ከ (ሰባት)7 ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት ኪሎአቸው እዲጨምርና እንዲያድጉ ማድረግ ምችልበት ስድስት (6) ዋና ዋና ምግቦች | Dr. Fasil

  Рет қаралды 107,175

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 234
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
በአካል ሆስፒታል ላይ መተው ልጅዎን ማሳከም ካሰቡ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ 👇👇👇👇👇 ☎️ 0984650912 ማማከር ከፈለጉ 9394 ላይ ይደውሉ ::
@eyerusalemeshetu9672
@eyerusalemeshetu9672 9 ай бұрын
እሺ ሆስፒታሉ ስሙ ምንድነው እስክመጣ ግን የምትመክረኝ ነገር ካለ
@AbduSeid-hj1sm
@AbduSeid-hj1sm 8 ай бұрын
=00u000​@@eyerusalemeshetu9672
@TizibtTadesse-k8e
@TizibtTadesse-k8e 7 ай бұрын
Ayinalem
@TrhasYoadan
@TrhasYoadan 11 ай бұрын
እኔ አንተን የሚገልፅ ቃላት የለኝም ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ.........................
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Creativeminds921
@Creativeminds921 4 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ወተት ልጄ አልጀመረም የቆርቆ ወት ነው የሚጠቀመው ምን አይነት ወተት ነው የምጠቀመው?
@salihamohammed-c5k
@salihamohammed-c5k 10 ай бұрын
dr plz ያለ እድሜያቸው ለተወለዱ ልጆች ስራልን 🙏 በጣም ከብዶኛል እንዴት ቶሎ መፍፍት እና ማደግ እንዳለባት
@nebiyatnathan390
@nebiyatnathan390 17 күн бұрын
ያለእድሜ ስለተወለዱ ልጆች ቶሎ አይፋፉም
@salihamohammed-c5k
@salihamohammed-c5k 17 күн бұрын
@nebiyatnathan390 awo enim alofer belagalchi anchim premature baby alshi?
@beli7375
@beli7375 11 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ❤
@salihamohammed-c5k
@salihamohammed-c5k 10 ай бұрын
ቅቤ ማለት የገበታ ነው ወይስ የተነጠረ?
@hirutzeleke2135
@hirutzeleke2135 5 ай бұрын
አመሰግናለው ዶ/ር የምትሰጠው ምክር በጣም ጠቅሞኛል።
@mekuriawtegegne8432
@mekuriawtegegne8432 11 ай бұрын
በእውነት ስራህ ይባረክ!!!
@hirutsolomon6614
@hirutsolomon6614 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሰለምትሰጠን ምክር ......ለምግብ መስሪያ የላም ወተት መጠቀም እንችላለን??
@MekdesErmias-hs9yy
@MekdesErmias-hs9yy 10 ай бұрын
ጤና እና እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን
@kidistsamuel-is4pt
@kidistsamuel-is4pt 10 ай бұрын
Thank you gn 3tegha megeb potato new enji tomato ayelem
@hulusewasrie689
@hulusewasrie689 11 ай бұрын
ዋው ዶ/ር እጅግ እናመሰግናለን።
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
🙏🙏
@azebkuhemy3j8
@azebkuhemy3j8 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እባክህ ስለሲዠር አስረዳን እንደዚህ ያሉ እፃናትን ምን ማድረግ አለብን።
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 11 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን
@TigistAbaynah
@TigistAbaynah 4 ай бұрын
ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው ጥሩ ትምርት ነው
@MihiretMercy-g9x
@MihiretMercy-g9x 10 ай бұрын
ተባረክ በብዙ❤❤❤
@SaraHadish-x3i
@SaraHadish-x3i 11 ай бұрын
The Best Dr. Ever. God Bless your life journey.
@hannatadesse9457
@hannatadesse9457 10 ай бұрын
Hello Dr first i want to say thank you for your advice second please check your table and your definition means the table says potato and you said timatim that makes me confused thirdly my baby girl is 9 months and she didn't drink any cow or pasteurized milk at all so how can i do this all foods for her? Fourth what i know is potatoes and any carbohydrates are not good for kids under 1 year what do you suggest about it?
@yetinayet8829
@yetinayet8829 11 ай бұрын
Tebarke dr. Be birr yemayegegn ewketehen selakafelken 10q. Berta ene ye 9 were lji algn stroberry mestet echelalew?
@DagmawitLegesseHailmariam
@DagmawitLegesseHailmariam 10 ай бұрын
Thank you dr,አትክልት 30 ደቂቃ እንዴት ይበሥላል ጥቅሙ ይወጣ የለ እንዴ
@Rodas_Arts
@Rodas_Arts 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር ያክብርልን። ሰርተን የሚተርፈውን ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጠን ድጋሚ መጠቀም እንችላለን ወይ? ብዙ ግዜ እየተረፈብኝ ተቸግሬ ነው።
@eyerussiferaw2628
@eyerussiferaw2628 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
አሜን
@amanuelzelalemyordi5351
@amanuelzelalemyordi5351 11 ай бұрын
It is wonderful, doctor, I am very excited for my son to start eating, thank you
@meskihamate
@meskihamate 11 ай бұрын
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ሁለ እከታተላለሁ ዶ/ር 1አመት እና 2 አመት ልጆች አሉኝ ወተት እምቢ አሉኝ ዶ/ር እባክህ ምን ላረገ
@semiramohammed2564
@semiramohammed2564 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር የምግቦቹ ዝርዝር በፎቶ መልክ እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
❤ እናመስግናለን ዶክተር
@Eden-d8r
@Eden-d8r 11 ай бұрын
Tanks doctor let me ask you can i use powder milk?
@megertugurmesa5266
@megertugurmesa5266 10 ай бұрын
My God bless you and your family 👪 Dr❤❤❤
@edentewolde6935
@edentewolde6935 11 ай бұрын
Doc what kind of butter is that we should use
@asefuberihe2178
@asefuberihe2178 10 ай бұрын
Dr Enameseginalen. Tiyake alegn. bahun gize gebeya lay silalut tomato min tilalh. ene mesitet eyekebedegn new keameraretu ga teyayizo ena esti endiyew endebalemoya Organic silalihonu(yeferenj enkulal, Tomato even nowadays most of the vegitables are not organic ena please esti min enadirg?
@haso7697
@haso7697 11 ай бұрын
u r a life saver. Pls make a video on constipation
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
Ok, I will do pls subscibe for more
@meronabebe-fy8jk
@meronabebe-fy8jk 11 ай бұрын
Thank you doc beza eyaragin firg arigen metekim enechelalen ?
@gerahailu5927
@gerahailu5927 4 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን
@asgedecchMesgenia-wb8bw
@asgedecchMesgenia-wb8bw 4 ай бұрын
አምላኽ ይባርክ
@alexabel1138
@alexabel1138 11 ай бұрын
Woow, thank you so much Doctor.
@selamyemaryam7081
@selamyemaryam7081 19 күн бұрын
ዶክተር ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደት ነህ ልጄ 8 ወሯ ነው እና በእግዚአብሔር ወስጤ በጣም ሰላም አጣ ልጄ በጣም ሰውነቷ እየቀነሰብኝ ነው ምን ላድርግ በጣም. ቀጫጫ ሆነችብኝ ምን ላድርግ የምጠቀምላት የለም ወተት ነበር ፎርሙላ ላድርገው በእናትህ በእግዚአብሔር መልስልኝ በጣም ተጨንቄአለሁ😢😢😢😢
@MuluwarqAyyalew
@MuluwarqAyyalew 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የልጄ ሰወነቱ ስሮች በጣም ነው የሚታዩት ለምሳሌ የጭቅላቱ የአፍንጫው አይኑ አከባቢ ትላልቅ ሰወችን ሳማክር በባህላዊ እክምና የሚታጠብ አለ አሉኝ እኔ እደዚ አይነት ነገሮችን መጠቀም አልፈለኩምእና በህክምና መዳኒት አለው
@ElsabetBeyene-h8y
@ElsabetBeyene-h8y 5 күн бұрын
ደ/ር ልጄ በጣም ወፍራም ነቺ ለመቀነስ ምን ላድርግ እባክህ
@kibromtekile1843
@kibromtekile1843 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንደምን ቆየህ 🙏 ልጄ ሰባት ወሯ ነው እስካሁን የእናት ጡት ወተት እና ምግብ እየበላች ነው ነገር ሁሉም አይነት ምግቦች በሙዝ ካልጣፈጠ አትበላም ሌላው ደግሞ ፎርሙላ ወተት አለርጂክ ነች መሰለኝ በምግብም ይሁን ብቻውን አትወደዉም ምን ትመክረናለህ 🙏
@MehubEndris
@MehubEndris Ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በውነት በቅርቡ ነው ያወኩህ ግን በጣም ብዙ ነገርን ተምሬአለሁ ከምር መንአለ እስከዛሬ ባወኩህ
@betelhemzerihun632
@betelhemzerihun632 10 ай бұрын
dr ebakk melislgn lije amet ke 2 woruwa new ena erigizina tekesete breastfeeding 🤱 eyeregechi new endalakom lela milk atitetam bititeba yigodatal ende?
@HaymanotYenealem
@HaymanotYenealem 4 ай бұрын
ሰገራዋ እየደርቀብኝ ዶክተር በጣም ነው ምታምጥ
@rozawm7291
@rozawm7291 4 ай бұрын
Broccoli, peas, apple and pears will help. Avoid rice.
@rozawm7291
@rozawm7291 4 ай бұрын
Try 1 potato, 1 apple and 1 coffee cup peas cleaned and steamed then blend is the best.
@hibesttekachew
@hibesttekachew 11 ай бұрын
Just when i needed it, perfect timing! Thanks Doc🙏
@AmanAweke-n2d
@AmanAweke-n2d 4 ай бұрын
ፈጣሪ ጤና ይስጥህ
@mtube9920
@mtube9920 10 ай бұрын
ሰላም ላተ ዶክተር ስለመስጠን ትምርት እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ልጄ አራት ወር ሊሆነው ነው አሁን ምግብ ልጀምርልት ወይስ ??
@astiasti8995
@astiasti8995 9 ай бұрын
5 ወር arife nw keza betache risk nw
@mistir-b9s
@mistir-b9s 9 ай бұрын
❤ አመሰግናለሁ
@EyeruseTemtemie
@EyeruseTemtemie 11 ай бұрын
Betam enamseginalen dr kebew yegibeta kebe nw ? dr
@Samantha06-l4m
@Samantha06-l4m 10 ай бұрын
Thanks doctor. Lije 3 ametua new kelijenetua jemiro yemigeb felagot yelatem endet yihen mastekakel yichalal?
@blessingtamiru8740
@blessingtamiru8740 11 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ምከር ህ ሁሉም እንደኛ ነዉ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ
@yetnayetmeleyo7072
@yetnayetmeleyo7072 11 ай бұрын
I got a great information at a right time. Thank you so much Doctor!🙏🙏🙏
@bahilumoges
@bahilumoges 11 ай бұрын
Thank you Dr!
@EtaferahuTadsse
@EtaferahuTadsse 4 ай бұрын
ዶ/ር አስቸኳይ መልስ ፈልጌ ነው ለአራት ቀን የሚሰጥ የሽሮፕ እቃ ስለተሰበረ በሌላ እቃ ላይ ጭምር መጠቀም ይቻላል ወይ
@bugalechdanadebulo9547
@bugalechdanadebulo9547 10 ай бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ ባለፋዉ ጠየኩት ልጆች ሻዉር ከ ምግብ ቡሃላ ናዉ ዎይስ በፍትናዉ በናት
@hayriyanuredin5455
@hayriyanuredin5455 10 ай бұрын
DR betam betam amesegnalew thank you so much
@Kukimariamawit
@Kukimariamawit 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ነገር ግን ከአንድ አመት በታች የጡት ወተት ወይም formula ወተት እሳት አይነካዉም ከዛ ይልቅ በዉሀ አብስሎ መጨረሻ ላይ በወተት መቀላቀሉ የተሻለ ነዉ
@አፀደገሠሠ
@አፀደገሠሠ 10 ай бұрын
Yenem hasab new
@ermiashailu8525
@ermiashailu8525 10 ай бұрын
Dr. What about honey for children under 2 year.
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 11 ай бұрын
ቡላ ምድነው ደኩተር የየት አካባቢ ምግብ ነው ከምን ነወስ የሚሰራዎ????
@sarabehonegen2297
@sarabehonegen2297 11 ай бұрын
የጉራጌ አካባቢ ምግብ ነው
@forgottensunnah7296
@forgottensunnah7296 5 ай бұрын
ቡላ በጉራጌ በተለይ ከኮባስርየሚዘጋጅገንፎነዉ ለወለደች እናትም ሀሪፍነዉ ያጠነክራቸዋል
@BetelhemEphrem
@BetelhemEphrem 10 ай бұрын
የአሳ ዘይት አንዴ ብቻ ነው የሚወስዱት ወይስ ለተከታታይ ጊዜ መውሰድ አለባቸው
@sinishawmulu8350
@sinishawmulu8350 11 ай бұрын
thanks for your advice Dr. i have 1 question for you my baby is 10 month old , after feeding egg (the yolk part) he will vomiting over night always. what are the cause? i don't get it.
@leylaaleye7323
@leylaaleye7323 4 ай бұрын
The same happened to my baby. It is egg allergy
@MahletMahi-ry6fd
@MahletMahi-ry6fd 9 ай бұрын
ሰላም ደ/ር ልጄ 3 ዓመቷ ነው ኪሎዋ እስካሁን 12 ኪሎነች ምግብ አትበላም በተለይ ጠዋት እንቁላል ከበላች ቀኑን ሙሉ ምግብ አትበላም
@frehiwotkebede2234
@frehiwotkebede2234 10 ай бұрын
Thank you 🙏
@meronabebe-fy8jk
@meronabebe-fy8jk 11 ай бұрын
Perfect time for me thank you doc
@WudieAgmas
@WudieAgmas 9 ай бұрын
❤docter pastini and yehtsanat pasta metekem yechalal
@YoditYoyo-g2g
@YoditYoyo-g2g 2 ай бұрын
Betam enamesegenalene doctor edema yesetehe
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 8 ай бұрын
Thank u dictereye
@yeshiderb
@yeshiderb 11 ай бұрын
Thank you so much Dr!
@meeebeye9941
@meeebeye9941 10 ай бұрын
6 were laye migbe le 3 ken mokru yibalale esune sinmokir ligu 8 were yidersal
@yabesam8648
@yabesam8648 11 ай бұрын
ዶ/ር ልጄ ሶስት ወሩ ነው ግን ጭንቅላቱ በጣም ይተኩሳል ህክምና ስወስደዉ ቶንስል ነዉ ብለዉ ሰፋላሲን ሽሮኘ ሰጡኝ ግን ትኩሳቱ ልተወዉ አልቻለም
@maronyeshaw
@maronyeshaw 3 ай бұрын
selam docter absh leljoch biset gudat alew weys yelewm pls docter negeregn
@eyrusalemfeleke9435
@eyrusalemfeleke9435 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር, ከአንድ አመት ብታች ያሉ ልጆች የእናት ጡት ወይም ፎርሙላ ነው ሚጠቀሙት , የላም ወተት አይመከርም እነዚህ ወተት ደግሞ እሳት ላይ አይበስሉም, የጡት ወተት እና ፎርሙላ ከ7 ወር ጀምሮ ላሉ ነው የሰራህልን ምግብ, ምን አይነት ወተት ነው ምንጨምረው አልገባኝም ብትመልስልኝ ከቻልክ, እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ,
@Hነኝአልሀምድሊላህአለኩል
@Hነኝአልሀምድሊላህአለኩል 8 ай бұрын
እባክህን ዶክተር እኔ ልጀ 5ወሩ ሥደትነው ይለሁት ከተወለደ ጀምሬ 1አይኑ ያለቅሳል አልፎ አልፎ ምን ላድርግእባክህን
@seferatarbushdadi4536
@seferatarbushdadi4536 10 ай бұрын
Dr Shay ena Leslasa metetochin kal tetu tadia min metetat alebachew ?
@meronkebede8751
@meronkebede8751 7 ай бұрын
ዶክተር ፍራፍሬ ስንሰጣቸው መቀቀል አለብን ወይስ እንዲሁ እንስጣቸው?
@tigistmelkamu8890
@tigistmelkamu8890 11 ай бұрын
Betam enamesegenalen Dr Kechalk ke 5 amet belay lalu ljochi bteseralen betehtna eteyekalehu lije 6 ametu nw migb begd nw kilowum endezaw aychemrm kechin nw
@BezaTaye-yi9my
@BezaTaye-yi9my Ай бұрын
Doktre ye7amte leje alchgn kilowa bexame yewrde nawe endate mastkakle echlalwe
@YassoCell-ph5my
@YassoCell-ph5my 9 ай бұрын
Yetbark sew nek fetari yetebekek
@emebetasefash6031
@emebetasefash6031 10 ай бұрын
Dr. Lije physically sititay tinsh timeslalech 7wer 20 ken benebrrech gize 8.2 nbrech is it normal??
@AbebawNegash-xz3lo
@AbebawNegash-xz3lo 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@TIGISTSHEWA-z3s
@TIGISTSHEWA-z3s 4 ай бұрын
ሀይ D/R ልጄ 5ወሩ ነዉ በ3ዉር ነዉ ማንኛዉንም የተመጣጠነ ምግብ ፍራፍሬ አትክልት ስጋ ዉተት ሁሉን ነዉ የሚመገበዉ እና እኔ ደግሙ ፈራሁ ሁሉን እሺ ሲለኝ ለቡሀላ የጤና ችግር ያመጣበት ይሆን እባክህን ከ5እስከ6ዉር ላሉ ህፃናት እባክህን መልስ የሚሆነኝ ቪዲወ ስራልኝ ፈርቻለሁ ልተወዉ ወይስ ምን ላድርግ
@mekedalawtadebabay
@mekedalawtadebabay 23 күн бұрын
ዶክተር ልጄ እቅልፍ በጣም ይተኛል ቀስቅሼው መልሶ ይተኛል ምን ላድርግ
@HappyGazingIguana-ss3jp
@HappyGazingIguana-ss3jp 9 ай бұрын
ዶክተር የ7ወርየሰራህልን ሰርተን የተረፈውን ፍሪጅአስገብተንመስጠት እችላለን
@eyreusworku447
@eyreusworku447 11 ай бұрын
እናመሠግናለን
@AbarashDadi
@AbarashDadi 11 ай бұрын
ዶክተር የኔ ጥያቄ ወተት ለማብሰል የጣሳ እና የጡት ስለማይሆን የላም ወተትን አቅጥነን መጠቀም እንችላለን የምግብ ቂቤ ቤት ውስጥ የተነጠረ አይሆንም
@FanaHiluf
@FanaHiluf 6 ай бұрын
ኣመሰግናለሁ ደ/ር
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 11 ай бұрын
ምግብ ላይ የምንጠቀመው ወተት የፎርሙላውን ነው ዋላ ማንኛውንም ወተት መጠቀም እንችላለን
@raheltube6963
@raheltube6963 9 ай бұрын
selam DR.Amegebabachewun tetenekeke nw gin sewunetachew gin kechacha nw
@ayenalemmeteku2885
@ayenalemmeteku2885 11 ай бұрын
Egziabher. Ybarkhe. Dokter
@kelemlove4937
@kelemlove4937 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@WorkneshTesfaye-l7n
@WorkneshTesfaye-l7n 6 ай бұрын
Betam enamesegnalen....
@semehalashenafi3178
@semehalashenafi3178 11 ай бұрын
Dok lije 6wer honat seteweled 4 kilo neberech ahun lay kiloa bezu alchemerem 6.5nat normal new pls chenkogn new
@YonasMesele-jr8xm
@YonasMesele-jr8xm 10 ай бұрын
ልጄ 7 ወር ሆኗታል የጣሳ ወተት ነው የምትጠቀመው እና ሆድ ድርቀት ያዛት መፍትሔው ምንድነው????
@sarondegu2378
@sarondegu2378 8 ай бұрын
ለ6,7,8ወር ልጅ የላም ወተት ምግባቸውን ለመስራት ብቻ መጠቀም ይቻላል???
@WudieAgmas
@WudieAgmas 9 ай бұрын
Docter pastini and yehtsanat pasta metekem yechàlàl?
@TOKKUMMAA2024
@TOKKUMMAA2024 4 ай бұрын
Hello Dr my baby is 9 months old if he eat food he is no good cindeshin
@TsionTerefe-yab
@TsionTerefe-yab 9 ай бұрын
Dr ke 1 amet belay lalum endazi metakem enchilalen?
@FedilaSeman
@FedilaSeman 11 ай бұрын
Selam Dr lije 6wari Nat takimatn tukati yaschegirtal mindew chegir
@kbkb4826
@kbkb4826 3 ай бұрын
selam dr yeasa zeyit meche new mejemer yalebet
@haimanotmulugeta6116
@haimanotmulugeta6116 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ለሰጠኸን ምክር የኔ ልጅ 1ከ5 ወር ነዉ በፎርሙላ ዱቄት ወተት ነዉ ያደገዉ ምግብ 5 ወር ጀምሮ ነዉ የጀመረዉ ግን አፒታይት የለዉም ወተትም በግድ ነበር የሚጠጣዉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ሙሉ በሙሉ ወተት እምቢ አለኝ ምግብም በግድ ነዉ ሚበላዉ ኪሎም 9.5 ብቻ ነዉ ምን ላድርግ ፎርሙላዉን መተዉና የላም ወተትስ ማስጀመር አለብኝ??🙏🙏🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው 1. የ ንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት 2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም 3. የጨጓራ ህመም 4. የሆድ ተውሳክ... ሕክምናውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ☎️ 0984650912
@SabaGezhagne
@SabaGezhagne 11 ай бұрын
ቅቤ የምንጠቀመወ ጨው የሌለውን ነው? እንቁላል አስኳሉን ነው?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
የገበታ ቅቤ
@selamadugna960
@selamadugna960 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@TrhasYoadan
@TrhasYoadan 11 ай бұрын
Dr የህፃናት ምግብ ፍሪጅ ውስጥ ማስገባት እንችላለል ?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
ምን አይነት ምግብ?
@TrhasYoadan
@TrhasYoadan 11 ай бұрын
@@ብሩህkids የተቀለ ድንች :አቭካዶ እና ቤት ውስጥ የተሰራ ጅስ ኦነዚህን የመሳሰሉ ለምትሰጠን ቀና እገዛ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ።
@hanitube-bg1zj
@hanitube-bg1zj 6 ай бұрын
የአሳ ዘይት ለስምንት ወር ልጅ ይመከራል እና አለ ?
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ከ6 ወር ጀምሮ ልጄን ምን ልመግበው?
19:20
Eyoha Media
Рет қаралды 124 М.