for ur advice
@naimauae3124
@naimauae3124 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ይሁን መክር ነው ይስጥሽን በጣም ነው ይምውደሽ ፍጣሪ ይባረክሽ
@KAnat9102
@KAnat9102 5 жыл бұрын
am a new comer but i like ur vidios!
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 5 жыл бұрын
ሀይ ፍቅር ይበልጣል ቀጥይበት ካንች ብዙ ትምህርት ወስጃአለሁ አሁንም እከታተል አለሁ ይመችሽ እህትዬ ባይ አየለ ነኝ ከእስራኤል
@simachewyaregal9738
@simachewyaregal9738 5 жыл бұрын
I wonder..hw ur words and appearance with voice all of tht with brief explanation in a sequencial in a given peroid of time with a very good lessons and subjects....thank u
@aradatv1
@aradatv1 5 жыл бұрын
THANK YOU
@teybamoha2123
@teybamoha2123 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ተባረኪ
@buzenshfikadu4409
@buzenshfikadu4409 5 жыл бұрын
Yene konjo betam amsgnalo bezu temrt wasjalo ,, edemena xena cemerio cemamro yestsh
@dawithaileslassie5289
@dawithaileslassie5289 5 жыл бұрын
ግልፅነትሽ አሪፍ ነው! ቢሆንም የፈለገነገር ብታወሪ ወይም ብትሰሪ፡ ለሁሉንም ሰው አንድላይ ማስደሰት አይቻልም። ምንልልሽ ፈልጌ ነው፡ ምትናገሪው ነገር ብደንብ እመኚበት፡ ካመንሽበት ደሞ የእንትን አስተያየት አያሳስብም። በተጨማሪ ደሞ፡ አናፂ አስተያየት የሚሰጥሽ ሰውም ስላለ፡ ከሱና ከ አናፂ ያልሆነው አስተያየት ከሚፅፍልሽ ሰው (ፅሁፍ) የተኛው ጋር እያተኮርሽ መሆኑን አስተውዪ። እወድሻለው! Keep it up. Keep going! Greetings
@ሜሬመመአመድ
@ሜሬመመአመድ 5 жыл бұрын
Dawit Haileslassie ኤጭ
@dawithaileslassie5289
@dawithaileslassie5289 5 жыл бұрын
@@ሜሬመመአመድ ፡ የኔ እህት ያንቺ አስተሳሰብ በሌላኛው አቅጣጫ ስለሆነ እንደዛ ብታስቢም አልፈርድብሽም። ለሌላ ጊዜ ግን፡ ባንቺ ሃሳብ ወይም እምነት ማይከተል ሰው ቢገጥምሽ፡ ሃሳብሽ እንዴት መግለፅ እንዳለብሽ ብታስቢ ጥሩ ነው።
@sofialove6232
@sofialove6232 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር
@geneabdisa3449
@geneabdisa3449 5 жыл бұрын
Tekekel yane konjo teru meker naw thank u
@hawibest7572
@hawibest7572 5 жыл бұрын
Tnx❤❤❤😉
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 жыл бұрын
Enameseginalen mamaye
@andriss9003
@andriss9003 5 жыл бұрын
እህትትምህርትሸጥሩነውእናመሠግናለን
@etetuteklu1996
@etetuteklu1996 5 жыл бұрын
Thank you for your all rounded advice sister!
@michaelmesifn784
@michaelmesifn784 5 жыл бұрын
👍👍 unetim fikir nesh
@እስኪጂማ
@እስኪጂማ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ በርቺ
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ 5 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነዉ እናመሠግናለን እህታችን እህቶቾየ ግልጽ ሁኑ አትፍሩ የሚስደስታችን ንገሩት እሱንም የሚስደስተዉን ጠይቁት በቃ በግልጽ መነጋገር አሪፍ መፍትሄ ነዉ
@simachewyaregal9738
@simachewyaregal9738 5 жыл бұрын
Hi fikir....i wonder the way u provide us....words voices and appearances and explanations in a given time...beautiful..once i attend thn i used to b all with ur programme...keep it up thank u
@kuwaithomemaid1946
@kuwaithomemaid1946 5 жыл бұрын
ማማየ ስታምሪ በርች የኔ ውድ ስወድሽ ከልቤ ነው አድናቂሽ ነኝ እንብላ እየበላው ነው የማዳምጥሽ መቸም የተባረከ ይሁን ትይኛለሽ በርች
@tefetawittefetawit8314
@tefetawittefetawit8314 5 жыл бұрын
የተባርከ
@tefetawittefetawit8314
@tefetawittefetawit8314 5 жыл бұрын
ፉጡሩ ነው
@kuwaithomemaid1946
@kuwaithomemaid1946 5 жыл бұрын
@@tefetawittefetawit8314 ማለት ነው ማማየ የምነቱ ተከታይ አደለውም ግን ያጾሙኛል
@kuwaithomemaid1946
@kuwaithomemaid1946 5 жыл бұрын
@@tefetawittefetawit8314 አሜን ማሬ አመሰግናለሁ
@hamadjuhani9352
@hamadjuhani9352 5 жыл бұрын
@@kuwaithomemaid1946 Lik Ende Ene Nesh Mar Sile Hulu Egziabher Ymesigen
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ
@rehimapptyoubrehimapptyoub470
@rehimapptyoubrehimapptyoub470 5 жыл бұрын
Wele com ፍቅር ያምራል
@sasoselemon4510
@sasoselemon4510 3 жыл бұрын
Keep up it !
@yegojjamenqu
@yegojjamenqu 5 жыл бұрын
Am attending each of your video as if it is my prayer!! Thank you.
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 5 жыл бұрын
U Addis insight guys appreciate ur presentation
@badriaalotaibi9758
@badriaalotaibi9758 5 жыл бұрын
እናመሠግንአልንኔቁጁሰታምሪቀጥይበት
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 5 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ ቅመም እኮ ነሽ የተናገረሽው ሁሉም እውነት ነው የኔ አስተዋይ
@Selamweldegebriel1221
@Selamweldegebriel1221 5 жыл бұрын
Yene konjo yene gobez enqun beselam metash ketibet betam now yemwedsh
@fithawiamaze202
@fithawiamaze202 5 жыл бұрын
you are special ,the way give an explanation &ur appearance is great keep it up .fkir
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 5 жыл бұрын
Thanks ፍቅር ቆንጆ 😘
@ephremaregawi7590
@ephremaregawi7590 5 жыл бұрын
Keep it up!
@ሳሪየማርያምልጅነኝ
@ሳሪየማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
ቆንጅዬና ረጋ ያልሽ ሃበሻዊ ሴት ስለሆንሽ አትጠራጠሪ ከመልእክቶችሽ በላይ እይታ ዉስጥ ስለምትገቢ view በየቀኑ እየጨመረ ይሄዳል so መልእክቶቹ እንዳይሰለቹ ሳይንዛዙ እጥር ምጥን ብሎ ቢያንስ ከ15 mints ባይበልጥ ጥሩ ነዉ በተረፈ መልእክቱ አሪፍ ነዉ በርቺ
@derbmuluye7009
@derbmuluye7009 5 жыл бұрын
we not care the time, but on the concept. Ok!
@asli2998
@asli2998 5 жыл бұрын
Arif melket new thanks dear
@ህሊናየማሪያምልጅ-ዠ1ቨ
@ህሊናየማሪያምልጅ-ዠ1ቨ 5 жыл бұрын
ጣፋጭዬ
@talajombaro675
@talajombaro675 5 жыл бұрын
በረቺ የኔ ምሬጥ
@jaywelm3151
@jaywelm3151 5 жыл бұрын
ችግሩ ባሁን ወቅት አብዛኛው የሚጋባው በመጠናናት እና በፍቅር ሳይሆን በወረት ስለሁነ ነዉ
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 жыл бұрын
ትክክል ማር
@vickiyahchouchi4053
@vickiyahchouchi4053 5 жыл бұрын
Tekekele
@noveltechnologies2913
@noveltechnologies2913 5 жыл бұрын
You are better than others habesha youtube channel
@gdugjusing7855
@gdugjusing7855 5 жыл бұрын
Yes
@meselechi171
@meselechi171 5 жыл бұрын
wellahi betammmm tikikil nesh betammmm arife hasabi new yanesashu erise
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 5 жыл бұрын
Asteway mekari nesh! Betam amesegnalehu
@anmutgetnet1247
@anmutgetnet1247 5 жыл бұрын
Fikir betammmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm litberetachi yigebal Egzier yibarkish
@እራመዳለሁበተስፍ-ጐ6ኸ
@እራመዳለሁበተስፍ-ጐ6ኸ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ሰላም መጣሽ እምወድሽ!
@bintdelle5280
@bintdelle5280 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም😍
@aselefechboloshe6870
@aselefechboloshe6870 5 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ማር
@tedrosadhenom5056
@tedrosadhenom5056 5 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ እህቴ እኔ እኮ ግልጽነትሽ በጣም ነው ምወደው ቅትይበት
@marthaabbay2735
@marthaabbay2735 5 жыл бұрын
Yene marrr btam new mamsgnesh demo hulu video bezu tmrbet alo. Tbarki 😘😍💗
@wifubue3895
@wifubue3895 5 жыл бұрын
ስወድሽ ፍቅር ይበልጣል
@hawasaied8101
@hawasaied8101 5 жыл бұрын
በጣም.ጥሩምክር.ነው.የኔ.ቆንጆ.ውዲ.የእስልምነ.ተከታይወች.ሁሉ.እረመዳን.እደት.ይዞችሆል
@AbCd-qn5sk
@AbCd-qn5sk 5 жыл бұрын
Betam arif new Alhamdulilah
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Arif new mar
@kerimaseid7870
@kerimaseid7870 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ እህቴ
@hawasaied8101
@hawasaied8101 5 жыл бұрын
አብሽሩ
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ከአንድ ወገን ብቻ የሆነ ፍቅር 7 ምልክቶች
26:43
"like" በተለያየ መንገድ | various meanings of “like”
27:09
Maraki English with abi
Рет қаралды 171 М.
ትዳር ለመመስረት ዋናው ፍቅር አይደለም!
11:38