KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እሰከመቼ እንደዚ አይነት መሀይባንን ተሸክመን? እንዲሁም መቃብር ቦታ የሄደው ሰው ጉድ ሆነ ።ተጠንቀቁ
36:38
Ethiopia - ሰራዊቱ በሰራዊቱ ላይ መግለጫ አወጣ | የመቀሌው አሰደንጋጭ ውጥረት | ኢሳያስን ለመጣል የአዲስ አበባው ስብሰባ | በታቦት የተሳለቁት
16:46
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
2:40
Непосредственно Каха: сумка
0:53
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
0:41
ከባህሬን የተሰማው ጉድ ሚኪ ሾው ማረኝ ።ለማንኛውም በሰደት ያላቹ ይህን ጉድ እዩ.ያልጠበኩት ነገር ተከሰተ
Рет қаралды 34,187
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 194 М.
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Күн бұрын
Пікірлер: 818
@birhanmedia144
3 жыл бұрын
እንዴ ምንድነው ሰው በትፋሩ ፈጣሪ ፍሩ ሰርቶ መልወጥ አለ እኮ ለምን የሰው ላብ የት ያዳርሳል ህልና ሚባል ነገር አለ በምድር ላይ መልካም ነገር አድርጉ ሁሉም ቀር ነው 😭😭
@sebezTube1
3 жыл бұрын
አንቺም ልቤን ሰርቀሻል መልሽ
@birhanmedia144
3 жыл бұрын
@@sebezTube1 ❤ውሰዶ 😂
@smuhtube9287
3 жыл бұрын
ቅን ስው ብርቺ
@zabeebabahrain7294
3 жыл бұрын
ኧረ የባህሬን ጉድ አያልቅም አንድቱ 3ሰው እንድልክላት አድርጋ ተያዤ እያደረገች ብሩ ከተላከ ቡሀላ ስልኳን አጠፋች እነዛ ልጆች ከፈሉ አንድቱ ደሞ እናቴን አሞብኛል ብላ አበድሪኝ ብላ ተበድራ እሰጥሻለሁ ቀን ስጭኝ ስትል ቆይታ ስራ ስትለቅ ብሎክ አደረገቻት ወላሂ ከባድ ነው ውድ እህቶች በሰው ፊት ተገርፋችሁ እንቅልፍ አጥታችሁ አጥተን እየደከመን ሣናርፍ ቢያምን ሣንተኛ ነው የምንሰራው ያልፍልናል እንቀየራለን ብለን ነው ሰውን አትመኑ አላህ ከቀን ጅብ ይጠብቀን ያረብ
@fasigayewollolejitube
3 жыл бұрын
@@smuhtube9287 ደምሪኛ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
3 жыл бұрын
ሚኪሾዎ ኪዳነምህረት አጋለጠችልህ አብርሸዬ እባክህ ከሚኪ ታረቀ ሀረብ ሀገር ጨዎ እህቶች አሉ አንዳድ እህቶቸ ልብ ይሠጣቸው አብርሸ የቄራው ትሁት ሰው አክባሪ ወንድም የሀረብ ሀገር ወገኖች ድምጵ ነው
@TitaEthiopiaEldukonjo
3 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ሚኪ በጣም አዝኑዋል እኔ ነኝ ሁሉም ይህችን አገኘሁ ብለዉ ሲያከላፍቱት አዘንኩ ጉዳዩ ላይም ገባሁበት ሚኪ በኪዳነ ምህረት ምሎ ብሩን አልወሰድኩም ለማስታወቂያ ተከፍሎዋል ብሎ ምሎልኛል አልወሰድኩም ግን ከተቸገረች እሰጣለሁ አብርሽንም አናግረዋለሁ ብሎ አክብሮ አናግሮኝ አዝኛለሁ ሊሰጣትም ነበር በዉስጥ ልንጨርሰዉ ግን ያሳዝናል አብርሽም እራሱን መስዋአት አድርጎ ሀቅን እያወጣ ነዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ልጅትዋንም አብርሽዬ በደምብ አናግራት
@birhanmedia144
3 жыл бұрын
ሪታዬ በጣም ይቅርታ የሰው ልጅ ከባድ ነው ሚኪ አልወሰዳም አትባይ ሌሎች ልጆች አለሁ በቅርብ ማለቴ ለሚኪ ቅርብ የሆኑ ሰዎች በሌላ በኩል እሷ እሱ ችግር አልባቾ::
@TitaEthiopiaEldukonjo
3 жыл бұрын
ብርሀን በሰላም ነዉ መጀመርያ የጻፍኩትን በደምብ አንብቢ እሺ አልወሰድኩም አለኝ እንጂ አልወሰደም በፍጹም አላልኩም ልልም አልችልም ሲሰጣጡ በቦታዉ አልነበርኩም እሺ ነገሩ እንዲረግብ ነዉ እርቅ እንዲፈጠር በመሀከል የገባሁት ትልቅ ሰዉ ሲጠፋ ሚያስታርቅ አስታራቂ የሆነ ቤተሰብ ስላሳደገኝ ላስታርቅ የገባሁት እንጂ ልፈርድ አይደለም አትሳሳች
@birhanmedia144
3 жыл бұрын
@@TitaEthiopiaEldukonjo እሺ ሪታዬ አንቺ ትክክል ናሽ ::ታባረክ ስለ መልካም ስራሽ ግን ወስዶ አልወሰኩም አይከብድም ከዝህች ብቻ አይደለም በአይንኔ የያሁት ሌላ ነገር አለ :: ቢያንስ ከእሱ አይጠበቅም ለብር ብሎ ኪዳነብረት❤ ብሎ መማሉ ደግሞ አፌ አዘጋኝ 😭ምን እንዳምልሽ አልቅም ሪታዬ ከፈጣሪ ይልቅ ሰው የምፋራ ግዜ ላይ ናን
@heymanotgetachew8261
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔም ዬሆነቺ ልጂ ብር ወስዳብኛለቺ ግርም ይለኛል አሁንም ስደት ላይ ነች. ትንከራተታለቺ ብትሰርቅም አልሞላላትም
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
3 жыл бұрын
ቆይ እኔ ግራ ይገባኛል ለምን ሰርታችሁ አትበሉም ምን አይነት ጉድ ነው የማዳም ጩኸት ይበቃናል የወገኖቻችንን መከራ መበደል በመስማት ልታሳብዱን ነው እንዴ
@ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
3 жыл бұрын
አወ ሊሳብዱን ነው እኛ ሥንት መከራ ሥቃይ ሥንሠማ እንውላለን እዝህ ሥራ ደሞ ደክመው የሠሩትን መብላት ውይይይ ጭካኔ
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
3 жыл бұрын
@@ተምሬፋቅርነሺሀገሬ በእውነት ደግሞ ምን ይሆን እሰማ ይሆን ብዬ ሳስብ ሰውነቴን ይነዝረኛል ስንት አይነት ጉድ ነው ይዘን የምንኖረው ግን የሰው ገንዘብ ወስደው እንዴት ነው ተኝተው የሚያድሩት
@almenaassefa8240
3 жыл бұрын
Asedebuni koyu eiku
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
3 жыл бұрын
@@almenaassefa8240 ኧረ እኔ ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው ስንቱን እንቻል ሁሉም ለቅሶ ነው በራሱ ገንዘብ ይገርማል ለክፉዎችም ልቦና ያድላቸው
@Nejat197
3 жыл бұрын
ሳህ የምር በሰዉ ቤት ሮሮ በማሰማት ሊደፉን ነዉ ምድረ ከንቱ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
3 жыл бұрын
ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡ ሰዉ ምን ሆኑዋል ትንሽ እንኩዋን ለክብራቸው አይጨነቁም እንዴ ብር እኮ ይገኛልም ይጠፋልም ክብር ግን ለሰው ልጅ ከምንም በላይ ነው አብርሽዬ ጎበዝ እንደዚህ እያመጣክ አስጣቸው
@almazweletetinsaaftabeleig5902
3 жыл бұрын
Demiryig Ehita💐👏 Enam Edmirshalu🙏
@መሬምወሎyoutube
3 жыл бұрын
እንድምር
@Sarasara-pw2ty
3 жыл бұрын
አብርሽየ የስደተኞች ተቆርቋሪ ነህ እኮ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም አለም
@almazweletetinsaaftabeleig5902
3 жыл бұрын
Demiryig Ehita💐👏 Enam Edmurshalu🙏
@asnakisht2215
3 жыл бұрын
እውነት ትቆያለች እንጅ አትቀርም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@elsabetgirma1275
3 жыл бұрын
አሜን አብርሽዬ እውነት ነው አምላክ ይጠብቅካል በጣም የምወድክ ልጅ ነክ ወንድሜ በርታ ወደፊት እንጂ ወደዋላ አትመለስ
@bezebeze2553
3 жыл бұрын
አብርሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአረብ አገር እንዴት እንደሚገኝ እያወቅሽ እንዴት ትወስጃለሽ ደግሞ ፈጣሪን አትፈሪም ለአንችም ምንም አይጠቅምሽም የሰው ላብ ወንድሜ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን መታደል ነው በአሁን ክፍ ዘመን እንዲህ ጥሩ ሆኖ መገኘት እግዚአብሔር ይባበክህ
@እድላዊትንጋቱዩቲብ
3 жыл бұрын
እውነትህን ነው እኔ ተካታይህ ከሆንኩኝ ቆየሁ ግን ላይክም ኮመትም አልፅፍም ነበር ግን ዛሬ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ አብርሽዬ እግዚአብሔር የያዘ መቼም ቢሆን አይወድቅም
@hiamanotzewedu9738
3 жыл бұрын
አብርሽ ... ድለ እውነት ብለህ ስለምታረገው... የማይተኛ... የማያንቀልፋ... ፈጣሪ አለ አይዞህ 🙏🙏🙏 💚💛❤️👈... ፕሊስ ላይክ ሌይክ... ስብስክራይን.. ሼር ሼር ሼር መልካም ኮመንት 🙏🙏🙏
@zaynabzayna7410
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንደው ማንንም ማመን ይከብዳል ባሁን ሰአት እህት ወንድሞች እራሳችንን እንጠብቅ ወላሂ በጣም ከባድ ነው ለሌባ ከማብላት በሀገራችን ላይ ስንት ሚስኪን አለ ብንረዳ ይሻላል ሰው አትመኑ አብርሽዬ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ወንድማችን
@FikerBahelaL
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
3 жыл бұрын
አቤቱ ኧረ መቼ ይሆን ወደ ራሳችን የምንመለሰው በእውነት እኔ ራሴን እየጠላሁት ነው አቤቱ የማይሰማ የለም ኧረ እዘኑልን ለኛ ስንቱን እንቻለው ያሳዝናል
@adamcell5290
3 жыл бұрын
ባማእኣ
@nasranasra1960
3 жыл бұрын
የእኛ ጀግና ወንድማችን አላህ ከተንኮሎቹ አላህ ይጠብቅህ
@ሀዬየ
3 жыл бұрын
ትክክል አብርሽየ ከአንድ አምላክ ውጭ ማንም ሊረዳን የሚችል ሰው የለም በጣም ያሳዝናል
@ወርቅነሽምትኩ
3 жыл бұрын
አይክፋታችን ብዙነው የሴት ውሽታም ፈጣሪ ይጠብቀን ያማል እኔ ባለፈ አልፈድም ብዬነበረ ላይክ ሰበስክራብ ግጭኝ
@የአባይልጅ
3 жыл бұрын
በትክክል የአመቱ ምርጥ ደግ ሰው የስደት እህት ወንድሞቸ ጠበቃ 🙏🏾🙏🏾የአረብ ሀገር ስደተኛች እንደኔ ለምን ለአብርሽ የቄራዉ የአመቱ ጥሩ ሰዉ ብለን አንሸልመዉም?? በርታ ወንድም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@HelloHi-wb7nk
2 жыл бұрын
የቄራው አብርሽ ሰላምክ ይብዘ በእውነት እናመሰግናለን በርታ
@Tgkutabertube
3 жыл бұрын
*በአላህ አብርሽ ቁጥሯን ስጠኝ እኔ እዚህ ባህሬይን ነኝ ልጅቷ ማስረጃ ካላት ሰውዬዬ በአንድ ቀን ነው የሚይዛት በስልክ ቁጥሯ ብቻ ያለችበትን ቦታ በ location ማወቅ ይቻላል መቀጣጫ ትሆናለች*
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ
2 жыл бұрын
አብርሽዬ ቆይቸ ብሰማዉም ንግግርህ ያስቀኛልም ያሳዝነኛልም ብቻ እዉነቱ ይዘህ ተሄድክ ወድቀህ አትዎድቅም አይዞህ በርታ ወድሜ😘 ሌቦችም ኢግዚኦ እደት ይበላችኋል ልቦና ይስጣችሁ ☝️✝️ አምላክን ብትፈሩ የራሳችሁም ያስጠላችኋል ኧጭ
@ruhamatube627
3 жыл бұрын
የሰው ገዘብ የኛንም ይዞብን ነው ሚሄድ የሰራነውን ፈጣሪ ይባርክልን😭😭😭😭😭
@honeytube8513
3 жыл бұрын
እንደማመር
@kebabush2119
3 жыл бұрын
አብርሽዬ የኛ ጀግና በርታልን አይዞህ ጀግና ማለት የተወጋ የሮጠ ብቻ አይደለም ለወገኑ የምቆሮቆር ለዘውም ለአረባ ሃገር ስደተኞች መቆርቆር ጀግንነት ነው ሁለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ ለኛ እንደቆምክ እመ ብርሃን ትቁምልህ
@almazweletetinsaaftabeleig5902
3 жыл бұрын
Demiryig Ehita💐👏 Enam Edmirshalu🙏
@alemtube1150
3 жыл бұрын
እንደማመር ዉዴ
@almazweletetinsaaftabeleig5902
3 жыл бұрын
@@alemtube1150 Eshy Demirkwshy Ahym Demiryig🙏
@alemtube1150
3 жыл бұрын
@@almazweletetinsaaftabeleig5902 እሽ
@xb6fj
3 жыл бұрын
🙋♀️አብርሽ ምርጤ የአብርሽ አድናቂዎች👍👍👍👈
@sosiethio6109
3 жыл бұрын
የኔ መልከመልካም አብርሽዬ አተ እውነተኛ ሰው ስለሆንክ ሁሉም እውነተኛ ሰው እዳይመስልህ ማለት ያወራህ ሁሉ እውነተኛ ስው አይደለም በርግጥ በነዚህ መጥፎና አስቀያሚ ሰው እዳሉት ሁሉ ስት ደጋጎች አሉ ግን የምልህ ነገር ቢኖር ቶለ ብለህ አትመን የቀረበህን ብቻ ለሁላችን ልቦና ይስጠን
@DEQIINSHIITDSA
3 жыл бұрын
Tabaraki abirishi ❤❤❤❤💘
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
3 жыл бұрын
አብርሽዬ ድንግል ማርያም ባለህበት ትጠብቅህ ጉድ በል ጎንደር መቸም እውነት ተደብቃ አትቀርም።
@saramokriya1942
3 жыл бұрын
እግዝኦ ፈጣሬየ ማረኝ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ውዴት እየሄድን ነው 👊👊👊👊👊👊 ማለት ነበር ምንይት ናት ይች ደረቅ እማይሰማ ጉድ የለም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን 👏👏👏👏👏👏አብርሺ ምነው አንተ ስትወለድ 10 ሆነህ ብትወለድ ኖሮ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አጀት አርስ
@ayeleshtamasgnyoutube6580
3 жыл бұрын
ወይአብርሺ የኔናት ።ሰው እኮ ተሠይጣን በልጠናል ።እግዚኦመሐርነክርሥቶሥ አድህነነ እመብርሐን ትጠብቅህ እፍፍፍፍፍ ምንጉድነው ዘሮባሠ ሠው ሰርቶተመብላት።ሥልቆት ያሣበደው በስምአብ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zinetanwaeryoutube4808
2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ወንድማችን በርታ ባለህበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅህ።አንተ ብቻ ለእውነት ቁም ችግር የለውም ሌላውን ነገር ለፈጣሪ ሥጠው እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠሥም 👍👍👍
@alihamdulelahforeverything8839
3 жыл бұрын
አብርሽ ግልፅ ልጅ ነህ ከክፋወች አላህ ይጠብቅህ ግን ሰው እንደት ሰርቶ መኖር እየቻለ የሰው ላብ ይሰርቃል እረ አሁንስ ወደየት እንሂድ ይሄን ጉድ ያለመሥማት አላህ ልቦና ይስጣችሁ ተው የሠው ሀቅ እንደሰረቃችሁ እንደበላችሁ ሞት ይቀድማችሁዋል አስቸጋሪ ጊዜ ላይ ነን።
@አስቱየከፋልጅ21
3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ግራ ይበሉ
@ማሂጎንደሬዋ
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሰንቱን አየን ሰማን መልካሙን ቀን ያምጣልን ፈጣሪ🙏🙏🙏ሰው መዋሸት መሰረቅ ቋሚ ሰራ ሆነ በጣም ያሳዝናል🤔
@አስቱየከፋልጅ21
3 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን ግራ ይበሉ
@xb6fj
3 жыл бұрын
በአሁን ሰአት ወላሂ ዉሸታም ሰዉ ሞልተዋል ኢዚ ሚያወራን ሌላ በጎን ሄዶ የሚያወራብን ሌላ እኔ የገጠመኝ ነገር ስላለ ነዉ እህት ወንድሞቼ ተጠንቀቁ በጥርስ እየሳቃ በቁም የሚቀብር ሞልተዋል በዚህ ሰአት ከስንት አንዱ ፈጣሪዉ የሚፈራ ከሆነ እንጂ
@rahelefrem428
3 жыл бұрын
ወይ አብርሽዬ እኔ አንተነክ ምታሳዝነኝ ጌታን ሰው ብትገልጠው ማያልቅ መፃፍነው!!!
@جميالحبشي
3 жыл бұрын
እኔም ይህ ነገር ገጥሞኛል አብራኝ የምትሰራ ሀበሻ አባቴ ታሞብኝ ባክሽ ስትለኝ የ አምስት ወር የሰራሁበትን ልትመልስልኝ ቃል ገብታ በዛው በልታው ጠፋች. ዱባይ ሳለሁ
@smuhtube9287
3 жыл бұрын
አሳ ጉረጉሪ ዘዶ ያውጣል ዘድሮ ጉድ ነው ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅👍📵ስቶብ ሊብነት
@መሬምወሎyoutube
3 жыл бұрын
እንድምር
@መሬምወሎyoutube
3 жыл бұрын
@Susu Tube እሺ
@እልምቱዩብ
3 жыл бұрын
እንዘማድ፡ኑ
@smuhtube9287
3 жыл бұрын
@@መሬምወሎyoutube ኢንሻ አላህ
@alemababa4361
3 жыл бұрын
አረ ተው የሰው ላብ የሚነድ እሳት ነው የራሳችሁን ላብ ብትበሉ ይሻላችኋል የፊታችሁን ብቻ አትዩ ድማችሁንም እዩ አብርሽ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@procell803
3 жыл бұрын
እርተው ስደትን ልፋትን እያወቅንና እየተረዳን ለምን እርስ በራሳችን የሰው ላብ መውሰዳችን ያማል አንቺ በሌላው ቦታ ወይም ከበላሻቸው ወገን ብትሆኝ ምን ታደርጊያለሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽና ላቧን ለመመለስ ያብቃሽ ተይ እሕታች ስምሽ መመለስ በሚችል ነገር ጥሩ አይደለም አብርሽዬ ጤናውን ይስጥህ ፈጣሪ የሚወደውን ሥራ ነዉ የምትሰራው እሱ ይጠብቅሃል ጤናውን ይስጥልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@aynayegetaliji2734
3 жыл бұрын
ሰላም ነው አብርሽ አለኝ ዉዑይይይይ ዘንድሮኮ ጉድ ነው በጀርባ በልታ በልታ መቸረሻ ላይ ተበላዉ ብላ ዎታች የስራውን ይስጣት ኤረ አብርሽ አራስህን ጠብቅ 👌👌👌👌
@elsabetgirma1275
3 жыл бұрын
አብርሽዬ በኔ በኩል በጣም እደግፍካለው በብዙ ሰው ሰብስክራይብ አስደርጋለው በርታልኝ ወንድሜ እግዛቤር ይጠብቅ
@hiamanotzewedu9738
3 жыл бұрын
ወይ አብርሽ የስፈሬ ልጅ ... የ ዘላን እና የ ሌቦች... የሚለበልበው ሳማ ነህ እኮ 😃😃😃 አቦ ይመችህ እብርሽ... ስልክህን በፈጠረህ?? 🙏
@tube-sz4dy
3 жыл бұрын
0096181107361 ዋትሰ አፕ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
3 жыл бұрын
እውነት ነው አብርሽየ እኛ ለሁሉ አንጨክንም እኔ እራሡ ያክሥቴ ልጂ እዚሁ በብሀር የእህቴ ልጂ መጣ ብሎ ያበደርኩትን ብር ከድቶኛል አደለም ባዳ ዘመድም አልታመነም
@rahelmeles4909
3 жыл бұрын
Ewenat naw enam zamed beya yamekat bezu bir kadetagaleh gen aune fetare yemasegane etefun fetareya malesolegal
@Tነኝየተክልዬዋ
3 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚያሳዝነኝ አረብ ቤት አየሰርታቹ ችግሩን እያወቃቹ መከራውን እያወቃቹ ከአረብ ሀገር ሴት የምትበሉ ሰዎች ፈጣሪ የሥራቸውን ይስጣቸው
@almetubez237
3 жыл бұрын
ስላም አብርሽዬ በጣም የሚገርምነው ስው ሆኖ በስው ላይ መጨክን ለዛውም ስድት ሆነሽ በስደተኛ እህትሽ መጨከን ማትረቢ
@zahraabdo9944
3 жыл бұрын
አብርሽ ምርጥ ሰው ትክክል ኑርልኝ
@tsigetsige3860
3 жыл бұрын
ካልመለሰች ማንቆርትዋን ይዛቹ ለፖሊስ ሌሎችም ይማራሉ አይለፍላቸው ሴት ተጠንቀቁ ከወንድ ይልቅ ለሴት ጀርባ ወጊ ሴት ናት እኔም ደርሶብኛል እኔም እስዋም መሞታችን ስለማይቀር እቀበላታለው
@tube4221
3 жыл бұрын
እውነት ነው መታሳር አለባት
@ሙሉተስፍ
3 жыл бұрын
ውይይይ ግድ ያማል ቅኔው አብረሽ በርታ እኔ ስብስከራያብ ላይክ አደርጋለሁ ውዴ ወንድምዬ
@elsabetgirma1275
3 жыл бұрын
ምነው ነገ እኮ ትሞችልለሽ ዘላለም አትኖሪም እግዚአብሔር። ይጠይቅሻል እምነት የለሽም እንዴ
@teqwayoutube6741
3 жыл бұрын
ማነው። የሚታመነው ተበላብኝ እያለይ ስትጮህ አልነበር እና እሷ ደቦ በላይ ነው የምትለን እረ ከባድ ነው ይህ ዱኔያ ነውጅ አኼራ አይደለ አላህን እንፍራ ተው ነፍስያችንን እናሸንፍ ምንም አይጠቅመንም በረከት ያለው በላባችን የሰራንው ነው እና አላህ ልቦና ይስጠን ከባድ ግዜ ላይ ነው ያለንው
@አለም-ጰ2ኰ
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ አብርሽዬ ሰብስክራይብ ሳያንስህ ነው ቢቻል ሺ ጊዜ ባረግህ ደስስስስስስ ይለኝ ነበር
@almazweletetinsaaftabeleig5902
3 жыл бұрын
Demiryig Ehita💐👏 Enam Edmirdhalu🙏
@አለም-ጰ2ኰ
3 жыл бұрын
@@almazweletetinsaaftabeleig5902 ishi🙏❤❤
@almazweletetinsaaftabeleig5902
3 жыл бұрын
@@አለም-ጰ2ኰ Thank You🙏 Enam Demirkwshy Berhy Ehita💐👏
@mnet3
3 жыл бұрын
ኧረ ምን ጉድ ነው ። ባህሬን ነኝ የመጀመሪዬ ነው ።እንደዚህ ስሰማ ባህሬኖች ተጠንቀቁ ።አብርሼ እግዚአብሔር ይባርክክ ።
@almazweletetinsaaftabeleig5902
3 жыл бұрын
Demiryig Ehita💐👏 Enam Edmirshalu🙏
@birhanmedia144
3 жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ ሴት ሆናሽ በሴት ጭካኔ በመዳም ቤት ቁጭ ብላሽ የአንቺ ብጤ እንዴት እንዳምመጠ እያውቅሽ መብላትሽ ፈጣሪ ልባና ይስጥሽ ዳሞ በእናትሽ ልመና ቱ ::ጨርሶ ይመርሽ በእውነቱ
@weynuwababy4877
3 жыл бұрын
Birhan media ከሴቷ ብቻ አይደለም ሁለት ወንዶችም አስልካቸው ስልኳን ዘጋችባቸው ሞላጫ ናት
@ዘቢባሙደሲር
3 жыл бұрын
ብራሀን እደዉ ስወድሽ
@mulu5003
3 жыл бұрын
@@weynuwababy4877 vv
@birhanmedia144
3 жыл бұрын
@@ዘቢባሙደሲር እኔም ውውድድድ ❤🙏
@sahdasahda7079
3 жыл бұрын
@@mulu5003አህቴአብሪ በጣምሆኑት,,አሳዝኛ,,አላህንእፈረም,,😭😭😭
@mesiyehosanawa1734
3 жыл бұрын
አረ በጣም ያሳዝናል አንዴት የሰው ላብ ትበላለች ስት መከራ አይተን ምናገኘውን ምን አይነት ድንጋይ ናት አብርሽ ክፉ አይካህ አግዛብሔር ይጠብቅህ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
3 жыл бұрын
ቆይ ሰው ምን ነክቶታል በእመቤቴ በቃ ፈጣሪ መኖሩን እረሱ መሰለኝ😢😢 ሁሉም ነገር ቀሪ ነው አብሮን የሚሄደው መልካም ስራችን ብቻ ነው ።
@eladeneladen8095
3 жыл бұрын
❤️ደምሪኝ እማ
@halimabuks3785
3 жыл бұрын
አንድሺ ጊዜ sab. ባደርግህ በወደድኩኝ አብርሽዬ። በርታልን
@sekinasekina612
3 жыл бұрын
እኔም ባህሬን ላይ ጓደኛዬ 50ሺህ ብር ይዛ ጠፋች 3አመት ሆናት ከጠፋች
@sekinasekina612
3 жыл бұрын
@@ወለተ.ስላሴ ማማዬ ምላሧ ብረት ያቀልጣል እኔ አላወቁኩም በየዋህነቴ ቪዲዮ ላሠራባት እንዴ በአብርሽ በዛ ሣዓት እኔ ሚዲያ ተጠቃሚ አልነበርኩም ሠራችልኝ
@የተንቢመስቆየተንቢመስቆ
3 жыл бұрын
😭😭😭
@genzi9344
3 жыл бұрын
በስመአብ ኧረ ነውር በስደት ሆኖ እደዚ አይነት ነገር አይከብድም 😥😥😥 መጨካከን
@lebleb3498
3 жыл бұрын
በዚ ዘመን የማይሰማ ነገር የለም ስትበላ ከርማ ተበላው ብላ የመጣችው አባክሽ መልሽላት 🙏🙏🙏 ከ16ሰአት በላይ እየተሰራ የተገኘ ነው አይይይ የደብራል በጣም 😭😭😭😭😭😭
@sirguteshetu1911
3 жыл бұрын
ቅንነት ጉዳት የሚስመጣበት ግዜ ሁሌም እውነትን ያዝ በርታ
@mehretfenta5121
Жыл бұрын
እዉነትህን ነዉ አብርሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን
@eyobabety9199
3 жыл бұрын
እረ ላይክም አርጉት አብርሽን ጀግናችን እኮ ነው ላይክ ላይክ ላይክ
@kaderyatube4782
3 жыл бұрын
ከሰዎች ሀቅ አለህ ይጠብቃንንን
@appuae6948
3 жыл бұрын
አቤት። ይቅር ይበልሽ እህቴ ምናለ ሰርታችሁኳን ብታገኙ ያረብን ፊት ታይቶ እድህ ይደረጋን። አዝናለሁ ጭካኔ በዛ አብርሽየ እግዛቤር ይጠብቅህ ባለህበት። ወድሜ
@QueenLiya
3 жыл бұрын
Thank you for sharing gobez Abrsh you are right ✅
@eyerusweloyewa6767
3 жыл бұрын
አብርሽየ እግዚያብሔር በምትሄድበት ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንህ እራስክን ጠብቅ ወድማችን
@mahbubanurimahbubanuri7351
3 жыл бұрын
ጉድ ዘድሮ ጉድ ነው ወላሂ እኔማ አሰዝነኝ ነበር ለካ ችግር ከሷ ነው ደሞ አብርሽ መከይፍ ዬለሀም ሞቀህ እኮ ምስኪን የስደት ሙቀት
@ሳአዳኢብራሒም
3 жыл бұрын
አብርሽየ ስወድህ ግልፀኝነትህም አላህ ይጠብቅህ
@tube-op2tt
3 жыл бұрын
አብርሽ ፈጣሪ ይርዳክ ምርጥ ሰው ነክ ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩክ በርታ
@kasanshtades1064
3 жыл бұрын
በጣም አብርሽ ትክክል ብለሀል ምንም አያመጡ እተባለ
@ledeite3046
3 жыл бұрын
አብርሽ አንተ መልካም ነገር ነው የምታረገው አትናደድ
@አስቱየከፋልጅ21
3 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን ግራ ይበሉ
@ledeite3046
3 жыл бұрын
አብሽር
@lieyadesta3874
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@almazweletetinsaaftabeleig5902
3 жыл бұрын
@@ledeite3046 Demiryig Ehita💐👏 Enam Edmirshalu🙏
@almazweletetinsaaftabeleig5902
3 жыл бұрын
@@lieyadesta3874 Demiryig Ehita💐👏 Enam Edmirshalu🙏
@SarahSarah-qx3sm
3 жыл бұрын
ኤሬ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለንው አብሪሺየ ፈጣሪ ይጠብቅ ለምሰሪቁቱም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@eyerusweloyewa6767
3 жыл бұрын
የኛ ጀግና እኔ በ3 ስልክ ነው ሰብስክራይብ ያረኩህ
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
3 жыл бұрын
አብርሽ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍን በፀሎት ከጉንህነኝ እውነት ጌታ ይጠብቅሃል እውነት አንተ ጋር ነው ግን አትናደድ ጨጓራን ይልጣሉ ከሰማሀቸው እግዚአብሔር ይጠብቅ😭🙏
@hsjssbhshdnsjssbsj6805
2 жыл бұрын
የኔ ጀግና
@sekinatube
3 жыл бұрын
አብርሽየ ምን ልበልክ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ የስደተኞች እንባ አባሽ ኑርልኝ አባቴ💚💛❤️ በደንብ እናጥባለን እናሰጣለን አብርሽዬ አብሽር ከጎንክ ነን ሸር ላይክ ላንተ ይገባካል ወላሂ ጀግናዬ🙏😘
@fnnnntmds504
3 жыл бұрын
የባሠ አታምጣ አሉ ያብዬን ወደምዬ ነው ነገሩ አብርሽዬ በርታልን ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛልህ ነፍ አመት ኑርልን
@ainalmgabre3074
2 жыл бұрын
አሁንም ሁሌም ጠባቂክ አያቀላፋም እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@asteryosef6196
3 жыл бұрын
አብርሺ እግዚያአብሔር ባለህበት ቦታ ይጠብቅልን የሚጠብቅህ አምላክ የድግል ልጅ እግዚያአብሔር አይተኛም አለ!!!
@ተዋህዶሀይማኖቴ-በ5ዘ
3 жыл бұрын
አብርሽዬ አመብረሀን ትጠብቅህ የኛ የስደተኞች ወዳጅ
@እሙሤብሪናYouTube
3 жыл бұрын
አብርሺ በናትህ የሥደት ወደሜ አሥተዋዉቅልኚ ወንዲም
@mehbubabutajira9434
3 жыл бұрын
እሺ በርታ ወንድሚ ዱኣ አረግልሀለሁ እውነት የያዘ መቸም አይወድቅን እሺ ሰብስክራይብ አረግኩህ
@ፍሬየአላህባረያ
3 жыл бұрын
ፈጣሬ ሄይ የምን ጉድ ነው የምንስማው😔😔😔😔😔
@abdishaanethiopian9980
3 жыл бұрын
😂😂😂አብርሽ የማታመጣዉ የለ 😂😂
@honeytube8513
3 жыл бұрын
እንደማመር
@እልምቱዩብ
3 жыл бұрын
@@honeytube8513 ነይ
@ወሎሀይቅይቶብ
3 жыл бұрын
@@እልምቱዩብ እኔም ዘዲኑ
@እልምቱዩብ
3 жыл бұрын
@@ወሎሀይቅይቶብ ነይ፡ቤት
@zinafasil6254
3 жыл бұрын
አብርሽዬ እንዳንተ አይነት ፈጣሪ ያብዛልን ተባረክ ወንድሜ
@dawitherouy9914
3 жыл бұрын
You're outstanding person👍🏽👍🏽👍🏽
@Sarasara-tf7rs
3 жыл бұрын
እረ በፈጣሪ ተው ግን ሌቦች ልባቹ ይሰረቅ የሰው ላብ እንደ እሳት ያቃጥላል አብርሽዬ የሌቦች አጋላጭ ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ይስጥህ እራስህን ጠብቅ ፎቶዋቸው ባደባባይ እየተሰጣባቹ ነው ማፈሪያ ሁላ እኔ ሁሌም አድያቂህ ነኝ ምችት ይበልህ
@እግዚአብሄርእረኛየነው
3 жыл бұрын
እግዞ ለምህረትህ አምላኬ ሆይ ሌቦና ስጠን
@ghajuajs4448
3 жыл бұрын
ሃይ አብሪሽ የአቴ እሁነቴኛ አነጋጌሪህን ስዎድክ የኔ ጃግና ቤሪታ 👍👍👍👍👍👍
@ኡሙአዩብ-ነ8በ
2 жыл бұрын
ሱበሀሏህ😔😭አላህ ይጠብቀን ከአሰመሳይ ጎደኞች
@havenejesse9818
3 жыл бұрын
አብርሽየ ሰላም ሰላ ሰላምህ ይብዛ እምኖሮዉ ጆርዳን እሚባል አገር ነዉ ምኖረዉ ቋንቋም አዲስ ነኝ የመጣሁት በህጋዊ ነዉ ግን ኢጀንሲጋ ስደዉል ያፌዝብኛል ብር በስርአት አይከፈለኝም ሁሌም እዳለቀስኩ ነዉ አቤት እሚለኝ ቤተሰብ የለኝም ብቻ አቅም የለኝም ምን እደምልህ የሆነ ነገር ብትይ አገርሽን ነዉ ምንልክሽ እያሉ ያስፈራሩኛል ብቻ አሁን እያበድኩ ነዉ ከጌታ በታች ምትረዳኝ ካለ ብየ ነዉ
@mahaletgirmamahaletgirma2260
3 жыл бұрын
አብርሽ ይገባዋል ሰብስክራይብ ተባረክ
@zahraajman9794
3 жыл бұрын
ወይኔ አተ ልጅ እደገራ እናትህ ደግመዉ በወለዱህ ወላሂ ሀቅ የቡሀላ ስቅ ናት አብሽር ወድማችን
@mimimarata9019
3 жыл бұрын
ኧረ የሰው ገንዘብ ቅንቅን ነው ጎበዝ ሰላምክ ይብዛ አብርሽ❤❤❤❤
@mimiak325
3 жыл бұрын
የስው ገንዘብ ምንም ጥቅም የለውም እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጠን
@abarsheabarshe6538
3 жыл бұрын
እግዚእግዚአብሐር ልቤስጠቹሁ እኔ አሁን ባዶበይ ነዉ የሚኑሮ እማ እህቶች ልጂቲ ቆረቢ ነት የአድመት ድሞዝን እዛ ሀገሬቤት ገባችን እህቶች እኔ ለእግዚአብሔር ሠጢቸሎ ፊጣሪ ጤና ይስጢኝ ቢይ ዝሚ ቢየሎ በጠም የምዉድት ጎድኝ ነት እግዚእግዚአብሐር የከድ ሠዉ ሠዉ አይድለም ድግል ማርያም ጤና ትስልኝ ቢየ ዝም ቢየሎ እህቶች አቢራሽ ስልኩ ለኩልኝ
@ضصثقفغ-ك8ح
3 жыл бұрын
እኔ ምለው ሰው ወዴት እየሄደነው በጌታ በኢየሱስም እንደ አይሰሩም እንደ ቆይ እንዴትስ ይበላል የሰው ጉልበት ኧረ ግፍነው 😭
@sintayosintayo443
Жыл бұрын
እረ አብርሽየ ኑርልን በጤና የኛ መከታ
@መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ
3 жыл бұрын
ክክክክ ወዮዮዮዮዮዮ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድረክ የእራስን ጉድ አስቀምጣለሁ ኡኡኡ እቴ😀😂😂😀
@ሰላም-ረ5የ
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አብርሽዬ አተባተናር ምንይውጠን ነበር ልክእንደኔ አባቴ አላናግርም ብሎኛል ብርካላክሽ
@mollash6647
3 жыл бұрын
እሺ እኔ አዴሥነኝ አብርሺየ አይዞህ በርታ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@thanksgodforeverything3705
3 жыл бұрын
እረ ምንድነው ስው የት ለዳረስው ነው በስው ገንዝብ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን በረታ ወንድሜ ምርጥ ስው
@Semiratube
3 жыл бұрын
ትክክል ሁሉን የምከላከል ፈጣሪነው ፈጣሪ አለህ ፈጣሪን የማይፈሩ ሰዎች ሰዎችን እንደት ይፈራሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አብርሺ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@zid9265
3 жыл бұрын
ነይ እንደማመር🙏🙏🙏
@selamlehegereyhun9573
3 жыл бұрын
ውይ ዘንዲሮ እማልሰማዉ የለኚ አለኚ ጆሮየ ትናንት ጠይቄዉ ኦፍፍፍ ይዞሽ ይህዲ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
3 жыл бұрын
አብሪሽየ የኔ ጀግና የኛ ድምፅ አላህ ይጠብቅህ
@kelemaberha8877
3 жыл бұрын
ያርብ ምንአይነት ጊዜ ደርሰን ምን አለ ሰርተሸ ብትበይ ባለጌ አላህ ይሰራሸ ይሰጥሸ አብርሸ አላህ ይጠብቅህ እራሰህን ጠብቅ
36:38
እሰከመቼ እንደዚ አይነት መሀይባንን ተሸክመን? እንዲሁም መቃብር ቦታ የሄደው ሰው ጉድ ሆነ ።ተጠንቀቁ
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Рет қаралды 21 М.
16:46
Ethiopia - ሰራዊቱ በሰራዊቱ ላይ መግለጫ አወጣ | የመቀሌው አሰደንጋጭ ውጥረት | ኢሳያስን ለመጣል የአዲስ አበባው ስብሰባ | በታቦት የተሳለቁት
Feta Daily News
Рет қаралды 10 М.
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
2:40
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 5 МЛН
0:53
Непосредственно Каха: сумка
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
0:41
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
MineCZ
Рет қаралды 12 МЛН
33:03
⭕️ ሮዚ ሀገር ገባች|የኢክራም እና የኢሳም መጨረሻ |አሚሪካ የአላህ ቁጣ ወረደባቸው |seid media
Seid kemal ሰኢድ ከማል
Рет қаралды 18 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 828 М.
18:17
ደላላው ፊት ለፊት እንጋፈጥ
Titi youTube
Рет қаралды 345
24:35
የዘንድሮ ጉድ ይለያል ።ለይቱዩብ ተብሎ ሰውን በጥፊ?እንዲሁም ዬኒ መጋኛው ልጁን ካደ
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Рет қаралды 22 М.
28:21
ማዳም ቤት የሚሰሩ ሴቶች ቅሌት ተመልከቱ ።ከድግምት እሰከ ብር ሌብነት ፣የተያዙ።ያሰፈራል ፣ያሰደነግጣልም
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Рет қаралды 85 М.
29:39
ከብዙ ሰዎች ሳቅ ጀርባ ብዙ ህመም አለ #psychology #ebs #psychologyadvise
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 2,4 М.
28:12
ዱባይ ላይ ቱሪሰትዋ እሰልምና ላይ ያደረገችው አፀያፊ ነገር ። እንዲሁም ።ሰለ አረብ አገር አዲሰ ፊልም ወጣ ፣ጉድ አብረን እንይ
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Рет қаралды 14 М.
35:40
ዱላ ብቻ ነው የቀራቸው ፊት ለፊት ተፋጠዋል🙄ጀግናው ሁሱ አርበተበተው
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 36 М.
29:05
የቲክቶክ አዋርድ ላይ ያላሰተዋላቹት ጉድ ፣እንዲሁም አረብ አገር ያላቹ ከዚ አርቲሰት ተጠንቀቁ ።የዛሬው ጉድ ይለያል
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Рет қаралды 18 М.
47:01
ራሴን ተቃጥዬ አገኘሁት ፤ማን እንዳቃጠለኝ እሰከ አሁን አላውቅም#motivationalstory#podcast#ethiopianpodcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 73 М.
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН