#ethiopian_orthodox_tewahedo

  Рет қаралды 52,080

Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው

Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@NaniRuel
@NaniRuel Ай бұрын
ክርስቲያን ወንድሞቼ የጌታ ፀጋ ይብዛላቾሁ::አነበብን ተገለጠልን እያሉ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚወጡትን ለማስተማር የተመረጣችሁ እመቤቴ ታግዛችሁ ፀጋዋንም ታብዛላችሁ👏🙏🙏🙏🙏
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y Ай бұрын
ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር እዉቀትህን ይጨምርልህ መጨረሻህንያሳምረልህ
@emebethaile444
@emebethaile444 Ай бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እረዥም ዕድሜ ይስጥልን ተባረኩ እንደዚህ እየተከታተላችሁ አስተምሮታችሁን ቀጥሉን ብዙዎች እዳይሳቱ ይረዳል፡፡ የሳቱም ይመለሳሉ
@haimanotadane466
@haimanotadane466 Ай бұрын
እዉነት ነዉ እርስ በእርስ መቼ ተግባብተዉ ያዉቃሉ እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ።
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሕር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገረ አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 መስተዋልን ይሰጣቼው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸሩ መድኃኔአለም ይመልሳቸው ወገኖቸ
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መላዕክት የኛን ምስጋና ይቀበላሉ
@Rakb553
@Rakb553 Ай бұрын
በእውነት የዘመናችን መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ሐይሉን ይጨምርላችሁ በርቱ በርቱ ጀግኖች ናችሁ በእውነት ገና ይጠፋሉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትጸናለች ክርስቶስን ይዛ የእርሷ ያደረገን ክብር ምስጋና ይግባው አምላከ ቅዱሳን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒❤❤❤
@etaguBirhan
@etaguBirhan Ай бұрын
አደኛ ሀጣትና በደል ሳይሆን እደ አተ ቸርነትና ምህረት ከቅዲስት ቤተ ክርስቲያን የወጡትን የቅዲስት ዲንግል ማሪየም ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር ብሎ ይመልሳችሁ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemesgenIsrael-l7e
@TemesgenIsrael-l7e Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያጥፋልን ወደእውነቱ ይመልሳቸው
@alemayalew7654
@alemayalew7654 26 күн бұрын
አሜን የሀሰቸኛ ስብስብ ሀይማኖት አሜን ይጥፋ
@GenetTilaye
@GenetTilaye Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ማንም እንዳይጠፋ ቸርነቱን ያድርግልን
@MeseretMeseret-dk3gj
@MeseretMeseret-dk3gj Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@S.Bazezew
@S.Bazezew Ай бұрын
Amen Amen Amen 💚💛❤🙏 Be hayalu be Egziabher sim protestantism (menafinet) yitfa🙏🙏🙏
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 Ай бұрын
መጽሐፈ ጦቢት ም 12 ቁ 1-14 መልዐኩ ሩፋኤል ፀሎታቸውን ተቀብሎ ወደእግዚአብሄር ማድረሱን ተፅፏል አንብቡት
@RealBerhe
@RealBerhe Ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ለናትና ልጅ
@kumngerzelalem
@kumngerzelalem Ай бұрын
በየአስተምሮታችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይከተላችሁ ፣ታምር ነው ግብረሰዶም ላለማቆም የሰጠው ምሳሌ
@xohszgd
@xohszgd Ай бұрын
ክርስቲያን እንኳን አደረሳቱሁ ❤❤❤❤❤❤❤ጴንጤ ተንጫጫ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
በኡነት አባቶቻችን ወዲሞቻችን በርቱልን አወን የጴጤ እምነት ይጠፋል። ኑበብረሐኑተመላለሱ💜🙏💜 ተዋሕዶ ለማንኛዉም ጥያቄ መልስ አላት። 💜🙏💜🙏💜🙏💜🙏💜
@EyerusalamwelyuAhemd
@EyerusalamwelyuAhemd Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ
@samriAddis
@samriAddis Ай бұрын
መናፍቅ ሲሳደቡ ውለው ለምን አያድሩም ሲጀመር ከነሱ ጋር ህብረት የለንም የድንግል ማሪያም ልጅን አማላጅ ነው የሚሉ ድንግል ማሪያምን ሌሎች ልጆች አላት ከሚሉት ጋር መነጋገሩ አያስፈልግም የእኛ እየሱስ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ወንጌል ነው የሚሉት የነሱ 66 የኛ ደሞ 80 አሀዱ ሲሆን እኖዴት ነው ከነዚህ ጋር መደማመጥ የሚቻለው ሲጀመር አዳማጭ ማግኘት የለባቸውም
@sumunisumuni1981
@sumunisumuni1981 Ай бұрын
እኛ ለታቦት ብንሰግድ ምን አገባችሁ ?እናተ ሂድና ለእዮ ጩፋ ስገድ ሶፍታችሁን ብሉ
@MeseretBest
@MeseretBest Ай бұрын
ተባረክ ውንድማችን እያ
@BeltuBeltu123
@BeltuBeltu123 Ай бұрын
ምንም አተ አልገባህም ወወድሜ ጌታ ይርዳህ
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt Ай бұрын
በርቱ ለመናፋቃን መልስ ስጥሉን ምናልባት የሚመለስ ካለ
@tsionmariamabrha8698
@tsionmariamabrha8698 10 күн бұрын
እነዚህ ሁለቱ ሰዎች ባታወሩ ነው ምክንያቱም የመጨረቨሻ ዘመን ነው ዝም በላቸው መጨረሻቸው የታወቀ ነው
@SelamTafese-h3p
@SelamTafese-h3p Ай бұрын
ታቦት አይመለክም ቅዱሳን አይመለኩም አላቹህ ታዲያ እኛም ያልነው ይሄንኑ ነው ያልነወ።
@azada-o9r
@azada-o9r Ай бұрын
አመን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@BeBe-l1k
@BeBe-l1k Ай бұрын
የተለጣጠፈ ስእል ያለው የት ነው ሰዎች የሚለማመኗቸው ቆይ ለማ ክብርና ለማ ጥቅም ነው ምትከራከረው
@SarahTota-vg3gm
@SarahTota-vg3gm Ай бұрын
Ende orthodox emenet ebaben atebeko yemetela yelem fetari ethiopian yebark🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ Ай бұрын
እውን መናፍቅ ይጠፋል።።።
@AlemBirhanu-t8e
@AlemBirhanu-t8e Ай бұрын
ወድሜ ትዝታውና በጋሻው ቢመለሱ ባይመለሱ ቤተክርስቲይን አትጎዳም እነሱ ሆዳቸው አምላካቸው አምላካቸው ሆዳቸው የሜባሉት እነሱናቸው ጾምሰልችቶቸውነው ያፈነገጡት እነዚሕ አጋሥች ቢመጡ አንጠቀምም ባይመጡም አንጎዳም እነዚሕ የበበሉበትን ወጭት ሰባሪ።
@johnbekele8200
@johnbekele8200 Ай бұрын
አውነት ነው እንደሰው ልንጋጭ እንችላለን እንኳን ከተለያየ ቤት የመጣን ቀርተን በአንድ ቤተሰብ ውውስጥ ገጭት ይፈጠራል በሐዋርያትም ዘመን ግጭት ነበር ግጭት የማይኖረው መንግስተ ሰማይ ስንገባ ብቻ ነው ወገን!!
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 በሐዋሪያት ዘመን የነበረ ግጭት እስኪ ማስረጃ አምጣና አሳየን።
@johnbekele8200
@johnbekele8200 Ай бұрын
@ ገላ 2~11 አንብብ
@tagaykelil9220
@tagaykelil9220 Ай бұрын
Fetari Kale hiywot yasemalin
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Ай бұрын
ኧረ ኡኡ እሂን መናፍቃን ምላሱን መቁረጥ ነው😢
@bereketberebereketbere4963
@bereketberebereketbere4963 Ай бұрын
Dear wedaj neh👏👏👏👏😊
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Ай бұрын
እውነት እውነት እላችኋለሁ። ፕሮቴስታንትም ሆነ ኋላ መጥ ሀይማኖት በሙሉ ከአለም ዙሪያ በሰልፍና በፍጥነት በቅርብ ይጎርፋሉ። ለመዳን በቸርነቱ የተመረጡት በታዘዘው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መልእክተኛ ንስሀ ገብተው በበረሀው ጸድተው አዲስ ሰው ይሆናሉ። እውነትን ሀይማኖት የመጀመሪዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ነች። እግዚአብሔር ይመስገን ።
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz Ай бұрын
amen kale hiyweten yasemalen
@tedros7728
@tedros7728 Ай бұрын
Qale hiwet yesmalna ❤❤❤
@TsigieChanie
@TsigieChanie Ай бұрын
አልፋና ኡሜጋ እኔነኚ ይላል ስለዚህ ክርስቴን መቸም አይጠፋም ሙኚ
@marthamuse-k3e
@marthamuse-k3e Ай бұрын
በትክክክል እውነት ነው የተናገርከው ምክናየቱም ከመፀሀፍ ቅዱስ የሚለውን ነው የተናገርከው ሰህተት አላወራቹህም
@fanuelgebrehiwot8787
@fanuelgebrehiwot8787 Ай бұрын
Dear wedajaneh🎉🎉🎉🎉🎉
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Ай бұрын
እውነት ነው ምክንያቱም ሰልቫጅናት ሰልቫጅማኖት ናት ሰልቫጅ አስመስላ ዝቡን ሲሆን ልትከት የመጣች ሃይማኖት ናት ስለዚህ በኢትዮጵያ ምድር በቅዱሳን ምድር ፀፊ ናት ይሄ ምንም ያለ ጥርጥር ነው ምክንያቱም አሳልፋ ከእግዚአብሔር ከስላሴ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም ልጅ ነጥቀ ወደ የተዘጋጀች የመጣች ሰልቫጅማኖት ናት ሰልቫጅ
@tiruya2102
@tiruya2102 Ай бұрын
Egziabhare Yibarikih
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 Ай бұрын
አባካችሁ ወንድሜ ፓሰተር ቸርነት ከእሱ ተማሩ እንድት እንደነገራችሁ ዪግባችሁ እሱ እግዚአብሔር ባርኳታል ትዝታው አንተና ዮናታን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ጥጋብ ጥሩ አይደለም ጌታ በትር ከባድ ተጠንቀቁ ጌታ ይቅር በለኝ ።
@ephremgari2330
@ephremgari2330 Ай бұрын
እኔ የዳር ተመልካች ነኝ ዘመኑ ክፉ ነው እንኳን ቀጣይ 10 ዓመት ጊዜ የዛሬ ወር እራሱ መኖ እርግጠኛ መሆን ይከብደኛል ግን ጌታ ኢየሱስ ቢፈቅድና ብንኖር ኦርቶዶክስ & መናፋቅ እዚህ እዛ የሚባባሉ አይመስለኝም እየሱስ ብቻ ጌታ ነው እያሉ-----10ዓመት ብሀላ?---
@RoziWorku
@RoziWorku Ай бұрын
ትዜ እንግሊዘኛ አያነብም እዴ ምነው አስተረጎመ ደነዝ
@sisayaba9184
@sisayaba9184 Ай бұрын
10 Amati yibezali le menafiqi😢😢😢
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 Ай бұрын
እባካችሁ ለነዚህ ባለጌ ሰዎች ክርክር አያሰፈልግም ርሶቸው ።
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b Ай бұрын
ሰዶም ባቢሎን እርስ በእርሳቸው ተበላልተው ተለያይተው አለቁ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@milionkurabachewu2866
@milionkurabachewu2866 Ай бұрын
ክርስቲያኖች ተባረኩ ሁሉንም በማስረጃ ነው መልሳቸው። ሲጀመር ፕሮቴስታን ከስማቸው ይታወቃለሉ እምነት. ...
@josephwaite1317
@josephwaite1317 Ай бұрын
Qale eywote yasemalen. Kiber yisetlege wodemacthen.
@GetnetTeshome-wg1zl
@GetnetTeshome-wg1zl Ай бұрын
መናፍቃን አበዱ ምነው አርፈው ለገንዘብ ብለው ወጥተዋል ዝም ብለው መቀመጥ አቃታቸው ግን እውነት እኛ ጋር ስላለ ተመልሰው ይጨነቃሉ ለዚህ መኖር ሲያቅታቸው እየተሳደቡ ይንጫጫሉ ሲያሳዝኑ
@FidgetSpinner-o4o
@FidgetSpinner-o4o Ай бұрын
Anite. Tixefale. 🤫🤫🏌🏼🏌🏼🏌🏼💪💪💪💪
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile Ай бұрын
ተሳዳቢ ጴንጤዎች ምናለ ይህን የሀሰት ሀሜታችሁን ይዛችሁ ህዝባችሁን እያለባችሁ አርፋችሁ ብትቀመጡ እባብ ያልከው ሰውዬ ከነጓደኞችህ መቼ ነው በኮንፊደንስ የምትኖሩት ተፍረከረካችሁ ,ተራወጣችሁ, ተተራመሳችሁ ,በቅናት ተንጨረጨራችሁ,አረራችሁ,ሰው ሄደብን ብላችሁ አለቀሳችሁ-------በዚህ ላይ ውሸታችሁ , ቅጥፈታችሁ ስድባችሁ ሀሜታችሁ, የናንተ ነገር እየአበዳችሁ እኮ ነው ምን ይሻላችኆል ኑ ወደ ብርሀኗ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተመላለሱ ❤❤❤
@User-rh8di
@User-rh8di Ай бұрын
ወይ መናፍቅ ምን ጉድ ናቸው
@Tfas10169
@Tfas10169 Ай бұрын
ትዜ የኖርከው በባዶው ነበር ማለት? በል ተመለስና ተማር
@AbayAyele-y1t
@AbayAyele-y1t Ай бұрын
አሁን ይመለካል አይመለክም ማለት ትታችሁ ካቴዴራል ቅድስተ መርያም ቤተክርስቲያን ወለሉላይ ሆን ተብሎእንዲረገጥ ተብሎ ተሰርቶል ስለዚህ ይሄን ነገር እንዲጠፍ ድምፅ ሁኑ እባካችሁ ኦርቶዶክሶች😭😭😭
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Ай бұрын
ምክንያቱም ፕሮቴስታንት አብሮአቸዋለ መንፈስ እውነተኛ የመጽሐፍ ቅዱስብም። ምክንያቱም አንደበታቸው ላይ የተቀመጠ በራሳቸው ጭንቅላት ስር ተቆጣጥሯቸው እየተፈላሰፉ የመጽሐፍ ቅዱስን ገለባብጠው የሚያስተምሩና ሐሰተኛ ትምህርትን የሚሰብኩ ናቸው ስለዚህ ያወቃችሁ ሊነቃና ወደ እውነተኛው እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው አዳኙ ጌታ ሊመለሱ ይገባቸዋል ከማይሆናቸው ከማይበጃቸው ሰማያዊ መንግስትን ሊወጡ ይገባል ራሳቸውን ሊያድኑ ይገባል እግዚአብሔርን እውነተኛው ሊያመልክ ይገባል እውነተኛ ድንግል ማርያም ልጅ የሚመለከው አዎ ስለሱ ብዙ መስዋት ብዙ ሰምዓትነት የተቀበሉ ስለሱ ፍቅር አዎ እውነተኛ አምላካችን ይሄ ነው እየሱስ ክርስቶስ የኛ እውነተኛ ወደ እውነተኛ ልትመለስ ይገባል። እውነተኛው ቤቱ ተመለሱ ወደ ፈጠራችሁ ወደ እውነተኛው የጠፋችሁ ተመለሱ ተመለሱ ከመጥፋታችሁ ቀድማችሁ ተመለሱ ስትጠፋ ትጠፋላችሁ አዎ ወደ እውነተኛ ወደ ድንግል ተመለሱ
@sarahnanisarahnani630
@sarahnanisarahnani630 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@BereketKebede-u5h
@BereketKebede-u5h Ай бұрын
ሲጀመር እኮ የፕሮቴስታንት መስራች አባታቸው ሉተር የሃዋሪያው የቅዱስ ያዕቆብ መልእክትን የገለባ መልዕክት(Epistle of straw ) ብሎት እንደነበር የፅሁፎቹ ማስረጃ አለ፤ ልጅ አባቱን ይመስላል እንዲል የቅዱስ ያዕቆብ መልዕክት ለእኔ አልተፃፈም ማለቱ አባቱን መምሰሉን እየነገረን ነው።
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar Ай бұрын
ከኦርቶዶክስ ላይ የሚወርዱት መቼ ነው። ለምን የራሳቸውን ይዘው የኛን ለኛ ቢተዉ።
@MeseretBest
@MeseretBest Ай бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏
@boutiquedelorient1722
@boutiquedelorient1722 Ай бұрын
ፕሮቴስታንት የ ፍርንስይ ንጉስ አስር 10000በአንድ ከን ትግድል
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v Ай бұрын
አማኑኤል ማነው መድኃኔዓለም ማነው ?ኢየሱስ ብቻ ነው የሚመለከው🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
እየሡሥ ሠወችን ለማዳን ወደ እመቤታችን ነዉ የሔደዉ
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v Ай бұрын
@Zeze-ds6qq አዎ ክርስቲያን ነኝ እኮ 😂ቤንጤ መስዬሽ መሆን አለበት።😂😂🙏🙏
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d Ай бұрын
ፔንጤነሽ::
@LilyJimma
@LilyJimma Ай бұрын
ወይ ጉድ እባባብ..? ግሪክ ኦርቶዶክ..!! እኔ እራሱ ከዛሬ ጀምሮ የክሪክ ኦርቶዶክስ እህት ቤተክርስቲያን ናት ብዬ ላልመስክር? ቲሽ...!! ድሮም ግሪኮች ጠንቋዬች ናቸው:: ከጥንቁልና ወደ ክርስትና ስለመጡ ያው ተመልስው ገብነት::
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew Ай бұрын
ግሪክ ድሮም እህትማማች ቤተክርስቲያን አልነበረችም አሁንም አይደለችም
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Ай бұрын
አዎ ለምን እያንዳንዱ ፓስተር እያንዳንዱ አዳራሽ የተለያየ ስብከት ነው እያንዳንዱ ምክንያቱም ልክ እንደ ባቢሎናውያን አልቆባቸዋል። ተደበላል ቆባቸዋል። እውነት እውነት አምላክ ለመንገድ መመለሻ መንገዳቸው ድብልቅልቅ አድርጎ በላያቸው ላይ እየሰበከ ያለው ስለዚህ ከተደበላለቀ ይወታቸው ይመለሱ ይገባል ወደ እውነተኛ ወደ ቀጥተኛው አምላክ አዎ ተደበላል እርስ በርስ ከእያንዳንዱ ፓስተር የሚሰሙት የተለያየ ድብልቅልቅልቅል ከመጽሐፍ ቅዱሳን በቃ ብር ስበርሳቸው በቃ ክፉ መንፈስ አይምሮአቸው ላይ አልቆታል እና በቃ ራሱ መንፈሱ ድብልቅልቅባቸዋል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከዚህ ጠብቀን ከዚህ ጠብቀን ከዚህ ጠብቀን ሳታውቁ የወጣችሁ ግን እብራችሁ መልሱ ሳታቁ የወጣችሁ እግራችሁ መልሱ እውነተኛውን እውነተኛውን መንግስተ ሰማያት ለመውረስ ተመለሱ ተዘጋጁ ይጠራል እግዚአብሔር እየጠበቃችሁ ዘርግቶ ተመለሱ
@hawazmezmur3390
@hawazmezmur3390 Ай бұрын
እና እንዳይጠፉ ተጠንቀቁ ለማለት ነው?? ወይስ ምን?
@bekelebeyene8292
@bekelebeyene8292 Ай бұрын
ወዳጀነሀ በጣም ተሳስተሐል ተዲያ ለምንድን ነው ታቦት ሲወጣ ለምን ሰዎቹ እልል እያሉ ይሰግዳሉ ለምን
@bereketberebereketbere4963
@bereketberebereketbere4963 Ай бұрын
Teyk yenegeral😮
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx Ай бұрын
አዎ ይጠፋል በክርስቶስ የተመሰረተች በጴጥሮስ አማካኝነት የተመሰረተች ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ሃዋርያዊ ቅብብሎሽ ያላት አንተ መንጤ የሃዋርያት ቅብብሎሽ የለህ ትላንት በሉተር የተመሰረተ ድርጅት ነው
@Yemegnu
@Yemegnu Ай бұрын
ዎርሽፕ አንደ አውዱ ይፈታል እንጂ ቃሉን ነጥሎ መፍታት የስህተት ትምህርት ነው ።
@AkiyaAkiya-v8e
@AkiyaAkiya-v8e Ай бұрын
መአት ጣዖት እና አማልዕክት ሰብስበህ እየሰገድክላቸው እና እያመለካቸው እያለህ ካንተም ብሶ ፕሮቴስታንት ትጠፋለች ብለህ ትበጠረቃለህ። ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን የት አውቀህ ነው ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የምትናገረው። አንተ ዝም ብለህ የለመድከውን የአማልዕክቶችህን እና የጣኦቶችህን ገድላት፣ ተአምረ ምናምን እያልክ የምታነበውን መጽሐፍ አንብብ። ሰይጣን የሚመለክባት እና የሚሰገድለት ቤተ ዕምነት ናት እኮ። ሰው ስለ ክርስቶስ ሲያስተምር አትወዱም። ዋናው መሰበክ ያለበት ክርስቶስ ብቻ ነው። ቤተ ክርስቲያኗ ስለ መጥቆራ ታስተምራለች፣ ታስመልካለች፣ ታሰግዳለች።
@selamterfassa3068
@selamterfassa3068 Ай бұрын
ወንድሜ በምን መንገድነው የምትናገረ ጠጥተ ነው አልገባኝም የጉልበት አታርጉት በክርስቶስ የሚያምንነ‍ እዝብ ላይ እርግማን አይስራም ሞርትህ አይፈፀምም መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ምን ግራ አይግባችሁ እዝቡን አትስደቡ በርግጥ ይህን አዳምጫ ዝም ማለት አልቻልኩም
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Ай бұрын
The poll. Many are asking, is morality before religion, any religion ??? The Oromo and Kemant people have been saying, " Wakkaa Makkaa Kummaa ", means, One God of thousand names " this was before the birth of Christ . The day one changes, his or her religion, the spiritual crisis is in being, because there is only one God of thousans names. What matters is the individual's personal relationship with one God the creator. Morality before religion ???
@Shaleqa_Adenan
@Shaleqa_Adenan 29 күн бұрын
Almost all kush nation’s Oromo, Somalia, Hadiya, Afar, Sedama believe in one creator called waqo, Wa, waqa etc I don’t about Kimant has that belief
@GorigiseMedenlim
@GorigiseMedenlim Ай бұрын
ይፈርሳል
@Zara90-ew8tw
@Zara90-ew8tw Ай бұрын
እድሜየሰተውሁሉንያያል
@Esraelberisha
@Esraelberisha Ай бұрын
ልክ ነህ ጰንጠ ሁሉ ከኦርቶዶክስ ነው ወደ ጰንጠ የገቡት አሁንም እንግዲህ ያው በተግባር የምናየው ይሆናል ግን ዋናው ጰንጠ መሆን ወይም ኦርቶዶክስ መሆን አይደለም ወደእየሱስ መመለስ ነው እንጂ እየሱስን የሸፈኑት የፈጠራ ትምህርቶችን መተው ለመዳን እየሱስ በቅ ነው። እንግዲህ ይህንን መልዕክት አንብቦ የምበሳጭ ካለ የእግዝአብሄር ወገን አይደለም። ደባል የሆኑ በእየሱስ ላይ የተጨመሩትን ተረቶች በቃሉ እውነት እናፈርሳለን። እግዝአብሄርን የምያመልክ ብቻ አሜን ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekadr842
@mekadr842 Ай бұрын
አንቺ የምታመልኪው ማንን ነው? ማን ሸፈነብሽ ? አኛኦርቶዶክሶች ማንም የማይሸፍነውን አምላክ ነው የምናመልከው
@Esraelberisha
@Esraelberisha Ай бұрын
ለነማ ተገልጦልኛል ለተሸፈነባቸው እንጂ መፂሀፍ ቅዱስ የማይለውንና ያልተፃፈውን የምያውሩ እነማን እንደሁን ይታወቅ የለ
@MulukenkasaGamtesa
@MulukenkasaGamtesa Ай бұрын
ደግሞ እንደሚያውቅ ሰው ይሳሳቃሉ እንዴ መሃይምነት ግን አዋራጅ ነው😅😅😅
@wubeshetkassaye3254
@wubeshetkassaye3254 Ай бұрын
ይሰገድለታል ይላል እንጂ የአክሮት ወይም የአምልኮት ተብሎ ባልተገለጸበት ሁኔታ የአምልኮት ብሎ መደምደም ሆን ተብሎ ሰዎችን ለማሳሳት የተደረገ ተግባር ነው።
@yade716
@yade716 Ай бұрын
አንተው ራስህ ከነ ቅራቅራቅምቦህና ጣኦታትህ ጋር ትጠፋለህ እንጂ ወንጌል አይጠፋም።
@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@fasikametaferia7781
@fasikametaferia7781 Ай бұрын
ሁሉ ፡ግዜ፡እንዳላቹሁ፡ነው፡ፕሮቴስታንት፡ይጠፋሉ፡ይጠፋሉ፡ትላላችሁ፡።ያ ባታዊ፡ሰኔ፡ላይ፡ከሰማይ፡እሳት፡ወርዶ፡ጴንጤሆችን፡ያጠፋቸዋል፡ይል፡ነበር፡እስካሁን፡አሉ።። ታቦት፡አይመለክም፡ማሪያም፡አትመለክም፡ትላላችሁ፡በደንብ፡ነው፡ምታመልኩት፡ታቦት፡ሲወጣ፡ወድቃችሁ፡አይደለም፡ምትሰግዱት፡ስእሉን፡እጣን፡ምታጥኑት።ፖሮትስታንት፡ወንድ ለወንድና፡የሴትን፡ግንኙት፡አጥብቃ፡ትቃወማለች።
@ZaenbAa-sh4jl
@ZaenbAa-sh4jl Ай бұрын
ማሰተዋሉን ያድላቸዉ እዉነቱን ሀሰት/ሀሰቱን እዉነት ለሚሉት ኦረተዶክሰ ተዋህዶ ሀላፊነት አለባቹ የጠፉትን አሰተምሯቸዉ መልሷቸዉ😮😮😮😮ቲቢት አይነቃቹ ተመለሱ
@Tirngo-w8y
@Tirngo-w8y Ай бұрын
Ere enih menafkan eko sra feten sle enesu bcha endnawera slemifelgu new Ewunet lemeredat bifelgu nuro endih be bschet balaweru neber. Dros diablos alamawu mn hone ena new. Libona yistsachewu Mnm hone mn betechrstian meseretuam gullatiam ye dingl mariam ligi eyesus chrstos new.tsenta tnoralrch lezelalem . Endawu enias enih be eye internetu afachewun yemikeftu tsere orthodoxsochn sebsbu be gubaye melku neber mekeraker ende kedemu abatochachn lik ariwesn endawegezubet gubaye. Amlakachn hoy ende cherneth engi ende bedelachn ayhun Amen❤
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 Ай бұрын
Midir layi inde pirowochi denikoro yeleme amilaki libona yisitachew
@selamselam8531
@selamselam8531 Ай бұрын
አረ በስመአም ምን ጉድ ናቸው ጴንጤዎች ጩህት ብቻ እርስ በራስ ሳይግባቡቡሳይችሉ ኦርቶዶክስን የራሳቸውን ወሬ እየስፈለሠፈ የሚያስጮሃቸው እላያቸው ላይ ያለው እርኩስ መናፍቅ
@AseSida
@AseSida Ай бұрын
Yesew were eyekenchachebachu lemasamen atemokru gita eyesus yelebonahn ayne yabralh
@BeBe-l1k
@BeBe-l1k Ай бұрын
ፕሮቴስታንት የሚል መንግስት ለማጽናት የሚሰራ ፕሮቴስታንት የለም መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ሌላ ስም የለም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ በቃ
@BeBe-l1k
@BeBe-l1k Ай бұрын
እውነተኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው ኦርቶዶክስ የሚል ስም አይደለም
@legessetunsisa792
@legessetunsisa792 Ай бұрын
በ 10 አመት እንዳልከው ካልጠፋስ?
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d Ай бұрын
አስር አመት ነውኮ የሚሆነው ፔንጤ ከመጣ ያልታደላችሁ ኦርቶዶክስጋ ውድድር አያስፈልግም በክፉ ጊዜ ክፉ ሀይማኖት በዛብን 😢😢😢😢😢ለፔንጢስየት እንሂድ ብክለቶች😢😢
@meskeremgirma2507
@meskeremgirma2507 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ እባብን አታመልክም አዳምና ሔዋንን ከገነት ያስወጣቸው እባብ ነው በዛ ላይ ነጭ ለባሹ መስቀል አርጎ የሚያወራው ፕሮቴስታንት ነው መስቀል ያደርጋሉ እንዴ?
@Tfas10169
@Tfas10169 Ай бұрын
በጊዜ ካልተመለሱ አገራችን በእብዶች ትሞላለች
@milionkurabachewu2866
@milionkurabachewu2866 Ай бұрын
በጋሻው እውነትክን ነወ ገንዘብ የለም እዛ ሀሀሀሀ
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 Ай бұрын
ትዝታው አሜሪካ ትርፋ ጥራዝ ነጠቅ ቋንቋ ትርፋህ ይህ ነው አንተ ጎደኛ የሰራህው ሰራ እግዚአብሔር ይቅር እንድልህ ንሰሐ ግባ የተበላሸ ዜጋ ነህ ጌታ ይቅር ይበልህ ።
@mussealemu2935
@mussealemu2935 Ай бұрын
በመጀመርያ የሰዉን እምነት ከመተቸት የራስን ማወቁ ተገቢ ነዉ የኦርቶዶክስ እምነት በጥንቆላና በመተትየምትታወቅ ለመሆኑ ምስክር የሚያስፈልገዉ አይመስለኝም ቄሱ ቤተመቅደስ ገብቶ ይቀድሳል በሌላ ወገን ጥንቆላና መተት ሲሰራ በገሐድ የሚታይ እዉነት ነዉ ታድያ ይህ ሆኖ ሳለ የፕሮቴሰታንት ሐይማኖት ይጠፋል ማለት ምን ማለት ነዉ? እኛ የምናመልከዉ ሐይማኖት ሳይሆን እየሱስን ነዉና ዝም ብለህ አትዘባርቅ እየሱስ ያድናል ሲባል ፀጉሩ የሚቆም ማን ሆኖ ነዉ ዝም ብለህ የምትዘላብደዉ?
@Abriham-dh8qb
@Abriham-dh8qb Ай бұрын
ሟርት ነው ወይሰ ትነቢት የፕሮቴስታንት መጥፋት ቆም ብለህ አስብ እሰቲ የጌታ መንግስት ይሰፈል እነጂ አይጠፋም። አትቃዥ ብዥታ ውስጥ ገብተሀል መዳን ከኢየሱስ በቀር በሌላ በምንም የለም ።
@mameabate-nv8vc
@mameabate-nv8vc Ай бұрын
የከሳሹ ልጆች ምነዉ ተንጫጩ እባብ ማ እናንተ ናችሁ በየ አደባባዩ የምትናደፉ መርዘኞች አርፈን በምንኖርበት አላሳርፍ የምተትሉ እባቦች
@btbt4487
@btbt4487 Ай бұрын
☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@BelayneshWagnegnew
@BelayneshWagnegnew Ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሞርታቹህ ይፍረስ አሜን ለዘላለም ይፍረስ የመጥቆራ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይወጋ።
@nardoswendimu3390
@nardoswendimu3390 Ай бұрын
Yenante yeferes yegna eyesusma yale yenebera wedefitm bakeber yamemeta nw yekerta yega eyesus yezare 100 amet gedema yemeta aydelem yechelemaun kerstos yemetamelku enante demo yegnan berhanawi eyesus ena yesun semehatat letenageru moral lenorachu ula aygebam.bayeon nu beberhanu temelesu
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Ай бұрын
አይ ጴንጤ ወይ አታነቡ ወይ አትሰሙ ምን ይሻላችኃል??
@TM-ku3or
@TM-ku3or Ай бұрын
ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መመለስ ብቻ ነው የሚያዋጣሽ
@Hahuhi1234
@Hahuhi1234 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ይወጋ፣ ይፍረስ ምና ምን... በቃ መጃጃል ሁሌ ኧረ ትእቢታቹን ገፋ አርጉትና ተማሩ ሎቱ ስብሀት
@etalemahutaye9434
@etalemahutaye9434 Ай бұрын
እግዚአብሔር ቀድሞ የተናገረውን አላስተዋላችሁምን? "የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ:: "ብሎ የተናገረው እንዲሁ በከንቱ አይደለም ::እናንተ ስላላችሁ ሳይሆን ፕሮቴስታንት የሚጠፋው በማይሻር ቃሉ እንጂ
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
21:54
ናታኔም ሚድያ - Natanem Media
Рет қаралды 188 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН