ከ3 ባለ ትዳር ሀብታሞች ብቻ ነው ቀርጬ የተቀበልኩት..,ሀብታም ባለትዳሮች የምታጠምደው ማፈያ ሴት

  Рет қаралды 92,602

Endalk Tube

Endalk Tube

Күн бұрын

ሀብታም ባለትዳሮች የምታጠምደዋ ማፈያ ሴት ተያዘች።
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube #endalktube2 #habmedia

Пікірлер: 507
@EndalkTube
@EndalkTube 11 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ Like ማድረጋቹ እንዳትረሱ🙏🙏🥰🥰 ክፍል1👉 kzbin.info/www/bejne/mZOUqHmufZairKc ክፍል2👉kzbin.info/www/bejne/Z2Tac6qDnLSXfLs
@ቲቲTube-p5p
@ቲቲTube-p5p 11 ай бұрын
የኔ ታላቅ ውንድም ውድድድድድድድድድ
@tigisit2534
@tigisit2534 11 ай бұрын
እረ ወንድሜ በፈጠረህ ተው ስልክህ ስጠኝ 😭እና ታጠፋዋለህ 🥹
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 11 ай бұрын
እያየኻቸው ልክልካቸውን የምትነግራቸው ነገርስ😂😂👌👌🥰
@nigistilove6976
@nigistilove6976 11 ай бұрын
አጃካ አንበሳ
@hayat-u4p
@hayat-u4p 11 ай бұрын
ጀግናው KZbin አስፈቅድልን like like like like እንድናደርግ እኔማ like አደርግና እንደገና አነሳና ደግሜ like አደርጋለው ከዛ ብዙ like እንዳደረኩ ደስ ይለኛል🎉😂😂😂
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 11 ай бұрын
የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ🌹👍
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 11 ай бұрын
አሜንንንንን ሙቢ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 11 ай бұрын
ሙቢ ደሞናርዲ ሺምግልና ልካኛለሺ ሙቢን ለትዳር ጠይቂልኝብሎ ድሮ በወድ ነበር አሁን በሴት እና እሺበላት
@Netsi19344
@Netsi19344 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 11 ай бұрын
ሙቪዬ
@mediitube8488
@mediitube8488 11 ай бұрын
Amen Mubi❤❤
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 11 ай бұрын
ከመነፀሯላይ ካሜራ አድርጋነዉ አለማወቋ ማንእደሆክአላወቀችም በርታ የኛቸግና❤❤❤❤
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 11 ай бұрын
ሁሌም ሸውዳ የምትኖር መስሏትኚ አገናኝት ታድያ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 11 ай бұрын
@@hargewoinamare3810 ሁሌ ድል የለም የስቱንቤት አፍርሳለች አናቷይፍረስ እና
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 11 ай бұрын
አራዳ ላራዳ መች ይሸዋወድና .....
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 10 ай бұрын
እሷ ብቻ አራዳ አልቀረባትም ሰራላት
@ter2065
@ter2065 11 ай бұрын
እዳልክየ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንህ እስኪ ሙስሊሞቹ በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ በጣም እኛጋር እረብሻ አለ ቤተሠቦቸ ተከበዋል 😭😭😭😭😭
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይድርስላቸው ዬት ናቸው
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 11 ай бұрын
ጌታ ከእነርሱ ጋ ይሁን አይዞሽ እህቴ😢😢
@SelimHassen
@SelimHassen 11 ай бұрын
አላህ ያግዛቸው ማማዬ ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል
@ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ
@ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ከነሱጋ ይሁን
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 11 ай бұрын
የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በቃቱ ይበለን ቤተሰቦችሽን ከዚ ከምንሰማው አስከፊ ጦርነት ይጠብቅልሽ በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ አይዞሽ እህቴ ለሀገራችን ለህዝባችን ተግተን እንፀልይ
@BarhnNash
@BarhnNash 11 ай бұрын
እንዳልኽህ የኔ ወንድም እንወድሃለን የኛ ጀግና ❤❤❤ራስህን ጠብቅ ማአረይ ቅዱስ ሚካኤል ራሱ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@helanhelan50
@helanhelan50 11 ай бұрын
ብዙ ላይክ ስጡኘ ደስ ስለሚለኘነው ደግሞ እጀራ በሺሮ አምሮኛን ላይኩን ሳይ እርሳዋለሁ አንዱዬ አተም ላይክ አድርገኘ 😂😂🎉🎉❤❤👍👍👍👍👍
@emuabdurahman9497
@emuabdurahman9497 11 ай бұрын
😂
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 11 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ አሁን ፕሮግራምህን መዝናኛ ሆኖኛል😂😂😂😂
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 11 ай бұрын
አረ ወንድማችን ላይክ እናድርግለት እናበረታታዉ ኣይከፈልበትም❤❤❤❤
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 11 ай бұрын
እንዳልክ የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤ አላወቀችህም ይህች ጥቅመኛ
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@ZemzemZnabu-pn6cb
@ZemzemZnabu-pn6cb 11 ай бұрын
እንዳልክየ❤የኔ ጀግና🦸‍♂️ኣንተ ብቻ ኑርልን አንተ ባትኖር የስንቱን ህይወት ና ትዳር እያዳንክ ነው😢😢😮❤
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@gezahagn2526
@gezahagn2526 11 ай бұрын
እንዳልክን የምትወዱ ላይክ አድርጉ ❤
@BessunewNew-wm5ob
@BessunewNew-wm5ob 11 ай бұрын
😢😢 selam biyalew please indet lagignew chilalew😢😢???
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@MahletGiday
@MahletGiday 11 ай бұрын
እንዳልክዬ እችንማ ዝም ብለህ መልቀቅ አነበረብህም ምክንያቱም የሰበሰበችውን ገንዘብ ትመልስላቸው መነፀሩንም መቀማት አለባችሁ መቀጣት አለባት ለወደፊቱ እንደዚህ አይነት ስራ መስሯቷ አይቀርም ቅጣት ስትቀጣ ስርአታን ትይዛለች በዚህ አይነት ስራ ምትሰሩ ነገ በህይወታችሁ ላይ እየፈረዳችሁ ነው ከዚህ ስራ ተቆጠብው አንተንም እመቤቴ ባለህበት ትጠብቅህ
@askas3500
@askas3500 11 ай бұрын
እኔ ግን ደግ አደረገችው ባይ ነኝ ሲጀመር ቪዶወ ቀርፅው ስታስፈራራው እጂ መቼም ከስህተቱ አይመለስም ነበር ወስላታ መሳደብ ሳልፈልግ ደግሞ ልጆቼ ሚስቴ ይላል እውነት ትዳሩን ቤቱን ሚስቱን ልጆቹን እሚያከብር ቢሆን ገላውን አይደለም የልጆቹን ዳቦ መግዣ ገዘብ ባልበተነው ሚስጊኟ እቤት ቤቴ ባሌ ልጆቼ ትላለች😢😢😢 ሲጀመር ይቺ ሴት ባትቀርፅና ባታስፈራራህ አብረሀት ነበር ስትርመጠመጥ የምትኖረው መጠጥ ሞቆን በርዶኝ ሰክሬ ቅብርጥሴ መልስ አይሆን ፈጣሪ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ወስላታ
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@LekeTafiri
@LekeTafiri 11 ай бұрын
የኔ ጀግና በርታልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሴቶች ልብ ግዙ ነገ ሞች ነን እባካችሁ በጉልበታችሁ ለፍታችሁ ሰርታችሁ ብሉ ከሬሴም ጨምሮ ነው የምላችሁ በማርያም ልብ ይኑረን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@abezash921
@abezash921 11 ай бұрын
እንዱዬኮ ሰላም ❤❤❤የስደት ውዶችዬ በዚህ ምሽት ፈጣሪ ጤና እና ደስታን ይስጣችሁ😢😢🎉🎉🎉🎉
@GigihHiigh
@GigihHiigh 11 ай бұрын
የተጨነቀን ሁሉ አላህ ይርዳው ለሁላችንም ቀን ያውጣልን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 11 ай бұрын
አሚንንንን የኔውድ
@Feathay108
@Feathay108 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወንድማችን እኳን ደህና መጣህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ በርታ👍👍👍
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@zelalemfiseha1368
@zelalemfiseha1368 11 ай бұрын
እንዳልከ አሁንም ይችን ቅሌታም አቀረብካት መነፀሯ ላይ ካሜራ ያደረገኝው የማታውቀው መስለሀት ነው አንተ ጀግና ጀግና ጀግና ነህ የኔ ወንድም
@bettyboo7783
@bettyboo7783 11 ай бұрын
ጀግና ኣንበሳ ትግስተኛ በጣም ጋበዝ ነህ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ
@ethiopiadesta3060
@ethiopiadesta3060 11 ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ❤እንዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን እንዴት ላግኝህ 🙏
@tsehay-yw5iz
@tsehay-yw5iz 11 ай бұрын
ጎበዝ ነህ እውነቱን ስላሳየኸን
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@SenitSenit-uv3cz
@SenitSenit-uv3cz 11 ай бұрын
endalkye metaklgn gobezi nek betam new yemwedk yene wendm tebareklgn
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 11 ай бұрын
እንዳልክ ከዚህች ልጅ ጋር ክፍል ስትገባ ያስቀመጠችውን የካሜራ መነፅር አይተሃል ታድያ ለምንድ ነው ያላነሳህባት አለ የለም ከመባባል እጅ ከፍንጅ መያዝ አይቀልም ነበር ❤🎉
@SofiaEbrahim-nq5fo
@SofiaEbrahim-nq5fo 11 ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ በርታ ወንድማችን
@ቲቲTube-p5p
@ቲቲTube-p5p 11 ай бұрын
4 ኛ ነሽ 😂
@SofiaEbrahim-nq5fo
@SofiaEbrahim-nq5fo 11 ай бұрын
@@ቲቲTube-p5p 😀 አንደኛ ነኝ
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@MimiYomer
@MimiYomer 11 ай бұрын
Endalk you are amazing ❤️ 👏 keep it up the great work 👍
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 11 ай бұрын
እኳ ደና መጣህ እዳልክ ጀግናው
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 11 ай бұрын
ይችን ወራዳ ሴት ዛሬም አመጣሀት እንዳልክየ 😂😂😂😂😂😂
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 11 ай бұрын
😂😂😂
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 11 ай бұрын
ዋዉ እንዳልካችን ይሄ ክፍል 3 ለአንድ ቀን ብቅ ብሎ ጠፋብኝ ለካሰ ዩቱዩብ አጥፍቶት ነዉ በጉጉት ነበር የምንጠብቅህ በርታልን የ እኛ ጎበዝ ጀግና
@Emutube-zb2bc
@Emutube-zb2bc 11 ай бұрын
አረ ቅመሞችየ የኢትዮጵያ የሚሩ ሴቶች ❤❤❤❤❤❤❤የሰረቁ ነው አይ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ብርታታቱን ይስጠን ታማኝ ባልም ይስጠን❤❤❤❤❤
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 11 ай бұрын
እዳልክየ የኝ ጀግና የተዘጋ ይዘጋ እኝ ከጎንህ ነን አንተ በርታ
@Mellow559
@Mellow559 11 ай бұрын
እዳልክ ለምንድነው ግን እንዲ አይነት ሰዎችን ፊታቸዉን ማታሳየዉ እንደነ አይነቱ ሰዉ እኮ ነገም ቢሆን የሆነ ነገር ማረጋቸዉ አይቀርም ልማድ ቶሎ አይለቅም ስለዚ ለብዙ ሰዉ መማሪያ መሆን አለባቸዉ
@tesfamender8516
@tesfamender8516 11 ай бұрын
Yene Lbi ❤❤❤ Derashi tebarek 1000 aemet nur ❤❤❤
@KARAM777-c5j
@KARAM777-c5j 11 ай бұрын
እንዳልክ ምርጡ እንኳን በደህና መጣህ ❤❤❤
@HUBtube1221
@HUBtube1221 11 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ Like , subscribe , share ማድረጋቹ እንዳትረሱ🙏🙏🥰🥰
@አሚናትTube2
@አሚናትTube2 11 ай бұрын
ወጣ ያለ ነገር ክጠየኩሽ ባለኬ እንዳትይ አይ እዲልክ ብልህተኛ ሰው ምርጥ ስራ ነው በርታ😂😂😂😂😂😂
@MimiSemachew-w7k
@MimiSemachew-w7k 11 ай бұрын
ስወድክ እኮ የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ መላእክ
@zakmanayele6839
@zakmanayele6839 11 ай бұрын
Endalk Esat🔥Mlach mlachn alu👏👏wetmed wist megbatuan mech awka😏😏😝
@አይንዬአይንዬ-ፀ1ፈ
@አይንዬአይንዬ-ፀ1ፈ 11 ай бұрын
ወንድሜ ሁሌ እከታተልሀለሁ እቤት ማነው የምወለው በጣም ድብርታም ነኝ በሂወቴ ብዡ ስቃይ አሳልፋለሁ ብታግዘኝ ደስዮለኛል❤❤❤
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 11 ай бұрын
እንደልክዬ ወላሂ ነው የሚልህ ሌላ ፕሮግራም እያየሁ ነበር የአንተን ርዕሰ አይቼ ሮጬ ነው ያገባሁት የወሬ ጥማት 😂😂
@sebleyic7667
@sebleyic7667 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምትገርም ልጅ ዋው ምን አይነት ስነምግባር እንዳለህ የምር በጣም ነው ደስ የምትለው ቺኳ ግን ድርቅናዋ የሌለ ነው የምትገርመው ደግሞ ይመቻት
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 11 ай бұрын
እንዳልካችን እኔ ጋ ያለው ስሜት አንቺጋም አለ እሷ አዎ አለ እንዳልካችን ዋው ዋው❤❤❤😂😂😂😂
@asebewojilove-sx7cz
@asebewojilove-sx7cz 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለጋዜጠኛው በላይ ግጩት አጋልጥ በርታ ፈጣሪ ወንጀለኞችን የመረጣችሁ
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 11 ай бұрын
Well came ❤❤❤❤endalke
@KamalMezher
@KamalMezher 11 ай бұрын
yewondoch wonde neh ewunt lijt kelale aydelechem gin yeyaze yazat😂❤❤❤❤
@Biba-y9z
@Biba-y9z 11 ай бұрын
አህሌን ውንድማችን እንኳን በደህና መጣህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@astekastek1000
@astekastek1000 11 ай бұрын
ወይ ጉድ በመነፅር ካሜራ አለ ይገርማል አስቤ አላዉቅም ነበር
@nanny3146
@nanny3146 11 ай бұрын
Selam selam weeded brother ur great young man we're missing you always 😊
@amreamre-fw1qt
@amreamre-fw1qt 11 ай бұрын
ሰለምህ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zekiammd
@Zekiammd 6 ай бұрын
Allah yetabekh endlke mirtye lij💞endzi ayinatochun gen fitachwun batshafinus?
@birtutamagn3982
@birtutamagn3982 11 ай бұрын
I'm proud of you Endalk ጀግና ይህ
@taliilliikoohinboorauu5642
@taliilliikoohinboorauu5642 11 ай бұрын
Well come endalk❤❤❤
@BataBata-ef8iq
@BataBata-ef8iq 11 ай бұрын
እንዳልክየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውዴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 11 ай бұрын
Ehennn Balefew Asythenale Endalke!!
@AstetAstet-n9b
@AstetAstet-n9b 11 ай бұрын
እዳ ልክ ጀግናችን❤❤❤❤❤❤
@YoditAbere
@YoditAbere 11 ай бұрын
እንዳልክዬ እንኳን ደህና መጣህ
@TewedajTewedi
@TewedajTewedi 11 ай бұрын
እንዳልክዬ የኛ ጀግና ነክ በርታልን
@Netsi19344
@Netsi19344 11 ай бұрын
ለባለጌ ባለሀብቶች መዳኒት ተመችታኛለች እኔ 😂😂እዳልኬ አንተንም ልታሽኮረምምህ 😊
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 11 ай бұрын
በጣም መዳኔት ብቻ ለልክስሶች
@እያሙወዳጀ
@እያሙወዳጀ 11 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር አተርፍ የኔ ጀግና ሠላም ለኢትዮጵያ 🥰
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 11 ай бұрын
Best ever journalist, brother God bless you bless you stay safe🫶🏽❣️⭐️⭐️✅🌟💕🌟🌺
@MM.M-mn6lm
@MM.M-mn6lm 11 ай бұрын
አጀብ አምላኬ ጌታዬ መጨረሻችንን አሳምረልን
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 11 ай бұрын
እንዳልክ ምርጥ ሰዉ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@ghidaysaeed9362
@ghidaysaeed9362 11 ай бұрын
Endalkey edmena tena yesteh yeche gen hege mekereb alebat
@YordanosYebegaeshet
@YordanosYebegaeshet 11 ай бұрын
Betam yasaferal men aynet set nat balege neche betasaserat tiru neber 😢
@yimam4288
@yimam4288 11 ай бұрын
ላይክ አርጉኝ አስረግዠ አምሮኝ ነው😂😂
@selamgelana4590
@selamgelana4590 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ነጃትነኝ-ዠ3ሠ
@ነጃትነኝ-ዠ3ሠ 11 ай бұрын
ኪኪ😅😅😅
@LekeTafiri
@LekeTafiri 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወደየት ህጀ ልሳቅ አስረጋዠም ያምረዋል እደ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Biba-y9z
@Biba-y9z 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@banchiamlakmekonnen998
@banchiamlakmekonnen998 11 ай бұрын
ጌታ ይጠብቅህ እዳልክ የምለው የለኝም
@messisamsung3513
@messisamsung3513 11 ай бұрын
Well came
@zewdugelaye6578
@zewdugelaye6578 6 ай бұрын
Welcome
@sarataye8812
@sarataye8812 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅልሽ
@tesfaabera2415
@tesfaabera2415 10 ай бұрын
እንዳል ጀግና ነህ በርታልን ግን የቀረፅካቸውን ቪዲዮች ብታሳየን አበረህ አሪፍ ይሆናል ብዬ አስባለሁ በርታልን🙏🙏🙏
@NaimaYassine-t7u
@NaimaYassine-t7u 10 ай бұрын
ጀግና እንደት ገመተክ. ትገርማለህ ወላሂ❤❤
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 11 ай бұрын
ይችልጂ በስማም ወድነበር እዲህ እሚስሩ ሴቶችም ስልጠና ወስደው ለዚበቁ ጉድጉድ
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 11 ай бұрын
አህለን ጀግናዉ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 11 ай бұрын
ይችን ግን ህግ ስር መዋል አለባት አጭቤ ነች ዱርዬ ድመት በላት
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 11 ай бұрын
brooo methe 1ga❤❤
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 11 ай бұрын
በስት ጊዜየ አደኛ ሆኩ እኳደናመጣህ እዳልክ እኳን እግዚአብሔር አምላክ ጠበቀህ የተበዳዮች እባ አባች
@AdamAdam-vf1lg
@AdamAdam-vf1lg 11 ай бұрын
Good job
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 11 ай бұрын
ይገርማል የሴት ዱርዬ ካሜራ በመነፀር መጣ እዴ እኛ ቤት እኮ በየክላሱ ቢያንስ ሁላት መነፀር አይጠፋም 😁😁😁
@luchiyatezera1273
@luchiyatezera1273 11 ай бұрын
😂😂😂አሸኛኘት ሳታረግላት ልጅቷ ግን ተመችታኛለች ስራ ይቀድማል ያለችው ነገር አስገርማኛለች ወይ 8ሺ
@zehara53o
@zehara53o 11 ай бұрын
አንበሳው እንኳን ደህና መጣህልን
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 11 ай бұрын
ሀብታሞቹን ይበላቸው ምክናቱም ትዳር ልጅ ያላቸው ምን ይልከሰከሳሉ ተከብረው አይኖሩም በስንት ምስኪን እህቶቻችን ይጫወታሉ ከነሱ የባሰች መሰሪ እጅ ወደቁ
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@sofiyagenemo4433
@sofiyagenemo4433 11 ай бұрын
Endalk.🥰🥰🥰👍🏾👍🏾👏👏🙌🙌
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 11 ай бұрын
Endalk bynse endh lba aydlme
@Mess489
@Mess489 11 ай бұрын
Ayi zediro 🤣🤣 berita bro🥰
@ሂቡ
@ሂቡ 11 ай бұрын
እንዳልክ አድናቂህ ነኝ👏👏👏👏
@mebrateful
@mebrateful 11 ай бұрын
Yeleiba ayne Derek melso lb yaderk!
@ፅዮንየማርያምልጅ
@ፅዮንየማርያምልጅ 11 ай бұрын
ማርያም እንዳልክ ጀግና ነህ 💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 11 ай бұрын
እንዳልክ ወንድሜ እባክህ ራስህን ጠብቅ ስንት ህሊና ቢስ ሰዎች ኣሉ እና ጥቃቄ አድርግ እምነትህ ኦርቶዶክስ ከሆነ እምነት (ጸበል በትግርኛ ይባላል) መኪናክ ውስጥ አስቀምጥ ❤❤❤❤❤❤❤
@somayahss5513
@somayahss5513 11 ай бұрын
Endalk❤❤❤❤❤
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጉድአንዳልክአላህየጠብቅህ🎉🎉
@etoeto5473
@etoeto5473 11 ай бұрын
ወይ ዘድሮ እኔ እኮ የቱርክ ድራማ እራሱ ተውኩ እናተ ድራማ ሆናችሁብኝ
@TiruneshMare
@TiruneshMare 11 ай бұрын
ሁሌም የሰውን ኀጢአት መስማት በዛ ማነው ጥሩ ስው ማንም የለም ምን ዐይነት ሕዝብ ሆነናል እንዴትስ ይል ምን ብር
@tigisit2534
@tigisit2534 11 ай бұрын
እረ እንዳልክ ወንድሜ እፈልጋለሁ እሺ አንተ እንኳን እርዳኝ የብዙ ሰዉ ስልክ እና አድራሻ ፈለግህ አጣው 🥹🥹🥹ተው ግን
@ቲቲTube-p5p
@ቲቲTube-p5p 11 ай бұрын
እንዳልክዬ❤ስወድህ ዛሬም ተቀደምኩኝ😢
@dhfh1167
@dhfh1167 8 ай бұрын
አይ ምን አይነት ሠገጤ ነች የኛ ጀግና በርታ
@عذاالحارثي-ط1س
@عذاالحارثي-ط1س 11 ай бұрын
አህለን እንዳልካችን
@merongirma8538
@merongirma8538 11 ай бұрын
አንደኛነክ ጎበዝ ልጅ
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 11 ай бұрын
ሴትዮዋ በወንጀል ሥራዎች የሰለጠነች ነች፣ በአስቸኳይ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋል አለባት።
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 11 ай бұрын
rich one @rahelalmsged794
@ريممحمد-ج3س8ب
@ريممحمد-ج3س8ب 9 ай бұрын
ለባለትዳሮች እማ ደግ አርገች😂😂
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 11 ай бұрын
እደልክ ሰለም ይብዘልክ ማከም ወዲማችን
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 11 ай бұрын
ዋዉ እንዳልካችን ይሄ ክፍል 3 ለአንድ ቀን ብቅ ብሎ ጠፋብኝ ለካሰ ዩቱዩብ አጥፍቶት ነዉ በጉጉት ነበር የምንጠብቅህ በርታልን የ እኛ ጎበዝ ጀግና
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 11 ай бұрын
አበሳው አላወቀችህም 😂😂 በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@shewashon2983
@shewashon2983 11 ай бұрын
ክፋል 3 ብለክ part 1and 2ታሰየናለህ ምን ሼ ነው እንዳልክ
ዕንቁ (ክፍል 49)
31:23
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 25 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
GERE EMUN PART 217 | ገሬ እሙን ክፋል 217
39:00
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 71 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.