🔴 እርግዝና እንዲፈጠር የሚረዱ የግንኙነት ዘዴዎች

  Рет қаралды 17,128

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@felahmedia3013
@felahmedia3013 Жыл бұрын
ለምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ረጅም እድሜና ጤና አሏህ ይስጥልን ዶ/ር አንዳንድ ሚዲያዎች ላይ የእርጉዝ ሴት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እያሉ የተለያዩ እስፓርቶችን ሲሰሩ አያለሁ ግን እስቃሁን የነሱን አይቸ አልሰራሁም እኔ የማውቀው እርጉዝ ሴት የእግር መንገድ መሄድ ወክ ማድረግ እንዳለባትና ቀለል ያሉ ስራዎችን መስራት እንዳለባት ነው የማውቀው እስኪ አንተ በዚህ ላይ ምን ትላለህ አወ እስፖርት አለው ካልክ ከቻልክ እርጉዝ ሴቶች መስራት ያለብንን እስፖርት ቪዲዩ ብትሰራልን እላለሁ ዶ/ር ።
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 Жыл бұрын
ዶክተርየ. በርታ. በረካ. ሁን ስለመረጃው. አመሰግናለሁ. ስታስረዳ ጎበዝ. ነክ.
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ🙏
@AseratWoticho
@AseratWoticho 7 ай бұрын
ጎበዝ በጣም ጠቃሚ ነው
@AseratWoticho
@AseratWoticho 7 ай бұрын
ጎበዝ በጣም ጠቃሚ ነው
@ZerithunKanichame
@ZerithunKanichame Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 Жыл бұрын
❤ thank u
@ayniaynalem7632
@ayniaynalem7632 Жыл бұрын
D.r pls melselign kagebaw 2 amet honegn 1 amet ergizina embi alegn hikimena hedku mayoma indalebegnina yalebet derejam 14 cm sihon tibowchun letitotal mewtat alebet tebalku aswetaw kewetam 6wer honegn ahunim ergizina yelem yalemewled kebad new ina min temekregnalek?
@EeEe-iw6po
@EeEe-iw6po Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት እናመሰግናለን የረጋ የወረ አበባ ሁሌ በወር 1 ቀን ብቻ ይፈሰኛል😢😢 1አመት 8ወር ሆነኝ እረግዝና እባለኝ ያዉ በ2ወር ነዉ ከባሌጋ የምንገናኜዉ ከዛ አብረን ሳምንት እቆያለን መፈትሄዉ እባክህ መልስልኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የወር አበባ ለአንድ ቀን ነው የምታይው ? እንደዛ እያልሽኝ ነው ?
@EeEe-iw6po
@EeEe-iw6po Жыл бұрын
@@dr.amanuel- አወ እሱዉም የረጋ ጥቁር ነዉ እና ለማረገዝ ከለከለኝ የሆድ እራጂ ተነስቼ ነበር ማህፀን ያለ በሽታ ያሳያል ወይስ የግድ አልትራሳዉድ መነሳት አለብኝ እድሜየ 24 ነዉ መፍትሄዉአመሰግናለሁ
@sarkalemeshetu4499
@sarkalemeshetu4499 Жыл бұрын
Dr silmet setani timerta betam inamesginalen fetari weketini yabzalihii❤❤❤
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo Жыл бұрын
Salem wadime tiyake nabaregn pirade kemata wari aligogn milikit asayitogn tafa enam aragiye naw biye chik arige yelem midinaw chigiru
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rezadebas1222
@rezadebas1222 Жыл бұрын
selam dokter tru tmhrt new yemtsetem bzu temrenal. and tyake neberen abakk melsln.balebata skor besta alebet ana laregz felga anbi aleN perad kenun tebko ymetal
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@Peace-j7x
@Peace-j7x 3 ай бұрын
35 belay ena betach stl algebangm
@aminagirma-rz5oc
@aminagirma-rz5oc 4 ай бұрын
@MolaTadese
@MolaTadese 8 ай бұрын
ሰላም ዶኮተር
@KasechKasu-of8vw
@KasechKasu-of8vw 2 ай бұрын
እኔ መውለድ እፈልጋለው ልጆችም አሉኝ አሁን ግን እንቢ አለኝ ምን ትመክረኛለህ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
እምቢ አለኝ ለማለት ኮ ብዙ ነገር መታየት አለበት ቢያንስ በመጀመሪያ ለምን ያህል ጊዜ ሞክረሻል ?
@እሙሀፊዝይሁንለበጎነው
@እሙሀፊዝይሁንለበጎነው Ай бұрын
እኔ የሷ አምሣዪነኝ መዳኒቱን ታቃረጥኩ አመት አለፈኝ
@seidethiopia1721
@seidethiopia1721 Жыл бұрын
መዳኒት እሚፈልግ ያናግረኝ.
@mekeds1195
@mekeds1195 Жыл бұрын
የምን መድሐኒት
@MolaTadese
@MolaTadese 8 ай бұрын
ዶኮተር ጥያቄ ነበረኝ
@MolaTadese
@MolaTadese 8 ай бұрын
6ስድስ ወር በማህፀን መከላከያ አደረጉልኝ አሁን 3ወርሞልቶኛል ላወጠው ነበር ችግር አለው
@Halima-wr1fw
@Halima-wr1fw 4 ай бұрын
የምን
@seidethiopia1721
@seidethiopia1721 4 ай бұрын
@@Halima-wr1fw ማስወጫ
@የውርጃመዳኒት
@የውርጃመዳኒት 8 ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ የውርጃ መዳኒት ከፈለጋቹ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት62
@ዚዙቢንትሠኢድከወሎ
@ዚዙቢንትሠኢድከወሎ 3 ай бұрын
@awieen-c8j
@awieen-c8j 2 ай бұрын
አላህ ከምድር ያጥፋሽ /ያጥፋህ
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 Ай бұрын
ይድፋሽ
@aminagirma-rz5oc
@aminagirma-rz5oc 4 ай бұрын
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
Mania & Bipolar Disorder Mnemonics (Memorable Psychiatry Lecture)
16:51
Memorable Psychiatry and Neurology
Рет қаралды 176 М.
Does GBS screening in pregnancy do more harm than good?
8:45
Melanie the Midwife
Рет қаралды 16 М.
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН