🔴 ከግንኙነት በኋላ ስፐርም ከሴቷ ብልት ተመልሶ የሚወጣበት ምክንያት | እርግዝናን ይከለክላል ?

  Рет қаралды 9,018

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@krn9643
@krn9643 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ሀሳብ ሆኖኝ ነበር ማርገዝ እሽ ስላላለኝ ይሄ ይሆንደ ብየ እፈራ ነበር ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም ማርገዝ😢
@makimaki4202
@makimaki4202 4 күн бұрын
Me too
@felahmedia3013
@felahmedia3013 Жыл бұрын
ዶክተር ለምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ረጅም እድሜና ጤና አሏህ ይስጥልን ዶ/ር አንዳንድ ሚዲያዎች ላይ የእርጉዝ ሴት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እያሉ የተለያዩ እስፓርቶችን ሲሰሩ አያለሁ ግን እስቃሁን የነሱን አይቸ አልሰራሁም እኔ የማውቀው እርጉዝ ሴት የእግር መንገድ መሄድ ወክ ማድረግ እንዳለባትና ቀለል ያሉ ስራዎችን መስራት እንዳለባት ነው የማውቀው እስኪ አንተ በዚህ ላይ ምን ትላለህ አወ እስፖርት አለው ካልክ ከቻልክ እርጉዝ ሴቶች መስራት ያለብንን እስፖርት ቪዲዩ ብትሰራልን እላለሁ ዶ/ር።
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ልክ ነሽ ነፍሰጡር ሴት በተለይ እርግዝናው እየገፋ በሚሄድበት ጊዜ ከባድ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ የለባትም። እንዳልሽው መራመድ ፣ ወይም ወክ ማድረግ ጥሩ ነው። ነገር ግን ቀላል የሆኑ በእርግዝና ወቅት የሚሰሩ በተለይ ምጥ እንዲቀል የሚያደርጉ እንቅስቃሴዎች አሉ።ለምሳሌ እንደ ዮጋ ፣ ዋና ያሉ እንቅስቃሴዎች ለእርግዝና ጉዳት የላቸውም። በዚህ ላይ ቪድዮ እሰራለው። ጥሩ አስተያየት ነው 🙏
@felahmedia3013
@felahmedia3013 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- እሺ ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ።
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ጭንቀቴን አስወገድክልኝ አመሰግናለሁ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
🙏
@aynalem.tesfaye8795
@aynalem.tesfaye8795 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ትምርት አግንቺለሁ
@aminamoh619
@aminamoh619 Жыл бұрын
ዶክተርየ እናመስግናል
@RidatMom
@RidatMom 2 ай бұрын
ትለያለክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏😍😍
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 Жыл бұрын
Thank you docter❤
@makimaki4202
@makimaki4202 4 күн бұрын
Endet lagignik Dr.
@ሠአዳሥአዲ
@ሠአዳሥአዲ Жыл бұрын
ዶክተረ አማና እንዳታልፈኚ ቤረዴ መሠከረም 1መጣ በመጣ በሰምንት ቀን ግንኙነት አረኩ አሁን ጥቅምት4ነዉ አልፎል ወይሰ አላለፈም ግራገባኚ
@GetaalemFante
@GetaalemFante 9 ай бұрын
Thank❤
@hweleyewa5563
@hweleyewa5563 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተርየ🥰
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
🙏
@zd6333
@zd6333 Жыл бұрын
ዶክተር እረ በግል ላወራህ ፈልጌነበር ቴሌግራም የለህም?
@Ali_mengst.9
@Ali_mengst.9 6 ай бұрын
ከግንኙነት ቡሀላ የሺንት ማስማጥስ ምክንያቱ ምንድንነው ዶክተርየ
@selimh7387
@selimh7387 Жыл бұрын
እናመሰጎናለን
@MeskeremAerseno
@MeskeremAerseno 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ዶክተረ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለእኔ በ21ቀን ልዩነት ነው ምመጣ በፈት ሰኔ 30ቀን መጣ በአሁኑ ደሞ ሀምሌ 25 በአሁኑ ላረግዝ እፈልጋለው በስንተናው ቀን ልረግዝ ይችላል?
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen Жыл бұрын
Selam doctor
@mubashirsadipue3828
@mubashirsadipue3828 Жыл бұрын
ወደ ውጭ በመርጨት እርግዝናን መከለከል አይቸልም???አትለፈኝ ዶክቶር
@MadinaOthman
@MadinaOthman 2 ай бұрын
eny enkelal ylshm tbeyalw endt yshallqal 😭😭😭
@nuradinsultan263
@nuradinsultan263 Жыл бұрын
Ezaw endi qar kataderege miyameta gudat elew way?
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 Жыл бұрын
WhatsApp yelhm docter teyaq neberge?
@DestaKomtikiyas-n6u
@DestaKomtikiyas-n6u Жыл бұрын
የማገባ ከሆኔ መቼ ለሷ የውልድ መከልከያ ብሰጣት ጥሩ ነው?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ማለት ? ድንገተኛ የወሊድ መከላከያ ከሆነ ከግንኙነት በኋላ ነው የሚወሰደው። መደበኛው ወይም የወሩ ከሆነ ደግሞ የወር አበባ በመጣ እሰከ 5 ተኛው ቀን ድረስ ነው መወሰድ የሚጀምረው
@WesenAbino
@WesenAbino Жыл бұрын
የዘር ፈሳሽ ውጪ ላይ ከፈሰሰ እግዝና ይፈጠራል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የመፈጠር እድሉ አነስተኛ ነው። ነገር ግን አይፈጠርም አይባልምተ
@WesenAbino
@WesenAbino Жыл бұрын
Thanks doctor
@EthEth-wr2gl
@EthEth-wr2gl Жыл бұрын
Batam eghamsagglen tru temirt naw
@selimh7387
@selimh7387 Жыл бұрын
ዶክተርጥራትድኖ ምድነውመፋትሄው ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
መፍትሄው ከግንኙነቱ በኋላ ለ 15 እና 20 ደቂቃ ከወገብ ስር ትራስ በመጠቀም በጀርባ መተኛት ነው። ይህ ፈሳሹ ተመልሶ እንዳይወጣ በመጠኑም ቢሆን ይቀንሰዋል።
@tube-bb3xo
@tube-bb3xo Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ካገባሁ ሁለት ወሬ ነው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ፔሬዴ የመጣው ከዛ ቦሀላ ቆይቼ ቼክ ሳደርግ እርግዝና አልተጠረም አሁን ላይ ቀጣይ ፔሬዴ የሚመጣበት ቀን ሳምንት አለፈው ቼክ ሳደርግ እርግዝና እንደሌለ ያሳየኛል እባክህን ዶክተር መፍትሄውን ንገረኝ
@getachewtegegn389
@getachewtegegn389 4 ай бұрын
ዶ/ር አመሠግናለሁ ነገር ግን ከሚስቴ ጋር ግንኙነት በሚፈፅምበት ወቅት ሁሌ ይፈሳል እና በጤናዋ ጉዳይ አሳስቦኛል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 ай бұрын
በጤናዋ ላይ ማለት ?
@getachewtegegn389
@getachewtegegn389 9 күн бұрын
ከተጋባን 1 አመት ከ6ወር ሆኖአል ለአንድ አመት ያክል ፒልስ እየወሰደች ቆይታለች ለማርገዝ ፈልጋ ሊሆን አልቻለም በግንኙነት ሰዓት ምንም ስሜት የለኝም ትለኛለች የወር አበባ በትክክል እየመጣ አይደለም እስከመቼ ነው መጠበቅ የምንችለው ?​@@dr.amanuel-
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 613 М.
🔴 እርግዝና እንዲፈጠር የሚረዱ የግንኙነት ዘዴዎች
8:07
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 17 М.
የወገብ ህመም መፍትሔዎቹ
10:03
Sodere TV
Рет қаралды 144 М.